ዱባይ እየለሁ ለ ሻሩክ ዘፍኜለት አዉቃለሁ! - washew ende?@abbay-tv

  Рет қаралды 171,600

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV KZfaq channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 167
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ቀልድ እማያልቅበት ሰው በጣም ምርጥ አድርጎታል ፕሮግራሙን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 ай бұрын
እውነትክን ነው ጌታዬ እኔም እንደ እናንተ ነኝ እግዚአብሄር ክኛ ጋር ይሁን ሁልጊዜ ያሉ ይመስለናል በህልማችን ይመጣሉ ብዙ ብዙ ነገር እለ
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 Жыл бұрын
እንደ ፍልፍሉ ዘና የሚያረገኝ የለም ይመቻቹ😅😅😅
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 Жыл бұрын
ፍልፍሎ ግን ትምህርት እይገባኝም እለእንጂ ብሩህ እይምሮ እለው በጣም ነው የምወደው❤️❤️❤️
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ ጨዋታ አያልቅብህ ሁሌም እንደ አዲስ 😂😂
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
ውይ ፍልፍሉ የምር አሳከኝ😅 በርቱልን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@noorahabshi9995
@noorahabshi9995 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው በርቱ አብዝቶ ይስጣችሁ ጤና እና እድሜ በመቀጠል ፍልፍሉ በጣም ሆዴን እያበሰለኝ ነው በሳቅ በጣም የሚገርመው ቀልድ አያልቅበትም
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 11 ай бұрын
አበራ የሰፈራችን ምርጥ ወጌሻ ነው በጣም እናከብረዋለን እድሜ ይስጥልን ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 ай бұрын
በርቱልኝ አብሮ መስራትን እንዲህ አስተመርሉን እገዚህአብሄር መጨረሻችሁን የሳምርላችሁ እመብርሀን አትለያችሁ። ❤❤❤
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 11 ай бұрын
እሁሁሁሁሁሁሁ😂😂😂😂😂 ኮሜት ልሰጥ እያስገደድከኝ ነዉ ፍልፍሉ በጣም ነዉ የምታዝናኑኝ ይመቻችሁ❤
@holy8976
@holy8976 Жыл бұрын
ሠላም እንኳን ደናመጣች,,ፍልፍሉ እናቱ በጣም ነው የምትወደው,,ከእቅልፋ ተነስታነው ቀልድ የምታይው
@AyanElmi-cp6nx
@AyanElmi-cp6nx 7 ай бұрын
ወላሒ ልክ ነህ እኔም እናቴን ያጣኋት በስዴት ላይ ሆኘ ነው አሁንም ያለች ይመስለኛል ወድሞቸን አውርቸ ቅርይለኛል ያለች ይመሥልእጠብቃታለሁ እውነትበጣም ያማልያው እናት😢😢😢😢
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
ፍልፍሉ አንደኛ ነህ 😁😁😁 ክርስቲናዬ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያስድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ፌበን የጥሌ እህት ልጅ እድግ በይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰 ዋው ክርስቲና ደስ የምትል ልጅ ናት ሄልዳ ምርጥ አባት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ ትልቅ ደረጃ ትድረስልህ 🥰
@aynalemtsige7467
@aynalemtsige7467 11 ай бұрын
በጣም የሚያዝናና ፕሮግራም ነው ደህና ፕሮግራም በጠፋበት ሰዓት ስለተከሰታችሁ እናመሰግናለን
@selammaru1387
@selammaru1387 Жыл бұрын
ኘሮግራሙ ደስ ይላል ልጅቷ አዘፋፈኗ ይመቻት ኤላ ጎበዝ ነህ ይመችህ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ጎበዞች እግዚአብሔር የስኬት ዘመን ያድርግላችሁ
@twi2415
@twi2415 11 ай бұрын
Love this show !! The best show in Ethiopia !! So original !!
@AhmedElbasha-ef3kv
@AhmedElbasha-ef3kv Жыл бұрын
Yesake tiru sew new ayeta kememtua befit lerjemgeza eyashe selam yemstaate sew niber yesfra sew new much love and respect yesake❤❤❤
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
wow Ela Wow Lijh Fetari Yasadglh Full Of Concidenc❤❤❤❤❤❤❤
@user-ev8hp5pk4b
@user-ev8hp5pk4b 6 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል በርቱ በጣም ታምራላችሁ በዚሁ ቀጥሎ
@feiselseif2729
@feiselseif2729 Жыл бұрын
😂😂😂😂😅 Ethiopian best comedian i love u guys keep 🚶 guys u are best of the best😊❤
@user-ck4it9wb4n
@user-ck4it9wb4n Жыл бұрын
አረ ፍልፍሉ በጣም ጨምሮአል ተወዳጅ ፕሮግራም
@selamdarsema378
@selamdarsema378 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ አባት ነህ ኤላ!!!
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Жыл бұрын
ፍልፍሉ የዚህ ፕሮግራም ድምቀ👌👌👌
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
ይሳቅ የሰፈሬ ሰው ነው እረጅም እድሜ
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 Жыл бұрын
ተናፋቂዎች ❤️🙏❤️
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Marekoseyeee❤❤❤ sebesebachu gen dese yelieee,,love youuuu all
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
ደምሰ በጣም አራዳ ልጅ ነው
@user-cx8hc1wi9r
@user-cx8hc1wi9r 7 ай бұрын
አበራንማ እቅርቡልን እውነት ነው እንደዚህ ልዩ እውቀት ያላቸውን ማበረታታት ያስፈልገናል ❤
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q Жыл бұрын
ደምስ የሁሉም ግርማ ሞገሳቸው ነክ😅😅😅
@user-jd4zh9fq6j
@user-jd4zh9fq6j Жыл бұрын
ስወዳችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neima2690
@neima2690 10 ай бұрын
የኔቆጆ ህጻኗ ስታምር🎉🎉🎉
@michaelyemane3586
@michaelyemane3586 Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም ድምቀት የሆንከው ፊልፊሉ 😂
@dtfxyjh6271
@dtfxyjh6271 11 ай бұрын
ትርሢት ሥትሉ ደነገጥኩኝ እኔ ነበርኩኝ እናቴ ነግራኛለች ጥላሁን❤❤❤😂😂
@hawltiefentahun3085
@hawltiefentahun3085 10 ай бұрын
Thank you felflu❤❤❤
@yonastekle2524
@yonastekle2524 11 ай бұрын
አቦ ይመቻችው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@lovelove5235
@lovelove5235 11 ай бұрын
ፍልፍሉ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂 አንደኛ
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Жыл бұрын
ፍልፍሉ አፍህን ዝጋ😂😂😂😂😂😂ወይኔ አፍአፋቸውን እኮ ነው የሚላቸው😂😂😂😂
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 Жыл бұрын
ለእኔግንማርቆሥአንደኛ
@kassa5375
@kassa5375 Жыл бұрын
washehu ende new washew ende ayidelem kenante endezih ayinet sihitet ayitebekim
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
መቼም የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ፍልፍሉ ነው
@Eperam-cf3wq
@Eperam-cf3wq Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ኑሩልኝ
@tadigutema9620
@tadigutema9620 Жыл бұрын
Wow enamseginaleni alkis🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegayeebido391
@tsegayeebido391 7 ай бұрын
Wow abera enenem eji welqo adenognale
@user-fe9kw9mi9k
@user-fe9kw9mi9k 10 ай бұрын
Betam nw des yemtelute betalyi alxs betam nw yemwadeh
@bety6386
@bety6386 Жыл бұрын
ፍልፌ አንደኛ😂ሁላቹም አርፊ ሆናቹዋል ጥልይ❤
@mickysolmon3247
@mickysolmon3247 5 ай бұрын
It is true abut doktar abara 👍👍👍👍
@user-zw7rt2tk7u
@user-zw7rt2tk7u Жыл бұрын
Betam des yilal❤❤❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 10 ай бұрын
0:31 oh lord 😂😂😂
@zoro-xm4gr
@zoro-xm4gr Жыл бұрын
filfilu 👏👏👏👏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ናፈቀናል 🥰🥰🥰🥰
@afroethio7066
@afroethio7066 11 ай бұрын
ምርጦቹ በርቱ ❤
@yihenewdamtew7397
@yihenewdamtew7397 Жыл бұрын
thank you guys
@tsegayeebido391
@tsegayeebido391 7 ай бұрын
Ethiopian comedy level kefe adergachutale hulachehum gobeze nachu!!!!!!
@awetmussie9816
@awetmussie9816 Жыл бұрын
Ewyyyyyy ans FLFULU kfetwo ❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg 11 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን በጣም እንከታተላለን በጣም ደስ ይላል ከሁሉም ቁራሌው በጣም በሁሉም ነገር ይንቀዠቀዣል ሊያርምና ሊያስተካክል ይገባል ይኸ አስተያየት የብዙ ሰዎች አስተያየት ነው፧ሌሎቹ ግን ስለሚናበቡ በጣም ነው ደስ የሚሉት!!!
@user-lx1ch9pp6i
@user-lx1ch9pp6i 8 ай бұрын
ሹፌር ተመችቶኛል 😂😂💃💃🕺
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Жыл бұрын
አሁን አሁን ደስ እያላቹኝ ነው
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Жыл бұрын
ፍልፍሉ የዚህ ፖሮግራም ማጣፈጫ ቅመም ነው።
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
Agree 😅
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw Жыл бұрын
ዋው ያለሜካብ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ሆሆሆ ፍልፍሉ ተረተርከኝ እኮ
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube Жыл бұрын
ምርጥ ናችሁ😅😅
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 11 ай бұрын
አሪፍ
@user-ux3yc9ph6m
@user-ux3yc9ph6m Жыл бұрын
demese demse zare bedenebe ayesemam yestekakele le ketaye
@eteneshmegersa4673
@eteneshmegersa4673 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤waw waw
@elsabethabtgiorgis527
@elsabethabtgiorgis527 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistMekuria-lu6xy
@TigistMekuria-lu6xy Жыл бұрын
"Manchester United new menorew" alalem hahahahah
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Жыл бұрын
Abby TV finally, as per viewers request yemenwedew show Sunday Post tederge good 👍 job...
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r Жыл бұрын
"እና ይትከሏቸው?"😂😂😂 ወይ ፍልፍሉ😂😂
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mahdermichael2029
@mahdermichael2029 11 ай бұрын
Fulfilu andegna👏👏👏
@dailyshow9389
@dailyshow9389 11 ай бұрын
እረ ፍልፍሉ ገደልከን!
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 Жыл бұрын
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ኤጭ ደበርከን
@umisultan458
@umisultan458 11 ай бұрын
ፍልፍሉ❤
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Baxam aref pirogeram nw❤😂😂😂
@user-uo6wf3tj9e
@user-uo6wf3tj9e Жыл бұрын
❤❤❤
@nathanizm1637
@nathanizm1637 11 ай бұрын
ማርቆስ ግን አሺሽ ነፍቶ ነው ወይስ የእንድ ቡዳ በልቶት ነው ወይ ሻሩክ
@jimih.a5555
@jimih.a5555 Жыл бұрын
ወይኔ በናታችሁ አበራንማ መጋበዝ አለባችሁ እንደሰው ቆሜ እንድሄድ ያረገኝ ሰው
@asterboru9232
@asterboru9232 11 ай бұрын
Agebtual
@adisbkle1890
@adisbkle1890 Жыл бұрын
❤❤❤ፍልፍሉ
@ZahraYousif-hp7ti
@ZahraYousif-hp7ti Жыл бұрын
ፍልፍሉ። አተ የደሮሌባ
@ermikeku153
@ermikeku153 10 ай бұрын
ጃንሆይ የተረገምክ
@kebroncr7
@kebroncr7 Жыл бұрын
Filfelu magegnat efelgalew tmchgnalh enenja mn edamelhe ymacheh
@user-ci2ym9df2p
@user-ci2ym9df2p 11 ай бұрын
ጥሌና ፍልፍሉ ባይኖሩ ምን ይውጠን ነበር
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 11 ай бұрын
Ere filfilu😅😅😅
@comcell4864
@comcell4864 Жыл бұрын
አሌክስን ስወደው ካላገባ ባገባው ደስ ነው የሚለኝ ❤
@user-qu2ms4qm2o
@user-qu2ms4qm2o 9 ай бұрын
አሌክስን ብታቂው በጣም ነው እምጠይው የተበላሸ ስብና ያለው
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ተወዳጅ ፕሮግራም ተወዳጅ እንግዶች
@samigola
@samigola Жыл бұрын
ፍልፍሎ ነብሱ አይማርም ስለ አይነስውሮች ያወራው🤣🤣🤣🤣🤣በዚህ አጋጣሚ ፕሮግራሙ አሪፍ ነበር ሁለቱም እንግዳ አርቲስቶች ይመቹኛል ሳሚ እና ኢላ ሙድ አላቸው ትንሽ አስተያየት ጣል ላድርግ እንዳንዴ ሁሉም በአንድ ላይ ያወራሉ መስማት አይቻልም ዝለዚህ በየተራ ቢያወሩ አሪፍ ነው
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b Жыл бұрын
ይመቻቹ አጋቹና ታጋቾች ይመቻል
@PawulosBelachew
@PawulosBelachew 11 ай бұрын
ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው ተንከባከቡት
@derejebirhanucharu6837
@derejebirhanucharu6837 Жыл бұрын
የረሳሁት በሳምት 2 ቀን አርጎት ምን የቀበሌ ስብሰባ ይመስል አዴ ትምታረጉት
@matiyas-
@matiyas- Жыл бұрын
wwoooo welcome
@tyry6852
@tyry6852 11 ай бұрын
ኡፍ ፍልፍሉ ይችላል ዘና ነው ምታደርገን። ጥሌ ግን ሙድሽ ስለተነቃብሽ ቀይሪያት
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm Жыл бұрын
እሄ ነገር በፍልፍሉ ጥርስ አልፎ ነው እንዴ ሚመጣው የት ናቹ
@sherifabdurahman-ji3rq
@sherifabdurahman-ji3rq 9 ай бұрын
ፍልፍሉ ጥያቄ ሲጠይቅ ይሳቀቃሉ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 Жыл бұрын
እንኮንስላምመጣችሁ
@user-wh7tk2hv8p
@user-wh7tk2hv8p 10 ай бұрын
markos 111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111
@tub8545
@tub8545 Жыл бұрын
ማንቸስተር ዩናይትድ አላለም😃😃😃😂😂😂😂
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
ይመቻቹ❤❤😂😂
@mafitube2219
@mafitube2219 Жыл бұрын
በቅንነት የማሳድጋት ልጄናት ሲል ግን አልገባኝም ትክክለኛ ልጁ አደለቼም እንዴ😮😮😮😮
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 Жыл бұрын
ቅን እና መልካም ስነምግባርን እያስተማርኩ ለማለት ነዉ ልጁ ናት
@bzuayehulakew
@bzuayehulakew Жыл бұрын
ፍልፍሉ ዛሬ አልተቻለም😂😂
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
እግሬን ተመርቄ አውቃለው....Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:07:48
ግራ ቀኝ - ክፍል 2
44:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 430 М.
ህልም በኦዲዮ አይቻለዉ-  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:19:24
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 73 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН