No video

Aba Yohannes Tesfamariam Part 486 A''የሽመና ሥራ ''

  Рет қаралды 10,450

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Күн бұрын

'የሽመና ሥራ በወንቅ እሸት

Пікірлер: 155
@user-xj9hn6od7y
@user-xj9hn6od7y 5 жыл бұрын
በርክታቹ ይድርብን እኛም የበርከቱ ተካፍይ ያድርገን ለድጁ ያብቃን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
አሚን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
ግሸን ድብርክርቤ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ለአባቶቻቸው ዕድሜ ናጤና ይስጥልን
@user-iu5sm5cc1q
@user-iu5sm5cc1q 5 жыл бұрын
እንኳን ለ ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ በያላቹበት ጥበቃው ምልጃው አይለያቹ
@user-xj9hn6od7y
@user-xj9hn6od7y 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አድርስን አሜን
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@meriyemphiphins6544
@meriyemphiphins6544 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkwan Abero Adersen Adersachew
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 5 жыл бұрын
አሜን
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
አባታችን አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን እውቀቱን በላይ በላይ ይጨምርላችሁ እኔም እንደናንተ የበረከቱ ተካፋይ ያርገኝ በሰላም ከስደት መልሶ ይህችን የተቀደሰች የተባረከች ደጅህን እንድረግጥ ያብቃኝ አባዬ ስምንት ምን ብዬ እንደምገልፀው ቃላት ያጥረኛል ሺአመት ያኑርልን የስደተኞች ተስፋ የሀገር ተስፋ. ነሁ እድሜህን ከጤናጋር አምላከ ዮሀንስ ወንቅሸት፣ ቅዱስ ገብርኤል አይሰዲት ማርያም ግነው ቄርስቆስ አንበሴ መድሀኔያለም ደብረዘይት ማርያም ይስጥልን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 жыл бұрын
ወንቅሽትቅዱስገብርኤል ልዩ በእውነት በድሜበፅጋያኑርልን አባቶቻችን በረከታችሁይደርብን አሜን
@yasminyasmin9681
@yasminyasmin9681 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይኑር በርክታችሁ አልይን አሜን አሜን አሜን
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣እግዚአቤርይመስገንአባታችነንለሰጠንአምላክ፣ቅዱስገብሬልይጠብቅልን
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እኛም ስደተኛች ለደጁ ያብቃን አባታችን እድሜና በ ጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 5 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ ሁሌም ምኞቴ ነው
@lailaa1667
@lailaa1667 5 жыл бұрын
በርከታችሁ አይለየን የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን የአባይዋኒስ ፆለት ይድርስልን አሜን፫
@meriyemphiphins6544
@meriyemphiphins6544 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ ውጤቶች የጀግና ልጆች እረጅም እድሜ ላአባ ዮሀንስ ይስጥልን
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 5 жыл бұрын
የተዋህዶአርበኛአባዮሀኒስተስፋማሪያምፀጋውንብዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ""""''''ት::;;;;;አድርጎይስጠወትጤቦታውንለመርገጥያብቃኝአኔንሀፅያተኛይቱንም።በአለምአለምኑሮለምከረተተው።ለምጨነቀው።ስፍራውንለመርገጥያብቃኝ።
@user-ps9tw5ij5y
@user-ps9tw5ij5y 4 жыл бұрын
ወይ በረከታችሁ ይድረሠን አባቶቻቸን እኛንም እግዚአብሄር አምላክ የበረከቱ ተካፋይ ያርገን እዲው ይህን አይነት ድንቅ ሥራ መናለ መግሥት ቢመለከት
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን እናንተን የመሠለ አገራችን ላይ ይሄን የመሠለ የልማት ሥራ የሜፈጥሩ የፍቅር የሠለም የድሆች አዛኝ በጠቅላላ ለኢትዮጵያ የቆሙ እንደሣቸው ያለ አባት 5 ሠዎች ቢኖሩ እኛም ካሀዛብ ጋር አንቀለቀልም ነበር ወይም ሠደትን አንመኝም ነበር አባታችን ረጅም እድሜ ይሠጥልን በሠላም ተመልሠን ደጅን ለመርገጥ አብቃን አምላከ ዮሐንስ እናንተንደግሞ እግዚአብሔር ክንዳችሁን ያበርታችሁ ቅድሥ ገብርኤል
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን እኛም ስደተኞች በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ያስቡን አሜን አሜን አሜን
@zanezane8524
@zanezane8524 5 жыл бұрын
የኛ ልዩ አባት አሁን ፀጋዎትን ያብዛሎት የተዋህዶ ልዩ ጀግና በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን!!!
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስስ ይላል አዲያመ ዮርዲያኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል የፃድቃን ከተማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ጠላት ዳቢሎስን ይጣልላቹ !!! አባዬ ታምረኛዉ አባታችን እርሶስ ድንቅ ኖት ምንም ቃላት የለኝ መግለጫ ለእርሶስ ረዥምም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን ሐያሉ እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶትን በክፉ የሚያይብንን እርኩስ ዳቢሎስ ከእግሮ ስር እንደ ትቢያ ያብንልን ለዘላለም ያኑርልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በረከታቹ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-mr7pe3es2k
@user-mr7pe3es2k 5 жыл бұрын
እኚህ አባት በመንግስትነት ቢሾሙ ምን ሊሰሩ እንደሚችሁ ሳስብ ኢሄን ለማኝ መንግስት አወግዛለሁ ኢትዮጵያ ላይ ምን ያህል እግዚአብሔር ስራ እንደጀመረ ያየንባቸው አባቶች እየበዙ ነው እድሜ ከጸጋ ይጨምርላቸው የሐገራችን ትንሳኤ ምልክት ኖት!!!
@user-bg5hw7jt4h
@user-bg5hw7jt4h 5 жыл бұрын
በጣም የሚአሰራቸው አጥተው እንጅ እስካሁን የት በደረሱ ነበር ሁሉን ጸጋ ያደላቸው የበረሀው መናኝ ሑሉን አሟልቶ ሰጥቷቸዋል ክብር ለእግዚአብሔር
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
አምላክ። ዮሐንስ። ይረዳን። ለደጁ። እድብቃ። በረከታችሁ። ይድረስን። አባችን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 5 жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን አባቱቻችን እኛም የበርከት ተካፍዩች ያድርገን ለደጅ ያብቃን ለአባታችን ለአበ ዩሀንሰ ተሰፍ ማርያም እድሜና ጤና ይሰጠወት
@tig6169
@tig6169 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በራከተችሁ ይደርብን
@hanaetheopia149
@hanaetheopia149 5 жыл бұрын
Amen amen amen abthen nurlne berktut ydrsne
@kebebushabat1377
@kebebushabat1377 5 жыл бұрын
እግዚያብሄርሀይልይሰጣችሁወደሀገሬሰገባማየትእፈልጋለሁ
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 жыл бұрын
አወይ መታደል እውነት ይህን የመሰለ ገዳም የሚነቅፍ ምነኛ የተረገመ ነው የልማት የፍቅር ያድነት የድህነት የጤና የበረከት የገነት መግብያ መገኛ የዘላለም ሂወት እግዚአብሔር አምላክ እጃችውን ይባርከው ላባታችን ይህን መገፋት ችለው እንዲህ ለሚያስተዳድሩ እድሜ ጤና ፀጋውን ይጨምርላቸው አሜን አሜን አሜን
@diididid3669
@diididid3669 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን እኛ ሀጢአተኞቹን በፀሎታቾሁ አስብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@abetumaregn3443
@abetumaregn3443 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 5 жыл бұрын
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ ቅዱሳን መላእክት አይለያችሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እኛም ለሀገራችን አብቅቶ በጥበብና በበረከት እድንኖር በፀሎታችሁ አስቡን እሰጅም እርሜ ከጤና ጋር ይጣችሁ ቸሩ መድሐኒአለም ኢትዮጲያ ለማኝ አደለችም ሐብታም ነች እኛ ከእግዚአብሔር ስለራቅን እጅ
@kalbayou2009
@kalbayou2009 5 жыл бұрын
እምነትነሥራ፡እዲሜነጤነ፡ለአባታችን፡ለወንዲምቻችን፡ለሁሉም፡የኦረቶዶክሥ፡ልጆች፡፡እግዛቡሄረ፡ሠላም፡ያረጋችሁ፡ከክፈ፡ነገረ፡ይጠቡቃችሁ፡ዲግል፡ማሪያም፡ባማላጂነቶ፡አለሁ፡ትበላችሁ
@rozazariun5291
@rozazariun5291 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርከናተጋይሁን
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 жыл бұрын
አባቶች በረከታችሁ ይደርብን !!! አባ አቢይ ቃለ ህይዎት ያሰማልን !!!
@melsagabra8392
@melsagabra8392 5 жыл бұрын
ቅዱስገብሬልሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 5 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው ዝምምምም ብየ ሳያቸው ግርምምም አለኝ እግዚአብሔር ምንኛ መረጣችሁ አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብኝ!!
@serkalemkalam682
@serkalemkalam682 5 жыл бұрын
ቅዱስ ገብረኤል ጤና ከብርታት ጋር ይስጣችሁ። አሜን። የአባታችን የወጌል ገበሬው ጾለታቸውና ልመናቸው ከኛ አይለየን አሜን
@ayehudesalegn6865
@ayehudesalegn6865 5 жыл бұрын
አባታችን የወንጌል ገበሬ ወደር የለለው አቻ የለለው እግዚያብሄር እድሜያችሁን ያርዝመው
@user-uw2dw4cg6z
@user-uw2dw4cg6z 5 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ አይለየን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ
@hfhjdhfufj2279
@hfhjdhfufj2279 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብንየራማው መላክ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አባታችንን ይጠብቅልን እህቴን ወለተ. ሰማአትን ወንድሜን ተክለሃይማኖት ን በፀሎታችሁ አስቡልኝ
@troktrok9105
@troktrok9105 5 жыл бұрын
አባታችን በፀሎቶት አሰብኝ
@semu621
@semu621 5 жыл бұрын
Abatachin Aba yohannes tesfamariam edemena tena yadllen Labatachin Amen Amen Amen Yselam Abat New Abatachin
@user-gr8uq7yl8v
@user-gr8uq7yl8v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁናችሁ
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 5 жыл бұрын
በእውነት አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ደሰታ አብሳሪው መላእክት ለደጅህ አብቃኝ ለበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ አሜን አሜን አሜን
@user-rr3js3qc1t
@user-rr3js3qc1t 5 жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ።እርድኤታችሁ በርከታችሁ ይድርብን።እኛም ለበርከቱ ተከፍያ ያድርገን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@balayemamushabalayemamusha244
@balayemamushabalayemamusha244 5 жыл бұрын
Barakatachu yadareben Tsagwun yabezalachu Amen
@user-bg5hw7jt4h
@user-bg5hw7jt4h 5 жыл бұрын
መመረጥ ነው እኔሰሚገርመኝ ፍጥነታቸው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ካኸዛብ ሀገር አውጥተኸኝ በዚኸ ገዳም የንስሀ ግዜ ሰተኸኝ ብሞት ለኔ መታደል ነው ይኸን ቦታ እድረግጥ የበረከት ተከፍይ አርገኝ አባቶች እግዚአብሔር እጃችሁ እግራችሁ ይባርከው በእውነት የሥምተኛውሽ ሀዋርያ እንባ ጸሎቶ አይለየኝ አባቴ ዮሀንስ ወድሜ በድሜልክ ሀያ አመት ሲሰቃይበት ከነበር የሠይጣን ማሰሪያ ፈተውት በእርሶ እንባ ጸሎት ወንቅ እሸት የረገጠ አደለም ስሙን የጠራ ይድናል ላመታት በጸበል በኸክምና ገዘብ ብቻ አሁንማ እግዚአብሔር እርሶን ላከ ላዳም ልጆች እኔ ቃል ያጥረኛል ስለወንቅ እሽት ስላባቴ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ያላቸው ታምረኛ መለኩሴ ነወት የወድሜ መዳን ለኔ ትልቅ ደስታየ ነው ሲያስጨንቀኝ ሲያባዝነኝ የነበረ የዮሐንስ እንባ ጸሎት ሳምትሳይሞላ አጋንትን አቃጥሎ ሲኦል ይጥላል ነቤይ በገዛ ሀገሩ አይከበር እግዚአብሔር ነው የሰጥወ ሰው አልሾማቸውም ይኖራሉ ሽ አመት እልልልልል በል ያዳም ልጅ
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 5 жыл бұрын
ትነግሮ የማያልቅ ፀጋነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@selamselam9727
@selamselam9727 5 жыл бұрын
በርከታችሁ ይደርብን አሜን የአባታችን የስራ ውጤቶች
@mariamalmeqbali278
@mariamalmeqbali278 5 жыл бұрын
አሜን፫
@atenafototo3820
@atenafototo3820 5 жыл бұрын
ብርታቱን ጥንካሬውን ያድላችሁ። አባታችን ኑሩልን
@yeshiialamuu3128
@yeshiialamuu3128 5 жыл бұрын
Waqayyoo Amaa dhumatii isiin wajiin yata uu Bayee Bayee namaa gamachiisaa ⛪🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@azozrostm8141
@azozrostm8141 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዴስ ይላል ወንቅሼትን እና አባቶቻችን ይጠብቅልን ፈጣሪ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ደሥ ሢል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችነን ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን ሀይል ብርታቱን ይላክላችሁ የሰራዊት ጊታ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
እሰይ በርቱ የጀግናው በረሀኛ ልጆች ጀግኖች ናችሁ ወንቅሸት ደጁን እረግጠን ከሰራችሁት የበረከት ሸማ ለመልበስ ያብቃን
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 жыл бұрын
በርከታችው ይድርበን እግዚአብሔር ይመስግን የሰማይ ዋጋን ይክፍልልን አባታችን 👐👐👐
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 5 жыл бұрын
ማርያም አደይ አይትፍለይኒ እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@meseretgetachew546
@meseretgetachew546 5 жыл бұрын
እሁን እኚህ አባት ናችው ይከስሱ ይወቀሱ የሚባሉት እግዚአብሔር። ልቦና ይስጣችን
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
በእዉነት ለእግዚአብሔርምንይሳነዋል ለዘላለም ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናቹ በረከታቹ አይለየን
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 5 жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን
@user-vj8ee9jc7e
@user-vj8ee9jc7e 5 жыл бұрын
በእውነት በረከታችሁ ይድረስን እኛንም ለደጁ ያብቃን በእዉነት ወንቅት ለመድረስ በናፍቆት አለሁ
@ekram2822
@ekram2822 5 жыл бұрын
Egzebeher fekaren yabzalh amen
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን አባቶቻችን የዚች የተቀደሰች የገዳሙን አልባስ ለመልበስ ያብቃኝ ለደጅ ያብቃኝ ያብቃን
@abezulove3386
@abezulove3386 5 жыл бұрын
ለአባቶቻችን የማቱሳላ እድሜ ና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ!! ለኛም በረከታችሁ ይደርብን !!
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@hhhhmmm4484
@hhhhmmm4484 5 жыл бұрын
አባታች እካን በደናመጡን ለወቅንሸ ገብኤል ደጅ ያብቃኝ
@hdhdhdjdhdhd6736
@hdhdhdjdhdhd6736 5 жыл бұрын
ማንም በቃላት መግለፅየማችላቸው ጀግና አባት ዘላለም ኑሩልን
@user-zg7ze8eo3u
@user-zg7ze8eo3u 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን የአባታችን እንባ እና ፆሎት አይለያችሁ በርቱልን በእግዚአብሔር የተሰጠ ፀጋ ነዉ የእርሱ ሀይል ነዉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ
@gac7585
@gac7585 5 жыл бұрын
በእዉነት መታደል ነዉ በዚህ ሰፍራ መኖር
@rwyhs3202
@rwyhs3202 5 жыл бұрын
ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም ግን በረከታችሁ ይድረሠኝ እጅጉን በጣም ደሥ የሚል ተግባር ነው ፈጣሪ ሀይል ይሁናችሁ
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 5 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን .ጉልበታችሁን ያበርታልን . አባታችንን እድሚያቸውን ያርዝምልን. አሜን ፫
@user-tn2kn5ou3k
@user-tn2kn5ou3k 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሠን
@user-bt8lv3is1v
@user-bt8lv3is1v 5 жыл бұрын
እመቤቴ ከነልጇጉልበት ይሁንዋችሁ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችንን ኪናምህረት ትጠብቅልን አሜን።
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይደርብን ጠላት የእግራችሁ መረገጫ ይሁን።አሜን
@teggestegges8403
@teggestegges8403 5 жыл бұрын
አባእንኳን በሰላም መጡልን ሺአመት ኑሩልን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እድሜ ይስጣችሁ
@alexmario1097
@alexmario1097 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነንተጋርይሁን
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 7 ай бұрын
ኣባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን❤❤❤
@uaeuu5673
@uaeuu5673 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን እንቁው ታሪካዊ ወንቅሸት አንድነት ገዳም ይሄ ሁሉ የአባታችን እንባ እና የፆሎት ውጤት ነው አባየ ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልን
@kafabonga2874
@kafabonga2874 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuffffff kidus gebreal Hoyyy dejhn lemayet lemerget edil Setegn abate abatachinm rejm edimena tena yistln❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
በረከታችሁ አይለየን ቡያለንበት ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን በፀሎታችሁ አስቡን
@helenwendemo881
@helenwendemo881 5 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@berkatalammheri1815
@berkatalammheri1815 5 жыл бұрын
በጣም ይደነቃል!!!!
@negative2952
@negative2952 5 жыл бұрын
እሰሰይ የአለም ተስፋ ወቅሸት ገብረኤል እኔም ሀጤያተኛ ልጂህ ለደጂህ በቅቸ በሞትኩ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ታምር እኮነው ይሄ ሁሉ የአባታችን የልፋት ውጤት ነው በጣም ደስ ይላል እጃችሁን ይባርከው ቅዱስ ገብሬል ከለላ ይሁናችሁ ጥበቡን ይጨምርላችሁ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@senayitsenayit3528
@senayitsenayit3528 5 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ አባቶች እናቶች ባጣም ድካም አለው አባታችን ያኑርልን በረከታቹ ይድረሰነ አሜን👍👍👍👍👍
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 5 жыл бұрын
ከነ ስሙ ወንቅ እሸት እፍ እድለኛ ነን ክርስቲያኖች ደስስስ ይበላችሁ ክርስትና ማለት እንዲህ ነው
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታምሩ
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር tegawn yabezalen Be ewnet berkitachu ydereben
@user-my7tq4yn3e
@user-my7tq4yn3e 4 жыл бұрын
የልማት አርበኛ ጅግናው የኛ አባት √√√√ ልዩ
@hdhdhdjdhdhd6736
@hdhdhdjdhdhd6736 5 жыл бұрын
የአባቶቻችን በርከት ይደርብን እግዚአብሔር ያበርታቹው የአባቻን ውጤት እርጁም እድሜ ከጤና ጋር ያድድልልን
@asresmekonnen7667
@asresmekonnen7667 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይበዛ አሜን ለሁላችንም
@sifaan3900
@sifaan3900 5 жыл бұрын
Bewunt barkatachuw yedabin Abatochachin
@melimesfne8059
@melimesfne8059 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ምክንያቱም የስራ ዕድል መፍጠር ለመለኮሳቱ ደስ ያላል እግዚአበር ይዳርካችው አባ ዬአንስ
@oromobiyyakoo.yetewaahidol2748
@oromobiyyakoo.yetewaahidol2748 5 жыл бұрын
😍😍😍 💒💒💒 👍👍👍!!!
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 5 жыл бұрын
Egezybehar bedemu yeshefe achehu ABA edemaweten yarezemelin
@omaral-ali3476
@omaral-ali3476 5 жыл бұрын
በረከቱለኛም ይድረሰን አባታችንንእረጅምእድሜና ጤና ይሰጥልን ለደጁያብቃን ⛪
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 5 жыл бұрын
አባየእኳንደህናመጥሉንበጠለወተያስቡንስደቶኞችን
@user-vv2ek7dt1i
@user-vv2ek7dt1i 5 жыл бұрын
አባየ እንኳን ደና መጡልን በፆለትዎ ያስቡኝ
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 5 жыл бұрын
Egezybehar tana selam fekerne yabezalachehu
የሀበሻ ቀሚስ አሠራር ክፍል 2
15:57
Libam set - ልባም ሴት
Рет қаралды 13 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 60 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 674 М.
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 479 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1356 A ''የምታልሙትን ሕልም አትስሙ
43:43
ባለጉዳይ | የሽመና ዕደ ጥበብ ጉዞ | #AshamTV
24:59
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 1,5 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 60 МЛН