9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 42| 9Gnaw Shi Part 42

  Рет қаралды 205,086

EBC Entertainment

EBC Entertainment

6 ай бұрын

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 42| 9Gnaw Shi Part 42 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 164
@benywest1633
@benywest1633 6 ай бұрын
ኮሜንት ለማንበብ የገባችሁ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 6 ай бұрын
የብርሃኑ ቱታ የጩባው ሸሚዝ መች ነው የሚቀይሩት ካልሆነ እኛ ተመልካቾች ደገፍ እናድርጋቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 6 ай бұрын
ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ ¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@tsion3975
@tsion3975 6 ай бұрын
Amennnnnnnn 🙏🙏
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 6 ай бұрын
Amennnnnnnnn❤❤
@user-ur3nh5jc2w
@user-ur3nh5jc2w 6 ай бұрын
😅
@FetiyaMohammed-xv1cx
@FetiyaMohammed-xv1cx 6 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ያለህ ሰጣን ነው
@tenawt6636
@tenawt6636 6 ай бұрын
ማነው እንደኔጩባውን የሚወደው 😅😅😅
@tube-nm3js
@tube-nm3js 6 ай бұрын
የውሮ ልጅ እና የኔ ሃሳብ መወለጃቸው ቀን ናፈቀኝ
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 6 ай бұрын
እኔም😢
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 6 ай бұрын
የውሮ ልጅ ነዉ የሚወለድበት ቀን የናፈቀኝ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 6 ай бұрын
እኔም በየሳምቱ ጉጉቱ ገደለኝ የኔ ልጂ ይመሳ 😂😂
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 6 ай бұрын
በዚው ቀጥሉ በጣም አሪፍ ድራማ ነው ውሮም እንዲ ስትሆኚ ነው እሚያምርብሽ ባለፈው ጭራሽ ደነዝ ሆነሽ ነበር በቃ ባጠቃላይ የዛሬው ቀልድ ሳይሆን ቁም ነገር ነው አንድም እሚጣል የለውም በርቱ ❤❤🎉
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 6 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱ!!!
@hananbilall
@hananbilall 6 ай бұрын
ደስ የሚል ድራማ ይመቻቹ 9:57
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
የዛሬው ፈን አድረጎኛል ወላሂ ወይኔ ብሬና አሱ ኡኡኡኡኡ ውድድድደድ❤🎉🎉🎉🎉
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
ብሬና አስለፍ😂😂 ስወዳችሁ😘
@KediroooKedirooo-de4lu
@KediroooKedirooo-de4lu 5 ай бұрын
በጣም,ነው ደስይላል
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 6 ай бұрын
ውሮ መች ነው ልጁን የምትወልጅው 😂😂 😊
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 6 ай бұрын
ሽንት ቤት ጨርሳ ቂጧ* ስጠርግ በጥፍሯ ወግታው መገለኝ 😂
@user-gn8xj7hz7z
@user-gn8xj7hz7z 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሀገር ስገባ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 6 ай бұрын
ተረጋጉ ህጳን ልጂ አተው ይሆናል ያዘገዬት
@user-ui5ju9wp6n
@user-ui5ju9wp6n 6 ай бұрын
ተረጋጉ ኮሜቶች የውሮ ልጂ ይወለዳል አዲስ የተወለደ ህፅን አተው ይሆናል😅😅😅
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 3 ай бұрын
እግዜር ይግደላት ይህቺ መናኛ። ለአባቷ ሞት ትመኛለች።
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 6 ай бұрын
ወይኔ እትየ አሰለፍ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@romanroman9144
@romanroman9144 5 ай бұрын
ዋው የዛሬው በጣም ያስቃል ይመቻችሁ
@user-jp8zx7ec8l
@user-jp8zx7ec8l 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዴ እንደምወዴው❤❤❤❤❤❤
@yoseflegese2855
@yoseflegese2855 6 ай бұрын
Top fan 😂😂
@user-vx3ku6oh1b
@user-vx3ku6oh1b 6 ай бұрын
Kkkkkkkkk አረ ሙትኩ በሳቅ
@DiboEf-cd5dy
@DiboEf-cd5dy 6 ай бұрын
ውሪዬ ደስ ስትይኝ
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 6 ай бұрын
I like this setcom 😂😂😂😂
@HabshainAfricans
@HabshainAfricans 6 ай бұрын
አይ ቴሌ ይሄን የመሰለ ቀልድ እንኩን ልናይ አልቻልንም ለስሙ ያልተገደበ እየተጠቀምን
@tinsuboss
@tinsuboss 6 ай бұрын
wow haaaaaaaaaaaaaa
@gersutadros5960
@gersutadros5960 6 ай бұрын
Zara kkkkkkkkkkkk😊 ay bera edm Tena yerzamlen
@user-bk9sh1my3y
@user-bk9sh1my3y 6 ай бұрын
የብሬ ቱታና የጩቢት ሸሚዝ ልክ እንደ ማስታወቂያው ለአመት ነው እስንፖንሰር የተደረጉት ይመቻቹ ምርጥ ስራ😂😂😂😂
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 6 ай бұрын
ኧረ ላሽ 🤣🤣🤣🤣🤣 ብላችሁ ብላችሁ ሲግማ ላይ መጣችሁ ሃይ
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 6 ай бұрын
አይ አስለፍ ብርዬ መይ ለቭ አለላችም😂😂😂❤❤
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 6 ай бұрын
ታይ ዉሮ ውለጅ
@buski7405
@buski7405 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@kassahundessie
@kassahundessie 6 ай бұрын
ere TV lay yasagenin mastaweqiya ke online lay inkuan tefatun
@Flags_trivia_Official
@Flags_trivia_Official 6 ай бұрын
የዛሬው አሪፍ መልዕክት አለው
@Melkam-nk9sm
@Melkam-nk9sm 6 ай бұрын
አረ ይመቻቹ😂😂😂😂
@mamemame3377
@mamemame3377 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ብሬ ይመችህ
@LakechiGidafe-fc6lc
@LakechiGidafe-fc6lc 5 ай бұрын
ስወዳቹህ
@user-bl8ze2yb5i
@user-bl8ze2yb5i 6 ай бұрын
Wow😊😊😊😊😂😂😂
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 6 ай бұрын
አዲስ አመት ከሄደ ቆየ ስለዚህ ይሄን ማስታወቂያ ቀይሩት የዘጠነኛው ሺ ደቂቃ ጨምሩበት ማሴታወቂያ ቀንሱ መጀመሪያና መጨረሻ ብቻ አርጉ በመሀል አታስገቡ❤🙏😁
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 6 ай бұрын
ክሪስማስ አለ እኮ
@PeacefulMarsh-xt1le
@PeacefulMarsh-xt1le 6 ай бұрын
😂sigma boy😊😊😊
@user-xj8dt5dl5i
@user-xj8dt5dl5i 6 ай бұрын
ቹባዉ ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidanfera6943
@kidanfera6943 6 ай бұрын
ማስታወቂያ በዛ ቀንሱ ምንድ ነው
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 6 ай бұрын
❤❤❤
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@getibegum8411
@getibegum8411 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EthioHot-ur2ge
@EthioHot-ur2ge 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ lovely family 👪 ❤
@mehabubmm5527
@mehabubmm5527 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል😂
@natshoa
@natshoa 6 ай бұрын
Hbd for me🎉❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 6 ай бұрын
Happy birthday🎉🎉❤❤
@abrahamnegash4469
@abrahamnegash4469 6 ай бұрын
H.B,D BRO🎉🎉🎉
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja 6 ай бұрын
😂😂😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YosefKebeba-sy1vb
@YosefKebeba-sy1vb 6 ай бұрын
9:45
@lidiyawondmageny6007
@lidiyawondmageny6007 5 ай бұрын
5:10
@user-mt2de5so5e
@user-mt2de5so5e 5 ай бұрын
አይ ማዘር😂😂
@netsibereket8003
@netsibereket8003 6 ай бұрын
Tina yet gebta new
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 ай бұрын
ሠላም አቡ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 6 ай бұрын
ምጡ ተመልሶ ነው😂😂😂😂
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
እንዴ ዛሬ እሁድ ነዉዴ🤔🤔😥😥😥😳😳
@DagimMamo-sr4bv
@DagimMamo-sr4bv 6 ай бұрын
ሀሀሀ
@user-cz2sc2pe9z
@user-cz2sc2pe9z 5 ай бұрын
Btm new des yemelgnu ymr😂😂😂😂
@user-vs2gw5ye4n
@user-vs2gw5ye4n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😅😅
@Ethiolyricsjo
@Ethiolyricsjo 5 ай бұрын
wow😶‍🌫😶‍🌫
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 ай бұрын
ዛሬ ትወልዳልእች አይደል ልሹፈው
@user-vs2gw5ye4n
@user-vs2gw5ye4n 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤😂❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-vs2gw5ye4n
@user-vs2gw5ye4n 6 ай бұрын
👍👍👍👍😄😄😄
@Blinem-64th
@Blinem-64th 6 ай бұрын
Shout out to Pamfalon 🐐🔥
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 6 ай бұрын
ማዘር ገደለችኝ !!! ልብሱን እጠቢ ብላኝ ሄዳ ቁጭ ብዬ ይሄን አያለሁ😂😂😂
@hmbryaKdyra
@hmbryaKdyra 6 ай бұрын
❤😂😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
እረተይ አይሻልሽም መዳም😂😂😂😂😂
@user-cq5or4if4c
@user-cq5or4if4c 6 ай бұрын
😢😮😂😂
@emu861
@emu861 6 ай бұрын
እና እኛ ምን እናርግ🤨🤨🤨
@betidaren3375
@betidaren3375 6 ай бұрын
😂 matachlshi Ahun tabekate
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 6 ай бұрын
አሴ ምቾት 🤙🥰
@meserethagos3118
@meserethagos3118 6 ай бұрын
😅😅😅😊
@yohatech
@yohatech 5 ай бұрын
Zari 9z yelem ???????????????????????????????????????
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 6 ай бұрын
አሴ አለች ወይ😅😅😅
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
Wero ye ewenet Ereguz nech sel mejemeriya lay yesedebachehugn hulu yet gebachehu, ahun faraw manew artificial ena ye ewenet eregezena yemayeleyew? Fara hulu
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ውሮ ግን መቼ ነው የምትወልደው? 😂😂😂 ውሮ የአይንሽ ቅንድብ ምን ሆኗል ዛሬ? 😂
@user-vx3ku6oh1b
@user-vx3ku6oh1b 6 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@LailaLaila-th1mb
@LailaLaila-th1mb 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@elzaethiopia
@elzaethiopia 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@bei77
@bei77 6 ай бұрын
ብሬ የዕለቱ ኮከብ👍🤣🤣🤣
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 6 ай бұрын
I swear yihe drama keken wdeken mirt eyehone new derasiwin bekidimya ladenkew efeligalhu keza tewanyawochun beritu
@janaganet4774
@janaganet4774 6 ай бұрын
😂😂😂
@abatefamily1756
@abatefamily1756 6 ай бұрын
ለውሮ ቤቢ ሻወር ሳይዘጋጅ ልጁ ብቅ አይልም. ካልተወለደ ለሚሉ ኮሜንተሮች
@FozeAbdu
@FozeAbdu 6 ай бұрын
Huru gin yewunet new yaragazechew mawlejwa nafakeng😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
እረ አመት አለፈው😢😢
@FozeAbdu
@FozeAbdu 6 ай бұрын
😂
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zanabachkyalove-dn8mx
@zanabachkyalove-dn8mx 6 ай бұрын
Kkkkkkk
@user-xj6ie2lz3g
@user-xj6ie2lz3g 6 ай бұрын
Like
@goldencell3461
@goldencell3461 6 ай бұрын
ሰርች፣ሞኛ፣አለች፣አሰለፍ
@user-lh5qz4lw6j
@user-lh5qz4lw6j 6 ай бұрын
Warquu.gin.artisti.bayon.nuro.bazi.aktu.min.nebar.mihonew
@Black-hq9mf
@Black-hq9mf 6 ай бұрын
እርጉዝ ናት እንዴ ውሮ
@dadidebela5482
@dadidebela5482 6 ай бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
@user-ue4oh4mp9j
@user-ue4oh4mp9j 6 ай бұрын
አረ ማስታወቂያ ለውጡ
@michaelmedhane3656
@michaelmedhane3656 6 ай бұрын
የውሮ እርግዝና ስንት ወር ነው ? ልጁ በዚህ አውሬ ዘመን አልወለድም ብሎ ይሆን እንዴ ?
@debebelangena2406
@debebelangena2406 6 ай бұрын
wuro damo kim nw ende yaregezechu.😏😏
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 6 ай бұрын
Kaldua rasu egir egir ale 😂😂😂
@user-dr6xs4kf6x
@user-dr6xs4kf6x 6 ай бұрын
ይህ የነቀዘ የፕሮፓጋንዳ ጣቢያ ተመልካች ሲያጣ የሚወደዱ መዝናኛዎችን ማስተላለፍ ቢጀምርም ለጣቢያው ካለኝ ጥላቻ የተነሣ ድራማውን ጠላሁት ።እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ፍትህ ሲሰፍን መፍረስ ያለበት ይህ የካድሬዎች መንደር ነው ።
@user-ll7re8qc1i
@user-ll7re8qc1i 6 ай бұрын
ውሮ ታጋለገላች እንዴ ካሚድያ ከጠፋው 120 ቀን ሆነኝ
@user-sn4fl1xn5v
@user-sn4fl1xn5v 6 ай бұрын
እንች እስከምመጭ እየጠበቀይሽ ነው እረ ክክክክ
@birahnukebede6788
@birahnukebede6788 6 ай бұрын
#1🎉🎉🎉
@tsagaabdereje3419
@tsagaabdereje3419 5 ай бұрын
😀😀😀😀ጩባዉ ነክሶት😀😀😀
@yohanessasratlemma996
@yohanessasratlemma996 5 ай бұрын
Date telaw
@belentubea7309
@belentubea7309 6 ай бұрын
የወሮ ልጅ የሚወለድበት ቀን ንፈቀን እኮ😂
@buski7405
@buski7405 6 ай бұрын
Eko 🤣🤣🤣
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo 6 ай бұрын
Menta newko yasregezkuat💪💪
@teshaleworku4124
@teshaleworku4124 6 ай бұрын
አረ አሴ ቀብድ አለች
@zanabaahmad4799
@zanabaahmad4799 6 ай бұрын
ሠርች ይወር ሞኝ እትየ አሠለፍ😂😂
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የዛሬው ያበደ ነው እትዬ አሰለፍ ግን 😂😂😂😂በጣም ነው የሚያዝናኑኝ😂😂😂😂
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 6 ай бұрын
የውሮ እርግዝና እና የፋኖ 4 ኪሎ መግባት ምነው እራቀ😅
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@LambeboErdado-ur6iu
@LambeboErdado-ur6iu 6 ай бұрын
የወሮ ልጅ መቼ ነው የምወላደው 😂
@user-lh5qz4lw6j
@user-lh5qz4lw6j 6 ай бұрын
Err.wuro.nigigirowa.andegna.iyahonenw
@user-dm7zw1ep1k
@user-dm7zw1ep1k 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43
26:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 274 М.
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 74 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 55 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 362 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 44| 9Gnaw Shi Part 44
27:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 297 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 50| 9Gnaw Shi Part 50
29:34
EBC Entertainment
Рет қаралды 214 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 48| 9Gnaw Shi Part 48
28:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 260 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 678 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 45| 9Gnaw Shi Part 45
25:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 263 М.
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 5 МЛН
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 5 МЛН
😨 СТАЛА ПИЛОТОМ НА 24 ЧАСА
0:36
Настя, это где?
Рет қаралды 4,9 МЛН