No video

Dubale Melak :balezenaw Gonder ዱባለ መላክ (ጉዱ ገና ) ባለዝናው ጎንደር New Ethiopian music 2024 {official video}

  Рет қаралды 250,394

ABYSSINIA RECORDS AM

ABYSSINIA RECORDS AM

Ай бұрын

#abyssiniarecordsam #ethiopianmusic #gondermusic #gojammusic #wollomusic #eritreanmusic #oromomusic #tigirignamusic #like #israel #ירושלים #עדןבןזקן #עדןחסון #עםישראלחי #minewshewa
Melaku Dubale : balezenaw Gonder መላኩ ዱባለ(ጉዱ ገና ) ባለዝናው ጎንደር New Ethiopian music 2024{official video}

Пікірлер: 653
@waletesfaw9973
@waletesfaw9973 Ай бұрын
እንቁ የአማራ ልጅ ፋኖ ዱባለ መላክ እንወድሃለን የቴዲ አሽከር፥ የምኒሊክ ፋኖ ፥የሚካኤል ልጅ እና የበላይ ልጅ አንበሳው ታጋይ እና አርበኛ ዱባለ መላክ ነው ።
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Ай бұрын
❤❤🥰🥰🥰
@mes725
@mes725 Ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@XxXx-oz3ut
@XxXx-oz3ut Ай бұрын
❤❤🥰🥰
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla Ай бұрын
Yetedros ashker ye menelik fano❤. Proud being king menelik's 🤴 fano 🎉 welo neftegnaw balageru amhara ,jawisaw mrie wodajo 💪💪
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla Ай бұрын
Ke asamnew ager welo tewolgie Benega beteba ytaseral eje 💪 Komche negn ke welo
@hiwotetube_
@hiwotetube_ Ай бұрын
ድንቅ ሙዚቃ ነው አማራ ባለ ታሪክ ባለእርስት ባለማህተብ ጀግና አራሽ ቀዳሽ ነው የታላችሁ አማራወች ግቡ እዩለት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 Ай бұрын
ዱባለ መላኩ የኛ ጅግና በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው በተለይ ሰለ ቤተ እሰራኤል ሰለሆነ እጅግ ደሰ ይላል ተባርክ እንወድሀለን❤❤
@ozoz-zy7cc
@ozoz-zy7cc Ай бұрын
💙💙🤍🤍💙💙🤍🤍 ישאל💚💚💛💛❤❤ אתיופיה וואו ממש מוזיקה יפה פעם ראשונה שיר על ישראל הזמר מוכשר וטוב אוהבים אותך שיהיה בהצלחה בעזרת השם נראה אותך להופעה בישראל . וכמובן חברים תעשו שיתוף לא עולה לנו כסף ייאלה חברים💥
@GetasewBirhan-oo1oz
@GetasewBirhan-oo1oz Ай бұрын
እንቁ የአማራ ልጅ ዱባለ መላክ፣ ሙዚቀው ጣፋጭ ነው በታሪኳ ልክ. ፈጣሪ ይባርክህ እስከ ዘላለም፣ በሰማይም ሆነ ስትኖር በዚ አለም፣ በጣም ደስ የሚል ነው ድገም አሁንም. ሃገሬ ጎንደር ነው መለያየ አማራ፣ በጣም ደስ ይለኛል ታሪክሽ ሲወራ፣ ሁሌም ትታያለሽ በጀግኖችሽ ስራ.
@azmeramedia-4271
@azmeramedia-4271 Ай бұрын
ወይኔ ለኮሜት 9ነኛው ሰው ነኝ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ወንድሜ በርታልኝ
@user-ku4dg8zb1j
@user-ku4dg8zb1j Ай бұрын
ዱባለ ወንድማለም የኔ ጀግና ቃላት አጠረኚ በረታ የኛ ጀግና አማሃራ እንቁ ልጅ ❤❤❤❤❤
@tedyyalewu197
@tedyyalewu197 Ай бұрын
ዱባለ አተ ታጋይ ጽኑ ድንቅ እዉነተኛ ሐገር ወዳድ ያማራ ልጅ ልበ ቀና ሰዉ ከአንተ ብዙ ገና እንጠብቃለን በርታልን
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Ай бұрын
ቆራጡ የአማራ ልጅ ጀግናው ወንድማችን ድምፀ መረዋው ዱባለ መላክ በርታልን በጣም ምርጥ ስራ ነው አማራዬ የኔ ባለ ታሪክ የኔ ኩሩ ህዝብ💚💛❤😘😘😘❤❤👌👌👍
@user-bk4tn3np8z
@user-bk4tn3np8z Ай бұрын
በጣምና በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ስራ ነው እስራየልን ስለአዎሳህን ግጥምእና ዜማ እንየው ተረፈ ዎንድማለም የኛ ጀግና እናመሰግናለን ።አበት አቤት ድምፅ ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😘😘😘😘😍🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 Ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ 🎉🎉
@cityphone9560
@cityphone9560 Ай бұрын
የአማራ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ብዙታሪክ አላት ተነግሮየማያልቅ ❤❤❤❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ዋዉ እናታለም ጎንደር 🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰 ዱብየ በጠፋህ በስንት ጊዜህ አየሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-gz4dl3tv4c
@user-gz4dl3tv4c Ай бұрын
ዋው ከልብ እናመሰግን አለን ከቅድሷ እስራኤል🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙🇮🇱💙🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@Henusmedia106
@Henusmedia106 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ❤ ጎንደርዬ የኔዋ ሙሽራ 😍 አማራነት ውበት አማራነት ኩራት አማራነት ጀግንነት አይበገሬነት አማራ ባለታሪክ አማራ ፈጣሪ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ህዝብ 😍💚💛❤️
@gasewukabz4fw.teees3vj
@gasewukabz4fw.teees3vj Ай бұрын
እሽ አመትኑር❤❤❤ አርቲስት ዱባለ እንወድህ አለን እስራኤኤልና ኢትዮብያት 7:06 7:06 ✡️✡️✡️🕎🕎🕎🕎🕎 ፈጣሪ ይጠብቅልን
@et6997
@et6997 Ай бұрын
አምበሳው ዱባለ መላክ ሁሌም አዲስ ግኝት ነህ ብዙዎች በራያ ስራላይ እና በትግል ስራ ላይ ብቻ ነው የሚስሉህ ግን አንተ ሁሉን መሆን የምትችል የተሠጠህን ግጥምና ዜማ በራስህ አዳብረህና አሽሞንሙነህ የምታዜም የኔ ጀግና ነህ በርታልኝ እኔም በሙያየ ሁሌም ከጎንህ ነኝ አርቲስት እንየው ተረፈ (አመለኛው)።
@user-fu1gi2cf6b
@user-fu1gi2cf6b Ай бұрын
የኔ አባት በአንተ ላይ ነው ይኸ ሁሉ ከፈጣሪ ጋር ሁሉም ይሆናል ❤❤❤❤
@goasd8707
@goasd8707 Ай бұрын
ዱባለ መላክ ምርጥ ልጅ ነህ። ሰለ አሳምነው የዘፈንከውን ስሰማ ደስ ይለኛል ❤❤❤በርታ አማራም ነፃ ይወጣል ብዙ ዋጋ መክፈልከን አቃለሁ በአማራ ነትህ ❤❤
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l Ай бұрын
እውነተኛው የአማራ ልጅ የአማራን ህዝብ ሁሉን ሃይማኖትና ብሔሮች ያቀፈ መሆኑን በዚህ ጀግና አርቲስት ማውቅ ይቻላል ። አርቲስት ዱባለ ፈጣሪ ይባርክህ ሁሉን ህዝብ አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayelove
@tsegayelove Ай бұрын
ምርጥ የአማራ ልጅ ፋኖ ዱባለ መላክ እንወድሃለን የቴዲ አሽከር፥ የምኒሊክ ፋኖ ፥የሚካኤል ልጅ እና የበላይ ልጅ አንበሳው ታጋይ እና አርበኛ ዱባለ መላክ ነው ።
@Efrata288
@Efrata288 Ай бұрын
ጎበዝ ድን ሰው ሐገረ ኢትዬጵያ ድንቅ ልጆች አሉሽ በዓለም የተበታበታኑት ልጆችሽ ይሰብሰቡልሽ የእስራኤል አምላክ ሰላምሽን ያብዛው ሐገሬ ።
@mengstuaddis3927
@mengstuaddis3927 Ай бұрын
ጀግና በርታልን ቆንጆ ስራ ነው ባህልህን እና ቅርስህን የምታነሳ ኢትዮጵያዊ አማራ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw Ай бұрын
ውድሜ በጣም ቆንጆ ገራሚ ሰራ ነው ባለዘና ጎንደር የጀግኖች ሀገር ይመችህ ዱቤ።
@Emube1
@Emube1 Ай бұрын
ዱብየ የኔወድም እረጅምእድሜ ተመኘሁ ያማራነት ልክ ዱቤ አተና ማብሬን ዳኘወለን የምገልፅበት ቃልየለኝም ያማራ እቁ አርቲስቶች❤❤❤ አማራ አሸናፊባለታሪክነውድልነፃነት ላማራህዝብ
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf Ай бұрын
እናታለም ጎንደር ክፉሽን አያሳየኝ እውነት ነው የታሪክ አገር የጥበብ መፍለቂ ባለዝናው ጎንደር ወንድማችን ፈጣሪይ ይጠብቅህ በርታልን
@user-lz8me1sb7e
@user-lz8me1sb7e Ай бұрын
በጣም ምርጥስራ ነውየሰራህው ❤❤❤❤ የጥበበሰለሞንዘር❤❤❤❤❤
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og Ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም የኔን ሙሽራ ጎንደር በሚገባ ገልፀኸዋል ሰላማችሁን ይመልስልኝ አማራየ ደሜዋ❤❤❤❤
@Getsh_Habesha
@Getsh_Habesha Ай бұрын
ምርጥ ሰው❤ አዎ አለነ ቤት እስራኤል ደማችን አማራ💚💛❤️
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
አሳምነዉ ብትነሳ ምነዉ አንድ አማራ እያለ ተጣራ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ጉደሬዎች ስወዳችሁ ውሰድኝ ጉደር ባይሁን እኔም ወሎ ደሴን አስጉበኛችሃለሁ ወላሄ ❤❤❤❤❤❤❤
@AbebeTsega
@AbebeTsega Ай бұрын
የት ነሽ/ነህ እኔ የምወስደው
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
@@AbebeTsegaእኔ ያለሁት ለጌዜው ጅዳ ነው ግን የደሴ ልጅ ነኝ መሄድ እምፈልገው ጎደር ነው
@AbebeTsega
@AbebeTsega Ай бұрын
@@LUbabayimer-nf7wc ስልክሽን አስቀምጭልኝ
@user-ir4zm7kl8w
@user-ir4zm7kl8w Ай бұрын
የኔማር ነይ እወስድሻለሁ ማርያምን❤​@@LUbabayimer-nf7wc
@fantateka2428
@fantateka2428 Ай бұрын
ማንብነክቶሺ ሀገርሺኮ ነው እንሄዳለን እኔም ወሎ ነኝ❤❤❤❤💚💛❤
@wolowoldia1898
@wolowoldia1898 Ай бұрын
ዱባለ መላኩ የኔጀግና አሪፍ ስራነው😍👌
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 Ай бұрын
ሰላም ወንድም በርታ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ለጎንደር ለቋራው ጀግና ለቴወድሮስ እደዘፈንክ ቀጥለህ ለዛ ጀግና ለበላይ ዘለቀ ለጎጃም አርበኛ ዝፈን ለት ለአገራቸው ተወግተው ለተሰውት ኢትዮጵያ ብዙ ብዙ ጀግኖች ነበሯት አሁንም አሏት አማራ ያሸፍል ድል ለፍኖ ያሸንፍል ❤❤❤❤💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ሰላም ለሁሉ 💚💛❤️.።
@DanielMuche-qd2bf
@DanielMuche-qd2bf Ай бұрын
ዋው፣እጅግ ደስ በሚል ቅላፄህና ታሪክን በተሰጠህ ጥበብ አሽሞንሙነህ ና አጣፍጠህ ስላቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን።እንወድሃለን ከእስራኤል።❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪
@Melka2498
@Melka2498 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ አርቲስት ደመቀ ቢተውም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የነካኸው ሁሉ የሚጣፍጥ ። ክቡር ጓደኛዬ ቆንጆ ስራ ነው መልካም ዕድል
@BarchiLotori-td7lx
@BarchiLotori-td7lx Ай бұрын
የኔ ጀግና ወሎየ❤❤❤❤❤
@samriy461
@samriy461 Ай бұрын
ዋው ድንቅ ስራ ነው አማራየ ዱቤ በስራዎችህ ሁሌም ነው የምታስደምመኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው ፋኖ❤❤❤❤
@KakaKaka-g9l
@KakaKaka-g9l Ай бұрын
ዋው ዱባለ መላክ እናመሰግናለን ጎንደርዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vg6ed9xs1i
@user-vg6ed9xs1i Ай бұрын
እናት አለም ጎንደር 🥰🥰🥰🥰ዎው ደስ የሚል ሥራ ነው ወንድሜ የኛ ብርቱ ❤👑
@user-fi7li9xh5x
@user-fi7li9xh5x Ай бұрын
አማራ አማራ ማለት በልባችሁ ይግባ የአማራ አርቲስቶች ተው ይሁን ምርጥ ስራነው ግን ለወፊቱ 1የማድረግ ስራስራ❤❤❤❤
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Ай бұрын
እስራት ሲነሳ እሚነስራቹ ነገርስ😂
@user-fv1jh6ml4e
@user-fv1jh6ml4e Ай бұрын
Tikikil Amara yemelew huluni yakatital ❤❤❤
@Gjgdh-bv1le
@Gjgdh-bv1le Ай бұрын
ትክክል ያድ አካባቢ ብቻ ነው የሚዬቀነቅኑት አርቲስቶች አማራን ሁሉ አይወክልም ግን የጎንደርንም ቢሰሩ ቅራኔ የለኝም ግን ሌላውንስ ለምን አይመለከቱም ይገርማል
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 Ай бұрын
ጎበዙ መላኩ
@aynegdaabye7645
@aynegdaabye7645 Ай бұрын
ዋው በጣም ደስስስ ይላል በርታልን ድብየ ጀግናው
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Ай бұрын
ካባውን፡ ትክክለኛው፡ ሰው፡ ሲለብሰው፡ ውበቱ፡ ይደምቃል❤❤❤🇲🇱🇲🇱
@Tigsit282
@Tigsit282 Ай бұрын
እናመሰግን አለን ከቅድሷ እሰራኤል🇮🇱🇮🇱💚💛❤
@alehegnbeza
@alehegnbeza Ай бұрын
አርቲስት ዱባለ መላክ (ጉዱ ገና) ግሩም ድንቅ ስራ ይዘህ መጥተሀል። በርታ። አጅግ ሲበዛ አድናቂህ ነኝ። ጊዜና ቦታ ሲፈቅድ አገኝሀለሁ። አክብሮቴንም እገልጻለሁ። ጎንደር በልጅሽ ኩሪ። ታድለሽ። ሁሌ ሙሽራ። ኑርልኝ ወንድማለም። # Amhara Fanos are our celebrities! ድል ለአማራ ፋኖ። እናሸንፋለን።
@user-fu1gi2cf6b
@user-fu1gi2cf6b Ай бұрын
ክብረት ይስጥልኝ 🎉
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 Ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ 🎉🎉🎉
@ምህረትተገኘአሰ
@ምህረትተገኘአሰ Ай бұрын
በርታወድም አለምየሆነ ቦታ ምርቃት አግቸህ ትክክለኛ ጀግና አማራ ነህ በርታ እናሸነፋለን ድል ለፋኖ
@emu4249
@emu4249 Ай бұрын
ውድ ወንድማችን ዱባለ እንወድህ አለን አማራዬ በርታልን ድምፀ መርዋው
@WUdeGezahagn-yc7cl
@WUdeGezahagn-yc7cl Ай бұрын
የኔ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አማራዊች እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Ай бұрын
ዋውው እስራኤልም ተዘፈነላት ወንድምዓለም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን ድል ለፋኖ 🥰💚💛❤️
@HiHello-sk3qr
@HiHello-sk3qr Ай бұрын
😂😅😅
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x Ай бұрын
😂😂ምን አገባት እስ
@user-nu2we9bk4r
@user-nu2we9bk4r Ай бұрын
እናመስግናለን ዱባለ፣አሳምነው ብታነሣምነው እሚለውን ሙዚቃውን በጣም ነው እምወደው
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 Ай бұрын
ተባረክ
@efforttube6777
@efforttube6777 Ай бұрын
Dubale❤❤❤ Good work 👏 🙌 👍
@bansho6706
@bansho6706 Ай бұрын
እናትዋ ጎንደር 💚💛❤️🕊️💪🏼
@betibetii2635
@betibetii2635 26 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ።የኔ ውድ ሀገሬ እናትዎ ጎንደር ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤️🙏❤️እስራኤል ቅድስት ሀገር ሰላምሽ ይብዛልኝ❤️🙏❤️
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
አርቲስት እና ፋኖ ዱባለ መላክ ጀግናው ዉንድም አለም እናከብርሀለን አላህ ይጠብቅህ በርታ 👏👏💕💕 ድሉ የኛ ነው አማራወችየ 💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥♥
@HaylemariyamMisgan-zn2tu
@HaylemariyamMisgan-zn2tu Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ወንድሚ በርታልኝ
@user-nb6ck3uu6w
@user-nb6ck3uu6w Ай бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ዱብየ በርታልን
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ተስደት ስመለስ መጀመራያ ጎደርን ነው. ማየት የምፈልገው ስወደው ሀገሬ እምየ መቸ ይሆን ሠላሙ የሚመለሰው😢
@AmirYlo
@AmirYlo Ай бұрын
אני הנין של מלסה קסה.כל הכבוד ❤❤❤❤אמיר ❤❤❤ילאו ❤❤ישראל ❤❤❤
@AmareDerso-qt4fr
@AmareDerso-qt4fr Ай бұрын
ዋው እነናመሰግናለን ከእስራኤል ❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mahletmekonen5034
@Mahletmekonen5034 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏
@GetawaAligaz
@GetawaAligaz Ай бұрын
ዱባለ መላክ ገራሚ ስራ ነው ወንድምየው በርታ ደስ የላን።እሚገርም ስራ በአራቱም ክፍለ ሀገር ለሁሉም ሰራህ ምርጥ ወንድማችን እንወድሀለን
@user-ct5xs3ke1l
@user-ct5xs3ke1l Ай бұрын
የኛ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🩸🤴🤴🩸🩸🩸
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
በዚህ ሰአት ሙዚቃ እና ግፍቻ አቅለሽልሾናል ጎንደርነቱና አማራነቱ ማንም አለም የሚያቀን ነን ግን አሁን አዘላይነው የአማራህዝብ ስንቱን ወድሞቻችንን ገጥመንም ቢሆን እየተነጠቅን ባለንበት ጭፈራ አዝናለሁ😢😢💔
@user-wk2ik9lw1c
@user-wk2ik9lw1c Ай бұрын
ጎንደር ነዉ ሰሜንነዉ ሀገሩ💚💛❤✊
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
ዋው,ድምፅ,የአሳምነውግልገል,እንወድሀለን,መልካሙንሁሉለአንተእነመኝልህአለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-td2wk5ji3w
@user-td2wk5ji3w Ай бұрын
አንበሳው ዱባለ ምርጥ ወንድማችን❤🎉❤❤🎉🎉 የሚያምር ስራ እንወድሃለን ❤🎉❤❤🎉🎉
@MIkItube
@MIkItube Ай бұрын
ዋው ፋኖ ዱባለ መላክ እናመሰግናለን
@Hayat-jn1uq7fb1i
@Hayat-jn1uq7fb1i 3 күн бұрын
ዱባለ የአማራ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ገና ብዙ እንጠብቃል ካተ😘😘😘😘❤❤
@unilife201
@unilife201 Ай бұрын
ጎንደር ጎንደር የታሪክ ማህደር የኩሩ ህዝብ መገኛ የተገኘሁበት ህዝብ ሰነ-ልቦና ይገርመኛል መኩራት ሳልፈልግ ዝብሎ ያኮራኛል❤❤❤
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Ай бұрын
ጀግነው ምርጥ ስራ ነው
@habesha2965
@habesha2965 Ай бұрын
Gonder supper I Love all Amhara People 💚💛❤
@SelamSelam-gk3zr
@SelamSelam-gk3zr Ай бұрын
ባለዝናው ጎንደር ነው ሀገሩ 💚💛❤️
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 Ай бұрын
የኔ ጀግና እናመሰግናለን
@teshometesfayetube8235
@teshometesfayetube8235 Ай бұрын
ጉዱ ገና 💚💛❤️
@servant_symm
@servant_symm Ай бұрын
እኔ በዘር ትግራዋይ ነኝ ነገር ግን ግማሽ እድሜዬ ጎንደር ነው ያሳለፍኩት። እውነት ለመናገር ጎንደሬወች በፍቅር ነው የተቀበሉኝ ያውም በጦርነቱ ጊዜም። ለጎንደር ህዝብ ያለኝ ኣክብሮት እጅግ በጣም ጥልቅ ነው። ፖለቲከኞች እኛ የሰሜን ህዝቦችን ኣጣሉን ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x Ай бұрын
👍👍👍👍❤
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 25 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 2 күн бұрын
Nurln Dubale Wendmachen betham arif sra newu .... 🌹🏵🙏❤💯 God Bless many good things for my people of Amhara 🌹🏵🙏❤💯 Thank You Almighty God The Father Us You Bless us !!!. 🌹🏵🙏❤💯
@yeshifana
@yeshifana Ай бұрын
ወዋ በጣም ደስ ሚል ስራ ነዉ ወንድማለም እናመሰግናለን እንወድሀለን
@markosbera5111
@markosbera5111 Ай бұрын
ዱዴ ወንድማለም ገራሚ ስራ በርታልኝ ሰሜን ጎንደር ወልቃይት ሁኜ ነዉ🙏🙏🙏
@Amharawit188
@Amharawit188 Ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው ዱባለ❤
@abebe-fi6fz
@abebe-fi6fz 24 күн бұрын
የዘመናች ጀግና የፋኖች ግልገል በርታልን
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Ай бұрын
ዱባለ መላኩ የመይሳው ልጅ ዱባለ መላኩ ትችላለህ ፋኖ ምንጊዜም ይችላል👌👌👌💪💪💪💚💛❤
@natanim1Insights
@natanim1Insights Ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ቶሎ ማለቁ ነው!ሰፍ እንዳልኩ
@meseretabebe483
@meseretabebe483 Ай бұрын
❤❤❤❤ዋውውው ምርጥ ሥራ ነው
@yossibiru-sx3vm
@yossibiru-sx3vm Ай бұрын
שרי מאוד יפה ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasahunbelachew8822
@kasahunbelachew8822 Ай бұрын
ዱባለ መላክ አንተ የንጉስ ዘር ደሜዋ ሠላምህ ይብዛ
@user-bm8hn4pc9n
@user-bm8hn4pc9n Ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራነው
@AmenSeif-dd1yv
@AmenSeif-dd1yv Ай бұрын
እንደ ስምህ ይህን ዘፈን ዱብ አደረግከው በርታ የአማራ ልጂ አሁን የአማራ ህዝብ በጥቅሻ እየተግባባ ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
ዋውው ምርጥ ሙዚቃ 🙏😍😍😍
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham Ай бұрын
መፅሀፍ እየትገልጠ ነው። እግዚአብሔር ይመስሀን🎉🎉🎉🎉
@user_ያሬድ
@user_ያሬድ Ай бұрын
መሌ እንወድሃለን ከ አምቦ አማራ❤❤❤
@user-ik5oe9ue4c
@user-ik5oe9ue4c Ай бұрын
ዋው አሪፍ ሙዚቃ
@user-ux2nn7kt7r
@user-ux2nn7kt7r Ай бұрын
ዱቤ አሉ ከምላቼው ከአማራ አርቲስቶች አንዱ ነህ ምርጥ ስራ ነው በርታ
@user-ks8fv4zf4e
@user-ks8fv4zf4e Ай бұрын
I praoud may caltur and reliogn specially orthodox tewahdo
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Ай бұрын
❤❤❤❤ ጎበዝ ነህ እኮ ያገሬ ልጅ
@user-yq6yt2tm1r
@user-yq6yt2tm1r Ай бұрын
ዋው በርታ ምረጥ ሐገረኛ ሙዚቃ !!!!!!!!
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ባለዝናው ጎንደር ሀገሩ💛💚❤👌
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat Ай бұрын
እራ ሰሚ መላኩ ዱባል አይደለም ዱባለ መላኩ ነው የናተስ ደግሞ ሆ ዱቤ አንደኛ❤❤❤
@GeniAmharawit
@GeniAmharawit Ай бұрын
ዙሮባቸዋል ይኸ ህዝብኮ🤭🤣🤣
@abyssiniainfotech1848
@abyssiniainfotech1848 Ай бұрын
wow Yne wud wendim bertalegn Gashayeeeeeeeee talak wendimeeeeeee....#1
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
ለአንተ ቃል የለኝም የራያው ሸግና ሸበላ የአማራው ልጅ ዱቤ❤
@leylaendris3525
@leylaendris3525 Ай бұрын
አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛ መታደልኮ ነው ይመችህ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mengstuaddis3927
@mengstuaddis3927 Ай бұрын
ለጋላ ቦታ የለንም እኛ ኢትዮጵያን አማራዎች ነን
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia Ай бұрын
ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የሚሰሩ ማንኛውንም የማህበራዊ ሚዲያ ተግባራት እቃወማለሁ። ስድብ ፣ አለመከባበር ፣ ህገወጥነት ደግሞ ማንንም የሚጠቅም ተግባር አይደለም! 🗣
@user-ir4zm7kl8w
@user-ir4zm7kl8w Ай бұрын
ጋላ ባሪያ የሠዉስጋ የሚቀላ መጀመርያ ለመከበር ሠሁኑ ​@@Hello_Ethiopia
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x Ай бұрын
ኢቶቢያ አደልንም
@Jojo-hr6fl
@Jojo-hr6fl Ай бұрын
ውብ አገር ጎንደር ሚስጢረ እግዚአብሔር የእስራኤል መገኛ የንጉስ ሰሎሞን የልጅ ልጆቻቸው የከተሙብሽ የእነ ኖህ እና የባለቤቱ የእሜቴ አይከል ስም እና ዝና ያለበት እስኪሞቱ ድረስ የኖሩብሽ የመጨረሻ የአፅማቸው ማረፊያ የሆንሽ ሃረግሽ የማይቋረጥ እስከ ምድረ እስራኤል ቅድስት ሀገርንድረስ እማማ ጎንደር አንች ሚስጢር ነሽ ።
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 Ай бұрын
WOW በርታልን ወንድማችን ( ዱቤ ) ❤️❤️❤️
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН