No video

የተንቢ ፍቅረኛዬን አምና ተቀበለች 😭😭😭 እያለቀሰች ሸኘችን

  Рет қаралды 206,875

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtutorial

Пікірлер: 1 000
@munatube6163
@munatube6163 Жыл бұрын
አይለያቹ የየተቢን አይነት እህት ስላለቻቹ ፈጣሪያቹን አመስግኑ ለሚዬ የኔ ጀግና😭🙏❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@user-io5mo4uc6o
@user-io5mo4uc6o Жыл бұрын
በጣም
@hayatassenhayatassen6515
@hayatassenhayatassen6515 Жыл бұрын
Amiiiiiin
@hatyaassen190
@hatyaassen190 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-jk9yg2ps9e
@user-jk9yg2ps9e Жыл бұрын
አሜን🙏😥
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
የሰው ቤት ያደከማችሁ እህቶቸ ፈጣሪ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ🥰🙏
@userautbe7047
@userautbe7047 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@saada483
@saada483 Жыл бұрын
አሚን ያረብ እፍ ድካም ብቻ ሁኖዋል የኛ ነገር😥
@Gg-ko7pk
@Gg-ko7pk Жыл бұрын
አሚንንን
@Sead647
@Sead647 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 Жыл бұрын
Amen
@fatuma283
@fatuma283 Жыл бұрын
የተቢ ጀግና ሴት የተቢን የሚወድ👍ያድርግ ❤❤❤🙏
@destatube9960
@destatube9960 Жыл бұрын
ሀሳቧ የእናት ነው እናም ሀሳብሽን እደግፈዋለሁ ግደሞ ፍቅር ነው ከተዋደድ የማይደርሱበት የለም ፍቅር ያሼንፍል💖✅✅የተቢ ለኔ ጀግናዬ ናት 👍👌
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-nw4wh9bv5b
@user-nw4wh9bv5b Жыл бұрын
እኔ አንድ ቀን አስተያየት ፅፊልሽ አላቅም አንች የምትመከሪ ሰው አይደለሽም ሁሉም የየራሱ ሂወት አለው እድሜ እንደሆነ ገደብ አለው በተለይ የሴት ልጂ ስለዚህ አንችም እህትሽም እድሚያችሁን አታባክኑት በስራ ብቻ ትዳር ይዘሽም ወልደሽም መስራት ትችያለሽ ስለዚህ ዘወር ብለሽ እድሜሽን ተመልከች በሗላ ወይኔ እንዳቲ ሁሉም የየራሱ ሂወት ነው የሚኖረው ውላድ ከምንም ይበልጣል በገንዘብ እንኳን መግዛት አትችይም እንዳይቆጭሽ እድሜ ወደሗላ አይመለስም
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j Жыл бұрын
ትክክል ደምሪኝ
@user-cc7yv5jt3l
@user-cc7yv5jt3l Жыл бұрын
ሳህ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@areazz1754
@areazz1754 Жыл бұрын
ሰህ ወላ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትክክልናት።ዛሬእደፊቱአደለም
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 Жыл бұрын
ወይነ ለሙየ አልቅሳ አስለቀሰችን 😢😢😢😢የሶ አሳብ እኮ ለእነሱ አስባ እኮ ነው ትልቅ ደረጃ እንድደሪሱ አስባ የኔ እናት ❤️❤️❤️❤️❤️ ትልቅ አስተሳሰብ ያላት ለሙየ ፍቅር ❤❤❤❤😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@ffcff8686
@ffcff8686 Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳንች የምሆንልኝ እህት ብኖሬኝ 8አመት በሰው ሃገር ለፍቼ ባዳየን አርቀርም ነበር💔😭🙏 ለሙ አንች ጀግና እህት ነሽ
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ
@jdufgdug7762
@jdufgdug7762 Жыл бұрын
አላህ እዳንች የምሆንልኝ እህት ቢኖረኝ 10 አመት በሰው አገር ለፍቸ ባዶየን አልቀርም ነበር💔😭🙏 ለሙ አቺ ጀግና እህት ነሽ አላህ በሄድሺበት ሁሉ ይጠብቅሽ እህቴ ❤🥰
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
አይዞሽ እህት ለእንግድሁ እወቂበት ከሁሉም ጤና ይቀድማልና ጤነኝነትሽን አመስግኒ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Жыл бұрын
@@TiruB አሜን እህቴ አመሰግናለሁ በኔ የደረው በማንም አይ ድረስ😭
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Жыл бұрын
ትክክል
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Жыл бұрын
ወይኔ ለሙዬ አስለቀስሽኝ ህይወት አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለት ሶስት ጊዜ ማሰብ ያስፈልጋል ትልቁ ነገር የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን ማንኛቸውም ሊፈጠሩ የሚችሉ ነገሮችን የመቻል የመቋቋም አቅም አለኝ ወይ የሚለው ነው ትልቁ መሰረት ከዛ በላይ ደግሞ ስሜትን ሳይሆን ፍቅርን ማስቀደም ግድ ነው አብርሽ የኔም ህይወት ከአንተ ጋር ተመሳሳይ ነው የተዋወቅነው የ16 አመት ልጅ ሆኜ ግን በመሀል ቤተሰብ ጋር መድረስ በሌለበት ሰአት ደረሰ ከፍቅሬና ከቤተሰቤ አንዱን እንድመርጥ እድል ተሰጠኝ በጣም ከባዱ ጊዜ በህይወቴ ወይ ነገ የሚበራ ወይ ነገ የሚጨልም የት እንደሚወስደኝ እርግጠኝኛ ያልሆንኩበትን መንገድ መምረጥ ግድ ሆነብኝ ስለዚ እልህ እድሜ አልሸነፍም ባይነት አንድ ላይ ተደምሮ ከባዱን ውሳኔ በራሴ ላይ ወሰንኩ ከፍቅሬ ጋር ስንገናኝ በከተማው አለ የተባለ ስጋ ቤት ነበረው የጅቡቲ ሹፌር ነው እእና አንድ ላይ ስንታይ ታናሽና ታላቅ እህትና ወንድም ነበር የምንመስለው ቤተሰብ ያለቅሳል አይንሽን ለአፈር ብለውልኛል እና በዚ መሀል ባለቤቴ የስኳር ታማሚ ሆነ ሹፍርናውን መስራት ስላልቻለ አቆመ ትልቁ ገቢው ከዛ የሚያገኘው ገቢ ስለነበር ቀስ በቅስ እየከሰርን ስራ እስከመዝጋት ደረስን እኔም ትቴ ላይ ያለኝ አቋም ወረደ ግን እንደዛም ሆኖ በጣም እንፋቀር ነበር በዚ መሀል ልጅ ተፈጠረ እሱንም በፀጋ ተቀበልን ልጃችን ሽማግሌ ሆኖ ከቤተሰቦቼ አስታረቀኝ ግን ህይወት ትልቁን ፈተና ጀመረች በጣም ከባድ ጊዜ መጣ መፍትሄ ብዬ ስደትን መረጥኩኝ ባሌ ተሯሩጦ አይሰራ ታማሚ ሆነ ከዛ ኢሄው ስደትን ከጀመርኩ 3አመት አለፈኝ የልጄ የባሌ ናፍቆት ከባድ ሆኖብኛል ምናልባትም ስራ ፈት ልትለኝ ትችላለህ ግን ለምለም ልክ ነች በችኮላ ምንም አይነት ውሳኔ አትወስን አስብበት ደጋግመህ የአንተን ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰዎችን ህይወት የሚያናጋ ውሳኔ እንዳትወስን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
ምን ያህል ሰአት ፈጀብሽ ይሄሁሉ ፁፍ አጭር መስሎኝ ላነበው ሰፍ ስል ፍቅር እስከመቃብር መሰለኝ እኮ ማለቴ እረጅም ነው ፁፉ 😁😁
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Uuuuffffuuuuu.yene enate asezeshige yemere kusule sislalebige newo .bawora ayalikeme yeneme gine EGZBHERE makame newo Barichi ba hayimanotishe tekereshe sirashine ssreteshe hagere tegabalyeshe lamakame newo eshi wuduwa
@user-zl4vr6hg4q
@user-zl4vr6hg4q Жыл бұрын
​@@zekiyatemam7901 😄😄😄
@user-fv5sd4su4j
@user-fv5sd4su4j Жыл бұрын
አችን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ
@user-ox9vw3wq5s
@user-ox9vw3wq5s Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ከባድ ነው ለምለም ትክክል ናት የኔ ሆደ ባሻ የኔ አብሮ ማልቀስ 😭😭😭🙏💚💛❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
ያንቺ ሀሳብ 100% ትክክለኛ ነው ለሙየ 😭ግን የዛሬ ልጆች ፈጣኖች ናቸው በፍቅር ያዝልቃቸው መን ይባላል🙏
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
ታላቅ እህት ሲኖርህ ሁለተኛ እናት እዳለችህ ቁጠረው
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
በትክክክል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በትክክል
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ይሀም ወንዲሟ ነዉ እንዴ??
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
@@hayutiyeumer1235 ያክስት ልጅ መሰለኝ አላውቅም በእውነት
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 Жыл бұрын
በትክክል
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
አይ ለሙዬ ያንቺ ወንድሞች እግዚአብሔር የመረቃቸው ናቸው ተይ አትማረሪ እህቴ ይሄእኮ ላንቺ ትልቅ ክብር ነው😢😢😢❤❤❤👍👍♥
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ
@workenshephone6716
@workenshephone6716 Жыл бұрын
ግን ወንድሞ ነዉ?
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤ በጣምምምም ትልቅ ልብ ያላት እህትህ ደስ ትላለች በናታቹ አጠገቡዋ ሁኑ ታሳዝናለች አለቀስኩ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k Жыл бұрын
ወላሂ አለቀስኩኝ ለሙ ምርጥ እህት ነች ለቤተሰብ በጣም የምታሰብ ጥሩ ቦታ እዲደርሱ የምትለፋ ልጅ ናት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ለሙዬ ኡፍ አስለቀሽኝ የኔ ውብ 😭😭😭😭😭 እውነት አለሽ አንቺ ካሳለፍሽው ነገር ነው ለነሱ ብለሽ ነው ያው አንቺ ተምረው የራሳቸውን መስመር ሲይዙ ብለሽ ነው ያው አአንቺ እደምታስቢላቸው እነሱ ካላሰቡ ምንም ማድረግ አይቻልም አታልቅሺ ለሙዬ 😭😭😭😭
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ለሚ ያቀሰችሁ ለመናገር የከበዳት የታመቀ ነገር አለ አብርሽ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y Жыл бұрын
ውነት ነው ተረዳሸ
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
እኔም ወንድሞቸን ሳስባቸዉ አለቅሳለሁ አንድ ሰዉ አስቦ አንድ በሬ ስቦ ይባላል እነሱን ጥሩ ደረጃ ላይ እንድደርሱ እፈልግ ነበር ግን ብቻየን ሆንኩ ልቀይራቸዉ ባለመቻሌ በጣም እናደዳለሁ
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ለሙዬ ብዙ ዋጋ ስለከፈለች ታውቀዋለች ስሜቱን 😍😍😭😭እርሷ ቀድማ ለመለወጥ ነበር ስራዋ አስለቀሽኝ😥😥😭 ብስለት ወሳኝ ነገር ነው ወገኔ
@user-mt5qg7dv7b
@user-mt5qg7dv7b Жыл бұрын
ለሙዬዬዬዬ😭😭😭😭😭
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@user-mt5qg7dv7b ደምሪኝ❤❤
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 Жыл бұрын
በትክክል ለሙ ጀግና ነሽ 🥰
@bellll2349
@bellll2349 Жыл бұрын
በጣም አጀግ አንዴት አንዴሁን አሳው ነው የምታቀው አኔም አንዴህ ነው ያቃጥሉው
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
ወይኔ ለሙዬዬ የኔ ዉድ አስለቀስሽኝ በዙ ዋጋ ስለከፈለች ታዉቀዋልች😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥👍👍👍👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ባጣም
@mabartkonjo878
@mabartkonjo878 Жыл бұрын
ለምለምዬ ሂወት እዳሥብሻ ሣዪሆን እደ ፈጣሪ የፈቀደውነውነው የሚሆነው አይዞሺ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ተሳቀቀች። እህትየው ግን ትክክል ነች።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በጣም ደነገጠች ለሙየ ልክ ናት
@zainp1247
@zainp1247 Жыл бұрын
ለምለም የዋህ ሰው ጅግና ሴት ነሽ እኮ በጣም ነው ምወድህሽ ቤተስብ ሰብሳቢ እናት ነሽ💓 ለሌሎች ተምሳሌት ነሽ
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Жыл бұрын
ዉይይይ አክብሮትህ ደስ ይላል ለሙም ለናንተ ትልቅ ቦታ እንድት ደረሱላት ነዉ መተሳሰባችሁ ደስ ይላል
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
ትልቅ ደርጃ ደርሳቹ ማየት ነው ምትፈልገው ለሙ ሚስኪን ❤❤😍😍ጠንካራ ሁኑ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትለያለች
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
የኔየ ማር ልጁቶም ተሳቀቀች ፍቅረ ከባድነው😥😥
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 Жыл бұрын
የኔናት ለሙዬ ቅን እኮናት ሁሉም ከወላጃቸው የበለጠ ነው የሚያከብሯት ለዛ ነው እናንተ ጥሩ ቦታ እንድትወድቁ ለሷ ሳታስብ የኔ የዋህ 😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼እናንተም ጎብዙ አይዟችሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ትልቅ ደረጃ ድረሱ
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 Жыл бұрын
ለሚ አታልቅሽ ይገባኛን ስሜቱ እኔ እንዳች ትልቅ ቦታ ይድረሳሉ ያልኳቸው እህት ወንድሞቸ ልክ እንዳቺ ነው ያረጉኝ እነሱ እንደፈለጉ ይሁኑ አንቺ ጎበዝ ነሽ እራስሽን አውጥተሻን ለናትሽ ለባትሽ የምታደርጊው ነገር በጣም ነው የሚያስደስተው አንቺ በርቺ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ወይኔ እዉነተኛ ፍቅር ሲያዩት እራሱ ደስታ ይሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅር በፍቅር ያድርጋችሁ🌹
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም እንዴት አይነት ልጅ ነሸሸ ተባረኪ የዚህን ያህል የወንድሞችሸን ነገር የሚያሰጨንቅሸ ቅን ሴት አንተም ተባረክ ዝቅ ብለህ ፈቃድ መጠየቅህን ሳላመሰግንህ አላልፈም ትክክለኛ የክሰታኔን ባህል እናተ ቤት ሳየው ቤተሰቦቼን አሰባለው ግን ፈጣሪ ከነልጆቼ ሀገር ሰገባ ላያቹ ጓጓለው
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
ውይ ሰታለቅሰ ሰታሳዝን ታለቅ እህቶች ውይ ትለያላችሁ እውነት ከእናትም በላይ ናችሁ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@user-rw7pt5rj2i
@user-rw7pt5rj2i Жыл бұрын
እንደዚህ በማክበርህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አይይትቤ።ሜሰኪን
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Жыл бұрын
እኔ ግን የትቢንዪን በጣም ነወ የምወዳት ለወድሞቿ ያላት ቦት ኡፍ የሶ ብዙ እንማራልን የምር❤❤❤❤❤❤
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
😭😭😭 ወላሂ አስለቀሱኚ በተለይ እሱ ስሲለምናት በናትሽ ፍቀጂልኚ አብረን እዲንሆን ሲል
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ነገር ግን የእሙ አድናቂ ነኝ ጠካራ እሴት ነች ሳላደቃት አላልፍም አልቅሳም አስለቀሰችኝ የኔ ውድ እናተም ፍቅሩን ያብዛላቹህ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹህ ለሙዬን አስደስቷት
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ለሙ አይዞሽ አብረው ያድጋሉ አንች ሀሣብሽ ትክክል ነው ደሞ መከባበራችሁ ደስ ይላል
@tube1784
@tube1784 Жыл бұрын
የተቢ ተያቸው ፍቅር በልጅነት ልጅ በልጅነት ነው ተይ ዱኒያ አትሞላም።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@medinaawole6749
@medinaawole6749 Жыл бұрын
👍😂
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
በልጅነት የሚወሰን ነገር ከባድ ነው ራቅ አድርጎ ማሰብ ያስፈልጋል ወይ ለተወሰነ ጊዜ መስጠት። ኋላ ባልሆነ የሚል ቁጭት ሊያሳድር ይችላል።
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
ለሙዬ የኔ እህት 😭😭 ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር ይገርማል
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ❤ዘመንሸ ይባርከው በጣም አዋቂ አሰተዋይ. እንደ ምታሰቢላነው ኢየሱስ ያንቺም ኑሮ ያጣፍጠው ❤ለሚ ❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ❤ተባረኪ❤❤❤ ❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
አይዞሽ ብቻ ደህና ይሁኑ የተንቢየ በያሉበት ሠውን ሠው አይረዳውም ተደራርቦባት ነው ሁለቱም ወንድሞቿ😥
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Жыл бұрын
በእውነት የተቢ በጣም ጥሩ አስተዎይ ልጅ ነሽ የኔ እህት እውነትሽን ነው ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ ብለሽ ነው አንቺ ሰው በማያውቀው ነገር ብዙ ያወራል ግን አንቺ አይዞሽ💚💛❤
@mesrt8441
@mesrt8441 Жыл бұрын
ሀብት ምንድነው የጥዋት ጤዛ ነው ፍቅር ግን ከሁሉም ነገር በላይ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እያሎእይትጋቡ።እይትፍቱንወ
@melekamtube3913
@melekamtube3913 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ የኔ ወድም ፍቅር ቆንጆ ናት❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
❤❤👈👈ማሬዋ
@melekamtube3913
@melekamtube3913 Жыл бұрын
@@user-qx7sc4hu8b የኔ ዉድ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@saramola8136
@saramola8136 Жыл бұрын
ለምለም ልክ እንደኔ ነው የሆንሽው እኔ አረብ አገር ሁኘ ያስተማረኳቸው እህቶቸ እስከ ኢንቨርስቲ ድረስ አሁን ያን ሁሉ ትተው አረብ አገር ልንሆነው ስሉኝ በጣም አለቀስኩኝ ተናደድኩ ተስፋ አስቆረጡኝ 😭😭
@senayitetadese4294
@senayitetadese4294 Жыл бұрын
አንቺን ሳይ እህቴ ትዝ ትለኛለች እሷም እንዳች ነው የምታስበው የሷን ስኬት ሳይሆ የኛ ስኬት ነው የምፈልገው እህቴ ሁሌም እወድሻለሁ አንድ ቀን ተለቅ ደረጃ ስደረስ አንቺን ማመሰግንበት ቀን ያብቃኝ እመብርሃን በለሽበት ትጠብቀሽ ለሚ ምርጥ እህቴ ነኝ አንቺ እግዚአብሔር የለብሽን መሻት ይፈፀምልሽ
@AaAa-ws6tn
@AaAa-ws6tn Жыл бұрын
ለሙየ የኔ ውዲ ተያቸው ፍቅር በልጂነት ነው ዴሞኮ ሲያምሩ።ምርጥ ጥዶች ናቸው ሰኬታማ ሆነው ምታያቸው ያርግሺ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
እህቴ፣ግን፣ይቅርታና፣አንድነገር፣ልበል፣አንች፣ውለጅ፣ተይ፣ደስታ፣የሚገኘየው፣በልጅነው፣ሁሉም፣ደክመሽ፣ወዴ፣ራሱ፣ህወትነው፣የሚሮጠው፣ሁሉነገር፣ጊዜ፣ያረግፈዋል፣በግዜ፣ውለጅ፣አንች፣የቻልሽውን፣ሁሉ፣አደረግሽ፣ያንችስ፣ህወት
@warkanshwarkanash6060
@warkanshwarkanash6060 Жыл бұрын
አልቅስ፡አስለቀስችኝ፡የቱቢ፡የኔማር፡ጀግናሴት፡እናትም፡ፍቅረቺን፡ዪብዛላቹ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@Amenen809
@Amenen809 Жыл бұрын
Yemirtochi mirt ehit fetari rejim edime yisitsh
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@Amenen809 ደምሪኝ
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ወይኔ የተቢየ እኔኮ ገብቶኚን ለወድሞችሽ አሥበሽ ነዉ የታደሉ ግን ወንድሞችሽ የተቢየ አሣዘንሸሰኚ ኡፍፍፍፍ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ልጅቷ እኮ ልጅ ናት 5አመት በስንት አመቷ ነው ፍቅር የያዘቹ ለምለም ትክክል ናት እኮ ምን አለበት ቀስ ብትሉ ወይ የዘንድሮ ልጆች እረ ብሰሉ መጀመርያ 😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
16 14 8ኛ ክፍል
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 Жыл бұрын
አይዘሽ ለሙ አብረው ህነውም ማደግ ይቺላሉ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ወላሂ አልቀሰሺ አስለቀሺኚ ለሚየ 😭💔😭
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
ለሚየ የኔ ቆጆ ትክክል ነሸ ትልቅ እህት እናት ነች እግዚሐብኤር አላቸዉ የኔ ቆጆ
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 Жыл бұрын
የኔ እናት አልቅሰሽ አሰለቀሽኝ ለናንት አስባ ነው😭😭
@atesedeyoutube234
@atesedeyoutube234 Жыл бұрын
የተቢ ምን ያህል ለወንድሞቻ ያላት ፍቅር ለየት ያለ ነው የኔ እንባ ይፍሰስ ያሰብሽንን አንድቀን ያሳኩልሻል አይዞሽ
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 7 ай бұрын
አይ አብርሽ ይቸን የመሰለች ልጅ የአምስት አመት ፍቅረኛህን በ3ትወር ወስጥ ሌላሂወት ምንቸግር አለው አድ አመትኮን ብጠብቃት ምን ላይ እዳለችኮን ሳታቅ ይገርማል 😢ፍቅርን ስወዳት ነበር😢😢😢
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ትክክል ነች ለምለም 💔😭😭😭😭😭😭መጀመሪያ ለምለም መሰሉ እሷ የነት መለወጥ ትፈልጋለች 💔😭😭😭
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
ለሙዬ በጣም ደስ የሚቲዪና ጀግና ሴት ነሽ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢የተንቢ የኔየዋህ እዉነቶነዉ ለናተ ያለችዉነዉ ሂወት እኮ ዉጣዉረድ አላት ነገ ለቤተሰብ ሸክም እዳትሆኑ ብላነዉ ለህትክ ጠንክረክ ከጎኖሁን ዛሬላይ አይቆጭክም ነገነዉ እሚቆጫችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እሷለንሱአዝናንወ።ትክክልናት።ይኔይዋህ
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt Жыл бұрын
ለሙዬ አሁን ግን እኮ እድሜቸዉ ነዉ ጎደኛ መያዢቸዉነዉ አይዞሽ ያኮሩሻል
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አይ ለሚ ማዲረግ ያለብሺን ሁነሻል ለወዲሞችሺ ከጎረመሱ በቃ ተያቸው
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
አስለቀሳቹኝ ኡፍ እንዴት ነው ግን ደስ የምትሉ አቦ ኑርልኝ ለዘላለም በፍቅር በደስታ ሀገራችን ሰላም ፍቅር😭😭💞💖💖💝💖💞
@aminaamina9280
@aminaamina9280 Жыл бұрын
የኔ ማር የወድሞቻ ያላት ቦታ ይላያል ወላሂ አስለቀሰችኝ❤❤❤❤❤❤❤🍓🍓🍓🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍒🍒🍓🍓🌷❤❤
@user-fy8sf2nf5p
@user-fy8sf2nf5p 8 ай бұрын
አጀብ ሕይወት ፈተና መብዛቷ እድሕ ነች ይሕ ሑሉአልፈዉ ዛሬ ላይ መለያየታቸዉ በጣም ያሣዝናል ብቻ ሑንያለዉ ይሖናል
@salambh5102
@salambh5102 Жыл бұрын
እድሜቸው እኮ ነው አች ገዘብ ገዘብ አትበይ የተቢ ሁሉም የድሉን እሚኖረ ❤❤❤
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ለሙየ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@zikra-q9v
@zikra-q9v Жыл бұрын
እፍ ለሙዬ አስለቀሽኝ እኔም እንዳች ነኝ ትልቅ ደረጃ ይደርሣሉ ብዬ አንገቴን ደፍቸ እሰራለሁ እነሡ ሌላ 💔
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
እህቴ አንቺ ብቻ አይደለሽም ሁላችንም ነን ወንድሞቻችን የምፈልገው ወይም ያሰብነው ቦታ ይደርሳሉ ያልነው አልሆነም ማንም ሊረዳን አልቻለም ብቻ አላህ በራሱ አይል ያሰብነው ቦታ ደርሰው ለማየት ያብቃን ከዚህ ውጪ ሌላ ምንም ማለት አንችልም 🙏🙏🙏
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ኢተቤ አወነት ጀግና ሴት ናት እወነት ለምለም ስታለቅስ ያለቀስ ማነው የለምለም ፍላጉት የኔም ፍላጉት ነበር እኔ በስደት የተከለከልሁ ታናሾቸ ትምረታቸውን ትተው አገቡ ወለዱ አጀብ ነው ሰለዜህ ለምለም ሀሳብሸን ምኞትሸን ተረድቸሻለሁ ይሆነና ግዜ አጭር ናት ባላቸው ግዜ ቤተሰብ እግዚአብሔር ን ያስቀደሙ ቀሪዘመናቸው የቀናይሆን
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 Жыл бұрын
እህቴ ለሙ ምክርሽ ጥሩ ነው ያው ልጅ ይጣደፋሉ ፈጣሪ ያሰብሹን ያሳካልሽ አታልቂሺ ፀሎት አድርጊላቸው ደስ ይላሉ ልጆቹ 😥🙏❤️😭
@tetr4232
@tetr4232 Жыл бұрын
ግን እኔ ለሙን በጣም ነው የምደግፋት ውዴ አንች እንዳንች እንዲሆኑ ነው ፍላጎትሽ የኔ ወንድም የሚገርማችሁ 12 ከጨረሰ አንድ አመት ሆነው ግን መጨረሻውን ያሳምርለት እንጅ ከቤተሰብ ወቶ አያውቅም
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ከክፎ ነገረ ጠብቆ ትልቅ ደርጃ ያድርሰው
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
እሷ እምትላችሁን ስሟት ለናተ ክብር እድገት ፈልጋ ነው አታስለቅሷት የምር ጀግና እህት ነች
@haggar8676
@haggar8676 Жыл бұрын
ወይ ለምለም ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው በእውነት ያሠብሽበት ድረሺ በጣም የዋህ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ቡታጀራን አውቃታለሁ አሁን ያለሁት አውሮፓ ነው ሀገር ስገባ አንች ማግኘት እፈልጋለሁ በናትሽ
@gddfds520
@gddfds520 Жыл бұрын
ፍቅረኛማ መያዝ አለባቸው ከዛ ወደ ትዳር ሂደቱ እሄ ነው ከዚህ በሀላ ምን ይጠብቁ አምስት አመት መደበቁም ጎበዝ ነው ይህ ራሱ ስርአት ነው ለዛውም በስርአቱ እያስተዋወቀ ጎበዝ
@user-ul4ho4sp1g
@user-ul4ho4sp1g Жыл бұрын
😭😭የኔ እናት ለሙየእፍፍፍ የኔ አሣቢ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
መሸአላህ ዴስ ስትሉ ፍቅር ዋው ስታምሪ ፣👍👍👍👍
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭😘😘😘😘😘
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምራኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-on2im5do6w
@user-on2im5do6w Жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ሚስኪን አስለቀሽኝ ስወድሽ የኔ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌
@user-ul7uo1lv8u
@user-ul7uo1lv8u Жыл бұрын
አይ ለምለም አቃጥለው ሊደፉሽ ነው አይዞሽ ቻይው የቀረው የፍሬም እና ቡርኬ ናቸው የቀሩት የነሱንም እጠብቃለን
@hayattube2323
@hayattube2323 Жыл бұрын
ይቅርታ ውንድሟነውድ
@sayedahmada-wg9pk
@sayedahmada-wg9pk Жыл бұрын
​@@hayattube2323 የጎታ ልጅ የዉ
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w Жыл бұрын
Kkkkkkkk
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q Жыл бұрын
*ሀሀሀሀሀ*
@ammmfdafrhr1575
@ammmfdafrhr1575 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ አብርሽ ለሙየ የኔ ጠንካራ ፀሎት አድርጊላቸው ታላቅ እህት ሲኖር ደስ ይላል
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
የኔማልቀስስ ምና ነው ይህ ልጂ ለየተንቢ
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d Жыл бұрын
😭😭😭😭😭የኔ ስሜት ወድሞቸ ጡሩ ቦታ ይደረሳሉ ብየ ባስብ አልደረሱልኝም ግራ ገባኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሺ መች እዳሰብነው ሆነ ብለሺ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ትክክል ለምዬ👍በባዶ ፍቅር የ2 ቱ እድሜ ማባከን ብቻ ነው✍️ብታረግዝ ብትወልድ በዚህ እድሜ ሐቦሳቆል ብቻ።ቤተሠብንም ሳይረዳ ለፍተው አሳድገው✍️ ልክ ነሽ ፍቅር አላቂ ነው የሆነ ሰአት ያህቃል ያኔስ✍️🙄ልጅቷም ሆነ ልጁ ግዜአችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ መማሪያችሁና ለነገ ለጥሩ ደረጃ ሂወታችሁ የተቃና እዲሆን ነው የለሙ ጥረት እዳትቦሳቀሉና እዳትጣሉ ስለምትፈልግ ነው ምክሯይ ስሙ👍👍🤭5 አመት ጭራሽ እ አደነጋገጥ ልትማር ወይስ ልትፋቀር ትምሮ የምትሄድ😃😃😃✍️ለማንኛውም እደጉ
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
ሂወት ኣንዴ ነች ፍቅር ካለ ሁሉም በራሱ ጊዜ ይስታካከላል ወጎኖቼ እንዳትሸወዱ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
@@sebelyoutube ደመርኩሽ
@user-ew2zc6dw6y
@user-ew2zc6dw6y Жыл бұрын
የላሙ ሀሳብ ልክ እዳኔ ነው ላወድሞቹዋ😢😢😢
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n Жыл бұрын
ኡፍ የኔ እህት እኔንም አስለቀሰችኝ እውነቷን ነው በሀረብ ሀገር ብዙ ዋጋ ክፍላ እነሱን ለመወጥ,ብላ ግን የፈለገችበት ባለመድረሳቸው ተሰምቷተ ነው
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ለሚቾ ትለያለች ወላሂ ❤ለሚቾ ያሁን ሴቶች ቁስ አይፈልጉም እእእእእ ብቻ ነው አልጋ ላይ ፏ ብልጭ ብቻ ነው ለሙካ🤣🤣
@user-vi1fq2pk9z
@user-vi1fq2pk9z Жыл бұрын
ቀውስ😂😂😂😂😂🙈
@mqidyitub
@mqidyitub Жыл бұрын
እሶም ያለኔ መኖር አችልም እኔም ያለሶ መኖር አልችልም ዋውውው 100% ትተማመንበታለህ ፍቅራ እስከ መቃብር ይሆንላችሁ
@sofyajemalyoutube319
@sofyajemalyoutube319 Жыл бұрын
የኛ ማልቀስስ ምን ይሉታል ለሙዬ ጀግና ሴት 🌹🌹
@lielaetopia6687
@lielaetopia6687 Жыл бұрын
ወይ ፍቅር አለች ነፂ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
የተቢ በውስጧ የከፋት ነገር አለ የኔ ወዲ አልቅሳ አስለቀሰችኝ 🥺😢
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ለምለም የእውነት ጀግናነሽ የኔ ጠካራ ሴት
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ለሙ ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል ትክክል ነሽ ግን ማንም ታናናሾቻችን እንደታላላቆቻቸው አያስተውሉም
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Жыл бұрын
የተንቢ እውነቷን ነው በጣም ፈጠናቹ ማለት ወንድ ልጅ ቲኒሽ ሲበስል ነው ጥሩ ለፍቅርም ቢሆን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ወንድም:ፈፈገግታህማየት:ደስ ይላል:ነፂተባረኪ:ጥዶችን:አድማረግሽ:ዋው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
ለምሰም እውነት አሰለቀሰችኘ ግን ደግሞ ለምለም ዛሬ ጊዜው እደዚህ ሆኖል እና እኘ ታላላቆች እንደራሳችን ነው የምናስበው ግን ምን ይደረግ እንደሐህ ሆኖል እና ለምለም ።በጣም አድናቂሽነኝ ለናተም ጌታ የሐሳባችሁን ይሙላላቹ ለመውለድ እዳትቸኩሉ ።
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c Жыл бұрын
ለሙየ 🥹🥰 አብሽር የኔ ማር እግዚሐብሔር የምታስቢውን ሁሉ ምኞታሽን ያሳካልሽ አብርሽ 💑ፍቅር ❤️❤️❤️🙏🏽
@rabitube7432
@rabitube7432 Жыл бұрын
ጉድ የዛሬ ልጅ ምን አለባቸው 😂😂ጭራሽ አምስት አመት አላለም😂በርቱ እኛ በስዴት እራሱ ይህን አናስብም ስንት ሀሳብ አለብኝ😂
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Eko yegermgnal egna kesew hagere honene tanashe legoch meneme A. Saynorachew lengebanew yelalu eshi fetata honew yela enda ye wendema legoch 🤣🤔keziya endafelgachu
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
ክክክ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ተያቸው የልጆቹን ላይፍ ነው በእድሜቸው ከዛም ከዛም ከማለት በ1 ሰው ይርጉ እኔም እህቶቼን ተማሩ እያልኩ ፀብ ነው ያተረፍኩት ያሁን ልጆች ትዳርላይ ፊጥ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@Han.2431
@Han.2431 Жыл бұрын
ክክክክክ ትዳር ላይ ፊጥ ያስቃል
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 Жыл бұрын
ይህ ልጂ የተንቢ ልጂ ይመስለኝ ነበር😂
@user-qm2iq4ro8z
@user-qm2iq4ro8z Жыл бұрын
የአክሰቷ ልጅ እኮ ነው ግን ውዴታቸው ነው እደዚ እህቴ እዲል ያረጋቸው
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Жыл бұрын
እስይ ታድላ ይህማ የሷ ቢሆን እሷ ስራላይ ናት ገና ልጅ ምናምን አትልም😌
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
አንድ፣እጄ፣አያጨበጭብም፣እህቴ፣ሁለነገርሽ፣ከኔይመሳሰላል፣ግን፣ሁሉነገር፣እንዳች፣መሆናቸው፣አይችሉም፣ትልቅ፣ይደርሳሉ፣ብለሽ፣ግን፣ሠው፣ይፈርድብሻል
@user-ut5iq9rx9h
@user-ut5iq9rx9h Жыл бұрын
ለሙ ትክክል ነሽ ለነሡ ብለን ሥንመክራቸው ግዜው ነው ይላሉ ግን እኛ የምንመክራቸው እኛ ባየነው ነገር ተሞርክዘን ነው
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 26 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 70 МЛН
የተንቢ እና ፍቅር መላጣ ያስጠላብሀል አሉኝ 😱😭😭
10:45
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 111 М.
Ethiopia || ኢድን አብረን ከጀማው ጋር
16:34
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 45 М.
🛎️ለ እናቴ ያልጠበቀጪውን ነገር ሰጠዋት😱🥰🥰🥰
12:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 81 М.
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
remu khan
Рет қаралды 401 М.
📢 ድንግልና ለዘላለም ይኑር🤣
8:16
Efrem_Tube
Рет қаралды 73 М.
ካሜራ እፈራለው አለች😁
12:45
remu khan
Рет қаралды 84 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН