No video

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1361 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

  Рет қаралды 3,773

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Ай бұрын

''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZfaq እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 244
@Ioza2127fk
@Ioza2127fk Ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ይሄን እጹብ ድንቅ ገዳም የሰጠን! እስኪ በናታችሁ ላይክና ሼር አድርጉ
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu Ай бұрын
የሠላም አባት የበረሐዉ ለምለም የኛ ልዩ ስጦታ እንኳን ደና መጡልን 🎉ስገቡ ሸር ላይክ አትርሱ👍ስለማይናገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ👏እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Ай бұрын
ወንቅሸት ምድራዊ ገነት የታሪክ የወንጌል አርበኛ ያሉበት እኮን ደናመጣችሁ እልልልልል. ❤❤❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Ай бұрын
የራማው ልዑል አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ምድራዊ ገነት መታደል እኮነው ከዚህ ቦታ ሒዶ መዳን መፈወስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን አሜን አባታችን የበርሐው መናኝ መጽናኛችን ባሉበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን🙏🎉🎉🎉🎉
@ssss4655
@ssss4655 Ай бұрын
በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረአል አማላጅነት በአባታች እንባና ፀሎት ያልተደረገለት አለ ብየ አላስብም እኔ ብዙ ተደርጎልኛል ግን ለደጁ አበቅቶኝ እደምመሰክረ ተሰፈለኝ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኚ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐኒስ ለኔም ለሃጢያተኛዋ ይድረስልኝ በስደት እርኩስ መንፈስ ተጫወተብኝ😢😢😢😢
@YordanosTezera-dp7bi
@YordanosTezera-dp7bi Ай бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እኔም አንዷ ነኝ እስከ ቤተሰቦቼ ከተጣልኩበት ያነሳኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ይሁን ይደረግልን አሜን ለተፈውሱ ለምሰክሩ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሽቱ የበረሀው መናኝ አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይደረስልን አሜን ለመዳናችን መክኒት የሆኑን አባታችን ሺሺ። አመት ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት ሰላማችውን ያብዛልን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን ጠላታችውን የእራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን እጹብ እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@JchjBfhi-mq7lx
@JchjBfhi-mq7lx Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስን አምላካችን አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አተ የወንቅሸት ገብርኤል ለኔም ሰነቤተሰቦቸ ድረሰልኝ ከኔ የበረታችሁ ወለተ ዮሐንስ ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም😢
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ አሜን ለአባታችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በፀሎቶ አይርሱኝ አባቴ 🙏🙏🙏
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረልን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን ማህበራችን ገዳማችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Ай бұрын
የተከበሩ አባታች የአዳምልጃ ባለውለታ እኳን ደህና መጡልን አባትየ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቀወት አባትየ ናፍቀውናን አባትየ እርሠወ በሚያለቅሡት እባ እና ፀሎት ድነናን እደው የኔን እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርለወት
@user-ig7do8ej5j
@user-ig7do8ej5j Ай бұрын
የራማው መልአክ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሰው አድርገኝ የውስጤን ችግር ጎዶሎየን አንተ ታውቃለህና ፈጥነህ ድረስልኝ አባቴ
@user-kh7mt6ce6d
@user-kh7mt6ce6d Ай бұрын
ጀግና ባሕታዊ የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባታችንን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏 እኛም የወንቅእሸት ቅዱሰ ገብርኤል ገዳም ለደጅ ያብቃን⛪
@AAa-pb8id
@AAa-pb8id Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ጥላታቸዉን የእግራቸዉ ስር መርገጫ ያድርግልን ለኦናንተ የደረሰዉ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን በፀሎትዎት አይርሱኝ አባቴ ደካማምዋ ልጅዎት ነኝ ወለተ ማርያም እያሉ ባለቤቴን ከተቤተሰቦቼ አትርሱኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Ай бұрын
የአባታችን የአባ ዮሐንስ ወዳጆች የቅዱስ ገብርኤል ልጆች እባካችሁ ወንድሜ ላገር በቃ የክርስትና ስሙ ገብረሚካኤል ይባላል ለልሳ ህይወት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃ ወልኝ ለቅዱስ ገብርኤል ለምኑልኝ 😥🙏
@user-rk9to3lk8h
@user-rk9to3lk8h Ай бұрын
እግዚያቤር ይመስገን አባታችንእካንደህናመጡልን እፁብድቅነዉእግዚያቤርይመስገን ለተፈወሱወገኖቻችንጨርሶይማርልን የመዳናችንምክኒያት የሆኑትን አባታችንንእድሜቸዉንያስረዝምልን ፀጋቸዉንያብዛልገዳማችንንእስከዳግምምፃትአይፍታብን አሜንአሜንአሜን ❤
@JcjhYfhs
@JcjhYfhs Ай бұрын
እዉድ እባታችን የድሆች እባት እንኳን ቡሰላም መጥሉን የኛ ናፍቆት
@user-el8zf9ps9y
@user-el8zf9ps9y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የዚህ ሁሉ የመዳን ምክንያት
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሒኒስ ለኔም ለሃጢያተኛዋ ወለተ ስላሴ ይድረሰልኝ እርኩስ መንፈስ ተጫወተብኝ አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ አባዬ🙏🙏🙏🙏🕊💖🙏🙏
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻች የዴርሰ አምላከ ዬሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@kuwkk759
@kuwkk759 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የደርሰ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን የአባታችን እንባናፀሎት ይድርስልን ወለተ ሀና በፀሎት አስብኝ
@maraki29tube
@maraki29tube Ай бұрын
እልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@dfghhgghjj2654
@dfghhgghjj2654 Ай бұрын
በፀሎታችሁ አሥቡኝ አባቴ የእኔም ቤተሰቦች ለደጅህ አብቁልኝ ለምስክር ይበቁልኝ 🤲
@21media-nj7kz
@21media-nj7kz Ай бұрын
ስለማነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን።
@user-sh6yn4qc2v
@user-sh6yn4qc2v Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን ገዳማችን እስከምፅአት ያቆይልን አሜን እልልልልልልልልልልልል
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o Ай бұрын
የኛ ፈዋሽ አባት በረከታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ልዩ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ የወን ቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለሑላችንም ይድረስልን አሜን
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Ай бұрын
ወንድሞቼ አባቶቼ እህቶቼ ለአባታችን የወርቅ እሸቱ ገብርኤል ወዳጆች ወንድሜ በሳዉዲ አረቢያ ሰው ገሎ አሁን እስር ቤት አለ በጸሎታችሁ ገብረሚካኤል ይባላል ላገሩ ደርሶ ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም በቅቶ ለልሳ ለቅዱስ ቁርባን ዳርልኝ በጸሎታቸው አግዙኝ 😥 አባታችን አባ ዮሐንስ አባቴ ጸሎቴ ይርዳን ለአገራችን ያብቃን አሜን
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c Ай бұрын
አምለከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ከታሰረበት ያስፈታልሽ
@3124aa
@3124aa Ай бұрын
እልልልልልልልልል አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን በጣም ናፍቀውናል እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ሰላመወትን አብዝቶ ይጠብቅልን አባታችን ዘላለም ያኑርልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ የእኛ አባት እንባ ፀሎታቸው ከሙት ያስነሳል አለም ይደነቅ
@medhanieghirmayabera8839
@medhanieghirmayabera8839 Ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው እንኳን ደስ ኣላችሁ ለትርፈወሳችሁ ጨርሶ ይማርልን ኣሜን !የኣባ ዮሓንስ ጸጋ እጹብ ድንቅ ነው ድዋያነ ነፍስ በትምህርት ድውያነ ስጋ በተኣምራት ሁሉም ዳነበት ኣድያመ ዮርዳኖስ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ኣብሳሪው መላክ የሰላም ደሴት ሁሉም ድኖ ሄደ ተመልሰ በሀሴት በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ኣባታችን ዮሓንስ ዘውንቅእሸት!!!
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንቴ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን የመዳናችን ለኛ ለተጨነቅን ግራ ለገባን የተሰጠን ልዩ አባትች ባሉበት አምላኬ ገብረኤልን ይጠብቆት በአዉደምሕረቱ ለማየት ያብቃን አሜን ስደተኛ ልጆት ነኝ በፀሎት አይርሱኝ አባዬ አፀደ ማርያምን አይረሷት
@majh3760
@majh3760 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ms5gl4uu9u
@user-ms5gl4uu9u Ай бұрын
እልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ የአባታችን እንባና ፀሎት ለእኛም በአህዘብ አገር በስደት ላለነው ይድረሰን አባዬ ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ አባዬ 😢🙏🙏
@user-eb6hm5sq6i
@user-eb6hm5sq6i Ай бұрын
እልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐኒስ ለኔም ለኔም ይድረስልን አምላከ ዮሐኒስ ወንድምን እግሩን ያመዋል 😢እና የአባዮሐኒስ እምነት እየተቀባ ነዉ በፆሎት አስቡት ወልደ እየሱስ ብላቹሁ🙏😢😢
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
ቅዱስገብርኤል:ያድነው
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Ай бұрын
ሸር ሸር ሸር❗❗ላይክ ወገኔቸ እናስተው ላልሠሙት አሠሙ ሸር❗❗
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደርሰ አምላከ ይሐንስ አምላከ ገብርኤል የወንቅሸቱ እኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን በምህረት ቸርነቱ ለምስክርነት ያብቃን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@MesertMogese
@MesertMogese Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እፁብ ድነቅ ነው ለናተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን አመን አሜን አሜን የመዳናችን ምክንያት አባታችን አባ ዮሀኒሥ ተሥፈ ማርያም ባሉበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sablaayele8859
@sablaayele8859 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናንት የደርሰ አምላክ ለእኛም ይደርሰልን የብርሃው አባቴ እንባ ፀሎታችው አይለየን ሼር ሼር እና Like እያርጋችሁ ❤❤❤❤❤
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእናትየ በፆሎቶ ያሰቡልኝ ከነ በተሰቦቸ አባየ አሜን አሜን አሜን
@user-xt2vn6qt4i
@user-xt2vn6qt4i Ай бұрын
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮኋንስ ብሎ ስሙን ጠርቶ የሚያፍር የለም በእውነት ታምሩ ተነግሮ አያልቅም ፈጠሪ ገዳማችን አባታችን ይጠብቅልን አባታችን የበርሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ የኛ ልዩ አባት የችግረኞች የስደተኞች ደራሽፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን የብዛልን❤❤❤❤❤❤
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ባሉበት እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ በአለቀ ስዓት እንዲህ አይነት ፈዋሽ አባት ስለሰጠን የጌታችን ስም የተመገነ ይሁን አባታችን ያኑርልን አሜን እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን ለእናተ የደረሰ የአባ ዮሐንስ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን
@martatamiru4348
@martatamiru4348 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@GeniTube8
@GeniTube8 Ай бұрын
ወንቅሼት ገብሬል ሕዮቴ❤❤❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
ለእናተ የደረሰዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን እናተንም ጨርሶ ይማራችሁ አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺአመትያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@AMCOMKl
@AMCOMKl Ай бұрын
ለእናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስ እኛም አዉደ ምህረቱ ላይ ቁመን ለመመስከር ያብቃን 🤲 አሜን አሜን አሜን
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል የአነሱ የሰማ የወንቅሸቱ ቁድሱ ገብሬኤል የኛም ይሲማን አባታችን ሺ ዓመት ያኑሪልን አሜን
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n Ай бұрын
እልልው ልልልልል ለናተ የደረሠ አምላከ ዮሀንሥ አምላከ ቅድሥ ገብረኤል ለኛም ይድረሥልን
@thigistthigist548
@thigistthigist548 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@munamunna4529
@munamunna4529 Ай бұрын
ሙት አንሳው ቅዱስገብርኤል የወንቅሸቱ የበረሀው መናኝ አባቴ የ8 ሺ እውተኛ ሀዋርያሺ አመት ይኑሩልን አሜን
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m Ай бұрын
ላናንተ የስማ የኣባታችን እምባና ፅሎት የሁሉም ቅዱሳን ታራዳእነት ለኛንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi Ай бұрын
እንኳንደስ አላቹሁ ጨርሱይማርልን አሜን ለናተየደረሰ ለሁላቹሁም ይድርስልን 🤲🤲🤲🤲
@user-yv3ym9te8i
@user-yv3ym9te8i Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላችሁ የናተየደረሰው የራማው ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ጸሎት የኛ ም ይድረስልን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብድንቅነው በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እፁብድንቅነው በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችንን እግዚአብሔር ዘለአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny Ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ለወገኖቻችን የደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን እፁብድቅ ታአአምር ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ገዳማችንን ዳግም እስከምፃዓት አለም ያኑርልን ይጠብቅልን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንንን❤
@dfghhgghjj2654
@dfghhgghjj2654 Ай бұрын
ጨርሶ ይማርልን ወገኖቻችን አሜን አባታችንን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን❤ በሰላም ይመልስልን አባታችን ሁሉ ነገራችን ናቸው አትንኩብን 😢
@user-yf1il7po5q
@user-yf1il7po5q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Ай бұрын
የኛ የግፍ የመከራ የሠላም የፍቅር አባት እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እመብርሀን ባላችሁበት ትጠብቅልን ያሠባችሁትን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይፈፅምልን በተቀደሠው በአውደ ምህረት ላይ ቆማችሁ ለማየት ያብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ አባዬ በጣም አሟታል😢😢😢
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 24 күн бұрын
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሠ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተ የግፍ የመከራ ቦታ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በመንፈስ ቅዱስ ሠው አድርገኝ ለምስክርነት አብቃኝ🤲🤲🤲😢😢😢
@amaamm7487
@amaamm7487 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስ አሜን አባታችንን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@taemotekle
@taemotekle Ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን🤲😍
@donaldthis-iz3ol
@donaldthis-iz3ol Ай бұрын
ምን ይከፈለዋል ለአምላካችን አባታችን ዮሐንስን መርጦ ለሰጠን❤❤❤🎉🎉🎉ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአይሰዲቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የአባታችን እንባ ፆሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
እግዛብሔር ለዚህ ህዝብ አባዮሐንስን ባይሰጠን ኖሮ ይሄ ምስክር የሚሰጠው ሰው በሙሉ በሂወት ይኖር ነበር ለማለት አያስችልም ደግነቱ ጀግናው የበረሀው መናኝ አባዮሐነስን ሰጦናል
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw Ай бұрын
ስጦታ ቸርነቱ ደግነቱ የማያልቅ የማይቆረጥ እግዚአብሔር ብቻነው እንደኛ ሰው ሁነው እንደኛ ፍጡር ሁነው ሳለ የበረሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ በእንባ በጸሎታቸው በድካማቸው በታማኝነታቸው የተስጠ ውድ ስጦታ ጸጋ በረከት ከመጠራትም መመረጥ ይህ ነው ገዳሙን መስርተው አለም እዲድን እንኮን ደጁን እረግጦ ካለበት ስሙን ጠርቶ የማይታፈርበት አድያመ ዮርዳኖድ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ነው ፈውሱ ታምራቱ ተናፋቂው ገዳማችን እስከ እለተ ምጽአት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እድሜና ጤና ጸጋውን አብዝቶ አሁንም ይስጥልን አሜን
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ የራማው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን እንባ ጾለት ለኛም ይድረስልን በጾለት አስቡኝ ለምስክርነት እዲያባቃኝ እህት ወድሞቼ
@hananma6884
@hananma6884 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ ጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰአምላከ ቅዱስገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ህፃኑቄርቆስ ያሠዲቷእመብረሀን ለኛም ይድረስየአባዬእንባ ፀሎት ይርዳን አባዬ ሺሺሺሺሺአት ያኑርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም አባት 💐ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ሺ አመት ያኑርልን እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Ай бұрын
አባታችን ጸሎታችሁ በኔ ደካማ ልጃችሁ ይሁንልን ላገራችን በቅን ወንድሞቻችን ለእነታችን የደረሰ የኛ ለኛ ስደተኛ ልጆቹ ይድረስልን አሜን 🙏
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@JcjhYfhs
@JcjhYfhs Ай бұрын
ሰለማይናገር ስጦትው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል. ለኛም ይድረስልን እሜን. እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን
@alainalthuba1551
@alainalthuba1551 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u Ай бұрын
አሜን፫ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለምስክርነት የበቃችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ በርከታቸው ይድርሰን አሜን፫❤❤❤❤
@AlemBahiru
@AlemBahiru Ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ድነው ለመሰከሩ ወገኖቻችን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@gery7671
@gery7671 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጨርሶይማርልን ለእናት የደረስ የወቅሽቱቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን አባታችን ሺአመት ይኑሩልን አሜን ❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m Ай бұрын
እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ለናንተ ይደርስ የኣባታችን እምባና ፀሎት የራማው ሉእል ኣማለጅንት ለኛንም ለስደተኞች ይድረስልን አሜን ፫ ኣባይ እኔንም ወለተማርያም በመንፈስ ቅዱስ ያስብኝ አሜን አሜን አሜን
@user-gz4hu3kh8y
@user-gz4hu3kh8y Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዮሐኔስ ለእህቴ ወለተ ጊወርጊስ ደርሰህላት ለምስክርነት አብቃኝ😢
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን
@Dolar1219
@Dolar1219 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ለናንተ የደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎት ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@georgehaddad1810
@georgehaddad1810 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 Ай бұрын
አባታችን እንካን ደና መጡልን ለዩ መፅናኛ አባዬ በፆሎት አይሩሱኝ ከነቤተሰቦቸ❤ ለተፈወሳቹ በሙሉ እንካን ደስ አላቹ ለኒተ ዬደረሰ ዬወንቅሸት ቁዱስ ገብሪኤል ለኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-xt2vn6qt4i
@user-xt2vn6qt4i Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሠጠን ልዑል አግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን ገዳማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለአባታችን ፀጋወትን ያብዛልን የስደኞች የችግረኞች የኛ ልዩ አባት ፀጋወትን ያብዛልን ያብዛልን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nsantslmon
@nsantslmon Ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰላችሁ የወንቅሸቱ አምላከ ገብርኤል የበረሀ መናኝ አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-gn6hv
@SaraSara-gn6hv Ай бұрын
እሰይ እዃን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ለተጨነቅንበት ይድረስልን አባታችን ስራው ምስክር ነው ታሪክ አይቀበር የኛው አባት
@senaitwelaa
@senaitwelaa Ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ምእመናን እንኳን ደስ አላችሁ በየ ቀኑ እፁብ ድንቅ ምስክርነት ነው የሚሰጠው በእውነት ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ብሎ የሚያፍር የለም
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ልናዮዎት እንናፍቃለን በአውደ ምህረት ቆመው እየተጎራደዱ በድምጸ ነጎድጓድ የማይጠገበው ። ስብከትዎ ዝማሬው ኧረ ሁሉ ነገር ናፍቆኛል አባዬ በአሉበት ቦታ የክርስቶስ ጸጋና ሰላም ከእርስዎጋር ይሁን አባቴ 🥰🥰
@AlemBahiru
@AlemBahiru Ай бұрын
እሰይይይይይይይይይ እንኮንም ደህና መጡልን አባታችን
@addismana5153
@addismana5153 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኮን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎተ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን
@merhawitabraha2168
@merhawitabraha2168 Ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታውን አግዚብሔር ይመስገን ዎጎኖቸ አንካን ደስ ያላችሁ ለአናንተ የደረሰ አምላክ ቁዱስ ገብርኤል አምላከ ቁዱስ የውሃንስ የራማ መልአክ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ለአኔም ለምስክርነት አብቃኝ አባየ በጸሎቶት አስብኝ ወለተ ሚካኤል አያላችሁ ኣባታችን ሺ አመት ያንሩል አባታችን መንፈሳዊ ሃኪማችን
@Aragsh
@Aragsh Ай бұрын
እልልልል ለናንተ የዴርስ የወቅሽቱ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ❤
@yesharug4578
@yesharug4578 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳንደስ አላችሁ አባታችን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mulu109
@mulu109 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ጠላታቸውን የእግራቸው ትቢያ ያድርግልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-yx3og3lw2f
@user-yx3og3lw2f Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አባታችንን ለዘላለም ያኑርልን አሜን አሜንአሜን
@Hawainnee.871
@Hawainnee.871 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን። እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🍀🍀🍀🍀💗💗🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️✝️
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Ай бұрын
እልልልልልልል አባታችን እኳን ሠላም መጡልን የተፈወሳችሁ ወጎኖቸ እኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሠው አምላከ ዩሀንስ ለኛም ይድረሥልን
@DinbereDinbere
@DinbereDinbere Ай бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Wegnochachn Lenante Yederese Yewenkeshetu Kidus Gebreal Amlak Yohhanis Lenyam Yidreselen Amen amen amen
@mulumalak
@mulumalak Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1365 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
20:02
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 51 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1359 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
20:42
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1334 A ''የፈውስ ስርዓት''
31:19
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 11 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1364 A ''የፈውስ ስርዓት - በስልክ''
19:13
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1351 A ''ሰው አይደለሁም''
37:34
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 11 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1220 A ''ከስድስት ወር በኋላ''
1:19:20
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 98 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1357 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
22:33
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН