😍 ቃልዬን ሐዋሳ ወሰድኳት ተደሰተች 🥰

  Рет қаралды 12,530

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

9 күн бұрын

#abtube #habesha #yetbitube #marketube #endalktube #like #subscribe

Пікірлер: 291
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 күн бұрын
እኔ ቃልዬ ከመጣች ጃምሮ ያዚ ቤት ዛበኛ ሆኛለው😢እናታስ 😊🎉😂😂
@Likie-bh6ku
@Likie-bh6ku 7 күн бұрын
እኔም ሁኛለው አለባበስዋ ልዩ ነው ማርያምን
@Haafii_55
@Haafii_55 7 күн бұрын
Inm😂😂😂
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 күн бұрын
እውይ አንቺ ልጅ ግን ሁሉም ቤት የምትሰጩ ኮሜንት ደስ ይላል
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 7 күн бұрын
አረ እኔ ድሮም ነኝ ❤❤❤
@user-gr3wm7ik4c
@user-gr3wm7ik4c 7 күн бұрын
Inem😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 7 күн бұрын
ሤትልጅ ዉበቷ ቀሚሥ ሥትለብስ ነዉ የምትሉ👍
@user-nk1zw5vf6g
@user-nk1zw5vf6g 7 күн бұрын
በጣም ቀጥይበት በዛላይ ቆጅየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 7 күн бұрын
❤❤❤አለባበሶ ደስ ሴል ቀሜስ አወ የሴልጅ ክብሮ አለባበሶ ነው ❤❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 күн бұрын
አቤኒ አንድ ነገር ልናገር ቅር እንዳይልህ ድሮም እከታተልሀለሁ ግን ግን ቃልዬ ከመጣች ጀምሮ እቤትህ ድምቅ ድምቅ ብሏል ሁሌም ፈታ ዘና በሉልኝ ሳቅ እንጂ ሀዘን አይግጠማችሁ
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e 7 күн бұрын
አው ላቺም ክብር የሚሰጥሽ ቀሚስ ነው እኛም ቀመስ ስትለብሺ በጣም ደስስ ነው የሚለን
@FirehtwotWondiyfra
@FirehtwotWondiyfra 7 күн бұрын
ቃልዬ የሴት ልጅ ውበቷ ቀሚሥ ስትለብስ ነው ቃል ሁሌም እደዚክ ብትለብሺ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤
@mesret6641
@mesret6641 7 күн бұрын
የሲትልጀ ዉበቷ አለባበሶ ስተምሩ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 7 күн бұрын
በጣም
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 7 күн бұрын
በጣም❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 7 күн бұрын
ማሻአላህ ❤ አለባበሶ አትቀይርየኔቆጅ በሮቶ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 7 күн бұрын
ቃልዬ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ድምፅ ሁነንልሻል 😊 በይ ስጦታ ይሰጠን ለተመልካች። ኤቢ፣ቃልዬ good luck🎉
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 7 күн бұрын
ለሴት ቀመስ ክብር ነው ቃልዬ አድነቀሽ ነው እኔም ከስድት ተመለሽ ቀመስ እለብስሉ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ቃልዬ ደግሜ ደገግሜ አሁንም እለሌው በጣም ስለ ተመቻኝ አለበባስሽ እነደተ እንደ ወደኩ አትቀይር እጁ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ አዎ ህሌም እረስሽን የምሻፍን ልብስ ልበሽ ብዙ ሰው ስጀምር በስረት ይጀምረል ግን ትንሽ ስቆዩ ጡት ከፍቶ እንብት እየሰዩ ነው የምመጡት ለዘም ፈረታን ነው አቤኒ አከበክብ እባክሽ በለፈው የታመማ ከስራ ብዘት ነው እንደዚ የሆና ❤❤❤
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 7 күн бұрын
ቃል ማሻአላህ በጣም ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ ማለትም አለባበስሽ በጣም ወድጄልሻለሁ በዙዉ ቀጥይ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ማሻአላህ ቢዬልሻለሁ በዙዉ ቀጥይ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 7 күн бұрын
ማነው እደኔ የቃልየ አለባበስ የተመቸው መልካም መዝናናት ((A❤K))
@user-wr5js9jt6z
@user-wr5js9jt6z 7 күн бұрын
የኔ ቆጆ አለባበሷ ፈገግታዋ ይማርካል👌👌👌👌
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 7 күн бұрын
የኔ ውድ ቃልዬ ቆንጆ በጣም ነው የምናመሰግነው የሴት ልጂ ውበቷ ቀሚሷ❤❤❤❤❤ ደግሞ ሲያምርብሽ እንዳከብርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ ❤❤❤
@SenaitGeremew-om7hw
@SenaitGeremew-om7hw 7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ በጣም ነው ሚያምርብሽ❤❤❤❤❤
@user-ol3bf8kt4z
@user-ol3bf8kt4z 7 күн бұрын
አለባበሷ በጣም ያምራል. በሱሪ ከሚዘናበጡት አደለችም ቀጥይበት
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 7 күн бұрын
ቃልዬ ኣለባበስዋ ስያምር 😍😍
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 7 күн бұрын
አለባበስሽን በጣም ዎደነዋል ቃልየ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ♥️♥️♥️የሩታ አለባበስ ደስ አይልም ሁሌም የተገላለጠ ነው የምትለብሰው አበኔ ቃልየ ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ ማየት እንፈልጋለን እንዎዳችውአለን ♥️♥️♥️♥️♥️ ምልካም ጉብኝት አዋሳ
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 7 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወላሂ ሶሬ ለሴት አልመጣም ቀልየ አላህ የቀልብሽን ያድርግለሽ አለባበስ አች ጋነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 7 күн бұрын
እኔም ለግድ ነው ሱሪ የምለብሰው ሀረብ አገር መጥቼ ነው ቀምስ የቶኩት ሴትዮሄ ቀምስ እንድለስ አትፈድም
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 7 күн бұрын
ሴት ቀሜስ ስትለብስ በጣም ውብ ተሆናለች
@umueimran
@umueimran 7 күн бұрын
ቃልየ የኔደርባባ አቢምርጥልጅ የሴትልጅ ውበቷቀሚስነው ቃልየ እዳቀይሪአለባበስሽን ደስይላል🎉🎉🎉 በሉቅመሞችጉዞወደ100ሺ
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k 7 күн бұрын
ወላሂ አለባበሧ አንደኛ ናት ሥወድሽ ፍቅራችሁ ያምሽላችሁ
@user-es9iv6lg5u
@user-es9iv6lg5u 7 күн бұрын
ቃልዬ ስወድሽ በዛላይ አለባበስሽ ቢዚህ ቀጥይበት
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b 7 күн бұрын
ፅርቲዋይ አካዳድናናኪ ብጣዕሚ እዩ ዝምቸወኒ ምቁሪተይ❤❤❤❤❤
@LiyaTube719
@LiyaTube719 7 күн бұрын
❤❤የኔ ውዶች በደንብ ተዝናኑልኝ እወዳችኋለው🥰🥰
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz 7 күн бұрын
ላንቺሸ የገባልሸ ቃል አቢኒ ቃልክን አክብር
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@Tigsit282
@Tigsit282 7 күн бұрын
ፋታ ባሉ የኔ ወድ ሁሉም ሳቅልኝ❤❤
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y 7 күн бұрын
ማሻላህአለባበሥሽ ፋድድሽያልሽማረነገረነሽ
@serklmal6341
@serklmal6341 7 күн бұрын
ሁልግዜም ቀሚስ ልበሽ የኔ ቆንጆ ሌሎችም ካንች እዲማሩ
@madee9794
@madee9794 7 күн бұрын
አለባበስሼ ማሻአላ ቃልየ
@user-pm2tb1wt8c
@user-pm2tb1wt8c 7 күн бұрын
የኔ ወድ ሁሉም ሳቅልኝ❤❤
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 7 күн бұрын
የቀምስ አድናቅ ነኝ አለባበስሽን እንዳት ቀይር እሽ የሴት ልጅ ውበት ቀምስ ነው
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 7 күн бұрын
ኤኔም❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 7 күн бұрын
Wawawaw Abeni እንመስገንለን ቃልዬ ስውድሽ yen wude አለበቢስሽ በጣም ነው የውድደኩት ማርያምን
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 7 күн бұрын
ወይ አለባበሰ የእኔ ቆንጆ ቃልየ ሰወድሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሩታ እሰኪ ከቃል አለባበሰ ተማሪ አጉል ሰለጠንሁ አትበይ አትበጥርቂ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 7 күн бұрын
😮😮😅
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 7 күн бұрын
አቤል እድለኛ ነህ የብዙወቹን ዩቱበር ማየት አቁሚለሁ ምክናያቱም ውሸት ስለሆነ የናተ ለቅሶ ዘዛታ የለለበት ፍቅር ደሞ ቃልየ ስርአት ያለት አለባበሶ በጣም ያምራል ቀጥይበት በሱሪና በጫማ ከሚላላጡት ሰወች አች አደኛ ነሽ 🎉🎉🎉🎉 👍👍👍👍👍👍👍
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 7 күн бұрын
😍😍ሁለቱንም የሚወድ እዳኔ ❤ቃል ምርጥ ረጋ ያላች ልጅ አቤንም እዳዛው ቀጥሉባት🎉🎉
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 7 күн бұрын
እውነት ልዩ ነሽ ያምርብሻል ❤❤❤🎉🎉🎉
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 7 күн бұрын
ማርያምን አለባበሰሸ እንዴት ያምራል የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 7 күн бұрын
ዋዋዋው እንኳን ደስ አለሽ ቃል የኔ ወዶቺ 💞💞😍😍😍😍😍መልክም መዝናናት 💞💞💞😍
@CharaMai
@CharaMai 7 күн бұрын
ቀሚስ ለሴልጅ አስከባሪ ነው ሱሪ መልበስ ወድን መመሳሰል ነው ከዛ ሰውነትን ማሳየት ነው የሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስ ነው የምትሉ በላክ❤👍👍👈
@TegistTegi
@TegistTegi 7 күн бұрын
በሰላም ተመለሱ
@meseretayash335
@meseretayash335 6 күн бұрын
ቃልዬ ስታምሪ ከመልካም ቦታ የተዘራ ዘር መልካም ፍሬ ያፈራል አቤኒ በደንብ ተከባከባት❤❤❤❤❤❤
@Haym65
@Haym65 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልዬጅግና🎉
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 7 күн бұрын
yes አዋሳ ገብተዋል ገብተዋል እንኳን በሰላም ገባችሁ ዉቢቷ አዋሳ እንዴ ቀሚስ የሚለበስበት ቦታ የመይለበስበትም ቦታ አለ ቀሚስ የሸገር ልጅ ናት ዘና ማለት አለባት ሰዉነት የማየሰገምት ሱሬስ ብትለብስ እኔ አላልኩም ክክክክክ ስለእዉነት ከሆነ ቦታዉ ነዉ የሚወስነዉ ተዉና እኛ አዲሳባዎች ፈታ ማለትን እንወዳለን ይመቻችሁ ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 күн бұрын
ቃል የኔ ዉብ ቀሚስ አለባበስ ይብቃ ነዉ አቤኒ እግዚአብሔር ስጥቶሃል በዚህ ዘመን በቀሚስ እሙዪምርባት ሴት ማገኘት መመረጥ ነዉ ዊይይይ❤❤❤💒💒💒❤❤❤
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f 3 күн бұрын
ማሻ አለህ የዚች ልጂ አለባባስ የትማቺዉ የኔ ቆንጁ ቃልዬ ሁለም ቅምስ ልበሽ 💐
@zinab8096
@zinab8096 7 күн бұрын
አለባበሰ ብሎ ዝም አቦ ሰወዲሸ በአለባበሰሸ
@SaraSazz
@SaraSazz 6 күн бұрын
ዋውውው ምርጥ ግዜ አሳልፉ የኔ ውዶች ❤❤አለባበስሽ ደሞ ይለያል የምትሉ ❤❤❤በሰላም ተመለሱ🙏🙏
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 7 күн бұрын
የኔ ማሮች እንኳን ዳህና መጣች ቃልየ ትለያለሽ ኮ ውበት ከቀምስ ጋ ዋው ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 7 күн бұрын
ቃልየ ምርጥ ልጅ ነሽ ደሞ አለበበስሽ የእውነት አንች ነሽ ምርጥ ሴት
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 7 күн бұрын
እኔ እንደዚ ኣይነት ቀሚስ ነኝ እምለብሰው ደሞ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ኣንቺም ደስ ትላለሽ ቆንጂየ በዚ ቀጥሊበት ❤️👌
@Pullonpanda
@Pullonpanda 7 күн бұрын
ቃል አለባበስሽ ማሻአላህ ቀጥይበት❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 күн бұрын
የአቤኒ ሸቅርቅር ፋፋዋ ብላለች አርሰ በርሳችሁ ተጠባበቁ ተናበቡ አቤኒ ተከፍቶ ማየት አንፈልግም አደራ የኔ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 7 күн бұрын
ቃልየ ❤❤❤❤❤❤❤ አለባበስሽ አነጋጋርሽ ድምፅ በቃሁሉነ ገር በጣምነዉ የምታምሪዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤ ሁሊም ቀሚስ ልበሽ የሲትልጅ ዉ በታ ቀሚሷነዉ ፍቅሪችሁን ያብዛላችሁ
@user-hw2fb1xx3h
@user-hw2fb1xx3h 7 күн бұрын
አለባበሥዋ ዋው❤ ነው ለኔ ለናተሥ❤
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 7 күн бұрын
በጣምም የወደድኳት ቀሚሥ ሥለለበሠች ነው ወላሂ❤❤❤እላህ ይጨምራቹ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 7 күн бұрын
እሩታ ብቻናት ፍርጅጅ መልኮን ይዛ የምትመጣ ቃልየ ከዶቂት ነፃ በጠፈጥሮ ዋ ዉብ ናት የሩታ ገዳፊወች እስኬ አድቀን እሩታን ከዶቂት ነፃ አድ ቢዶኸ ስሪሌን በ ሏት እርግጠኛነኘ አሰራም
@hadiyakonjo9325
@hadiyakonjo9325 7 күн бұрын
ስነስራአቶ ደስትላላች አሏህ ሂዳይስጣችሁ ምኞቴነዉ
@user-rt7my9he1p
@user-rt7my9he1p 7 күн бұрын
በቀሚሣ በጣም ተመችቶኛል ምርጥ ሤት ነች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hw2fb1xx3h
@user-hw2fb1xx3h 7 күн бұрын
በቀሚሧ በጣም ተመችቶኛል❤❤ምርጥ ሤት ነች
@user-im1yn3nr5q
@user-im1yn3nr5q 7 күн бұрын
❤❤❤❤አለባበስሽ ዋው
@yeshiDejena
@yeshiDejena 7 күн бұрын
ግንእንደሩታእንዳትሆኚ❤❤❤❤
@ZeytunaZeytuna90
@ZeytunaZeytuna90 7 күн бұрын
ቃልዬ የኒ ውድ አለባበሥሺ ስወደዉ ቀጥይበት
@FathiyaKamal
@FathiyaKamal 7 күн бұрын
መሸ አለ አለበበሲሺ ሲየምሪ
@KezlTuslNDEWGEBREw
@KezlTuslNDEWGEBREw 7 күн бұрын
ደሞአዳይነትልብስመልበስአለብንካላችሁ ቃልየበቀሚስ አቤኒደሞበፈከለማሰፍትግንቃልየቀሚስብቻ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 7 күн бұрын
አቤን ጀግነ ወንዲም ሲተምሩ ቀልዬ የኔ ቆንጆ የኔ ፊልቅልቅ አለበበሲሺ ደሞ በዉበትሺ በተፈጥሮሺ በዚ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 7 күн бұрын
ቀልይ እለበበስሽ እዴት ደስ እደሚል ቆጄ❤❤❤ ቃል እወድሽላው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 күн бұрын
እውነት አልማበሰሽ ሳያምር ❤❤❤❤❤በጣም ነዉ ደሞ የምታምሩት ❤❤❤❤❤
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 7 күн бұрын
ማሻአላህ አለባበስሽ ደስይላል እኔ ጥሎብኝ ሱሪእሚለብስሴትአልወድም❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 7 күн бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤
@user-ir7rg8lc4t
@user-ir7rg8lc4t 7 күн бұрын
የኔቆጆ ይኸን አለባበስሽን እዳትቀይሪ በጣምነውየምወድሽ
@user-xn8wi4sh3y
@user-xn8wi4sh3y 7 күн бұрын
ማሻላ አላባባስሽ ግን አንደኛ ነው❤❤❤❤❤እወዳችዋለው
@TopF-hn4lv
@TopF-hn4lv 7 күн бұрын
ጎሽዝ እንደዝህ ነዉ ሴት ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
@AwNi-hb1gi
@AwNi-hb1gi 7 күн бұрын
ዬኔ ቆጆ ሥታምረ
@user-pu3fm5zg3x
@user-pu3fm5zg3x 7 күн бұрын
yenekog❤alebabessh betam yamral❤aykeyrsh ketybet betam tamralachw❤❤❤❤
@user-gf4sd3jg2e
@user-gf4sd3jg2e 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉ዪማቸቹ ፋታ ባሉ🎉🎉
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 7 күн бұрын
ቃልየየኔፈዱሻ❤❤❤እንኮንደሰአለሸ❤❤መልካምመዝናናት❤❤
@user-hy5zi3hb7o
@user-hy5zi3hb7o 7 күн бұрын
ቃልየ ወላሂ እዳትቀየሪ አለባበስሽ በጣም ነው እምወድልሽ እደነ እቶኔ ታፋሽን እያሳየሽ ብትብቻሽን እያሳየሽ ካየሁሽ እቀየምሻለሁ ወላሂ አቢ ምርጥ ልጆ ስለሆክ ምርጥ ፍቅረኛ ሠጥቶሀል ፈጣሪህን አመስግን በተረፈ መልካም የፍቅር የደስታ ዘመን ተመኘሁላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 7 күн бұрын
እሰይይ አለባበስሽ እግዝአብሔር አይቀይርብሽ እህቴ❤
@user-jm6lf6tq6i
@user-jm6lf6tq6i 7 күн бұрын
መልካምነት በጣም ደስ የላል እኛም በጣም እንዎዳቻል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gjyvng738
@gjyvng738 7 күн бұрын
ይቺንልጅስወዳትአለባበሷ
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 7 күн бұрын
እውነት ስው በምንም አተስገቢ Abeniye የተፍጠር ነገር በኖር እርስች ፊቱ
@AwNi-hb1gi
@AwNi-hb1gi 7 күн бұрын
ዬዝህ ቤት ዘበኛ ሆንኩላቹህ ዬቃልዬ ፊቅረ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 күн бұрын
አምላከ ቅዱሳን መጨረሻችሁን ያሳምር❤❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤
@bertukaneasfaw2505
@bertukaneasfaw2505 7 күн бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹ የኔ ማሮች ፈጣር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w 7 күн бұрын
የኔውዶች እይለያችሁ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 күн бұрын
ዎው መብሩክ ብልነል እብኒ ደስ ይላል እንካን ውስድካት እቤኔ
@fafiAkesta
@fafiAkesta 7 күн бұрын
ቃል የ የኔደ ርባ ባ አሲምርጥልጅ❤❤🎉🎉🎉❤❤ዋዉዉ❤🎉
@mdali-jc3jz
@mdali-jc3jz 7 күн бұрын
የኔ ፍልቅልቅ በሰላም ተመለሱ ❤
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ቃልዬውይይይ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 7 күн бұрын
ሌሎችም ሴቶችም አለባባስ በቃል ታማሩ ሱሪ ነው ብላችሁ ተይት አትልባሱ ያእውነት ለወንድ ልጅ ፍትነ አትሁኑ
@user-nq7gg8wj6r
@user-nq7gg8wj6r 7 күн бұрын
አው ቀምስ በጣምነው ምያምርቢሽ በኡናት ❤❤
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq 6 күн бұрын
አለባበሷ እደኔ እሚያምረዉ😮😂❤
@MissZabiba
@MissZabiba 7 күн бұрын
ውዋ ሀሳቤ ተሳክቷል🎉🎉🎉🎉
@ahmeedali4161
@ahmeedali4161 7 күн бұрын
❤❤❤❤ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ
@user-kt1ok3cx1r
@user-kt1ok3cx1r 7 күн бұрын
አለባበስሽ እኔም ልቀይሪነውብየ ሰግቸነበር 😂😂😂😂 በተረፈ ከአርቲፋሻል የፀዳሽ ውብሴትነሽ❤
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 7 күн бұрын
Abele qalechin selakebarekelen.betam enamasagenalen egzhber Amelke ayilayachu yene wudoche ❤❤❤❤❤
@TatuKarkidan
@TatuKarkidan 7 күн бұрын
❤❤❤Wow kalye ❤❤❤❤❤my love ❤❤❤❤❤
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p 7 күн бұрын
አለባበስ አደኛ ቃልየ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rr5mo1md2w
@user-rr5mo1md2w 7 күн бұрын
ወይኔ ስታምሩ ውቦች ናችሁ❤❤❤
@user-rb7qz6ci5f
@user-rb7qz6ci5f 7 күн бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ ቤታቸው ወሰደችኝ  😍 ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ 😊
14:29
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 542 М.
ማርክ የሆነ ነገር ሆኖአል 😭😔/marketube/abtube/mubetube
11:41
lamba boy ላምባ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
👩‍❤️‍👨 ሰርጋችን በቅርቡ ቃልዬ ተደሰተች  😍
12:26
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 34 М.
😊 ቃልዬ ከባድ ፕራንክ ሆነች 😱
13:38
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
🛑 ሜላት ለሁሉም ነገር መልስ ሰጠች
17:42
Ker tube ኬር ቱብ
Рет қаралды 51 М.