No video

በ አንድ ቀን 2 ጊዜ አስክሬን ገንዣለሁ.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 109,426

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ! #ethiopiancomedy #funny_moment
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7;00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 6:35 only on Abbay Tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Пікірлер: 171
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g 6 ай бұрын
ጥሌ የሆነ ነገር ሆኗል ታሟል ወይስ ብዙ አትንቀዥቀዥ አላችሁት 😂
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 6 ай бұрын
አሌክሶ &ፍልፍሉ ዛሬ ደሞ ብሶባችኋል 🔥🔥🔥
@ermiasasege2124
@ermiasasege2124 6 ай бұрын
ሰላም ዋሸው እንዴዎች እንዴት ናችሁ በዚህ አጋጣሚ ፕሮግራማችሁ በጣም አዝናኝ እና የምወደው እንደሆነ መግለፅ እፈልጋለው አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ዛሬም የፃፍኩበት ምክንያት የ ጥላሁን ኩኔታ ዛሬ በጣም ተመልካችን የሚረብሽ ሁኔታ ላይ ነበርክ እንዲ ለመሆንህ ብዙ አሳማኝ ምክንያት ሊኖር ይችላል ግን እንደዚህ ሆነህ ከምትቀርብ ፕሮግራሙ ባይተላለፍ ይሻል ነበር እያወቃችሁ ታደርጋላችሁ ብዬ አላምንም ግን እኔን እንደቤተሰብ እንደተመልካች አስደብሮኛል ረብሾኛል
@user-xz1ln2ei7n
@user-xz1ln2ei7n 6 ай бұрын
እሺ እንመክራለን ይቅርታ
@user-xz1ln2ei7n
@user-xz1ln2ei7n 6 ай бұрын
ይሰተካከላል ይመከራል
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 6 ай бұрын
ታዴ የሰርጎችን ዘፍኖች ስወዳቸዉ አንተንም እድሜና ጤና ባተ ዘፈኖች ነዉ ሰርጌን መደንሰዉ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 6 ай бұрын
ጥሌ ዛሬ ሙዱ ጠፍቶበታል ከእራሱ ጋር አይደለም ሲስቅ ሲጫወት ነው የሚያምርበት
@MilaFiker-jq7dw
@MilaFiker-jq7dw 6 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ አረ ባካቹ ምን አለበት ቆይ ሄለን በርሄን ሄሉዬን አትጋብዙልኝ ቆይ አረ ተሁ ግን ዋሸው እንዴዎች ምን አለበት ቆይ በጣም ነው ምወዳቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው የምንጊዜም ምርጡ ፕሮግራም እና ምርጡ ቲቪ ዓባይ ቲቪ እና ዋሸው እንዴ።
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 6 ай бұрын
ጥሌ ምን ሆናል ደስ ያለዉ አይመስልም ከፍቶታል ????
@user-vy3nm8cw9b
@user-vy3nm8cw9b 6 ай бұрын
አሌክስ በጣም ነው የሚያስጠላው የሚጠይቁትን በደንብ አይመስልም ለማሸማቀቅ ይሞክራል
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 ай бұрын
አዎ
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c 6 ай бұрын
ታዴን በጣም ነው የምወደው ❤❤
@aielafyihun5210
@aielafyihun5210 6 ай бұрын
Me too.
@user-et8rb8ef6b
@user-et8rb8ef6b 5 ай бұрын
❤❤😊​@@aielafyihun5210
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 6 ай бұрын
ፕራንክ ተደረክ አደል ደምስ😂😂😂ፍልፍሉን እዳትለቀው ደምቅ ቀጥ ብሎ ነበር😂
@famisha8283
@famisha8283 6 ай бұрын
ገጣሚው ሚገርም ድምፅ ነው ያለው ሬዲዮ ብሞክር ይዋጣልሀል በርታ አሪፍ ነው ግጥምህም በሳል ነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 ай бұрын
ጥልየ ግንወይአሞታልወይም በጣምከፍቶታል ለምንይሆን ውድወንድሜ ሚያዳምጠውስውያጣኮ ያስታውቃል በየሳምንቱ እየጠቆረነው ዘመዶቸ እንደኔ ካያችሁት በየእመቱኮ አርቲስት መገበራችን ያሳስበያን ተረኛውማንይሆንደግሞ ዘንድሮ ግንይቅርታ ስለታየኝና ስለተሰማይነው የተናገርሁ እንዳትቆጡኝ ተመልካችም አቅራቢም
@user-pq9lb4py4j
@user-pq9lb4py4j 6 ай бұрын
Washew Ende is the best show and the best group keep it up
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 ай бұрын
አሌክስና ፍልፍሉ ጥያቄ ስትጠየቁ በስረአት መልሱ እንዴ ንቀት አታብዙ እነ ጥሌ የዋህ ናቸው የምር ያሳዝኑኛል በተረፈ ደስ ትላላችሁ🤣🤣🤣❤❤❤
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 6 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ ያራድዬ ልጆች የጭንቀቴ አሶጋቾች እደ ወደድኩት እንደ ሳቁኝ ያልቃል❤❤❤❤❤❤
@aburidwan6831
@aburidwan6831 6 ай бұрын
ግን ሁሌ የነፍልፍሉ ግሩፕ ድርቅ ያለ ነው ሚመልሱት ሲጠየቁም በደብ አያብራሩም ለምን ዳኛውም አስተካክል ደግሞ አቀያይሩዋቸው አሌክስ ወይም ፍልፍሉ ከነጥላሁን ይሁኑ እነማርቆስ አያውቁበትም በጭራሽ ሲጠየቁም በደብ ይዘረዝራሉ
@user-Kal21
@user-Kal21 6 ай бұрын
ወገን ለይኩ እንጂ❤😂
@aburidwan6831
@aburidwan6831 6 ай бұрын
እረ ጥላሁን በደብ አታብራራላቸው እደትያለ የዋህ ነው የነፍልፍሉ ቡድኖች አጭበርባሪ ናቸው ድፍን ነው ሚያደርጉባቸው ጉድ እነማርቆስ ደግሞ ካለፈው አይማሩም እረተው አታናዱኝ ብስል ሁኑ በናተ የመዳሜን እቃ ሰብሬ ጨረስኩ እኔ ራሱ አውቅባችኋለሁ መልሱን እኳን እነፍልፍሉ
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 6 ай бұрын
እነ ጥሌ ማርቆሥ ለምን ማሩን አጠሩትም እንደለመደው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 6 ай бұрын
ጥሌ ሁሌም አሌክሶን እንደአደነቀው😁😁በውሸቱም ላይ😊
@selamamare9571
@selamamare9571 6 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የወደድነው ሁል ጊዜ ነው የምንከታተለው፡ ነገርግን በ ፍልፍሉ በኩል አንድ በጣም ደስ የማይል ነገር አይተናል፣ ከ ፍልፍሉ ያለ ሰው በጣም ተናዳጅ ነው፡ ሲጠይቁት ለምን ረጋ ብለው አይመልሱም? ዓይኖቹን ኣፍጥጦ በንዴት ነው የሚመልስ፡ ኣትጠይቁን ዝም ብላቹ ተሸነፉ ማለት ነው የሚቀረው፡ ፍልፍሉም እንደዛ፡ እነ ጥሌ ሲጠይቁ ለምን በደንብ ኣትመልስም? ሌላ ጥሌ እና ማርክ በጣም ነው ምንወዳቹ።
@user-io9qi5dz4m
@user-io9qi5dz4m 6 ай бұрын
የፕሮግራም ፈርጥ ፋልፋሎ እና ጥልዬ❤❤❤❤❤
@makis1623
@makis1623 6 ай бұрын
ደምስ ጎበዝ ሆስት ነህ 👌 ፍልፌ ማኛ
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 6 ай бұрын
አሌክስ ሰዉ አክብር አነጋገርክ ትክክል አደለም ሲጠይቁህ የሆነ ገገማ ነገር ነዉ መልስህ
@gudetagirma1567
@gudetagirma1567 6 ай бұрын
ጥሌ ዛሬ በሰላም ነው ደብሮሀል እንደበፊቱ አልተጫወትክም እረረረ
@cocoaberaham627
@cocoaberaham627 6 ай бұрын
ዛሬ ጥላሁን ዝምታ አብዝታል
@yaredgebremaryam210
@yaredgebremaryam210 6 ай бұрын
ማርቆስግን ሁለተኛ ፀጉርህን እንዳትላጭ አነገትህን እና የራስ ቅልህን መለየት አልቻልንም የበግ ጭንቅላት ተገፎ ነዉ የመሰልከዉ😂
@witnessing100
@witnessing100 6 ай бұрын
አረ ባክሽ ፉግረሽ ማለት ነዉ ድዳም
@kiyakiyaa7353
@kiyakiyaa7353 6 ай бұрын
እረ ስሜት አታቋርጡ የምመጡትን ዘፈን ወይም ውዝዋአዜ ልቀቁልን
@betawrash3393
@betawrash3393 6 ай бұрын
አይ ደምስ ልታቃጥሉን አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RozaShemsu
@RozaShemsu 6 ай бұрын
ታዴ በጣም ነው የምወደው❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 6 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 6 ай бұрын
ደሬ እና አስረስን ጋብዙልን
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 ай бұрын
የደምስን ፕራንክ አይቶ በሳቅ የሞተ ብቻ 👍😅😂
@lulululu3892
@lulululu3892 6 ай бұрын
ምንም አያስቅም ፕራንክ አድራጊው ደነዝ ነው!
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 ай бұрын
@@lulululu3892 አትይኝም 😏🤔
@akilab-8791
@akilab-8791 6 ай бұрын
ኧረ ድምፅ ወጣ ገባ ይላል።
@Atrsaw
@Atrsaw 6 ай бұрын
ሙሉቀን ሰ በሚል ፌስቡክ ላይ የተለያዩ ቦታዎች የማያቸው በሳል አጫጭር ግጥሞች ያንተ ይሆኑ??? በርታ ወንድሜ
@zinet4736
@zinet4736 6 ай бұрын
ፍልፍሉ እኮ ዘና እሚያረገዉ በሳቅ ጨረሳቸዉ እኛንም በጣም አሳቀን
@mash5767
@mash5767 6 ай бұрын
ኧረ ማርቆስ ሆዴን አቆሰለኝ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እህህህህህህህህህህህህ
@kimo428
@kimo428 6 ай бұрын
ብረት ሜዳ የነ ቁጩ ጭድ ውስጥ 😂😂 እኛም ሰክረን አድረንበታል ቁጩ ቤርግ
@user-Kal21
@user-Kal21 6 ай бұрын
ገጣሚው ግን ዋው እባክህ ቪዶ ስራልን❤
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 6 ай бұрын
እውነትም አስጨናቂ ፀጉሩ እንዴት ያስጨንቃል አይ ኢትዮጵያዊ አዘናነጥ
@MoniShumi-tu7gk
@MoniShumi-tu7gk 6 ай бұрын
ፍልፍሉ የኔ ውድ 😂😂😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 ай бұрын
እፍፍፍፍእሁድቀን እንዴትደስእንደሚለይ እርግጥድሮም እወደዋለሁ አሁንደግሞ በዝህጽሮግራምስልበጣምወደድሁት
@RozaShemsu
@RozaShemsu 6 ай бұрын
ታዴ❤❤❤
@crafts8970
@crafts8970 6 ай бұрын
ጥላሁን ምንድነው አትማርም እንዴ ሆን መሸነፍ
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 6 ай бұрын
በለው ደግሞ በአስክሬን መጣክ ፍልፍሉ ፣😂😂😂😂
@user-Kal21
@user-Kal21 6 ай бұрын
የነፍልፍሉ ቡድን😂😂😂😂ውይ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 ай бұрын
😮ወንዶች ግን እንደዚህ አትላጩ
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 6 ай бұрын
እኔ ደንግጬ ኤሌትርክ ምጣድ ስር ተገኝቻለው ከዛ ሆረር ፍልም አላይም
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 6 ай бұрын
ጥሌ አልመረቀነም መሰለኝ ፈዞል እንደዛ እንደሚያወራዉ
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 6 ай бұрын
😅😅😅😅ጠላዉን አረ ለቦጩንጨሁሉ ሁሉ ጥሏል😅😅😅😅
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 6 ай бұрын
ጥላዉን እንቅልፍሁን አልተኛም እንዴ ደስተኛ አይደለም
@YeshumTesfaw
@YeshumTesfaw 6 ай бұрын
በጣምነውነውደስየምትሉ
@user-ve5nk6px4m
@user-ve5nk6px4m 6 ай бұрын
Flfilu bsobhal😂😂😂😂😂😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 ай бұрын
ወይኔእሄንዘፋኝበጣምስወደው ታዲየን
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 6 ай бұрын
ደምስ ፍልፉሉን ዝም አልከው እንዴ ጉድ እኮ ነው ያደርገህ የፕራንኩን ነገር ያንን ሁሉ ነገር ስርቶ እንዳትለቀው ብድርህን መልስ ድንጋጤህ ፊት ላይ ይመጣብኛል😮 በተረፈ ስላማቹ በያላቹሁበት ይብዛ አሌክስ ውፍርት ቀንስ ጥሩ አይደለም❤❤❤ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር፨
@user-xz1ln2ei7n
@user-xz1ln2ei7n 6 ай бұрын
አሜን
@user-pv9iv5mj3r
@user-pv9iv5mj3r 6 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ይመቻቹ
@user-mk1zk4qb3y
@user-mk1zk4qb3y 6 ай бұрын
ብሩክቲ የኔ ዉድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤
@eyasugetahun5762
@eyasugetahun5762 6 ай бұрын
ማርቆስምንሆኖነዉፉጨትአስተማሪ የመሰለዉ?
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 6 ай бұрын
Alexso has danced very well Filfilu is still gear changer in the show Tila ice breaker in the middle of show Quralew is quralew whose presence always @ second hand items pile
@dman8794
@dman8794 6 ай бұрын
ወይኔ ደጀኔ 🙆😁😁😁😁
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 6 ай бұрын
ለምንድነው ብዙን ግዜ ተጋባዥ እንግዳ የሚያቀርቡትን ምትቆርጡት ለምሳሌ ዳንስ የደነሱትን ቆረጣቹት
@ab-1190
@ab-1190 6 ай бұрын
Tilhaun today is not his mood😢😢😢
@user-mr2zf7gv8w
@user-mr2zf7gv8w 6 ай бұрын
ፍልፌ መኪና ሳይኖርሽ ጎማ እና ባትሪ አገኘሽ
@yordmackey2200
@yordmackey2200 6 ай бұрын
ጥሌ ምን ሆነህ ነዉ የከፋው ይመስላል እይ ዞን bro
@Wengel_Yilma
@Wengel_Yilma 6 ай бұрын
የጥላሁን ጎስቱ ነው እንዴ ዛሬ የመጣው?😜
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 6 ай бұрын
ተመስገን አሌክሶ እንቅስቃሴ ጀመረ
@amelanayir7981
@amelanayir7981 6 ай бұрын
Tekekel😂😂😂😂😂😂😂😂 felfelu atenkegkeg😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@molla27
@molla27 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጥላሁን
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 6 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 12 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ አግዙኝ
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 6 ай бұрын
ላስብበት
@addieddi1099
@addieddi1099 6 ай бұрын
አረጊሻለሁ አችም አረጊኝ ውዴ ❤❤
@user-io9qi5dz4m
@user-io9qi5dz4m 6 ай бұрын
ማሪያምን አረጊለው
@kiyaselam
@kiyaselam 6 ай бұрын
እኔ ላርግሽ በማርያም ስላልሽ መቼስ የመቤቴን ስም ጠራሽብኝ ምላርግ
@Amhariafano
@Amhariafano 6 ай бұрын
እሸ❤❤❤
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 6 ай бұрын
ጥላሁን አልቃመም ዛሬ
@HussenSeid-vt6tf
@HussenSeid-vt6tf 6 ай бұрын
ለምን ድነው እምቆርጡት
@molla27
@molla27 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂you guys are funny 😁 😂😂😂😂
@user-kl7cr8bk1d
@user-kl7cr8bk1d 6 ай бұрын
Alex sreat yelehm ende ene tela srat lemeyaz oker modeh yastelal
@user-sj9tp5wm2e
@user-sj9tp5wm2e 6 ай бұрын
Dems ye mekinaw prank dngate eskahun alekekewm 😂😂😂😂
@user-zw1kx2jj4q
@user-zw1kx2jj4q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 6 ай бұрын
ድምፅ የለውምክ😮
@SefereSelam
@SefereSelam 6 ай бұрын
ጥላሁን ዛሬ slow ነው
@user-gs3uc8tq9z
@user-gs3uc8tq9z 6 ай бұрын
ኧረ ተው ጥሌ በጣም እያናደድከኝ ነው አሌክስን አትመነው ሁሌ አቀዋለሁ እውነቱን ነው እያልክ አትበላ አንዴ ከተሸወድክ አትነቃም😏😡
@hayutobe7494
@hayutobe7494 6 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 6 ай бұрын
ፍልፍሉ የምር ሰዉ ነህ ይመችሃ
@BatunUzu
@BatunUzu 6 ай бұрын
Wayne tade demtsu 😅😅😅
@user-lt4dt9ko5o
@user-lt4dt9ko5o 6 ай бұрын
ፍልፍሉ አሁን አሁን ቀልዶቹ ቀንድ ቀንድ የሚሉ ሆነዋል። በአስከሬን አይቀለድም።
@yonasweldemichael7709
@yonasweldemichael7709 6 ай бұрын
That is because of markos, some times he disrespect him
@MichaelRaguel
@MichaelRaguel 6 ай бұрын
WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢 😭 😿 😢
@amelanayir7981
@amelanayir7981 6 ай бұрын
Ye engera enat 😂😂😂😂😂😂😂yemyeya sfelegewu felfelu new😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 6 ай бұрын
እኔየሚገርመኝ እነማርቆሥአውቀውነው ወይየሚሸወዱት
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 6 ай бұрын
አሌክሥንትመሥላለክ እሥከነአክትክ
@Firehiwot45
@Firehiwot45 6 ай бұрын
ጥሌን አታስደብሩት 😮ደብሮታል ዛሬ ምነው ???
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 6 ай бұрын
ጥሌ የሚያሳየው አክሽን የስጠላል
@devydas
@devydas 6 ай бұрын
Kemer yesufin
@hanaabera9228
@hanaabera9228 6 ай бұрын
ውዶቻ እንኮን ደህና መጣችሁ
@user-ve7me2ku4u
@user-ve7me2ku4u 6 ай бұрын
Aye fulfiluu❤❤❤
@madinaa5719
@madinaa5719 6 ай бұрын
ere bexam dabari iyehone new programochu minidinew mastawaqiyana ware iybezabet new
@sam846
@sam846 6 ай бұрын
ጥሌ ኮበሌ ምን ሆኗል pause አድርጋችሁት ነው እንዴ መድረካችሁ ዳመና መስሏል
@selamdange-em8oq
@selamdange-em8oq 6 ай бұрын
እባካችሁ አበረታቱኝ
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 6 ай бұрын
Netb makafel mekret alebet,alezia minun wudidr hone?
@makemehappy5229
@makemehappy5229 6 ай бұрын
ፍልፍሉ ለሚዲያ ማይመጥኑ ቀልዶች ማቆም አለብት ከኢትዮጵያውያን ባህል ጋር አይሄድም
@user-pj8hj4ip4l
@user-pj8hj4ip4l 6 ай бұрын
sound system lay chigr alebet. astekaklut! beterefe qonjo new
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 6 ай бұрын
Alex arada newu
@ermikeku153
@ermikeku153 6 ай бұрын
እንግዳ ሲመጣ እየዘፈነ የሚገባውን አሳዩን እንጂ ።ዋሸው እንዴን መግቢያና መዝጊያ ላይ ታስደምጡናላችሁ
@ccu3907
@ccu3907 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@imanagrani682
@imanagrani682 6 ай бұрын
ዘገር የግጥም መድብል የት እናገኘዋለን?
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 32 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 4,9 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
1:29:12
በጀርመን የተሰጠኝ ቤት 🇩🇪🇩🇪🇩🇪
13:40
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН