92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ

  Рет қаралды 48,065

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 347
@DoN-hr6hd
@DoN-hr6hd Жыл бұрын
ይህንን ትምህር ሱስ ነው የሆነብኝ መጀመራ ሰው ልኮልኝ ስሰማው በጣም ይጨቀኝ ነበር እናም 1 ሳምንት ፆም ፀሎት እና ስግደት ጀመርኩኝ እየሰማሁኝ እናም አሁን ለሌሎችም ሼር እያረኩኝ በገባኝ ልክ ለማስተማር እየሞከርኩኝ ነው ስራ እራሱ እየሰማው ካልሆነ መስራት አልችልም መምህርቻን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልን ትግስተኛ እንድሆን እና የሰወችን ደካማ ጎን ማየት ትቻለው በእምነቴም ጠካራ ሆኛለሁኝ ተመስገም
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኳንም በረቱ መምህር የብዙ ሠው ህይወትን ነው የቀየርከው እናመሠግነናል
@alexmedia1726
@alexmedia1726 Жыл бұрын
ጎበዝ እህታችን እኔም እንዳንች ነኝ❤
@yemaryam-lz5tz
@yemaryam-lz5tz Жыл бұрын
O
@yemaryam-lz5tz
@yemaryam-lz5tz Жыл бұрын
O
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሰማዕቷ ቅድሰት አርሴማ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@user-ie2bu9se8u
@user-ie2bu9se8u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@sabatesfai2372
@sabatesfai2372 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ከናንተ ይሁን መ ም ህር ተስፋይ ዕድሜ ጸጋ ይስጥልን ብዙልን ስልክ ላክልን አደራ 🙏🙏🙏
@amarabauty5645
@amarabauty5645 Жыл бұрын
​@@user-ie2bu9se8uዕዕዕዕዕህዥዥችልህት
@Yodahemedia
@Yodahemedia Жыл бұрын
በጣም እወዳችዋለው ቤተሰብ የፍቅር ጥማተኛው ሚኪ ከ ትግራይ 💐
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ወዲ ሪመይ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
መልካም ሰው
@Yodahemedia
@Yodahemedia Жыл бұрын
@@selam801 ሰላም ሓፍተይ💐
@Yodahemedia
@Yodahemedia Жыл бұрын
@@user-cb2tr4cd9m ኣመሰግናለው እህቴ💐
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
ሰላምካ ይብዛሕ ክቡር ሓውና
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
የጴጥሮስ እንባ ስጠኝ እንዳለ መዝሙርኛው ዳዌት ለእኔም የዳዌት እንባ ሰጠኝ😭😭 🤲🤲 የቤት ሰራተኛዋ በኩል ሰንት ሰው እንደተቀየረ በሰላሴ ሰም ፀጋውን ያብዛልሽ ሙሽሪት#
@user-vh6od7ed6s
@user-vh6od7ed6s Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ የኛ እቁ እመብርሀን ትጠብቅህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
በጣም ይጋርማል እንደ ኒደ ቆዱሙሰ ተደበቃ ለራሰችን ጥቅም ክርሰትና ትልምንን ይገርማል እግዚአብሔር ይማርን ቃላህዉትን ተስፋስላሴ
@Eyerusalem10
@Eyerusalem10 Жыл бұрын
​@@senaittesfaye6461ቨ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘንበት ሁሌ በምትለቅልን ትምሄርቶች ብዙ እየተለወጥንበት ነዉ እግዛብሄር ይመሥገን ፈጣሪ ባተ አድሮ ሥላሥተማረን ይክበር ይመሥገን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ በረከቱአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን እንስማ ............... በጣም ይደንቃል እንዲህ ጠንካራ ፀሎተኛም አለ ቀናሁ በእውነት እኔ ብሆን ተስፋ ቆርጨ ቤቴን ለቅቄ ከሰፈሩ እሄድ ነበር ።ጥንካሬዋ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን👏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አመብርሃን አናቴ ደሰሰሰሰ ሲል ለዚ ኣህቴቻችን የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረሰን ኣባታችን ኣባተክለ ሃይማኖት በረከት ይደርብን ኣሜን፫መምህራችን አማፍቅር ጥላ ትሁንህ ከነቤተሰቦችህ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ😭
@tayeabiye6773
@tayeabiye6773 Жыл бұрын
እኔ ሀይለሚካኤል እባላለሁ የአዋሳ ነዋሪ ነኝ እኔ ካንተ ጋር እንደው ፕሮግራም ሁሉ ስትሰራ አብሬ ያለሁ እና በአካል የምንነጋገር ያክል ይሰማኛል ሌሊትና ቀን እከታተላለሁ እጅግ አስተማሪ ነው ሁሉም ነገር ግልጥልጥ እያለ የደብተራ ክፋት እና ወደ ሲአል የሰውን ልጅ የሚገፋ ሲጋለጡ ከማየት የበለጠ ደስታ የለም ማህበረ ቅዱሳን አንዳንዴ ሳይገባቸው ማህበር ያቋቋሙ ውስጥያሉ የቅርብ የቤተክርስቲያን የተዋህዶ ጠላት ናቸው መምህር ስእል ለመግዛት የሱቅህን አድራሻ ብታሳውቀን።
@meronalimu1057
@meronalimu1057 Жыл бұрын
ተባረክ
@yeneneshmelese3591
@yeneneshmelese3591 Жыл бұрын
ወለተ ኢየሱስ ብላችው በፀሎት አስቡኝ መምህር በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድሰት አርሴማ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@fjdf9143
@fjdf9143 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህራችን ባንተ ውስጥ ሆኖ ያስተማረ የገፀሰ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ኑርልን እመብርሃን ትጠብቅህ።
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
መምህር እኔም ይኸው ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ 4 ዓመት ሲሆነኝ በራሴ እጅግ ብዙ መንፈሳዊ ለውጦችን አምጥቻለሁ:: ቤተሰቤን ግን ለመታደግ እየተፈተንኩ ቢሆንም በፀሎት ስታስቡኝ እበረታለሁና በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Жыл бұрын
Alemawi wey kirisitina simachewin ejish lay eytsafish sigeji
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 የተክልዬ በረከት ጥበቃቸው አይለየን🙏ጠንካራ ልጅ ነች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት በእውነት🙏
@miftaawel7279
@miftaawel7279 Жыл бұрын
የሚሰማ ይስማ ምመህረ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተሥፋ ሥላሴ አጋእዝተ ዓለማት ሥላሴ ይጠበቁህ 🕯🕯🕯🌷🌷🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌸 ስጋዬ ለነብሴ ተገዛ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስጋዬ ለነብሴ ተገዛ።።።።
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን በሰላም ትግላገላት የተባረከ ልጁ ይስጣችሁ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ዝቅ ያለ ዋን ከፍ የሚያደርግ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ንፁ ልብ ሁሌም ተሸንፋለች ንፁ ልብ ስጠን አምላኬ ሆይ ❤💚💛🙏🙏 መምህር ባንተ ትምህርት ብዙዎቹ ተለውጠዋል ያለፉበት ያውቁታል ምን እንደምታስተምር የገባቸው ብዙዎቹ ድነዋል መምህር ፀጋውን ያብዛልን ተክለሃይማኖት ፃድቅ /24/❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን በእውነት የአባታችን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን መምሬ እግዚያብሔር ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ በርታልን
@kidistshewangizaw803
@kidistshewangizaw803 2 ай бұрын
በእውነት የቤት ሰራተኞች ተንቀው የሚኖሩ ነገር ገን ለብዙ ነፍሳት መዳን ምክነያቶች እንደሆኑ በዚህ ትምህርት ተረድቻለሁ ብዙ ክፉዎች ቢኖሩም የመድሃኒአለም ወዳጆችም አሉ መድሀኔአለም ልቦናችንን ይፈውስልን፡፡
@user-cv2ud2wm4o
@user-cv2ud2wm4o Жыл бұрын
የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@kumnagar1403
@kumnagar1403 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህርና ተማሪወች ከኔ የበረታችሁ በፆሎታችሁ አስገቡኝ ወለተ መድን ኩላሊቴን በጣም አሞኛል አንድ ቀን እንኳን ሳላልቀድስ እዳልሞት
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር አብዛኛዎቻችን ጨሌ የሚለዉ ብቻነዉ የማዉቁት አሁን የኔ ህይወት በትንሹ ባጋራቹ በሁለቱም በኩሉ ያሉት አሀቶቼ የባእድ አምልኮ ያመልኩ ነበር የናታችን እናት የዛር መፈስ ነበረባት በግ ይታረድና ተበርክካ ነበር ደሙን የምትጠጣዉ የባቴ እናት ደሞ ጨሌ በተለያየነገር እያረገች ታመልክ ነበር ዛሬ የኔና የሌሎቹም እህቶቼ ወድሞቼ ህይወት እያጎሳቀለነዉ መምህር እኔ እድሜ ላተ እዚ ነቃዉ እፐመብሴን አስመለጥኳት አገር ቤት ያሉት ቤተሰቦቼ ግን ብነግራቸዉም አልሰማም ብለዋል አይተጉም ኑሯቸዉ ቁሉቁል እደካሮት ተቀብሮ ጤና ሠላም አተዉ አራሡ አልገባቸዉም ፈጣሪአድቀን ይመልሳቸዋል ብዬ አሥባለዉ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
ayzosh
@mekdes2912
@mekdes2912 Жыл бұрын
Ayoshh and ken egziaabeher yirdanal biy asibalehu temesassay negger egna garim silale new
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንደዚህ ስለውጥ በጣም ደሰ ይላል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንም እምሮችን ይክፈትል በጣም ነው ደሰ ያለኝ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሰማአቷ ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ መታቢያ የሰመአታቶች በረከት ይደርብን የመላእት ተራዳይ እነት የማ ፍቅር የቅድስት ድግል ማርያም አማላጅነት የጌታችን የመዳንታችን ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን የአገራችንን የኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን መምህርዬ እናመሰግናለን በጣም ተለዉጠንበታል በትምርቱ ገጠመኙ ሁሉም የእኔ ህይዎት ይመስለኛል እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔ አሁን ነዉ ሰዉ መሆኔን ያዎቅሁት በእዉነት ሰዉ ሁን አለ አባታችን መዝሙረኛዉ ዳዉት 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏✅
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣክ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ የስንት ሰዉ ሕይወት የቀየረችዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
መምህራችን የሚያስተምር ገጠመኝ ነው ክበርልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ኑእ እንማማርውድ ምእመናን,እንኳን ደና መጣህ መምህር ማስተዋሉን ያድለን
@user-zj8qd1po5c
@user-zj8qd1po5c Жыл бұрын
መምህር የኔ እቁ እኳን ደና መጣህ የምኖድህ ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህ በጣም አሪፍ ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ እቁ መምህር አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@negedemengestin3904
@negedemengestin3904 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስግን መምህራችን እንኳን በስላም መጣክህ
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын
ጀግና ሴት !! ፀጋውን ያብዛልሽ!!
@hareempuran8430
@hareempuran8430 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለህወት ያሰማልን❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ይስጣል ገጠመኝ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ፫
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ በእውነት ትምህርትክ ሰው ቀያሪነው👏
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ወንድም አለም መምህር ተስፋዬ ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በትክልዬ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@samuelmelkamu3000
@samuelmelkamu3000 Жыл бұрын
መምህር አንተ ሁሌም ኑርልን የምር አንተን የሰጠን በዚ አስከፊ ዘመን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ያበርታህ ዘላለም ኑርልን
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው ይጠብቅህም 🙏 በእውነት ትልቅ ሰራ ነው የምትሰራ የራሱን ሰው ያሰነሳል በዚህ መልኩ እያሰተማርከን ይዘህናል በዙ ሰው ነው የሚሰማህ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣከልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እመብርሀን ትጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
መምህር በጣም ደሰ የሚል እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ❤🙏
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይጨምርልህ ልጆችህን ይባርክልህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ መ ምኽራችን ኑ እንማማር ምዕመናን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 🙏🙏🙏
@febentewelde9181
@febentewelde9181 Жыл бұрын
Enqe selam methe Memher tesfaye enwadhaln edamn tena yesteh 🙏🙏🙏
@jordana4511
@jordana4511 Жыл бұрын
መምህር ተስፉየ, እግዛአብሄር ጸጋው ያብዛሃልህ🙏 እኔ ና ቤተሶቦቼ ብዙ ተምረናል! ትምርትህ በጣም ነው ቾኪለ የሚጠብቆው። ጊዘ ባገኘሁት ጊዘ ትምርህ መስማት ነው የሚጓጉተው! ስለ ትምርትህ አሁን በደምብ መጸለይና መስገድ ጀመርኩ! እግዛአብሄር ካንተ ና ከቤተሰቡህ ይሁን🙏❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ዋው ደስ የምል ድል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
ሰላም መምራችን እንኳን በሰላም መጣክልን የግዚአብሔር ሰሙየተመሰገነይሁን ለዚሰአት ታደረሰን ሰሙይመስገን በጣም ደስየሚል እናም ያረብሐገሯ እህታችን ፈጣሪ መጨረሻሽንም ያሰምርልሽ ባቼምክኛት የስት ሰዎች ሕወት ለመለወጥ ምክኛት በመሆንሽ እደለኛነሽ ፈጣሪ ስለመረጥሽ መምራችን ፈጣሪ ከኔቤተሰቦችክ ይጠብቅልን ሰለነበረን ቆይታ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሚገርም ገጠመኝ ነዉ የተክልየ በርከታቸዉ ይደርብን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@samdan3792
@samdan3792 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።አሜን ❤️❤️❤️
@afcs7804
@afcs7804 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ
@user-nk2vu3tu1e
@user-nk2vu3tu1e 3 ай бұрын
መምህር፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡በእድሜ፡በፀጋ፡ያቆይልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እገዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ለሰማህቷ ቀን አደረሰህ እንኳን ደህና መጣህ ጓጉተን ነው የምንጠብቅህ አምላክ ከነ እናቱ ባለህበት ጥላ ከለላ ይሁንልህ ከነ ቤተሰቦችህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍፃሜያችን ያሳምርልን አሜን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለሒወት ያሠማልን
@gif-dp4jp
@gif-dp4jp Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን እሺ እግዚአብሔር ከዚበላይ ጥንካሬ ሰቶ ለኛ ደካማ ወጣቶች ምንመለስበት ትምህርትነው
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ግርማ (መላከ መንክራት) ልጆች እየበዙ ነዉ፡፡ አሁንም የመናፍስትን ሴራ ከወንጌል አጣምረዉ የሚያስተምሩ መምህራንና ካህናትን ያብዛልን፡፡ ፈጣሪ ደብተራን ከቤተ ክርስቲያን ያጥፋልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
ሠላም.ሠላም.ሠላም.እንኳን.ደና.መጣህ.መምራችን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እንኳን ብሰላም መጣህልን መምህራችን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ኑርልን ወድማችን
@hana10837
@hana10837 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት እኛም ሰፈር አለ መምህሬ 2ሴቶች ነበሩ ሃሚታቸው እግዞኦ ነው ዛሬ ባላቅ ኢትዮጵያ በነበርሁበት ስዓት ከዛሬ 9ኝ አመት በፊት ብቻ በትምህርቶችሁ በቅርብ ቀኖቶች ለውጥ እያገኘሁበት ነው በሕይወቴ ቡዙ ነገሮች አልሳካም ብለውኝ አሁን ብርሃን እያየሁበት ነው በጣም ገብቶን ስንጸልይ ነቅተን ስንጸልይ ጠላትን እንይዘዋለን በጣም ደስ የሚል ቃላት ናቸው ! መምህሬ
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
Memeherachen Enkane Dehna metah🙏🙏🙏
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
@Tube-tf1ot
@Tube-tf1ot Жыл бұрын
መምህራችእኩንደህናመጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
እስክ ልስማ በርግጥ ማ/ቁዱሳን የምያስተላልፍት በጣም ጥሩ ነው ተቆርቃር ናቸው መልስም ይመልሳሉ የህፃናት ፕሮ ግራማቸው ደጉ ሳምራው ሁሉም እኔ እስካሁን በጣም ጥሩ ናቸው በእነት
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አባዬ
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😘😘😘
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 Жыл бұрын
መ፣ማህርችንቃለህይውትያስማልንእሜንእሜንእሜን
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 Жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ የድንግል ጥበቃዋ አይለይህ በርታ ❤🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበረ ✝️
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 10 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ይሰማል አንተላይ ሆኑ ይስተማረን የገሰጠን ክብር ምስጋና ይሁን
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን በእዉነት እህታችን በርክትሽ ይደሪብን ኣሜን
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት የኔ ውድ ግብዝ እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛልሽ በእውነት እንጂ በጣም ግብዝ ነሽ ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫ እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ፫
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ይህን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 👏
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
በረከታይደርብን
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ብዙ ተምረንበታል
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
ልጅ ሆኜ የማህበረ ቅዱሳን አባል ለመሆን በምኞት አልቅ ነበር ቤተ ክርስትያን ውስጥ እደማደጌ ሰንበት ትምህርት ቤት እንደመገኘቴ ሳይቀናኝ ይኸው ለሁለት ፀጉር በቃሁ አሁን ሳስበው ለካ መድሐኒአለም ሲጠብቀኝ ነው። ታውሬ እቀር ነበር ለዘሬም አልተርፍም ነበር። ሁሉም ከንቱ መናፍስት አድብቶ ብብታችሁ ውስጥ አለና አውጥቶኛል መደበቂው ከዛ ዘንድ ነው። አማኑኤል ይርዳችሁ እንደስማችሁ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን ። ስጋዬ ለነብሴ ተገዢ የሚለውን😢 የመምህርን የልመና መዝሙር ጋብዣችህዋለሁ
@user-qi7hx8sb4h
@user-qi7hx8sb4h Жыл бұрын
እህታችን ፍቅተ እየሱስ ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህርየ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
መምህር እንካን ደና መጣህ ገጠመኝህን በፍቅር ነው የምወደው በቀላሉ እምንማርበተ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያድልልን
@rahwatesfaldet8496
@rahwatesfaldet8496 Жыл бұрын
Kal hiwet ysmealna berejeta yhderena
@tigistfantaw7888
@tigistfantaw7888 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
በእውነት መምሕር እጅግ በጣም እስተማሪ ፈተና ገጠሙኝ ነው አባታችን ተክልዬ ለኹላችንም በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን
@burtewgiyorges3549
@burtewgiyorges3549 Жыл бұрын
ውድ መምህርች እንኳን ደህና መጣልን 🙏🙏🙏
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
መምህር እባክህን በፀሎትህ አስበኝ በእግዚአብሔር እንደተልፈኝ ወለተ ፀዲቅ ብለህ ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስጥህ 🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጠህ መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ልን የኛልዩ መምህር ኑርልን ጠላቶችህን ድንግልማርያም ከነልጇ በርባትጣልልህ💐💐💐💐💐
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት በጣም ድስ የሚል ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እህታችንን ሳላደንቅ አላልፍም በተለይ ለዚህ ያብቃቻቸውን ስራተኛዊን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ይብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ በአለም የምትኖሩ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ውገን ዘመዶቸ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ መንፍስ ከክፍ ነገር ከስይጣን ሴራ ይጠብቀን ሀገራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ስጦታችን እማ ፍቅር ድግል ማርያም ትጠብልን 💞🤲