❤ 97ኛ Live እንወያይ TELGRAM ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 43,591

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 209
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
🙏የንስሐ ስግደት🙏 🌼🌻🏵️💐🌹🎋🌸🌼🌻🏵️ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X ኪርያላይሶን ጸባኦት ኪርያላሶን አዶናይ ኪርያላይሶን ያሕዌ ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ ኪርያላይሶን አማኑኤል በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ ኦ አምላክ ኦ ክርስቶስ ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X እግዚኦ መሐረነ 3X እግዚኦ መሐከነ 3X እግዚኦ ተሣሃለነ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X የንስሐ ስግደት ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ ኪርያላይሶን 12X እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X 3 የንስሐ ስግደት ✞ የንስሐ ስግደት ✞ እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X ክርስቶስ ናይን አብኖዲ ናይን ትስቡጣ ናይን ታኦስ ናይን ማስያስ ናይን ጌታ ሆይ ናይን መድኃኒዓለም ናይን “ ንቁ ” ኢያኤል ናይን ታዳኤል ናይን ጸባኦት ናይን ኤልሻዳይ ናይን አዶናይ ናይን ያሕዌ ናይን ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ ብዙ ተማርን ደዋይ እህት ወድሞቻች በጣም እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተምረናል ሁላችንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አሜን በተረፈ በርቱ ጸልዩ ቸር እደሩ ምእመናን አሜን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እኔ ገና አሁን ላዳምጥ ነው ላይቭ ላይ አልገባሁም
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Жыл бұрын
አስሪየ መኪና ውስጥ ቆልፍብኚ ሂደች እና እራቃ ከሂደች በሂላ እርቃ ቁማ ትስቃለች
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Жыл бұрын
ይቅርታ ምሥጢረ ሥላሤ እኔ አስጠልተሺኛል ግን እናቴ ስለምትወድሽና ጽጌን በንጹህ ልቤ መጾም ስለምፈልግ የጥፋተኝነት ስሜት ስለተሰማኝ ብቻ ይቅርታ እልሻለሁ 🙏!!
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚👏😭👏😭👏🎚👏😭👏😭👏🎚የሚመካ☝️በእግዚአብሔር ☝️ይመካ 😭👏የሚመካ 👏😭👏😭👏😭ባምላኩ ☝️ይመካ 😭😭ሞቶ 😭መነሳቱ 😭ፍቅር ነው 🎚ልብን 😭የሚነካ 🎚👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን::አሜን 🤲እንኳን አብሮ አደረሰን🤲
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 Жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም እውቀት እኮ ነው መድኃኔዓለም የገለጸልህ አሁንም ዕውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ከነቤተሰብህ ዕድሜውን ከፀጋ ጋር ያብዛልህ
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
ና ወደ በቴ ግባ መድሀኒአለም አባቴ ክምትወደት እናትህ ጋ ከድንግል እመቤቴ ከሚከኤል ና ከገብርኤል ጋ ልትባረከኝ ና በቴ ግባ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያአግልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ቃለ ህይዉት ያስማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ ስለ ስለፀሎትና ስለፆም የጠየቅሽዉ ልጅ የምር እኔም በጣም ነዉ የምቸገር ግን ፆም ላልሽዉ ነገር አንድ ቀን ጥንክር ብለሽ ሳትበይ ዋይ ከዛ ሁለተኛዉ ቀን ብዙም አይከብድሽም ቀስ እያለ ሆድሽ ይለምዳል ጭራሽ ምግብ ትዝ አይልሽም ፀሎት ደግሞ አጠር አድርገሽ ሳትሰለች ፀልይ ከዛ ለረጅም ስአት ላብሽ እንደዉሀ እስኪጎርፍ ስገጅ ለዉጥ ታገኝበታለሽ እኔ ስራዬ አስራ ዘጠኝ ስአት ነዉ የምሰራዉ ግን ፀሎት አጠር አድርጌ ስግደቱን እረዘም አደርገዋለሁ ጨርሼ ስተኛ ማርያምን ሰላም እንቅልፍ ተኝቼ ነዉ የምነሳዉ ስራ በጣም ይከብደኛል ግን እየሰራሁ ድክም ሲለኝ እመብርሀን ድካሜን አስችይኝ ብዬ አለቅሳለሁ ከዛ ድካም የሚባል ነገር አይሰማኝም ምንም ሳላገኝ ዉስጤን በጣም ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል
@user-vh9un9xq5y
@user-vh9un9xq5y Жыл бұрын
እኔም እሮብ እና አርብ በጣም እቸገራለሁ መፆም ጀምሮ ነበር አሁን ግን አቁሞ አለሁ ውጭ ነው ያለሁት እመቤታችን ትግዘን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын
@@user-vh9un9xq5y ሁላችንም ስደት ነን ዉጭ መሆን ምክንያት አይሆንም ለመፆም እራስሽ ወስኝ በመንፈሳዊ ህይወት ቆራጥ መሆን ያስፈልጋል በእግዚአብሔር ፊት ምክንያት አያድንም
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለቸሩ አባታችን ለመድሐኒአለም መታሠቤያው ቀን፣ አደረሳችሁ ቤተሰቦቻችን#መምህር✋ እግዚአብሔር ይመሰገን ጥሩ ቆይታ ነበርን ቃለ ህይውትን ያሠማልን#ተሞክሮዋችሁ,ምሰክረነታችሁ,ጥያቂዎቻችሁ,ህልማችሁ,ሰላካፈላችሁን እናመሠግናለን በእውነት
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ ያሉትን አስተዋዮችን ያብዛልን የምዕመናንን ቁስል ችግር ተረድታችሁ እንድንጠናክር ስላስተማራችሁን ከልብ እናመሰግናለን ያንተን ትምህርት የተረዳን የተጠቀምን በጣም እድለኞች ነን። እህታችን በጣም ትልቅ የሆነ ጉዳይ ነው ያነሳሽው በእውነት ምዕመናኑን አወናበዱት።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እናመስግናል መምህር የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተስብህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማማርነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መድሃኒአለም አባታችን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u Жыл бұрын
አማ ፕሮፋይልሺን ሙሉወን አድርጊያት ቆርጠሻታል እናታችነን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ኑርልልን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልመምህር ልጆች ህን ይጠብቅልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመቢቴ ማርያም እባታችን እርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እሜን እሜን እሜን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እናንት እምትቃወሙና እምትሳደቡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ👏
@mamaeaschenaki7790
@mamaeaschenaki7790 Жыл бұрын
Egzeabehre ragem edmeana tena yesth kana beatsabh
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_አሜን ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለመምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ_
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ወንድማችንም እንኳን ደሰ ያለህ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ የሕይወትም የንብረትም ጠበቂ መልአከ ነው ፈታሄ ማሕጸን ቀሪው ዘመንህንም ይባርክልህ
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
መምህር መድሀኒአለም ሰለ ፅድቅ ስራህ ስለበጎ አንደበትህ እርሱ ጤናህን ይጠብቅልህ ።ብዙ ተምረናል ነቅተናል እርግጠኛ ነኝ ።ተመስገን ፈጣሪ።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አዳማን እና ጠና አበዙት ይሰጥህ መምህር በፀሎት አስበኝ ውለታ መርያም ባለህ
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 Жыл бұрын
እንወድካለን መምህር!!!
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
አባታችን፣ቃልህይወት፣ያሰማልን፣አሜንአሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እናመሰግናለን ብእውነት በጣም ብዙ ትምህርት ተምረናል
@hailus7714
@hailus7714 Жыл бұрын
ሰላም መምህር የምታደርገው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ያንተ የመምህር ግርማ: የቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የቀሲስ መምህር ሄኖክ ሌላኛው የአባ ዮሀንስ ትምህርቶች የሰዎችን ችግሮች መፍትሄ በመስጠት ላይ የሆኑ ተግባራዊ ክርስትና ናቸው በመሀል በመሀል ኢየሱስና ሀዋርያት እንዲሁም ነቢያት ያስተማሩትን ታስተምሩናላችሁ: የናንተንንልዩ የሚያደርገው የሚከታተሉ ሰዎችን ወደ ሌላ ሀዋርያት በመጠኑም ቢሆን እንዲቀየሩ እያደረጋችሁ ነው:: ይህ ነው ለውጥ አምጪ ተግባረዊ ክርስትና:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል የሁላችንንም ጥያቄ ነው የተመለሰልን እና መድሀንያአለም አባታችን ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችንንም እና መእመናን እንበርታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 Жыл бұрын
መምህር እንዴት ዋልክ ከነ ቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም አብዝቶ አብዝቶ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ በመቀነቷ ትሸፍንህ መላዕክት በክንፋቸው ይከልሉህ አምላካችን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን ትንሳኤዋን ካቀረበልን ትክክለኛ መምህራን እና አባቶች ፊት ለፊት ይወጡልናልና ይሄ ሁሉ የሚሆነው እኮ በኛ ችግር ነው እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን፡፡
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
ደስየሚ አገላለፅ ቃለህይወት ያሰማልን ከድሬደዋ መምህር
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስያለን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
ሰላም ለኩልኩሙ ቃለ ህወት ይሰማልን መመህራችን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በእውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል በተለይ እህታችን ያነሳቸው ሀሳብ በጣም ደሰ ይላል ወድጀዋለሁ አባቶች ምእመናን አባካችሁ እንድ እንሁን እና ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ወዴ። እስኪ ህልም ፍቱልኝ
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
ያለሁት አረብ ሃገር ነው እና አሰሪየ የክላሴን በሩን በጭቃ ስትመርግ በህልሜ አየሁ ምንድነው እህቶችየ እስኪ ፍቱልኝ
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d Жыл бұрын
@@fgbh865 እንዳትወጭባት ያደረገች ነገር ሊኖር ስለሚችል በርትተሽ ፀልይ
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
@@user-zm6vf8yw4d እሺ ወዴ አመሰግናለሁ
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ከሁላቹም ብዙ ተምርናል በተለይ እህታችን መንብር ማርያም ያንሳችው ጥያቄ እናመሰግናለን አንድ ያድርገን የድንግል ማርይም ልጀ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ዝማሬ መላይህት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ ምእመናን ከህይወት ታሪካችሁ እጅግ ቡዙ ነገር ተምረናል መድኃኔዓለም ከሁላችን ጋር ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 Жыл бұрын
እንኳን ለአባታችንለመደችን መድኒሃዓለም ክርስቶስ ለወረው ክብር በአል መምህራችን እንደአንተ አይነት ወንድም ከአለ ያብዛልን በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን መምህር ተስፋዬ ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜንንንንንንንንንን
@salamfosom2570
@salamfosom2570 Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Жыл бұрын
እንኳን ለወሩ ቸሩ መድሃኒያለም እለት አደረሳችሁ የኔ እህት ከቤሩት የደወልሽው እህቴ በክርስትና ሀይማኖታችን ላይ ያለውን ችግር ቁልጭ አድርገሽ ነው ያስቀመጥሽው ገድል አንብበው የሚያጠምቁ አባት ነበሩ ምድረ ደብተራ አላስቀምጥ ባሏቸው ምዕመኑ ተሰብስበን አስተዳደሩን ልናናግር ቢሮ ስንሄድ ለአድማ ነው የመጣቹት አድመኞች ተብለን ተባረናል ቦታው ጎፉ ኮንዶሚኒየም ዑራኤል ቤተክርስቲያን ነው ።
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘጋውን ያብዛልህ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን
@solyanaasefa2200
@solyanaasefa2200 Жыл бұрын
መድሃኒአለም አባታችን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን( walte maryam nanyi)
@dawittefera6432
@dawittefera6432 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ስለ ፅዋ ስታስተምር ስለኛ ፅዋ ማህበር ልንገርህ የ እመቤታችን ፅዋ ማህበር አለን ሙሴው ዲያቆን ነው ዝክራችንን አክብረን ጨርሰን ተለያየን በህልሙ ቀይ ሴት ልጅ ያቀፈች ማህበራችን ላይ መጣች ከዛ ሙሴው አዲስ ሰዉ መቷል መዝግቧት ሲል የመጣሁት ላያችሁ ነው ብላ ሁላችንንም ግንባራችንን ስማ ስትሄድ አይቶ ነግሮናል እና እኛ እመብርሃን አብራን እንዳለች ነው የተረዳነዉ
@almazbasaznew6585
@almazbasaznew6585 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l Жыл бұрын
በውነት ብዙነገር ተምረንበታል ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Genet398
@Genet398 Жыл бұрын
ቃለ ህወት የስማልን ውድ መምህራችን በዕድመበፀጋ ይጠብቅልን
@weyni8143
@weyni8143 Жыл бұрын
እታችን ያነሳቹው ሃሰብ የሁላችን ሃሳብ ነው ሁላቹም አንድ እንድትሆኑ ምኞታችን ነው ተሰብስባቹ የምትወያዩበት መድረክ ፈጠሩና ደስ አሰኙን እባካቹ😭😭😭
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
መምህረ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ አባት ♥️♥️♥️♥️
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Жыл бұрын
አሜን ና ወደ በተ ግባ መድሀኑአለም አባተ እግዛአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያለማለን እድሜ ከጤና ጋር ያድል የምድር በረከቷን ይስልህ ከነመላው ቤተሰብህ በአንተ እግር ስር ቁጭ ብዬ ብዙ የማላቀውን ህይወት ለስጋም ለነብስም ትም/ት አግንቼአየው አመስግንሀለሁ እግዚያብሄርን እንድናይ ፡እንድናውቅ እማንዬን፣ፃድቃንን ሰማህታትን መላእክትን በበረከታቸው እንድካፈል ስላረከን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
እድግ በሉ ተባረኩ የናንተ የጻናት አምላክ የኔንም ለጆች ቤተሰቦች ይባርክ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእዉነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ፫
@destasoriamen6899
@destasoriamen6899 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 zemare melaekit yasemalen Elelelelelelelel Elelelelelelelel ❤❤❤👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏🏼👏🏼👏🏼 Elelelelelelelel
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የምገርም እህታችን የተናገረቹ የኔ ጠያቀ ነው እኔም ፀሎት ሳደረግ አባቶቻችን አድ አድርግልን እያልኩ ነው የምፀልየው በእውነት የልቤ ነው የተናገረቹ ፀጋዉን ያብዛልሽ የውንድሜ ጠያቀ ደሞ የኔ ነው ሁሎ የተናገረው የኔ ጉድ ነው በፀሎት ስአት የወስብ ሰምኢት ይመተኛል ከዛ ፈሳሽ ይፈሰኛል አይይይይይይይ
@user-xc8il1zx5l
@user-xc8il1zx5l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ቸሩ መድኃኔዓለም ፀጋው ያብዛልህ
@tsegatsega3832
@tsegatsega3832 Жыл бұрын
ማርያም በጣም እናመሰግናለን
@Mali-hr2zz
@Mali-hr2zz Жыл бұрын
😂😂አይ መምህር ደስ እኮ ነው የምትለኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር በጣም እናመሠግናለን ብዙ ትምሕርት ተምረንበታል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልክ ፀጋዉን ያብዛልክ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@jho5001
@jho5001 Жыл бұрын
ቸሩመድሃኒአም ከነቤተሠብህ ይጠብቃችሁ በዉነትመምህራን ቃለሂወትን ያሠማል✝️👏👏👏
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
መምህር እግዛብሄር ይእባርክእህ ቀን በቀን ይእሁን እኛ ደውለን ባናውራ በወገኑቻችን እየጠማርን ነው ላይፍ ላይ ባናዳምጥም በንጋታው ስእለምናዳምጥ በጣም እናመሰግናለን
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c Жыл бұрын
ዛሬ ትምረት በጣም ደሰመየሚል ነዉ ለዉላቹም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hiruttube8274
@hiruttube8274 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
ቃለሔወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህርይ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ🥰🥰
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አባታችን አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Жыл бұрын
Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላህ ደዋይዎች ከናተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤✝️ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መጨረሻችንን ያሳምርልን💚💛❤✝️
@user-el4gg6jm8l
@user-el4gg6jm8l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሠብክ ጋ ይጠብቅህ መምህርየ🙏🙏👏👏👏👏👏
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber kanna betasabochew yitabikilin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እግዚአብብሔር ይመስገን መምህር መንመናንም ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችውአስቡኝ ወለተስላሴ ብላችው
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g Жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ እንዳለም ምእመናን እንኳን ለአባታችን ችሩ መድኃኔዓለም ዋረዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ ይህ ነገር ትክክል ነው መንፈስ በምጮህበት ስአት እረሱ በጣም ነው ምደንቃዉ ለምሳሌ ደቆን መንፈስ በምጮህበት ስአት አብሮ ፍልማ የየዘሉ ልክ ወደ እንደምታደርገው ነገር እዉነት ያሳዝናል
@user-et1td6kb4n
@user-et1td6kb4n Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይተመስግና።ይሁን ይድንግልማርያም።ልጅ።ይተምህርት ።ዘበንህን ይባርክ
@blahblah5125
@blahblah5125 Жыл бұрын
መምሕርዬ እመቤ ማርያም ጸጋውን ታብዛልሕ
@nitsuhmaru117
@nitsuhmaru117 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ተምረናል እናመሰግናለን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Selam..wudoch bewunet bezih agelglot..betam tetekami yehonew besdet yalen sewech nen...slehulum neger egzabhar yimesgen..!!!!
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu Жыл бұрын
ወንድማች እንኳ ደስ አለክ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
መምህር እባክህ በጣም ብዙ የጠፋ ወገን አለ ከመብላት ከመጠጣት ከማግኘት ከመኖርም በፊት ክርስትና ይብለጥ አዎ ኖሮት የወደቀ በልቶ የወደቀ ኖሮ የወደቀ ግን የመንፈስን አስቸጋሪ ሴራ ከገባኝ በኋላ ተሰቃየሁ ። እዴት ላስረዳ ሰው አልሰማ አለኝ በዙሪያዬ የተጎዱ መስማት ያልቻሉ በጉዳት የተጠላለፉ ስለነሱ እያመመኝ ነው ። አባካችሁ የተበላ ህዝብ ብዙ አለን እግዚያብሄር ይርዳን ።
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Amen ye amkakachin simen ye taganehun ye xiyaqee ye hone agichaloo adnya himii ye Kate itii shitibetii qosha bajii tanakachii mask itachin ye xanyaqachi Lando agachaloo ulatanya worii haba layii xabalina maqidasii huxii magibinatii ichala wani achalimi ye ale Lando abachini izaberii xena Rajimi IDime hixachu izaberii katachii adanyii hiyootanoo baxamii hamasaginaloo🤲🤲🤲🙏🙏🙏 qaliyootii asamale ye timituu🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
@enanujeberu7192
@enanujeberu7192 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመቤቴማርያምየሰራችልኚታእምር አረብሀገርነበርያለሁትመስቀሌተበጥሶጠፋኚቋንቋአልችልግዥልኚአላትእያቀባዠረኚያዲርነበርበምሀልበቃተወኚከዛአንዲግዜእክፍሌቁጭብየየጫማማሰርያውንመስቀልእየሰራሁትእንቢአለኚከዛገመዱንሰራሁትእመብርሀንምናለታእምርብሰርልኚብየአልኩከዛጦትእንውጣወደውጪስትለኚገመዱንፈትቸውወጣሁከዛእሱቅገባንሀብልእያየሁመስቀልያለውሳጣአርቢቱየክርስቲያንመስቀልየለምስላትሰባትበንፃስጠችኚየክርስቲያንእዚህአይሸጥምብላእእናቴቅድስትድንግልማርያምክብርምስጋነይገባሻልአሜን🤲🤲🤲🤲
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 Жыл бұрын
Amen amen amen
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር የዛሬው የላይቨ ውይይት በጣም ደስ ይላል ቤሩት ውስጥ ያለችው እህታችን የተናገረችው እውነታው ይሄነው መምህር እኔም እዛው ነው ያለውት መምህር ታቃለክ እኔ ከቤቴ ስውጣ አታጩህኝ ብዬ የምፀልይ ብዬነው ምውጣው ብጭህም ባጠገብህም ሆነው አያስሩትም ዝም ብለው ያይታል ምእምናነው እየገፀፀ ዝም የሚያስብለው እባቶቻችንን ለመንቀፍ ግን አንደኝ ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሰላም እደሩው♥♥♥
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
አኔም አንደ አንደሆነ እፈለጋለሁ መምህር እኔ ከሰላምና አምነት ነው የመጣሁት በአባ ትምርት በመምህር ግርማ እና ባንተ ትምርት እህቶቸን የተናገሯቸው የሆነችን አሰብ ነው
@ghgi2930
@ghgi2930 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-pt4en4vj9k
@user-pt4en4vj9k Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስብኝ አስካለ ማርያም ነኝ እህት ወድሞቼ
@honeyjames7268
@honeyjames7268 Жыл бұрын
Welcome you love handsome amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Kala hiywat yesemaln amen 🙏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መምህራችን ተባረክልን
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
ይሠማል መምህርየ
@wenglawityohannes4399
@wenglawityohannes4399 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ መምራችን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እግዚሀብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የአንተን እድል ይግጠመን ኝ
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@cccfgfc3312
@cccfgfc3312 Жыл бұрын
አሜን!!!
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p Жыл бұрын
ኧረ መምህር የአባቶችና የመምህራን ነገር እኔ በጣም እየከበደኝ ነዉ እኔ አእምሮአችዉን ምን እንደሰወራቸዉ አላቅም በጣም ትልልቅ አባቶች በጣም እዉቀት አላቸዉ የተባሉ አባቶች ምንም የማይታሰብ ነዉ የሚያስቡት እኔ በጣም ነዉ ጥያቄ የሆነብኝ ትንሽ እኛ የገባንን ያክል እንኳ እየገባቸዉ አይደለም በጣም ነዉ የምናደደዉ በሚያረጉት😭😭😭😭
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም ተገናኘን
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 2 ай бұрын
መምህር ፅላት ሸጦ ከክፍሀገር የመጣና እዚህ አአ ውስጥ በለፀግሁ ብሎ የሚኖር ሰው ቤት ዉስጥ እየመጡ ዝክር የሚበላ የሚምነሸነሽ ካህናት ብዛት ብታየው ታምር ነው::
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elizabetheli9093
@elizabetheli9093 Жыл бұрын
Amen ameen ameen qalyiwat yasaman
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 8 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 25 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 57 МЛН
♥ 16ኛ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:17:18
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
♥ 67ኛ Live ደውሉና እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:10:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
የቅዱስ ጨርቆስ መዝሙሮች Ethiopia orthodox tewahdo mezmur
7:24
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 130 М.
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
9ኛ ከLive የተወሰደ አስገራሚ ገጠመኝ
52:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
♦173ኛ Live ፦ እንወያይ እንመካከር (0927 58 0758 )Telegram &mobile
3:15:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
♥ 70ኛ Live እንወያይ (የአመለካከት ትንሳኤ )0927 58 0758
2:56:35
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 67 М.