No video

ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ

  Рет қаралды 97,294

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 195
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
የነብዩ ኤልሳዕ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@EyobGirma-oy6hl
@EyobGirma-oy6hl Ай бұрын
amen
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n Ай бұрын
ደስ ይላል አበል የምታቀርበው ነገር አንዳንደ ወንጌልንም ስበክ ምክንያቱም ዘመኑ አልቋል ክርስቶስ ልመጣ ተቃርቧል ትውልድ ሁሉ መዳን አለበት 🙏
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal Ай бұрын
አቤል ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ባጣም ቅን ልጅ ነህ ዕረጂም ዕድሜና ከጤነህ ገር ተመኘው😘😍🌸💐🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
የአባታችን የነብዩ ኤልሳዕ በረከት ይደርብን🙏♥️አቤላ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን🙏♥️♥️♥️
@window_tube1
@window_tube1 Ай бұрын
ወንጌል መስራትህ በጣም የሚያስደስት ነው በርታ አቤሎ❤
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል የነብዩ ቅዱስ ኤልሳ በረከት ይድረሰን
@merishanaol6959
@merishanaol6959 Ай бұрын
ደና ነው ካለች ሱናማዊቷ ያንድ ልጇን ነፍስ አታው ከቤቷ ለኔ ሚታየኝ ሰላም ነው ባለቤት አለኝ የኔ አይደለው......... የሀና ተክሌን መዝሙር ጋብዤሀለው ተባረክበት
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፡ አቤላ ብዙ እምነቶች ብዙም አማኝ ባለበት ሀገር ትልቅ ተቀባይነት ልታገኝ የቻልክበት ሚስጥር ከመምህራንና ከሰባኪያን በተለየ ጥበብ KZfaqn ለሁሉም በፍትሀዊነት በመጠቀምክ ነው፡ ተባረክ!! "ሁሉም ሰላም ነው"(ሱናማዊቷ ሴት)
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም በርታ ስንክሲር ሰኔ 20 በስፊው ግቡና አድመጡት የቅዱሲን በርከት አይለየን
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig Ай бұрын
አቤሎ በማርያም ቀጥልበት ሁሌም እንደዚህ ስራልን ተባረክ❤
@user-hr5zx9kc2q
@user-hr5zx9kc2q Ай бұрын
አቤልሻ ጌታ ይባርክህ
@samioromay10
@samioromay10 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤላ❤
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs Ай бұрын
ግሩም አቀራረብ ነው አቤላ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 Ай бұрын
ተባረክ አቤል ከዚህ በፊት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ልብ ብየክ ኮምቸ የዛሬ አመት ያልፋል እኔ እስክሪን ሹክ አርኬ አሳይካለው በጣም ደስ ዛሬ ስታቀርብ ይልመድብህ ቀጥልበት እውነት ብዙ ያስተምራል እግዝያብሄር ይመስገን የምለው በምክንያት በእመምም በሞትም በማጣትም ላይ እግዝያብሄር ደህና ነኝ ስንል ሁሉ ደህና ይሆናል በዚህ ታሪክ ላይ ይሄንን ተምሪያለው እስቲ የሩት ታሪክንም ስራልን እሺ አቤል🙏🙏
@abarhamalemayehu9556
@abarhamalemayehu9556 Ай бұрын
ሁሉም ደህና ነዉ
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድሜ አቤል በእውነት የነብዩ ኤልዕሳ አምላክ እግዚአቤሔር ይመስገን
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ተባረክ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Ай бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ አና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ሣነብ ሁሌ ታሪኳ የሚያስለቅሰኝ ሴት ሱናማይቷ፣እምነቷ ደግነቷ ፈጣሪ የድንግልጅ መድኃኒዓለም እናዳለው ያከበሩኝን አከብራለሁ እንዳለው ይሄው በምልጃ በፀሉት በንፁህ ልብ ፈጣሪን ከጠየቅነው ይኸው ተዓምር አንደሚሰራ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ይነግረናል መቼም ነብዩ ኤልሣ እንዲህ አድርጓል ቢባል ማንም ስለማያምን በመፅሀፍ ቅዱስ ተፃፈልን ስናምን ሁሉ እንደሚደረግልን አማኑኤል ሲያስተመረን ነው፡፡ ተባረክ ተባረክ አቤልዬ እንዲህ ቃሉን እያነበበ የሚያስረዳ ትውልድ ያብዛልን አማኑኤል አንደበትህን ይባርክልህ፡፡
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ ተባርክ ሰለምታቀርብን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን ❤❤
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 Ай бұрын
አቤሎ በጣም ነው የምናመስግነው የሚገርም ታሪክ ነው ተባረክ
@ribkaafework5656
@ribkaafework5656 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን መውደድ ማክበር ለዚ ታምርና ክብር ያበቃል እግዚአብሔር ላከበራቸው ለመረጣቸው ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባቸው አሜን አሜን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤መልካም የሆነ መልእክት ነው ❤❤❤
@Mohammed-ez5fw
@Mohammed-ez5fw Ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይባረክህ ተመስጪ ነው የሰማሁት😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@emmushet
@emmushet Ай бұрын
እጅግ በጣም የምፈልገውና የምወደው የመፅሃፍ ቅዱስ ታሪክ ነው። እንዴት እንደማሰግንህ ቃል የለኝም!!
@shugo-2123
@shugo-2123 Ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የነብዩ ኤልሳዕ እና የሱናማዊቷ ሴት በረከታቸው ይደርብን እና የሩትን ታሪክም ብትሰራው ደስ ይላል❤
@JhonMatisy
@JhonMatisy Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አቤሎ።
@asterendale5361
@asterendale5361 Ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል፡፡ የነቢዩ ኤልያስ ጸጋ እጥፍ ድርብ ሆኖ ነቢዩ ኤልሳዕ ላይ እንዳደረ ለእኛም የነቢዩ ኤልሳዕ ጸጋና በረከት እጥፍ ድርብ አድርጎ እግዚአብሔር ያሳድርብን፡፡ አሜን።
@user-ek9rr5bq7q
@user-ek9rr5bq7q Ай бұрын
የዚችን ሴት ታሪክ በጣም ነው የምወደው በተለይ ልጇ ሞቶባት ለነብዩ ኤልሳዕ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ ከእኔ ምን አለህ ያለቸው
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre Ай бұрын
አሜን ፈጣሪ የልብዋን ስለሚያቅ ልዩ መልሶ ሰጣ ተአምር ነው አምላካችን ሁሉን የሚችል ለሷ የሰጣትን ቅኔ የሆነውን ልብ ለእምነቷ ጠንካራ መሆኗን ስለሚያስተመር ለኛም ድረስ አሜን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@user-gd3uj4kk5m
@user-gd3uj4kk5m Ай бұрын
እግዚብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ የነረ ወድም ቤላዬ እዴት ተመስጭ እደሰማሁት❤❤❤
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች Ай бұрын
ዋህ እኔ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ከጀመርኩ በዃላ ይህችን ሴት ለአንድም ቀን ረስቻት አላውቅም ❤
@belayfkadu5632
@belayfkadu5632 Ай бұрын
በጣም የምወደው ታሪክ ደህና ከአፏ የማይጠፋ ታላቅ ሴት❤❤
@BihaneMesfin-ej9yw
@BihaneMesfin-ej9yw Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሰውልጅ ሁሉይሁን❤❤❤❤❤
@lamesgenbasazenw9613
@lamesgenbasazenw9613 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መፀሀፍ ቅድሰ ላይ አንብቤዋለሁ ደግሜ ደሰ እያለኝ ነው የሰማሁት በረታ 🥰
@BettyBiruu
@BettyBiruu Ай бұрын
የነብዩ ኤልሳዕ አምላክ ይክበር ይመስገን!
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Ай бұрын
አንተ አቤል ሰላም ለአንተ ይሁን በእውነት በእግዚአብሔር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ አምነህ የወንጌል አገልጋዮች አንዱ ብትሆ ከሐይማኖት እስራት ወጥተህ ደስ ይለኛል መልካም ሰው ነህ አፈ ሪቱዕ ነህ ይህም የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
ከሀይማኖት እስራት ወጥተህ? ምን ማለት ነዉ?
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
ሐይማኖት እስራት ሆነ እንዴ ጉድ ነው ዘንድሮ ጌታ ጌታ ሆይ ድረስልን
@user-xw2of4bq6n
@user-xw2of4bq6n Ай бұрын
አጀማመርሽ እራሱ ስርዐት የለውም ከወንጌል ምግባር ይቀድማል
@user-fv6nu5jm2n
@user-fv6nu5jm2n Ай бұрын
😂😂አይ ፕሮቴስቶች
@serkalemmulugeta-do6dd
@serkalemmulugeta-do6dd Ай бұрын
abela ኑርልን
@FirezerEndale
@FirezerEndale Ай бұрын
የኤልያስ አምላክ ''እግዚአብሔር''❤ ይባረክ❤
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td Ай бұрын
የዚሕ ዘመን ሱናማዊቶ ሴት ዘሪቱ ከበደ ናት❤
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Ай бұрын
Kkkkk
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ውሬሬሬ
@LEMMALEGESE
@LEMMALEGESE Ай бұрын
Asitewulehi tsafi MN aderegechi esua
@AbinetBonga-f1x
@AbinetBonga-f1x 17 күн бұрын
ተባርክ
@user-wt5gh5ub2l
@user-wt5gh5ub2l 14 күн бұрын
ቃለሂወት የስምዐና ብሓቂ ደስ ዝብል ታሪክ በረከት ቅዱስ ኣቦና ይሕደረና ❤
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 15 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@meserakberhemedhane1323
@meserakberhemedhane1323 Ай бұрын
God bless you more and more 🙏 ❤❤
@Befike_React
@Befike_React Ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
መን ጀመርክ/ሽ?
@Befike_React
@Befike_React Ай бұрын
@@getutolla4312 Reaction
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Ай бұрын
ምንድነው የጀመርከው/ሽ
@Befike_React
@Befike_React Ай бұрын
@@jemilsharif9750funny videos reaction
@HonelignLebego
@HonelignLebego Ай бұрын
ደምሬሀለሁገመልስ
@mekdeserena415
@mekdeserena415 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ አንደ አግዚአብሔር ቃል ልብን የሚያሳርፍ የለም
@rossross6520
@rossross6520 Ай бұрын
ጎበዝ ነህ አቤል ሁለገብ አዋቂ ነህ በርታ ቀጥልበት ብዙ ተከታይ ስላለህ ሰው እውቀት ይጨብጥበታል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ky8gh6pu6w
@user-ky8gh6pu6w Ай бұрын
አቤልየ ቃለሂወት ያሰማልን ድንቅ አተራረክ እግዚአብሔርን የሚያከብሩ ቅዱሳንን ማክበር,
@Belayabrha16
@Belayabrha16 Ай бұрын
አቤልየ እግዚአብሔር ያበርታህ ቀጥልበት🙏🙏🙏
@user-gi7ht7ob2w
@user-gi7ht7ob2w Ай бұрын
ሠላም ተባረክ ወድም አቤል
@user-ds8ze8eh5f
@user-ds8ze8eh5f Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@azmachgebremariam8681
@azmachgebremariam8681 Ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል ተባረክ
@ቃል-ወ8ተ
@ቃል-ወ8ተ Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@SeniduUrga
@SeniduUrga Ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@GedamawitGirma
@GedamawitGirma Ай бұрын
Abela tebarek....le Eg/r Min yisanewal
@Milliboy100
@Milliboy100 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል
@user-es5hn2kj7l
@user-es5hn2kj7l Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@HiwotMe
@HiwotMe 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የነብዩ ኤልሳዕ አምላክ ማስተዋሉን እና ፍፁም እምነትን ያድለን
@woinshettessema3050
@woinshettessema3050 17 күн бұрын
We love yyou keep it up
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Ай бұрын
Wow, Enamesgnalen getta yebarkh ❤🎉
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጥልን የእግዚአብሔር ቃል ስላካፍልከን❤ አቤል
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Ай бұрын
Billion likes 👍
@ngsti277
@ngsti277 Ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ኣቤልየ ምርጥ ሰው እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤❤
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
ደስ የሚል ተረክ ነዉ። ቀጥልበት ብሮ።
@ZewudituZnabie
@ZewudituZnabie Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ የነብዩ ኤልሳዕ የነብዩ ኤልያስ በረከታቸው ይደርብን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 26 күн бұрын
Fetari yemsgen tesfa madrgim metemamnim ersun new🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
❤❤❤❤ Abelo Wudddd bro
@msamuel2857
@msamuel2857 Ай бұрын
Well done
@Mico-23misikir
@Mico-23misikir 5 күн бұрын
thanks
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🙏
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Ай бұрын
ትእግስት ጥሩ ነዉ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏❤️🙏
@milligoitom1780
@milligoitom1780 Ай бұрын
Fetari men yesasnewal temesgen fetari
@grekidnhaile9733
@grekidnhaile9733 7 күн бұрын
hay hay abel❤❤🎉🎉❤❤ yewena lj azoh bertaln pease
@user-fs8ol6ld5n
@user-fs8ol6ld5n Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@KedirYimame
@KedirYimame Ай бұрын
በርታ❤
@solomontamiru9313
@solomontamiru9313 Ай бұрын
God bless you, you are different from others,
@frehiwotashagre6434
@frehiwotashagre6434 Ай бұрын
Betam yemigeremu negeroch nw yemetelekew ena betam berta ena netechel endezih asetemari tarikochenem betelek betam des yilal ...beterefe berta
@ArbaetuTube2116
@ArbaetuTube2116 Ай бұрын
Abela enamesegnalen wendme thanks
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr Ай бұрын
keber le medhanyalem yihun enamesegenalen abela🙏
@user-cb2wb5kt9r
@user-cb2wb5kt9r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 Ай бұрын
Thanks Abela🙏
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 Ай бұрын
Amen yasibilalli amen batamii dasii yemilli wongelli no Abel tabariki geta abizito yibarki 😢😢❤❤❤❤❤
@yemariam2110
@yemariam2110 Ай бұрын
Kalehiwoten yasemalen Abela
@user-ek3yt8fz8u
@user-ek3yt8fz8u Ай бұрын
አቤል ልጄ ተባረክ አነተእኮ ለአኛ አናቶች ቦታ ሰጠሀን ተባረክ
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 Ай бұрын
ተወዳጁ አቤላ ኤልሳ ሁለቱን ጥማድ እንጂ ሁሉን አስራ ሁለት ጥማዶች አላረደም
@nigist6147
@nigist6147 Ай бұрын
አቤል ባይብል እንደዚህ አይልም በጣም ያልተባለ ጨምረክበታል እንደ ተፃፈው ተንትን
@haileabrha9768
@haileabrha9768 Ай бұрын
Tebareklgn wendmie
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Ай бұрын
Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏በረታ
@abduabda5946
@abduabda5946 Ай бұрын
menw sela emnat abezak
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አቤሎ ስለመፈሳዊ ነገር ሥትለቅ ብቻነው ገብቸ የማየው 😂
@hellenheylie6371
@hellenheylie6371 Ай бұрын
Egziabhier yakbrilgn endenezih Ewuneti tarik sitakerib metsehf kidus manbeb jemerikugn🙏🙏🙏🙏🙏
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 Ай бұрын
Abela berta sele asusa straight america tarique seralen
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Ай бұрын
ከነብይ ይህን ያክል ምልጃና በረከት ከመላእክትማ አይ ጴንጤ??? Thank u Abela I’m proud of u keeping up may God bless u🙏♥️
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 Ай бұрын
Eyesusi yadinalli 📖 ♥
@metsnanatGelan
@metsnanatGelan 28 күн бұрын
wow🥰☺️
@EdilDaneil
@EdilDaneil Ай бұрын
የነበዩ ኤልሳዕ አምላክይባረክ አሜን አሜን አሜን
@AmiKongo
@AmiKongo Ай бұрын
“ከእርሱም ዘንድ ተመልሶ ሁለቱን በሬዎች ወስዶ አረዳቸው፥ ሥጋቸውንም በበሬዎቹ ዕቃ ቀቀለው፥ ለሕዝቡም ሰጣቸው፥ በሉም፤ እርሱም ተነሥቶ ኤልያስን ተከትሎ ሄደ፥ ያገለግለውም ነበር።” - 1ኛ ነገሥት 19፥21
@Mcyareda
@Mcyareda Ай бұрын
Ere like temag😂🎉
ለማመን የሚከብደው ድብቁ የሃብታሞች ኑሮ Abel Birhanu
18:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 100 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 231 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН