9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 5

  Рет қаралды 386,190

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 5 #9Gnaw Shi Part 5
9ኛው ሺ -ክፍል 1#9Gnaw Shi Part 1 • 9ኛው ሺህ -ክፍል 1 New Se...
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2 #9Gnaw Shi Part 2 • Video
9ነኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 3 #9Gnaw Shi Part 3 • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 3 ...
9ኛው ሺህ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 4 9 #Gnaw Shi Part 4 • 9ኛው ሺህ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 4 ...
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 215
@natshoa
@natshoa Жыл бұрын
ጩቢዬን የምትወዱት 😊😊
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
ጩባው ግን ትወና የምር ትችላለህ ይመችህ ውሮ ግን ታሪክሽን ካርታ ላይ ፈልጌው እዳቺ የሜያወዛግብ የሀገራችን ኢኮኖሜ እዲስተካከልልን ምኞታችን ነው ።የምር ትመቹኛላችሁ ይመቻችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 Жыл бұрын
ረዱ ፦ ምኔ ነው ዶክተር ማይመስለው ጩቢቲ ፦ የትምህርት ውጤትሽ 😂😂😂😂
@ethiopiangirl447
@ethiopiangirl447 Жыл бұрын
😂😂😂
@hawibekele-kl2cd
@hawibekele-kl2cd Жыл бұрын
nw degemkew semtenal eko
@Hananyezid
@Hananyezid Жыл бұрын
😂😂😂
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
😂😂😂 አስቂኝ እኮ ናቸው አይ ረዱ እንደ ባልና ሚስት አንተ ትብስ አንቺ ትብስ ተባብረን ነው የኖርነው አላለችም😅😅
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
ምን አለ ብትሰሟት የውሮን ታሪክ😂😂😂😂
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
ረዱንየምትወዱ❤❤❤
@aeeazz7165
@aeeazz7165 Жыл бұрын
ወይኔ ጩባዉ በሳቅ😁😁😁
@bethel-21
@bethel-21 Жыл бұрын
🤣🤣🤣ጩባው ጊታር ይዞ ሲዘፍን ያስቀኛል
@mersibaho3154
@mersibaho3154 Жыл бұрын
ሁሉ ነገረ ደስ ዪላል
@mersibaho3154
@mersibaho3154 Жыл бұрын
እወዲቺለው
@eliassitotaw5760
@eliassitotaw5760 Жыл бұрын
KZfaq ላይ ግን ማስታወቂያው ቢቀር
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወዳቹህ
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l Жыл бұрын
ዘጠነኝው ሺ ውነትም ጣዘጠነኝውሺ በጉጉት እጠብቃለን❤
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
በጣም በጉጉት የምንጠብቀው ድራማ 😘🙏🙏
@user-youtubesubscription
@user-youtubesubscription Жыл бұрын
gn be etv hone enji
@Fuad__jemal
@Fuad__jemal Жыл бұрын
Truth 😊
@Fuad__jemal
@Fuad__jemal Жыл бұрын
​@@user-youtubesubscription noting
@abushe1364
@abushe1364 Жыл бұрын
Not that much 💔
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ትመቹኛላችሁ ግን ካሜራው ጥራት ቀንሶብኛል
@mamemame3377
@mamemame3377 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Жыл бұрын
ሰወዳቹው❤❤❤
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ሩዝ የእንጀራ አጎት ነው አላለም😂😂
@abebaabeba7208
@abebaabeba7208 Жыл бұрын
አሁን አሁን እየተበላሸ ነዉ ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ለአባታችን ያለን ክብር ልዩ ነዉ ።
@user-youtubesubscription
@user-youtubesubscription Жыл бұрын
wede fana temelsu wey channel keyru
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
ዉዶቼ እንኳን በሰላም መጣቹ
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
ዉዶቸ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
😂😂😂😂Eredu Asteyayet wow Yene konjo Siwedesh
@azebeazebe335
@azebeazebe335 Жыл бұрын
ክክክክክክ እናንተ አዝጎች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
Wiriyye afe lay ale 😂😂😂😂😂❤
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ቤተሰቦቻችን ❤❤❤
@habeshawi7121
@habeshawi7121 Жыл бұрын
Continuity problem
@fesan5817
@fesan5817 Жыл бұрын
በርቲልን በጣም ደስ ይሌል
@nibrasabdulshuker4502
@nibrasabdulshuker4502 Жыл бұрын
ቅኔው ገብቶናል ለማንኛውም የታሪክ ነገር
@agaroagaro7434
@agaroagaro7434 Жыл бұрын
ጠፍተዉ ሲመጡ እንደበፊቱ አልሆን ያሉኝ እኔ ብቻ ነኝ
@ETHIODIASPORA88
@ETHIODIASPORA88 Жыл бұрын
ምናለበት በዚህ ቻናል ባትቀርቡ
@user-el8mu1ew2x
@user-el8mu1ew2x Жыл бұрын
ጩባው የሚመቸው ቲና የት ጠፍች
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
➡THE VOICE IS LOW..... [RESPECT]
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs Жыл бұрын
ዋውውው
@shettaytaklie3371
@shettaytaklie3371 Жыл бұрын
Well 🥰🥰🥰
@officalzerihunkifle8181
@officalzerihunkifle8181 Жыл бұрын
በጣም ሊታረም ይገባዋል የአባትን ክብር እንዲህ ዝቅ ማድረግ የኛ እሴት አይደለም በሉ እዛው ካመጣችሁበት መልሱልን😢
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Godana ljochachewn myaswetu abatochen new eyalu yalut astewelu ena eut
@dagimdawit8668
@dagimdawit8668 Жыл бұрын
Bro algebahm resun temelket dramaw yetesraw yehn lemastemar nw
@officalzerihunkifle8181
@officalzerihunkifle8181 Жыл бұрын
@@dagimdawit8668 ow yikrta bezi melku alteredahutim thankyou 🙏
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ሰላምናችሁ፡ስወዳችሁ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@kkiyakek2278
@kkiyakek2278 Жыл бұрын
Benatachu kezi tv wutu ena hagerie abay arts tv lay gibu tiratachew yenesu yishalal
@ilfineshbobasa802
@ilfineshbobasa802 Жыл бұрын
ቃል እና አለም መታደል ነዉ አባት እና እናት አጠገብ መቀመጥ 😅ለእኔም ያድለኝ
@user-jl5kj5cj6o
@user-jl5kj5cj6o Жыл бұрын
በETV ምንም ማየት አልፈልግም ነበር ምን ያደርጋል ግን በምወደው መጡብኝ
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Жыл бұрын
እኔም ግድ ሆኖብኝ ነው እንጂ ዞር ብየ ማላየው ቻናል ነበረ
@sikosilo6549
@sikosilo6549 Жыл бұрын
😂እኔም ገርሞኝ በግድ አየሁት
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች😅😅😅😅😅😅😅ያለናተ ሒወት ጣም የላትም😅ወሮ ይሔንን ኮመን ስታዬው ስኳር ጨምሪበት እደምተለኝ አልጠራጠርም😂በርቱልን❤
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Жыл бұрын
😂😂😂
@helanmamo320
@helanmamo320 Жыл бұрын
አይይይይይ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ጩቢቲ የኔ ፋቅር❤❤❤
@wsaseesa2314
@wsaseesa2314 Жыл бұрын
Raduu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔ ፈገግታዎች💝💓💓💓💓❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ምርጦቼ የሳቅ ምንጮች 😀
@user-em3qd5og6r
@user-em3qd5og6r Жыл бұрын
የደስታየ ምንጪ እኮ ናቹ ❤
@nuraj5305
@nuraj5305 Жыл бұрын
Ebdetu indeketele nw tamachitognal ihe kfl
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
እሩዝ የእንጀራ አጎትነው😅😅
@badrudin7674
@badrudin7674 Жыл бұрын
ቤት ፈረስ በት ሳይኖር ለምን ማብራት እንክፈል
@haleluyaelias6083
@haleluyaelias6083 Жыл бұрын
Wow
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
❤❤❤
@dawitserkalem4256
@dawitserkalem4256 Жыл бұрын
Ye Abu lay mejemerya yetetsafechew adanech abebe nat😅
@newalabdu3012
@newalabdu3012 Жыл бұрын
እረ ማስታወቂያ 😡😡
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Mirtayehumarkos
@Mirtayehumarkos Жыл бұрын
በጣም ድግግሞሽ ይበዛበታል። ቁም ነገሩም እሄ ነው የሚባል አይደለም። በትክክለኛው አለም ላይ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይኖራል ብዬ አላስብም።
@user-ik8mc5gn1w
@user-ik8mc5gn1w 9 ай бұрын
እንኳን ስላም መጣችሁ😂😂😂😂😂
@user-ik8mc5gn1w
@user-ik8mc5gn1w 9 ай бұрын
😅😊😊😊😊😂😂
@christiannewcreation4112
@christiannewcreation4112 Жыл бұрын
በetv መጥታችሁ ሳቃችንን አበለጸጋቹትኮ😜 የመበመር መጣፍ😂
@bilukdr6090
@bilukdr6090 Жыл бұрын
snt sat lay nw
@hussienmusa4994
@hussienmusa4994 Жыл бұрын
ቪዲዮው ጥራት የለውም highcopy ነው እንዴ
@feyametabelete5841
@feyametabelete5841 Жыл бұрын
አይ ጩባው😂😂😂
@jaferinfotech2680
@jaferinfotech2680 Жыл бұрын
የትምህርት ውጤትሽ አላለም 😂😂😂 ጩባው አንተ አንፍር
@becalm1645
@becalm1645 Жыл бұрын
የ አባት ክብር ይታሰብበት። በተረፈ ስራችሁ ብሶበታል የምር ድንቅ በጣም ድንቅ ስራ ነው።
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Жыл бұрын
ግን ቤተሰቡ በምንድነው ሚተዳደረው 😮
@mekdesmengistu9028
@mekdesmengistu9028 Жыл бұрын
Endt new ende dro Des ayilm
@birukmengistu6323
@birukmengistu6323 Жыл бұрын
Mnmarbet nger yelem bistekakel tru new wudoche
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ረዱ የኔ አባ ገነን
@yeabtube1
@yeabtube1 Жыл бұрын
Please.keldachu lay haymanotawi.neger atasgebu solomon mnamn .... Ykr Ybelen beterefe harif new
@haileeyesuszewde660
@haileeyesuszewde660 Жыл бұрын
ኸረ ገበታ ክቡር ነዉ ብሉና አንሱት
@aduabdu1362
@aduabdu1362 Жыл бұрын
ትንሽ ግን ንፋስ ሽው ብሎባችዃል ብዙም አትስቡም አስተካክሉ ።
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
Part እስከ 40 ደስ ይል ነበር አሁን ተጃጃላሱ!!!!!!!!!!!
@sikosilo6549
@sikosilo6549 Жыл бұрын
መሻ አላህ በ EBC ጀመራችሁ
@AbuuTek
@AbuuTek Жыл бұрын
ደራሲው ለአባት የምትሰጡት ንቀት አስተካክሉት ያሳፍራል
@ameletafa2612
@ameletafa2612 Жыл бұрын
Yesak menchoch
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Жыл бұрын
እንዳያቆርጡት መቼም ፖለቲከኞች ተነካሁ ማለት ልምዳቸው ነው
@newelsa6916
@newelsa6916 Жыл бұрын
Yeteshale astemari hasab akirbo mastemar sichal abatin endezi hule matatal tegebi aydelem, beza lay endedirow minim ayazinanam dirkina bezaw, astekaklu
@fhgghg2398
@fhgghg2398 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardoseshetu8216
@nardoseshetu8216 Жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@user-jr8jd6zv7n
@user-jr8jd6zv7n Жыл бұрын
ውይይይ ደብሮኝ ነበር🤣🤣🤣
@naniadhanom
@naniadhanom Жыл бұрын
Keld eyalkebachu nw.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
አስተማሪ አይደለም ለአባት ክብር የሌለው ቤተሰብ
@jijimelese3991
@jijimelese3991 Жыл бұрын
ቹቢት eko yeleyal
@martamarta7551
@martamarta7551 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@birtukangudure5290
@birtukangudure5290 11 ай бұрын
991😂😂😂 vs911😎😎😎
@comcell4351
@comcell4351 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bezabeza9420
@bezabeza9420 Жыл бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
የገባው ይግባው ነቆራ1
@habeshantroll8226
@habeshantroll8226 Жыл бұрын
Add a replay
@habeshantroll8226
@habeshantroll8226 Жыл бұрын
Abu. Cat. Sorry. Dog
@uhhh7625
@uhhh7625 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@asia2852
@asia2852 Жыл бұрын
😂😂😂
@betelhemalemayehu763
@betelhemalemayehu763 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ሀሊማ40618
@ሀሊማ40618 Жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ግን ጋሽ ብሬን እንደ አባት ለምንድነው ማታከብሯቸው🙄🙄
@tsionworku3627
@tsionworku3627 Жыл бұрын
ለዛ መሰለኝ 9ነኛው ሺ የተባለው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
የጩብቲ የረዱ የብሬ የአቡ አድናቂዎች👍 በዚ ቻናል እይታው ቀንሷል ወዴ ፋና ተመለሡ
@fikayemaryam
@fikayemaryam Жыл бұрын
ልክነሽ ❤
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. Жыл бұрын
ሰላም ነው ?? ❤❤❤❤
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 Жыл бұрын
አዝጎች 😂😂😂
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Жыл бұрын
ARTS TV አልያም EBS ላይ ቢሆን የተሻለ ይሆን ነበር! ይሄ ዝጋታም ቻናል ያስጠላኛል::
@user-youtubesubscription
@user-youtubesubscription Жыл бұрын
me 2
@ovivocomputer
@ovivocomputer Жыл бұрын
First tv yayahaw ba etv maslalgi😂😂😂 ur baby bro
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Жыл бұрын
@@ovivocomputer የድሮ ሲትኮም ነው እንዴ?
@allinone-12
@allinone-12 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 that is so good funny but do that learner film c
@Manjurnayizegi
@Manjurnayizegi Жыл бұрын
ማስታወቂያ በዮቲብ ይደብራል ❤
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
BETETSELY YISHALHAL😈
@kirubelzenebe9723
@kirubelzenebe9723 Жыл бұрын
are wero tekeyralech... yederowa yetalechi
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ግን ትንሽ ከማህረሰቡ ወጣ ማለት ጀምሯል ላባታቸዉ ክብር የላቸዉም ከዚህ ምን እንማር ብላችሁ ነዉ ይህንን እኮ ሁሉም በየቤቱ የተቸገረበት ነገር ነዉ ስለዚህ ተከባበሩና ለትዉልዱ መልካም ነገር አስተምሩ
@mikyasseyoum8991
@mikyasseyoum8991 Жыл бұрын
ለዛ መሰለኝ 9ነኛው ሺ የተባለው
@mohammedseid1768
@mohammedseid1768 Жыл бұрын
9ነኛው ሺ ተብሎ የምን ክብር ነው
@djgerreman7402
@djgerreman7402 Жыл бұрын
አለማየት ትችያለሽ ለኛ ተመችቶናል
@abelsolomon6377
@abelsolomon6377 Жыл бұрын
ቀልደኛ ነሽ መሠል ለሃይማኖት አባት ክብር የሌለን ትውልድ አባት አልተከበረም ስንል አያምርብንም
@elenidemisse8430
@elenidemisse8430 Жыл бұрын
I agree
@bamlaktarekegn7594
@bamlaktarekegn7594 Жыл бұрын
ቀልዳችሁ ምንም አይጥምም!!! እናም ለአባታችሁ ክብር የላችሁም አስተካክሉ በስንቱ በለጣችሁ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
አባት ብርሃኑ
@lebanonbeirut3273
@lebanonbeirut3273 Жыл бұрын
እረ ወደፋና ተመለሱ ውዶችዬ
@user-youtubesubscription
@user-youtubesubscription Жыл бұрын
we dont have to support etv
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 33 | 9Gnaw Shi Part 33
26:53
EBC Entertainment
Рет қаралды 305 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 50| 9Gnaw Shi Part 50
29:34
EBC Entertainment
Рет қаралды 228 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 16 #9Gnaw Shi Part 16
31:49
EBC Entertainment
Рет қаралды 297 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 23 "ትዳር ፣ቲቪ እና ውስልትና"
33:53
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 375 М.
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00