No video

ሙቢ ሩታን አግባት አለው .አስተዋወኳቸው😱🥺

  Рет қаралды 216,983

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 1 200
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 9 ай бұрын
የሙቢ እናት የት እደረሰች ማወቅ የፈለገ በላይክ ያሳየኝ 😢😢😢 የምር እደት እዳለቀስኩ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 ай бұрын
ውዴድምሩኝ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 9 ай бұрын
ማማየ ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@zadsem7305
@zadsem7305 9 ай бұрын
​@@SebrinaTube- ነይ እኔ ቤት
@zadsem7305
@zadsem7305 9 ай бұрын
​@@SadNeGase ደሚሪኝ
@zadsem7305
@zadsem7305 9 ай бұрын
​@@SebrinaTube-አሪጌሻለው
@user-xy5hd3xr7m
@user-xy5hd3xr7m 9 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ ቢጋቡ እንደኔ ደስ የሚለው በላይክ አሳዩኝ
@user-ye6sg2zb3f
@user-ye6sg2zb3f 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም ደስ ይለኛል ቢጋቡ ደግሞ አብርሺየ ሂወት ይቀጥላል ብዙ ግዜ ብቸኝነት ማብዛት ጥሩ አይደለም ብቸኝነትም ሲሰማህ ያሳለፍከው ሂወት እያስታወስክ እራስህን ትጉዳለህ ሩታጋ ተፋቀሩና ትክሳሀለች ደግሞ ሚስት እደምቶንህ እርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱም ሴት ልጅ ስታፈቅር ከልቧ ነው ሩቲ ደግሞ ወዳህ አልቅሳ አተ አለህበት ድረስ መታለች እና ያለፈውን እርሳውና ከሩቲጋ ቀጥል አድስ ሂወት ብለህ አብርሼ❤❤❤❤❤
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 9 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
እኔም ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alimaalima1988
@alimaalima1988 9 ай бұрын
እኔ በጣም ደስ ይለኛል
@sameerasa6279
@sameerasa6279 9 ай бұрын
እኔ በጠም ደስ ይለኛል
@direlovetube9731
@direlovetube9731 9 ай бұрын
ለሙቤ እግዚያብሄር እንደ እናት የሆነች ሚስት ይስጠዉ ❤❤❤
@user-kt3op6vd2b
@user-kt3op6vd2b 9 ай бұрын
አሚን
@hilamoo928
@hilamoo928 9 ай бұрын
አሚን ወላህ ሲሳዝን😢
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 9 ай бұрын
Amen
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 9 ай бұрын
ሚሥኪን ሙቢ ደሥ ሢል
@sarty3664
@sarty3664 8 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@sraap7689
@sraap7689 9 ай бұрын
እስኪ የሙቢ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤❤👍👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 ай бұрын
እደኒባልይዋህ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 9 ай бұрын
ማማየ ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@user-fn9fu4mh7g
@user-fn9fu4mh7g 7 ай бұрын
12:00
@Geni810
@Geni810 9 ай бұрын
ሙቤ ሲመቸኝ የዋህ ሰዉ ❤ሁላችሁም ደስትላላችሁ ❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 9 ай бұрын
ማማየ ዴምሪኝ ማርዋ
@BhelHee
@BhelHee 9 ай бұрын
ሙቤነው የሰው ልብ የሚያቀው ሙቤ እንኳን ደናመጣ ኤፍሬ በርታ የወንድምህ አለም ያሳይ ሩታና አብሬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 9 ай бұрын
ማማየ. ዴምሪኝ ውዲዋ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 9 ай бұрын
​@@SebrinaTube-መልሺ ውዴ
@laylaeth8040
@laylaeth8040 9 ай бұрын
@@SebrinaTube- ብዙ ሰዎች ደምሪኝ ይላሉ ምን ማለት ነው ወላሂ አለቅም
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 9 ай бұрын
ሁሉም ሰው እንደ ሙቤ ቅን ሁኑ😂 ፈገግ አደረከኝ በመዳም ስራ ድክም ብየ አብርሽ፣ሩታ ይጋቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
በጣም ስወደው ደምሪኝ እማ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 9 ай бұрын
ኦረ ተጋቡ አብርሽየ ደሥ ትላላችሁ እስኪ ይጋብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ውዶችዪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 9 ай бұрын
አይ ሙቤ የኔ ሚስኪን ትለያለህኮ❤❤❤
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 9 ай бұрын
በጣም
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 9 ай бұрын
እውነት ነው
@user-wd9sf1yc8f
@user-wd9sf1yc8f 9 ай бұрын
በጣም ❤❤
@kere6628
@kere6628 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-xp5vi2nr7y
@user-xp5vi2nr7y 9 ай бұрын
❤❤❤
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 9 ай бұрын
ቢያገባትም አታንሰውም የምትሉ ላይክ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 ай бұрын
ውዴድምሩኝ
@zainaba9775
@zainaba9775 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 9 ай бұрын
,አረ አታሰውም እርጋታዋ ራሱ በቂነው
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 9 ай бұрын
እደዉም ተበዛበታለች ቆጂዬ ናት ከዱቄት ነፃ ናትኮ ወገን
@aminahassen6521
@aminahassen6521 9 ай бұрын
ወንድማችን እስኪ ዝም በል የራሱ አላማ ይኖርዋል. ልጅ በሰውሂወት ዘሎ አይገባም ቢገባትም ቢተዋትም. የውስጡን አናቅም አላማውን. እኛ ማየት መስማት ብቻ እጅ በሂወቱ ራሳቸው ያቃሉ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ ሀላል የሆነ ያልታሰበ እርዝቅ ከሙሉ ጤና ጋ ሰቶችሁ እርፍ በሉ አላህ ከይቸግርውም የዛሬ ዱአየ ነው አሚን በሉ🤲🤲🤲🤲 አላህ ከሀሳብ ከጭንቀት ነጃ ይበለን ሰደት በቃችሁ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢
@mekamohammed9918
@mekamohammed9918 9 ай бұрын
አምን የረብ❤❤❤❤❤❤
@user-cr1sq9xt2x
@user-cr1sq9xt2x 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@zenatathuobia9661
@zenatathuobia9661 9 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤
@hayatyehadiyayoutube
@hayatyehadiyayoutube 9 ай бұрын
አምን
@user-wd9sf1yc8f
@user-wd9sf1yc8f 9 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 9 ай бұрын
ውይ ሙቤ እዳተ አይነት ሰው ምናለ ቢበዛ። ማርያምን። በጣም ደስ የምትል። ፈጣሪ ያደለህ አዛኝ የዋህ በዛረ ሰአት የለም እዳተ ልዩሰው❤❤❤
@zuzu5484
@zuzu5484 9 ай бұрын
ክክክክክ እረ ሙቢ ወላሂ በጣም ነዉ ያሚያስቅኝ እና ደሞ ሀቂቃ ሩታ እና አብሪሽ አደላይ ቢሁኑ የምትሉ በላይክ አስዩ
@user-mg8hs6im9g
@user-mg8hs6im9g 9 ай бұрын
ኣግባት ስወዳት ሩታየ የኔ ፍልቅልቅ ኣፍቅራት ኣብርሽ ❤🎉
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
😂😂😂😂 አፍቅራት ደስ ይላል
@user-mg8hs6im9g
@user-mg8hs6im9g 9 ай бұрын
@@aynalemgadesha እንግዲ ኣማርኛ 😂♥️
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@gfkki4040
@gfkki4040 9 ай бұрын
አፍቅራት ተመችቶኛል እኔንም አፍቅረኝ ባሌን ፈትቼ ላግባህ😂😂😂😂
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 9 ай бұрын
​@@gfkki4040ክክክካላፈቀረኝ ለምን አግብቶኝ
@user-gh4or9yu1b
@user-gh4or9yu1b 9 ай бұрын
አብሬሽና ሩታ አንድ ሚሆንበት ቀን ናፈቀኝ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀Ⓡ💞Ⓐ
@SadNeGase
@SadNeGase 9 ай бұрын
ዉዴድምሩኝ
@nomo6793
@nomo6793 9 ай бұрын
ይጋቡሙቤ አሥማማቸው ው እና ሁለቱም ምርጥናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo 9 ай бұрын
ሙቤ የኔ ገራገር መልካም ልባለህ አብርሸ ይሄው ይቀጥላል ወደ ፍት አታሳልፍት ፀባየ ሠናይነች❤❤❤🎉🎉🎉
@user-sj5wl8wh3q
@user-sj5wl8wh3q 9 ай бұрын
ሙቤ እድለኛ ነህ ከጥሩቤተሰቦችጋር መቀላቀልህ ስወዳችሁ 2 ስልክነው የማያችሁ የምር አብርሽና ሩታም ኢሻአላ አላህ ጥዶችያርጋችሁ ያረብ❤❤❤❤ አብርሽ የሩታየ ፍቅር ሰርስሮ ይግባ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamate2901
@mamate2901 9 ай бұрын
ሙቢ ምስኪን ሰው እኔ ባለ ትዳር ነኝ ግን ሁሌም እመኝልካለሁ አተን እና እናትህ ተከባክባ የምቲይዛቹ ምርጥ እና ልባም ሴት አላህ ይስጥህ አብርሽ እና ሩታም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ምኞታቹ ያሳካላቹ የሀገሬ የቡታጅራ ቅመሞች ስዎዳቹ
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ሙቢየ የዋህ ደስታህ ይብዛ ሠው ካሠበው ፈጣሪ ያሠበው ሁላችሁም በደስታ ኑሪ❤❤❤❤❤
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 9 ай бұрын
ሩትዬ ንግስት እኮ ነሽ ❤👑
@badrea36
@badrea36 9 ай бұрын
😂😂
@user-yw7yx4ic6w
@user-yw7yx4ic6w 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 9 ай бұрын
አይ ሙቢ የኔ የዋህ ሆዴን አቆሰልከው በሳቅ 😂😂ጨዋታህ አይጠገብ 😊😊 በጣም ነው ምወዳችሁ አብርሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤
@hayatmakkah4170
@hayatmakkah4170 9 ай бұрын
አይ ዉቤ ታስቃለህ ስታምሩ❤❤❤❤እሩት የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 9 ай бұрын
ማማየ ዴምሪኝ. ውዲዋ
@mesiilove4313
@mesiilove4313 9 ай бұрын
የአብሪሽ ወንድም ለእሩታ ያለው ክብር ደሰ ሲል ❤❤❤
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 9 ай бұрын
የአብርሽ ደስታ የሚያስደስተዉ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 9 ай бұрын
ሩታ ደስ ስትይ እርጋ ያለች ነች❤
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@amenshow2384
@amenshow2384 9 ай бұрын
አይ ሙቤ😂የኔ የዋህ 😂አብርሽ እሩትን ወደናታል ተደመሩ🤲
@gfkki4040
@gfkki4040 9 ай бұрын
ድምፃችን ይሰማልን😂😂😂
@amenshow2384
@amenshow2384 9 ай бұрын
@@gfkki4040 እኮ😂😂
@mqidyitub
@mqidyitub 9 ай бұрын
አቦ ይመችህ ሙቢየ በሳቅቅ😂😂😂ጀምሬ በሳቅ ነው የጨርስኩት😂 በተርፈ ሁላችሁንም ውድድ❤❤❤
@eexx8683
@eexx8683 9 ай бұрын
የኔ ውዲ ሙቢቹ የኔ የዋህ ንፁህ ሰው የዋህኮ ነህ ምናለ ሁሉም እዳተ ቢሆን የጋሽየ ልጆች ትለያላችሁኮ ❤ እሩታ ዋው ቆጆ አይለያችሁ❤❤
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 9 ай бұрын
አብርሽም ልብህን ለሩታ ክፍት ያድርግልህ ለትዳር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤ እወዳችሁአለሁ
@user-ti6tz4st1g
@user-ti6tz4st1g 9 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰዉ ስዋድህ ወለሂ ኑፁ ልብ ክፈት የሌላበት ለሁሉም አንደይናት
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 9 ай бұрын
❤❤❤❤አብርሽ አዳታመልጥክ ወድሜ ሴት ስትወድ ሁሉ ነገሯን ነው የምሰጠው ከጠላች ግን አትመለሥም ስለዚህ የሄደን ከምትመለከት የመጣልክን ብላ❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 9 ай бұрын
ሙቢ የኔ የዋህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የጋሽዬ ልጆች በማያልቀው ውድድድድ 😍😘😘😘
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m 9 ай бұрын
ሙቤን ስወደው ምርጥ ሰው ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂
@emu6470
@emu6470 9 ай бұрын
ማነው እደኔ ሙቢ የሚያሳዝነው የኔ የዋህ😢😂😂😂
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 7 ай бұрын
እኔ😢😢❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 9 ай бұрын
የእውነት ሙቤ በጣም ነው የምያስቃው❤❤❤❤❤❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 9 ай бұрын
ደስ ስትሉኮ ሙቤ ሲጨመር ደግሞ የበለጠ ድምቅ ትላላችሁ❤❤❤ ዱኒያ ፏ ነው😂 ሙቤ የእናትህስ ነገር ምላይ ትሆን❤❤❤
@toybamohammed497
@toybamohammed497 9 ай бұрын
እናቱ ምን ሆና ነበር
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 ай бұрын
ሙቢ የዋህ ንፁህ ሰው ነው ዘና ነው የሚያደርገኝ ❤❤❤❤😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
አብረሀምና ሩታ አብራችሁ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን❤🎉
@rabiawali1915
@rabiawali1915 9 ай бұрын
ሙቤ የኔ የዋህ ሰው ሰወደህ እናትህ ምን አደስ አለ ተመለሱ 😢😢
@user-wi2bt3qr5v
@user-wi2bt3qr5v 9 ай бұрын
ሀራም አለ ሙቢ የኔ የዋህ ምርጥኮ ነህ😊❤
@user-zs9ix2hc5b
@user-zs9ix2hc5b 9 ай бұрын
እስቲ ዱአ አርጉልኝ ክፍት ብሎኛል በስዴት ያላቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ላገራቹህም ያብቃቹህ አገራቺንንም ሰላም ያርግልን ያረብ
@rootp9490
@rootp9490 9 ай бұрын
አብሽሪ ማማዬ ሁሉም ያልፋል እሺ እኔም ከፍቶኞል ያሰብኩት ሁሉ አልሳካ ብሎኛል ተስፋ አስቆርጦኛል❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-wv8yy1hf7t
@user-wv8yy1hf7t 9 ай бұрын
አይዟችሁ ውደእኔም መሮኛል የመዳም ፊት ማየት ሰልችቶኛል ወላሒ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 9 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ ዱአ ላይ ጠንክሪ አላህ ጭንቀቱን ያስወግድልሽ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 9 ай бұрын
አይዞሽ እማ ዜDO
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h 9 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 9 ай бұрын
ሙዬ የምር በጣም ምርጥ እና የዋህ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያድርሠዉ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 9 ай бұрын
አየ ሙቤ አቦ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ የዋህ ሁላቹሁም ታምራላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 9 ай бұрын
ሁልግዜ ከሙቢ ጋር ኑ እምጡ እምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ንግግሩ ሲያምር
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ሙቤ ወንድማችን ሁለየም ሳቅልን የዋህ ምስኪን እንዳው ሣየው ገና ያስቀኛል አብራሀም ሊክስህ ነው ተቀበላት❤❤❤ ዝግ ብላችሁ ተግባቡ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 9 ай бұрын
ማማየ ዴምሪኝ. የኔውዲ
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
አየ ሙቢ 😂😂😂😂ደስ ሲል የኔ የዋህ 😂😂❤❤❤ጎበዝ ሙቢ መልካም ጓድኛ ነህ እውነቱነው አግባት አብርሽ አትፍዘዝ 😂❤እሩ ታየ የኔቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melataskal9201
@melataskal9201 9 ай бұрын
ኣብርሽናኣ ሩታ ተጋቡ ተለብላቹ ፎቅራቹን ኣሳዩን❤❤❤❤
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 9 ай бұрын
እናተ ልጆይ ለሠው ልጅ ያላችሁ ክብር አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔ መልካሞይ
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 9 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 9 ай бұрын
اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ا
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 9 ай бұрын
ሰላለሁ አለይሂ ወሰላም ❤❤❤❤
@omhyat8581
@omhyat8581 9 ай бұрын
ፊዳካ አቤዋ ኡሚ ዋናፊሴ የረሱል አለህ ሶላለህ አለይህ አሰለም
@user-mh9rz8uh2r
@user-mh9rz8uh2r 9 ай бұрын
ሰላለሁአለሂወሰለም
@Semir71166
@Semir71166 9 ай бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@user-cp5wt6ms1v
@user-cp5wt6ms1v 9 ай бұрын
ይጋቡምትሉ በላይክ ግለጡ❤❤❤❤
@mamabkaseadm6644
@mamabkaseadm6644 9 ай бұрын
ሙቤ የኔ ምርጥ ዱኒያፏ ነው❤❤
@user-qy1ie3gj4h
@user-qy1ie3gj4h 9 ай бұрын
አብርሽየ ተጋቡ ምርጥ ልጂ ናት ሙብየ የኔ አዝናኚ በሳቅ ገደልከን አላህ ይጠብቅህ የዋህ ነህ
@SamsungSamsung-cq5pc
@SamsungSamsung-cq5pc 9 ай бұрын
ሙብ ምስክን❤❤❤❤❤❤ ሁለቹም ምርጥ ቤተሰው❤❤❤❤❤
@fatema6394
@fatema6394 4 ай бұрын
የኔ ዉዶች አብርሽና ሩታዬ ሰወዶቸው ፍቅራችሁ ይብዛልን ደስታችሁ ደስታችነው ❤❤❤የመዳም ቅመሞች ወድ የሀገሬልጆች ሙስሊም ወድሞች እህቶች ፆማችን አለቀብን እኳን ከደረሶችሁ ❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 9 ай бұрын
ሙቤ እረ የእኔ ምኞት ነው ቢጋቡ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስወዳት እኮ ሩታየ የእኔ ልዕልት ውድድድድድድድ❤❤❤❤እረጋ ያለች ሴት ደርባባ
@JeriyLovo-we9vx
@JeriyLovo-we9vx 9 ай бұрын
ሙቤ እዉነት ብለሀል እኔ እራሱ በታም ነዉ የወደድኳት ❤❤❤❤❤❤❤
@sameerasa6279
@sameerasa6279 9 ай бұрын
ያኔ ፍልቅልቅ ሩታዬ ለአብርሽ በጠም ያምትገበ ልጂ ነት ውብዬዋ
@AdebabayAde
@AdebabayAde 4 ай бұрын
አብርሽ &ሩታ እዲሁም ጓደኞቹ የምር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ገና ዛሬ ነው ላየው የቻልኩ እዲሁም ዘና እደምታደርጉን ፈጣሪ እናተን ዘና ያድርጋችሁ የምር በጣም ደስስስስስስስ ስትሉ
@nfffdt931
@nfffdt931 2 ай бұрын
ወይ ሙቢ እዳን ኣይነት ሰው ምናለ ቢበዛ ። መልካም ሰው ነው❤❤❤❤
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 9 ай бұрын
ላንተም የምታምር ሚስት ይስጥ አቦ❤❤😂😂😂😂 ስወድክ በተለይ አነጋገርክ ዘና ያረገኛል😂😂😂😂
@habeshawit-qg1of
@habeshawit-qg1of 9 ай бұрын
ስታምር እሷ በአላህ❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 9 ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤የሙቤ እናት ፈልጋችሁ አገናኙት😢😢😢❤❤❤
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ ተጋቡ በእግዚአብሔር ፍቃድ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
ሙቤ የዋህ ምርጥ ሰው በጣም እኮ ነው የምታስቀኝ አላህ ይጠብቅህ 😂😂
@rahima1683
@rahima1683 9 ай бұрын
የሙቢ እናት ተገኘቺ ወይ ❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 8 ай бұрын
ታምራላቹ😊 ሩታ ምርጥ ቆንጅዬ ልጅ ነች❤❤❤
@mishoyegetaliji3247
@mishoyegetaliji3247 9 ай бұрын
ሙቤ የኔ ምርጥ❤❤😊
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 9 ай бұрын
ሙቤ ምስኪን እናቴ ን አጋያሃት እና እፈረም $አብርሺ የ ሙቤን እናቴ ፋልጉ ፕልስ እናቴ ጃግኖቺ ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@sameerasa6279
@sameerasa6279 9 ай бұрын
ሙብ ምርጥ ሰው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 ай бұрын
ሙቢ ንጹ ልብ ያለው የሰ ው ደስታ የሚያስደስተው ምር ጥ ልጅ 😘😘
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 9 ай бұрын
ሙቢ እኮ ያልታወቀበት የጸይም ቆንጆ ነዉ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 9 ай бұрын
አፍቅሮ ከማዘን በልቶ መመዘን የመዳም ቅመሞችየ በላ ያርገቻሁ አ #ክብር #ለመሰሀ እና ድቶላችን አ እሷ እኮ ናት ክብር የሰጠችን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 9 ай бұрын
ሳህ👍👍👍👍
@semutasew2244
@semutasew2244 9 ай бұрын
ምኑን እንብላው ውዴ😂😂❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 9 ай бұрын
@@semutasew2244 እሩዝ😁
@tube-le9wm
@tube-le9wm 9 ай бұрын
የጋሽዬ ቤተሠቦች ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@SadNeGase
@SadNeGase 9 ай бұрын
ውዴድምሩኝ
@GkHc-zq7wkዙዙ
@GkHc-zq7wkዙዙ 9 ай бұрын
ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ይጠብቃቺሁ ሩታዬ የኔ ደርባባ አብረሺዬ ኢፍሬም ሙቢ ሁላቺሁንም እወዳቸሆለሁ ላአላህ ብየ🌷🌷🌷🍇🍇🍇🍇🍇🍇🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🎁🎁🎁🎁
@kasech3492
@kasech3492 9 ай бұрын
ስታምሩ የምር ግን አሜን ብለሕ ተቀበል አብርሺየ እውነቱን ነው የዋሕ እንደኔ ሙብን የሚወደው❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 9 ай бұрын
ዉዴድምሩኝ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 ай бұрын
አይ ዉቤ ታሰቃለህ በጣም ታምራላችሁ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 9 ай бұрын
ወላሂ በጣም ምርጥ ልጅ ናት አብርሽ እንዳታመልጥህ😂❤❤❤ፍቅር የሆናቹ
@AikiSiloo
@AikiSiloo 9 ай бұрын
ልቡበጣም ተሠብሯል የተሠበረልብ ቶሎአያገግምም
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 9 ай бұрын
​@@AikiSilooአይ የወዶችልብ ቀይ ሽኩርት ነዉ ጠብቁ ያፈቅራታል የኔም ባል ልቡ የተሠበረነበር 4አራት አመት ጠብቆት በፍቅር ከዳችዉ ሣይቆይ እኔን አገባ አሁን ሥሞን እካ አያነሣትም በጥሩም በመጥፎም
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 9 ай бұрын
​@@AikiSilooእኞ ሤቶች ከተጎዳን መጠገኛ የለዉም አላህ ይጠብቀን
@zanb6852
@zanb6852 9 ай бұрын
የእውነት ምርጥ ልጅናት አብርሽ አታምልጥህ
@genettecere8937
@genettecere8937 9 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሙቢየ የኔ የዋህ ወንድም ጠፍህ ምነው
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 9 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርታ አብርሽየ ተጋቡ ሩታጋር አብርሽየ🎉🎉❤
@SadNeGase
@SadNeGase 9 ай бұрын
ውዴድምሩኝ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 9 ай бұрын
ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 9 ай бұрын
@@zedbabo9298 እሽ እህቴ💝
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 9 ай бұрын
@@SadNeGase እሽ እህቴ🌹
@maryelove7751
@maryelove7751 9 ай бұрын
ሙቤን እኮ ሰወደዉ በጌታ ወሬዉ እራሱ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሩት እኮ ፍቅር ናት ፈገግታዋ እርጋታዋ ይመስጣል።
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 9 ай бұрын
ማርየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሌም አስታው ስሻለሁ መልካም ቀን ይሁንልሽ❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 9 ай бұрын
የሙቢ እናት ነገር ምን ሆነ ተገኘች እንዴ 🥺🥺❤️❤️
@alimaalima1988
@alimaalima1988 9 ай бұрын
የኔ ቆንጀ ስታምረ ❤❤❤
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 9 ай бұрын
ወላሂ እሩታየ ቆዲየ ናት ዲምም ያለች አብሪሺ ፋቅሮን ተቀበላትና እኛም ደሰ ይበለን ወላሂእሩታየቆዲየናትዲምምያለችአብሪሺፋቅሮንተቀበላትናእኛምደሰይበለን ❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 9 ай бұрын
ከፈሯን የምትመጥ ሤት ሥጠላ ሙቢ ወድማችን እናትህን አገኜሃት ፈልጋት ወድሜ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 9 ай бұрын
ጎበዝ ሙቢ ትክክል እውነት ሰወዳት ሩታዬን ይጋቡ❤❤❤❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 9 ай бұрын
ውዴድምሩኝኝ
@eyaruseSole
@eyaruseSole 9 ай бұрын
ዋዉ እንኳን ደና መጠቹ 🎉🎉🎉ሙቢ የኔ ፍቅር ስወድህ እኮ ❤🎉🎉🎉 እኔ ምፈራው ኤፍሬም የሩታ ፍቅር እንደያዘው ነው 😂😂😂😅
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 9 ай бұрын
የኔ ሱሶች ዉድድ አይ ሙቤ የኔ የዋህ አሳከኝ😂❤❤ ዉድድድድድ የሙቤ እናት ከምን ደረሰ ባዲስ ቪዶ ኑ አሳዉቁኝ ጨቆኛል 🥺🥺🥺🥺
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 9 ай бұрын
ሙቤ ማነው እንደኔ የሚወደዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-cb3sz4hv8i
@user-cb3sz4hv8i 4 ай бұрын
ምርጥ🎉ባል ምርጥ🎉 አባት🎉 ምርጥ 🎉አሰታማሪ🎉ምርጥ አልአዛኝ 🎉ናፍቂ🎉ምሮጥ🎉መሪ🎉ምርጥ 🎉ነብይ ሙሀመድ🎉ሰለሏሁ🎉አለይሂ🎉 ዋሰላም🎉ስሉአላ🎉ነብይና🎉ሙሀመድውድቤተችን🎉አብረታቱን❤❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 9 ай бұрын
ሙብዬ ሩታና አብርሸን አሰማማቸውና ቀለበት እንዲያሰርላት አርግ የኔ የዋህ ሙብዬ እወድካለው እኔ የማዳም ቅመም
@user-hafi245
@user-hafi245 9 ай бұрын
አብርሽ እሩታን አግባት በማርያም ❤
@Tizita1232
@Tizita1232 9 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ጎደኛ ነው
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔፍልቅልቅ ሙቤየኔየዋህ ❤❤❤❤❤አብርሽዬ ኤፌርምዬ ትልቅደረጃ ደርሰዉ ማየት ምፈልጉግጩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 4 ай бұрын
ሩታዬ ቁንጅና የቤታቹ ነው❤❤❤
@zidlove920
@zidlove920 9 ай бұрын
ሙቤ ወድሜዋ እናትህን አገኘህ እደ በጣም ነበር ያሳዘንከኝ ወድሜዋ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 9 ай бұрын
አብርሽየ እሩታ ጋተጋቡ ውቤ እውነቱነው❤ወላሂ ትሆናሃለች እሽ አብርሽየ መልክ ብቻ ሳይሆን የፀባይ ጌታናት እሽወድም
@zenebeh
@zenebeh 9 ай бұрын
ማሻአላነዉሥአላለም ጌታን ቡቢ የዋህነዉ ታድለዋል ፈጣሪ የዋሆችንይዎዳ ሙኞችግንአይወድም እደሙቢ የዋህያሪጋቹ አሚንበሉ ቅመሞች አብሪሽ ፈጣሪሊክሥህነዉ ጠብቅ በተሥፍ
@user-vc8yj5fc3c
@user-vc8yj5fc3c 9 ай бұрын
ሙቢየዋህምርጥሰዉ. የምርጥቤተሰብ. ባልደረባ❤❤❤❤❤❤❤ሩታየአወታምራለች
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 184 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 1,9 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ. የደስታ እንባ አለቀሱ😭
12:00
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 579 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 1,9 МЛН