አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ ወቶበት 80ሺ ብር ብቻ ያስገባዉ ፊልም -ጌታቸዉ ታደለ .Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 204,878

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

8 күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment #Bamakashe
#ለምለም_ሃይለሚካኤል
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 872
@YASSERALMUTAIRI-ok6wu
@YASSERALMUTAIRI-ok6wu 5 күн бұрын
ባማካሽ የሚለውን ፊልሙን የሚወድለት እደኔ🥰🥰🥰
@Getami_nigusu
@Getami_nigusu 4 күн бұрын
Me😊😊
@ejersatesfayeofficial2687
@ejersatesfayeofficial2687 3 күн бұрын
የሚገርም ፊልም ነው❤❤❤ እኮ
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 3 күн бұрын
አዎ እኔም ተስፉ ሲኒማ አይቼዉ ወድጄዉ ነበር በርታ
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 3 күн бұрын
እኔበጣምነውየምወደው
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-hj4gs7iq8x
@user-hj4gs7iq8x 5 күн бұрын
በወርቅ ቀለም ተፅፈሻል ድንግል ሆይ ለኔ ተሰተሻል አከብርሻለሁ እመቤቴ ተስፍ ፅዮን ነሽ ለህይወቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 5 күн бұрын
Ewunet new Ameen Ameen Ameen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@tayehabtemariam4519
@tayehabtemariam4519 3 күн бұрын
❤❤❤
@tinawalemesert
@tinawalemesert 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Barkotfanta
@Barkotfanta Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤fetari yierdakali🙏🙏🙏
@user-kv9zp4xz5z
@user-kv9zp4xz5z 5 күн бұрын
እባክህ ወድሜ በኮሜዲያ እሸቱ ላይ ቀረብ ብዙ ተመለካች አለው ደጋግ ሰወቸ አሉ❤❤❤😢 አይዞህ ተሰፍ አተቁረጠ
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 3 күн бұрын
ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማረ❤❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 3 күн бұрын
ትኽክል❤
@user-zs9vd5xd4c
@user-zs9vd5xd4c Күн бұрын
ትክክል በዛ ምጣልን በኮሜድያን እሸቱ ወንድምህ ናልን 🙏🙏🙏
@ManyeAlula
@ManyeAlula Күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fd9neMSl3pjSpmQ.htmlsi=RxIL8yZGETQreUtM
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 3 күн бұрын
ያመንካት የወደድካት እዲ በስስት ስምዋን የምትጠራት እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እሱዋ የልብክን ትፈፅምልክ አይዞኝ ወድሜ....የምርግን ጀግናነክ❤❤❤
@ZhareSeild
@ZhareSeild 7 күн бұрын
ዋዉ ዋዉ ባማካሽ ያተ ስሁፍነው ዛሬ ድረስ የማየው ምርጥ ፊልም የኔ አባት የምር ጥበበኛ ነህ ተስፍ አትቁረጥ❤❤❤
@someone7260
@someone7260 6 күн бұрын
ወይኔ ወንድሜን እስከ ዛሬ ተናግረህ የማታውቀውን ነገር ተናግረህ በጣም አስለቀስከኝ🥹🥹 ማንም ኢትዮጵያዊ ደፍሮ ያልሰራውን ፊልም ሰርተህ አሳይተሃል!!! ገና ይህ ሁሉ አልፎ ለብዙዎች የምትተርፍ ልጅ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ💪🏽💪🏽በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ!! ሁሉም ለበጎ ነው የሆነው!! 🙏🙏
@Christube27
@Christube27 5 күн бұрын
Dingle tetbkih
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md 2 күн бұрын
ምድነዉ እምለው ፊልሙ
@ZainabAlabraha
@ZainabAlabraha 2 күн бұрын
​@@MariamMariam-xe2mdባማካሽ ይላል
@ManyeAlula
@ManyeAlula Күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fd9neMSl3pjSpmQ.htmlsi=RxIL8yZGETQreUtM
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 6 күн бұрын
የኔ እናት እምዬ የጭንቅ ቀን ደራሿ የጭንቅ ቀን አማላጇ እሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ካለህበት ስብራት ጠግና ታውጣህ❤❤❤ ግን ebs ላይ ብትቀርብ ለብዙ ሰው ተደራሽ እነረዲሆን🙏🙏🙏እማምላክ እናቴ ይሄን ልጅ የልቡን መሻት ሙይለት ለምስጋና ተመልሶ እንዲመጣ አድርጊልን😢🎉❤❤
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 6 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@user-vi5fw8hc4h
@user-vi5fw8hc4h 6 күн бұрын
አሜን
@user-rm1iz8ez3r
@user-rm1iz8ez3r 4 күн бұрын
አሜን
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 күн бұрын
Amen
@tube1921
@tube1921 7 күн бұрын
የኔ ወንድም እምትወዳት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትረዳህ በረታ እሷን ያመነ ምንም አይሆን የሚወደድ ሰው ነው እሚፈተን ❤️❤🙏
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 6 күн бұрын
ማንን ያመነ አር አስተዉይ
@tigisit2534
@tigisit2534 6 күн бұрын
እመብርሀን ወላዲተ ቃልን ያምነ ነው ያለችው ላብራራልሽ 🙄ልጇ አምላኳ ነው :::::​@@user-rd6iy4pq3f
@tube1921
@tube1921 6 күн бұрын
@@user-rd6iy4pq3f የጌታችን የመሐኒታችን የእየሱስ ክርስቲስ እናትን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያምን 🙏 ምን አጨረጨረሽ ውሻወች ይጮሀሉ እኛ ግን የተዋህዶ ልጁች እመብርሃን ይዘን ወደፊት ነን🙏
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 6 күн бұрын
@@tube1921 አር ቀስ ብይ አዘንኩልሽ እንጂ የምን መጨርጨር መጸሐፍ ቅዱስ አንብቢ ካልሆነ ቃሉን በደንብ ተማሪ
@AlehegnAshagrie
@AlehegnAshagrie 6 күн бұрын
Koy mn bet neh ante kena beker lela amlak atamlk alen enji bamelkats Degmo enante sle bible ltnegrun balhone, ay gud medehanialem libona ysth
@yenebebtariku8878
@yenebebtariku8878 4 күн бұрын
የኔ እናት ክብር ምስጋና ይድረስሽ። እመአምላክ የዘረዓይቆብ እመቤት አቁራሪተ መዓት አረ ስንቱን ጠርቼ ዘልቃለሁ-------- የጌታዬ እናት ይህ የክብርሸ ጅማሮ ነው ገና ይቀጥላል። ዓለም ይስማ --- "ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም"
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 5 күн бұрын
ይገርማል የእውነት ቃላት ሁሉ አጣሁለት።ልናግዘው ከጎኑ ልንሆን ይገባል
@abejeayele4307
@abejeayele4307 6 күн бұрын
ዛሬ ገና ጥሩ ሰው አቀረብሽ ቲጅ
@user-sk6mj1yi5y
@user-sk6mj1yi5y 6 күн бұрын
እኔ ኢትዮጲያ ላይ ለይት ያለ ፊልም ያየሁት ያንተን ፊልም ነው በጣም ነበር የምወደው በሌላም ፊልም ትመጣለህ ብየ እጠብቅ ነበር ግን ሌሎች አርቲስቶች ለምን አላበረታቱትም ለይት ያለ ፊልም ይዞ ስለመጣ ነው ከጎኑ ልኮኑ ይገባል ወንድማችን በርታ❤❤
@rozazouba7538
@rozazouba7538 5 күн бұрын
😢awo filmu bexame arife nber😢 benatcu enrdawe enaberetatawe sielune engizaleti weyme tik tok ykfetina bezame mabertatati ycalale😢
@HaregewoinAyechew
@HaregewoinAyechew 3 күн бұрын
እዉነት ነዉ ለነየት ያለ ፊልም ነበር እግዚብሔር በጊዜ እና በሰዓቱ ያነሳል አይዞህ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 2 күн бұрын
መቀኛ ስለሆኑ ነው እንጂ ድራማው አንደኛ ነው
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 6 күн бұрын
የእዉነት ክርስቲያን እኮ እንዲህ ነዉ ዉንድሜ ምድር ላይ ብዙ ነዉ ፈተናዉ ብቻ ተመስገን ተርፈሀል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አይዞህ ግን በyou tub ም ብትመጣ 🙏
@abeba1
@abeba1 6 күн бұрын
እሼጋ ብትቀር የተሻለ ቪው ይኖረዋል በጣም ጎበዝ ነህ ፈተናህ አልፎ ስትመሰክር እንደምሰማ ተስፋ አለኝ ወንድሜ አስለቀስከኝ ማርያምን😢😢
@kasu3477
@kasu3477 5 күн бұрын
አይ የኛ ነገር ሰው ሲወድቅ ሲቸገር የውስጡን የሚነግረው ሲያጣ ሲሞት የሰራው ይነገራል በአካል ሳንረዳ እመብረሀን መጨረሻክን ታሳምርልህ🥺🥺🥺
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 5 күн бұрын
ባማካሽ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው። ከመውደዴ የተነሳ ከ7 ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ። ሁሉም ነገሩ የተዋጣለት ፊልም ነው። አንተ ወጣት በጣም ብርቱ ነህና በርታልን፤ አትድከም ተስፋ አትቁረጥ፤ በእግዚአብሔር ታምነህ ወደፊት ሩጥ እልሃለሁ💪
@SitaFanta
@SitaFanta 6 күн бұрын
በእንባ ነው የጨርስኩት እመቤቴ ማርያም የህይወትህን መንገድ ታብራልህ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩት ከሰማሁት ነገር😢😢😢😢
@zenabowanegash-ns5bx
@zenabowanegash-ns5bx 6 күн бұрын
በኖረኝ እና በገዛውት እግዚአብሔር የፈቀደላችው እባካችው ግዙ በረከት አገኙ
@hiwotemelaku1812
@hiwotemelaku1812 2 күн бұрын
ስእሉንልጁንለመርዳትወይስለመዳን
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 4 күн бұрын
ቲጂ ዛሬ ገና ያቀረብሽው ደስ የሚል አንደኛ ከህጻናት ጋር ከምትላላጪ እንዲህ አይነት ነገር ለሀይማኖት ቀናዊ የሆነ ነገር አቅርቢ
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 2 күн бұрын
የማይረባ ነገር ከምትፅፊ ባትፅፊ ቢቀርስ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Күн бұрын
እውነቷን ነው ምድረ የሰፈር ቦዘኔ ቲክቶካም ስንት ሰው ሞልቶ​@@TurufatOppo-xh6zh
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 5 күн бұрын
ይሄልጂ በጣም ትልቅ ቦታ እደሚደርስ ምንም ጥርጥር የለኝም ❤እጂህ ወርቅ ነው የምትወዳት እመቤቴ የልብህን መሻት በቅርብ ታድርግልህ ጀግና ነህ 🙏🏽❤️
@emeliaa612
@emeliaa612 2 күн бұрын
አሜንንንንን❤❤❤
@user-op8sv7pu5j
@user-op8sv7pu5j 6 күн бұрын
እእምትወዳት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብከዉን ታሳካልህ😍
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 4 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ይህን ጀግና ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤እኔም በቴክታክ እገባለሁ❤❤❤❤❤
@yonasAsmare-jm5kf
@yonasAsmare-jm5kf 2 күн бұрын
Menem huge men AGeban Ega Yeteyekeshe ale
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m Күн бұрын
Egzaber yiqr yiblen min nagrewun anqim ina​@@yonasAsmare-jm5kf
@Rabutiy
@Rabutiy Күн бұрын
ምን ትርፍ ያስወራሀል እመቤቴ ምናምኔ እያላቹ ስለቀባጠራቹ ነዉ ሙስሊም ነኝ ያለችዉ በግ😒😒😏😏​@@yonasAsmare-jm5kf
@Sengerush
@Sengerush Күн бұрын
መብረቅ ሲጮህ ሰው ክው ብሎ እንደሚደነግጥ የርሷ ስም ሲጠራ አጋንንት ክው ብለው ይደነግጣሉ ለምን እናቱ ናታ እና ቱ
@goytomredae-he4wr
@goytomredae-he4wr 15 сағат бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ ሙስሊም(አስላማይ) ማድነቅ ማንም አይከለክለኝም። አንቺም አጉል አክራሪነት ካልሆነ ክርስትያን ማድነቅ ምን ችግር አለው?
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 күн бұрын
አይይ በየቲክቶኩ ለሚያሽቃብጡ ነው የኛ ሰው የሚተፋው ያለውን ሁሉ። ጠንክሮ ለሚሰራው አይሆንም ብቻ እመ ብረሃን ስሟ የተመሰገነ ይሁን እሷን የያዘ አፍሮ አያውቅም አሁንም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ👏 የሙዚቃውን ነገር እመ ብረሃን ከልቤ ነቅላ ትጣልልኝ ምኞቴ ነው😢
@YaredMulualem-qc5qr
@YaredMulualem-qc5qr 3 күн бұрын
ሰማዕቱ ይከተልህ እመብርሐን ከፍ ታድርግህ ችግርህን ፈልቅቃ ካንተ ታላቅህ አይዞህ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 6 күн бұрын
ወላዲተ ቃል ትጠብቅኸ ወንድምነቴዋ በእዉነት ዉይይይ መታደል ድንግል ማርያምን እኔም በወደድኳት😢😢
@Tiobsta
@Tiobsta 3 күн бұрын
"የአንቺን ስም ይዤ አንቺን ወድጄ ሲዖል መግባት ራሱ ለእኔ መታደል ነው!!!" ምን አይነት ፍቅር ነው ???ታድለህ!!! ደግሞ እመአምላክን ወላዲተ አምላክ የት እንደምታደርስህ ታያለህ❤❤❤
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 7 күн бұрын
ደጋግሜ ካየሁት ፊልም ባማካሽና ሞጋቾች ነዉ እባክህ ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የምትሉ አሥኪ በላይክ ግለጹ
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 5 күн бұрын
በጣም የምወደው ተዋናያ ባማካሽ ላይ እማምላክ ታሪክ ትቀይራለች በቤቱ ያፅናህ እጅህን ቁርጥማት አይንካው ሰኔ 21እንገኛለን በወርቅ የተሰራው የእማምላክ ምስለ አድኖ ለጨረታ ይቀርባል🎉❤🎉የተዋህዶ ልጆች ሼር ሼር ሼር አድርጉ አዳርሱ ለአለም🎉
@esewoketama9052
@esewoketama9052 4 күн бұрын
እንዳታስቡት በፍፁም አይቀርብም ጨረታ ምስለ አድህኖን ስሎ ጨረታ የማቅረብ ምንም ሀይማኖታዊም ህጋዊም መብት የለውም።መብት ያላት ቅድስት ቤተክርስትያን ብቻ ናት።ይሄ ፈፅሞ ማጭበርበር እና ስርአተ ቤተክርስቲያንን መናድ ነው ማንም አይፈቅድለትም ይሄንን።ሌላ መንገድ ይፈልግ ይሄ ኑፋቄ ነው።እንዳትሳሳት ነገ አንዱ ተነስቶ ታቦት ቀርጫለሁ ኑ ጨረታ ግቡ ይለናል ጠብቅ
@ayalbeyen
@ayalbeyen 4 күн бұрын
በደንብ critically አደመጥኩት በጣም በጣም ጀግና ከውስጡ የሚናገር አስተዋይ የተማረ ልጅ ሆኖ አገኘሁት ።የእመብርሃን ና የልጇ በረከት ለዘላለም ይደርብህ።
@sinte4959
@sinte4959 2 күн бұрын
Interview በእንባ ነው የጨረስኩት። ይህ ጀግና ወንድማችን በምንችለው ከጎኑ እንሁን፣ እንርዳው። አንድ platform ላይ ገቢ እንሰብስብለት። እባካችሁ አስተባብሩት።
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 күн бұрын
የምትወዳት እመብረሀን ቀጣህ ህይወትክን ታስተካክልልህ የኔ ወድም🎉😢
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 2 күн бұрын
የባማካሽ ደራሴ ራስህ ነህ እጅግ በጣም ይገርማል የሚገርም ድርሰት የሚገርም ትውና ነው እጅግ የተለየ ነው እኮ ኢትዮ የተለየ ነው ሰው ግን መቀኛ ነው እግዚአብሔር ፍፃሚህ ለመንግሥተ ሰማያት ያድርግልህ በመገድህ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተከተልህ ትጠብቅህ
@user-jk2tb7go6r
@user-jk2tb7go6r 6 күн бұрын
የኔ አባት አይዞህ አይ ሰው ሲፈለጉ አይገኙ አሁን ያን ሁሉ አለፈ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሁንም መጨርሻህን ያሳምርልህህህ😢😢😢😢❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@BetiBe-y4m
@BetiBe-y4m 5 күн бұрын
የሚገርም ፊልም ነዉ ባማካሽ በጣም አሁንም አላየንም ለየት ያለ እንደ ባማካሽ ቆየው ካየሁት ግን ዉስጤ ቀርቶአል ጌታ ይርዳህ እኛም የሌለን በታብ ታብ ለብዙዎች እንዲደርስ መርዳት ይባላል እንደቀላል ባናየው ትንሽ የሚመስለንን በሌላ ታሪክም እናግኘው ጌታ አክብሮት በበረከት
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh 5 күн бұрын
የኔ ወንድም ለመጀመሪያ ጊዜ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ላይ ነዉ ታሪክክን የሰማዉት ለንተ የደረሰች የይርጋለሟ ቅድስት አርሴማ አሁንም እሷ ትርዳክ የምትወዳት ቅድስት ድንግል ማርያም መቼም አታሳፍርህም ይሳካል የእኔ አባት❤
@user-po1kz6fo4t
@user-po1kz6fo4t 6 күн бұрын
የኔ አባት እዴት እዳሳዘንከኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢አይዞህ ነገም ሌላ ቀን ነው እመብርሀን ትርዳህ 🥰🥰🥰🤲🤲😥
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 7 күн бұрын
ፊልምን በጣም ነበር የወደድኩት❤እመቤቴ ጥጠብቅህ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 күн бұрын
እኔም😢
@bitybity4949
@bitybity4949 5 күн бұрын
Mindnew ye film sim
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 5 күн бұрын
ባማካሽ ሌላውን አላቀውም ​@@bitybity4949
@ToloshiGetachew
@ToloshiGetachew 5 күн бұрын
Bamkashi
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md 2 күн бұрын
ምድነዉ ስሙ ፊልሙ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 күн бұрын
በስመአም የወደድኩት ፊልም ቢኖር ባማካሽ ነው ቆይ ታሪኩን ላዳምጥና ልኮምት😢😢
@user-uq5un7hj1w
@user-uq5un7hj1w Күн бұрын
የእውነት በጣም የሚከርም ፊልም ነው የሰራሀዉ ካየዋቸዉ ፊልሞች ሁሉ እንደ ባማካሻ የሟስደስት ፊልም አይቼ አላዉቅም የእኔ ወንድም አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v 6 күн бұрын
የኔ ጀግና የኔ ልበሙሉ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ አማካሽ በጣም የምወደዉ ፊልም ነዉ ምናልባት በሀገራችን አደኛ ደረጃ እሚሰጠዉ ነዉ ሁኖም ሰይጣን ሊፈትንክ ነዉና ተመስገን እኳንም አለፍከዉ ደግሞ የሰለሞንን ጥበብ አብዝቶ አድሎካል ትግልክ ቀላል አይደለም እምትታገለዉ ከመናፍስቱ ጋር ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክክ መሻትክን ሁሉ ይሙላልክ እሳ ያከበርካት ወላዲት አምላክ መሻትክን ሁሉ ትሙላልክ
@EeEe-gm8vw
@EeEe-gm8vw 7 күн бұрын
O m g ዛሬ 4ኛ ነኝ. ምርጥ ፊልም ነው ባማካሸ አይቸዋለሁ ቲጅ I Love you mame ❤❤❤❤
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt 6 күн бұрын
ባማካሽ ምርጥ ፊልም ነው እንደገና በአዲስ በዘመቻ እናየዋለን አብሽር ጠንካራው ወንድማችን
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 7 күн бұрын
❤❤❤❤ባማካሽ ምርጥፊልም ነበር
@ayanaandualem
@ayanaandualem 2 күн бұрын
በህይወቴ እንደ ባማካሽ እጅግ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ያየሁት ፊልም የለም በጣም ገራሚ ፊልም ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 6 күн бұрын
እመቤቴ ከነልጆ ዎ ጥላ ከለላ ትሁንህ እሶን አምኖ የወደቀ ማንም የለም እሁን ነው መኖር የምትጀምረው አይዞህ
@arsematena6396
@arsematena6396 4 күн бұрын
የኔ ጌታ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ እራሴን ባተ ጫሜ ውስጥ አስቀምጨ ነው ያዳመጥኩህ respect ❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 7 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ❤❤
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 2 күн бұрын
የኔ አባት እንኳንም እመቤቴ አትርፋ በቤቷ አቆየችህ 😢😢😢 ፊልሙ ደግሞ ከአማርኛ ፊልሞች አንደኛ ነዉ ለኔ ወጣ ያለ ፊልም ነዉ ገና ብዙ ትሰራለህ እመቤቴ ስራህን ትባርካለች❤🙏🙏🙏
@rahelasres3414
@rahelasres3414 6 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ቆንጆ ፊልም ነውኮ አንዳንዴ ያጋጥማል ግን እንኩዋን ደህና ሆንክ አንተ ምታምናት ድንግል ማርያም ታርክህን ትቀይራለች 🙏🏼🙏🏼
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Күн бұрын
ዶንኪ የቱብ ላይ ይቅርብ የምትሉ ላይክ አርጉ የምር እየለቀስኩ ጨርሰኩት እደዚህ ነዉ ሰዉ ሲርብ እመብሪሀን ከፌት ትቅድም ጎብዝ ጀግና ልጂ ነህ ከትልቅ ደርጃ እደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፊ ነኝ
@user-so7gl4qu7q
@user-so7gl4qu7q 6 күн бұрын
የኔ ውድ ወንድም በርታ በርታ ከጎንህ ነኝ በበኩሌ። አንተ ከዚህም በላይ እደምትሰራ ተስፋ አለኝ። ቲክቶክ ባልወድም ላንተ ስል እከፍታለሁ። የምነግርህ ነገር ቢኖረኝ ላይ ነጋ አይመሽም መሽቶም የቀረ ግዜ የለም። ያሰብከው ላይ ከዛም በላይ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ። ለሰው የማይቻለው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል። እግዚአብሔር መልካም ነው ተስፋ እዳትቆርጥ እመነኝ ትልቅ ደረጃ ላይ እደምትደርስ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም። ያመንከው አምላክ የታመነ ነው። አይበለውና ቲክቶክ ላይ እዳሰብከው ካልሆነ የእመቤቴን ስእል አድኖ እዳትሰጥ። የጎደለህን ተባብረን እንሞለለን ማርያምን ።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 5 күн бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መሆን መታደል ነው ወንድሜ አሁን በከፍታላይ ታቁምክ በጣም ደስ ነው የሚሉት ስእለ አድኖችው 🙏
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 5 күн бұрын
ባማካሽ ምርጥ ስራ ነው ብሮ ወደፊት መሰናከል አይጠፋም የኛ ሀገር አርት መሰዋትነት ይጠይቃል እኔም እያየሁት ስለሆነ በርታ በልልኝ ❤
@misrakgobena
@misrakgobena 43 минут бұрын
አንተ እኮ ጀግናነህ አለችህ እናት የምር እግዚአብሔር የሰጠን መልካም ነገር ነው የሚሆነው ድንግል አለች።
@erosaEshet
@erosaEshet 7 күн бұрын
አይዝህ ወንድሜ
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 6 күн бұрын
አንዳዴ እግዚአብሔር የምንፈልገዉን ሁሉ የማያደርግልን እንዳንጠፋ ነዉ ብየ አምናለሁ።ጌችየ የአርሴምየ ልጅ እኔ አንተን ሳይ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ተዓምርን የሚያደርግ ይመስለኛል😊በርታልን እመአምላክን ይዞ ተስፋ መቁረጥማ አይታሰብም ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ❤❤🎉🎉🎉🎉
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 күн бұрын
ዋው እሄን ልጅ ሳላደቀው አላልፋም ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያ ስመጣ ካተ ስዕል እወስዳለሁ ተባርክ❤❤❤
@DagmawitMekonnen-u3m
@DagmawitMekonnen-u3m Күн бұрын
ገና ሳየው ፊልሙን የማን ድርሰት ነው ነበር ያልኩት ዛሬ ገና አየሁት በጣም በጣም ጀግና ነህ ማርያምን በዚህ ደረጃ ፊልም የሞከረ የለም u are hero❤❤
@SmilingComputerChip-lz9hm
@SmilingComputerChip-lz9hm 6 күн бұрын
የምር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር እኮ ግን ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ የምትወዳት እመቤቴ ማርያም ሂወትክን ታሳምርልህ😢😢❤❤❤❤
@helenlove4359
@helenlove4359 5 күн бұрын
የእውነት በጣም የምወደው የማደንቀው ወንድም ነው ❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው
@a2zcrafting176
@a2zcrafting176 6 күн бұрын
በራሱ ዩyoutube ቢለቀው ከዚህ በላ ገንዘብ አያገኝም??በርታ ጀግናነህ
@user-dq9mw8ru3r
@user-dq9mw8ru3r 4 күн бұрын
Awo shitotal
@engochaMolla-ek2sz
@engochaMolla-ek2sz 6 күн бұрын
የኔ አባት የምታምናት እመብርሀን ሂዎትህን ትቀይርልህ
@user-vo2is4xc3w
@user-vo2is4xc3w 5 күн бұрын
ወይይይ ታድለክ የተባረክ😢ፀጋውን ያብዛልው እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅክ
@habtamualemu2485
@habtamualemu2485 2 күн бұрын
በጣም ከረጅም ጊዜ በኋላ እንዲክ ፕሮግራም ተመስጨ ስከታተል እና ቃላት የለኝም በተመስጦ ነበር ያዳመጥኩት ድንግል ማርያምን ይዘክ አታፍርም የምትፈልገውን ታሳካልሃለች በርታ ወንድሜ
@TesgaTesga
@TesgaTesga 6 күн бұрын
እመብርሃን የምትወዳት ቀረህን ዘመንህን ያሳምረልህ በእዉነት በእባ ነው የጨረሱት ታረክህን ወንድሜ😢😢😢
@Menelik27
@Menelik27 6 күн бұрын
የሚገርም ችሎታ የሚገርም መሰጠት በጣም ነው ያዳመጥኩህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ላንተ መርዳትና ማገዝ በእውነት ሰላምና ዕረፍት ማግኘት ነው። በእግዚአብሔር ሰዎችዬ እርዱት በእግዚአብሔር እኛም የሰማን በቦታው እንገኝለት። ልብ የሚነካ የህይወት ታሪክ ነው ያሰማኽን።
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 7 күн бұрын
አይዞክ ወንዲም
@HappyLifeJacket-vx2kc
@HappyLifeJacket-vx2kc 6 күн бұрын
እግዚዓብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ የምታምናት የምትወዳት ድግል ማርያም ያሠብከውን ታሣካልህ🙏🙏🙏
@muchayeatalo3260
@muchayeatalo3260 6 күн бұрын
ድንግል ማርያም ባለህበት ቦታ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ወንድም አለም በጣም እሚገርም ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ😘😘😘😘😘🌼🌼❤❤❤❤❤🌼🌼❤❤❤❤
@hayuw7597
@hayuw7597 6 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንደ ዳዊት ለመመረጥ ጎልያድን ያክል ፈተና ይበዛል እናም እኔ በአቅሜ ማግዝህ ነገር ባይኖርም ስራ ብዙ እየሞከርኩኝ ፌል ያረግብኛል ህመምህ ሰለተረዳሁ ነው ቢቻ ዋናው እመብዙሀን በወርቅ ለማስጌጥ መብቃት ምን አይነት መታደል ነው ቀናሁ❤❤❤❤❤❤❤እሶን ይዞ ለአለም በቂ ነገር ማግኘት ነው
@user-zp9cs9td6d
@user-zp9cs9td6d 7 күн бұрын
አይዛህውድሜ😢
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 5 күн бұрын
አላህ ያግዝህ ፣በጣም የሚያሳዝን ትሪክ ነዉ
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku Күн бұрын
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ የምር እመብርሃን ትጠበቅህ ታበርታህ ወንድሜ አይዞህ የኔን ታሪክ ብትሰማ ደግሞ ይሔም አለዴ ብለህ የበለጠ ትበረታለህ በርታልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ🙏🌺🌺🌺
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 5 күн бұрын
ወድምነት እግዚአብሔር መጠረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤የልቦናህን መሻት ከሀጥያት በቀር ያሟላልህ😊❤😢😢😢😢
@MeklitKanko
@MeklitKanko 5 күн бұрын
እመአምላክ ፍቅሯን ትጨምርል በጣም ቀናው ደጋግሜ ሰማውት❤❤❤❤❤
@HusenKeder-dv3zc
@HusenKeder-dv3zc 4 күн бұрын
ዋው የሰፈሬ አብሮ አደጌ የቤዛው ፈርጥ ልጅ አይዞን በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ ❤❤
@user-tc3yn4el8s
@user-tc3yn4el8s 6 күн бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው 😢😢😢እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው እና እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን ወንድምዬዬዬ አይዞህ ሁሉም አለፈ በእግዚአብሔር ቸርነት በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘❤❤❤
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 5 күн бұрын
ትክክል❤😢
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l Күн бұрын
ወላድተ ቃል በወርቅ ቀለም ስምህን ትጻፈው በዕውነት ሰዋያዊይ ማጋህ እደወርቅ ያማረ ይሁንልህ ❤❤
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@melakuKnfu
@melakuKnfu 6 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ተስፋ አትቁረጥ ጀግና ነህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ በርታ
@beemntethiobia6654
@beemntethiobia6654 6 күн бұрын
ባማካሻ ምርጥ ፊልም ነበር አዳንድ ነገሮች ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር አይዞክ ወድሜ
@selmejons5098
@selmejons5098 5 күн бұрын
ማርያምን በእንባ ነው የጨረሰኩት የምታምናት እመብርሀን ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ያሰብከውን ታሳካልክ ዳግም በደሰታ በዚሁ ፕሮግራም ለምሰጋና እናግኝክ እናቴ ድንግል ማርያም ሁሉን ነገር ታሳካልክ ወንድሜ አይዞኝ ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም
@Uj9yuic
@Uj9yuic 4 күн бұрын
ግሩም ድንቅ የሆነ ፊልም ነው ወንድም ሁሌም እንደአዲስ ነው የማየው አሁን ድረስ ጋራሊላይ አውርጄው ባዲስ መንፈስ ነው የማየው በርታ በሰው እንጂ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 6 күн бұрын
ወንድማችን የምትወዳት አዛኝቱ የምሕረት እናት እመ ብርሃን ህይወትህን ሁሉ ታስተካክልልህ የልቦናህን መሻት ትፈይምልህ አሜን በእውነት መታደል ነው ወላዲተ ቃልን መውደድ እመ አምላክ ሆይ ❤ ፍቅትሽን በልቦናችን ሳይብን አሳድሪብን አሜን
@waleedgadah3095
@waleedgadah3095 5 күн бұрын
ድንግል ማሪያም መጨረሻህን ታሳምርልህ ወንድሜ❤❤❤
@fritaeth8620
@fritaeth8620 6 күн бұрын
Tijiye wedanchi gar yemetaw bemikniyat nw emebete yelakechiw kedahna sewoch gar agenagniw halafinet alebesh❤❤❤
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 6 күн бұрын
እጅህ ይባረክ ❤
@askalmeshrebtube7057
@askalmeshrebtube7057 5 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ልቤን ያፅናና ልጅ በርታ የድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን ታደርገው አለች ለእሧ የሚሳናት የለም
@melakuamare8562
@melakuamare8562 7 күн бұрын
እመቤታችን ከጎንህ ናት
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 5 күн бұрын
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ያልፍል ለበጎነው. ❤❤❤እማምላክን ወላድታምላክን የያዘ ማንም አያፍርም ❤
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 4 күн бұрын
መመረጥ ነዉ እግዚያአቤሄር ከዚህም በላይ ጥበብን ፈጋዉን ያብዛልህ እመብረሀን ፍጻሜህን ታሳምርልህ❤❤❤❤
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 5 күн бұрын
የኔ አባት እመ ብርሃን የልብኽ መሻት ትፈፅምልኽ በእድሜ በጤና ትጠብቅልኝ🥰🥰🥰🥰👏👏
@BilenDanile-io5pm
@BilenDanile-io5pm 4 күн бұрын
እጅህን የባረከች እመብርሀን ክብርዋ ከፍ ይበል ። ስራህ ተፈላጊ ይሁንልህ። ፊልም ደሞ ከበተሰቦቼ ጋር ወደን ነው ያየ ነው our favorite ነው ። ያው እግዚአብሔር ፍቃዱ መንፈሳውነትህን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@BerukMengst
@BerukMengst 7 күн бұрын
Embrhan terdah abo
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 11 сағат бұрын
የኛ ወንድም እመብርሀን ቅድት ቅዱሳን ድንግል ማርያም በመንገድህ ትቅደም😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 3 күн бұрын
እመብርሀን የልብህን መሻት ትጨምርልህ የሮቡ ሰይፈ ሥላሴን ዛሬ ሳደርስ አንተ ትዝ አልህኝ ምንኛ መታደል ነው ምንኛ መመረጥ ነው ምንስ ብለህ ብትፀልይ ነው ግን እመቤታችን በዝርፋፋ ቀሚሷ ታጎናፅፍህ አሜን❤❤❤. የመምህር ተስፋየን አግኝው ወይንም ትምህርቱን አዳምጥ እመነኝ የት ደረጃ እደምደርስ በተረፋ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፍ ታድርግህ
@meki562
@meki562 Күн бұрын
እግዚአብሔርን አልቅሼ ነው የሰማሁት ተስፋ ለቆረጠ አበርቺ ታሪክ አለህ ላንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትጀረስልን😢
@HeretAyelew
@HeretAyelew 6 күн бұрын
የኔጌታ ጎበዝጀግናነህ
@user-iw9po4uk8i
@user-iw9po4uk8i 4 күн бұрын
የኔ ወድም እመ አምላክ ትጠብቅህ ትልቅ ደረጃ ታድርስህ የልብህን መሻት ከሀፀያት በስተቀር ታስፂምልህ ከበርልኝ❤🙏
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 6 күн бұрын
የኔ ወንድም ወላዲተ ቃል ሁሌም ከአንተ ጋራ ትሁን እዉነተኛ ክርስቲያን በምድር ላይ ፈተናዉ ቡዙ ነዉ ይነጋል እንደ መሸ አይቀርም ድንግልን ይዞ ወደ ዋላ መቅረት አይታሰብም ፊልሙን በጣም ነበር የምወደዉ ደጋግሜ ነበር ያየሁት እና በርታ ወንድም እግዚአብሄር አምላክ በነገር ሁሉ አይለይህ ስራህን ይባርክልህ
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 5 күн бұрын
ትክክል😊❤😢😢😢
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 10 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН