AD Pictures: የናፍቆት ልጅ አስገራሚ ልደት

  Рет қаралды 521,677

AD Pictures

AD Pictures

2 жыл бұрын

Ad pictures is a company that has an experience of pictures and videos for over a decade and we have been working on every place that you can ever imagine , and now we have a lot of new Technology to make your pictures and videos extraordinary, so we will be sharing this on our new KZfaq channel

Пікірлер: 261
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ለኔ ይሄ ልደት ለቤቢሾ ብቻ ሳይሆን ለአባቱም ነው ይሄንን እንዲያይ እግዚአብሄር አምላክ እንደ ህዝቅኤል እድሜን የጨመረለት ከሞት ጋር ታግሎ ተስፍን የሰጠው ኦ እግዚአብሄር እንዴት ታላቅ ነው Congrats
@ahoontube
@ahoontube 2 жыл бұрын
😂😂😂 kzfaq.info/get/bejne/f6qki6l715PKfXU.html
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ናፍቆትዬ የምወድሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatsuli4532
@hayatsuli4532 2 жыл бұрын
She's the best journalist I ever saw she's so humble her humblness see in her face may God bless ur bloved son&ur families
@ahoontube
@ahoontube 2 жыл бұрын
😂😂😂 kzfaq.info/get/bejne/f6qki6l715PKfXU.html
@enateneshazene2173
@enateneshazene2173 2 жыл бұрын
V
@ahoontube
@ahoontube 2 жыл бұрын
@@enateneshazene2173 kzfaq.info/get/bejne/f6qki6l715PKfXU.html 😂😂😂
@senaitbekele843
@senaitbekele843 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው በረከትም ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ይባርክላችሁ ተባረኩ እንወዳችዃለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚገርመው ከመቼው አንድ አመት ሆነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላት🥰🥰
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
በተሟላ ጤና፥በመልካም ባሕሪና ታታሪነት፥በፈጣሪ ፍፁም የታመነ፥ወላጆቹንና ሐገሩን ብሎም አለምን የሚያገለግል ብቁ #ፍሬ ሆኖ ያኩራችሁ!!!ያኩራን!!!
@ahoontube
@ahoontube 2 жыл бұрын
😂😂😂 kzfaq.info/get/bejne/f6qki6l715PKfXU.html
@aba5750
@aba5750 2 жыл бұрын
Amne 👏👏
@tigistaddisalem9300
@tigistaddisalem9300 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነው?
@gelilalove1205
@gelilalove1205 2 жыл бұрын
አቤት የጊዜዉ መፍጠን መልካም ልደት የናፍቂ ቆንጆ😘😘
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በል♥💐💖 እኔም ወንድ ልጅ ወልጀ 5ወሩ አልሀምዱሊላህ ♥በስደትም ቢሆን 😪
@wintataye7439
@wintataye7439 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንደአስፊቲ የዋህ ቢሆን ደስ ይላል እድግ ይበል
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b 2 жыл бұрын
ይገርማል መቼ ዓመት ሞላህ 🤔🤔 መልካም ልደት 💞
@saditube704
@saditube704 2 жыл бұрын
Enem germognl
@tigistdemeke5195
@tigistdemeke5195 2 жыл бұрын
ጊዜው ይሮጣል በጣም
@birhenreta4797
@birhenreta4797 2 жыл бұрын
Ename enda.ch dangcalwe
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
አይገርመም 🤔 ግዜው እንዴት ነው የሚፍጥነው
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
💚💛❤😘😘😘
@selenabelay1405
@selenabelay1405 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለደላችሁ ናፍቂ በጣም የምወድሽና የማደንቅሽ ሆደ እሩህሩህ የሆንሽ ሁላችሁም የኢቢኤስ ክሩ በተለይም ቅዳሜ ከሠአትና እሁድን በኢቢኤስ ለኔ ልዩ ናችሁ ተባረኩ ለትውልድ የሚተላለፍ ሥራን እየሠራችሁ ስለሆነ በተለይም አዲሥ ምዕራፍ ብዙ ሠዎችን ደሥታ እየሠጣችሁ ሥለምትገኙ በኑሮአችሁ ሁሉ ደሥታን ይስጣችሁ እላለሁ በድጋሚ ለናፍቂ ልጅ መልካም ልደት እላለሁ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሠብሽ ጋር እንዲሆንልሽ እመኛለሁ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ዉለዱ ዘራችሁ ይባረክ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤😍😍😍😍🎂🍰🥧🍡🍢🍧🍦🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍬🍬🍬🍬
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
እንኳንተወልድክ መልካም ልደት እድግበል ፍቅራችሁይብዛናፍቆትዬ
@none509
@none509 2 жыл бұрын
እውይ ስታምሩ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ 👌🏻🙏 beautiful home
@zinashbabe5997
@zinashbabe5997 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ናፍቆቴ ውድድድድድ ነው ማደርግሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@eyobasrat8003
@eyobasrat8003 2 жыл бұрын
ባኪሹዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ።
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎁🎊🎉🎂🎈 sweet angel 😇 May God bless you With many, many, many more birthdays.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Nafki you are so lovely, hamble and ofcourse a cryer/ soft hearted ( hode bubu....azage) beautiful lady. God bless this beautiful family ! ❤❤❤❤❤❤
@tsigewedage6557
@tsigewedage6557 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ደስ ይላል በጣም
@kassamerhawitgh6809
@kassamerhawitgh6809 2 жыл бұрын
Uffff nafkotiye kehulum ye ebs gazitegnochi andegna endehonsh gn tawkiyalesh yeni wed😘😘😘😘enkuan lezih abekachu yasadgilish
@letawfg
@letawfg 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎂🎂🎂🎉🎉🎉 Congratulations Nafkot for your first son birthday!!!
@minamaresh
@minamaresh 2 жыл бұрын
AD ትለያልህ። በርታ። እሷ ደሞ ትሁት ሴት ናት። ፈጣሪ ይጠብቃት
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ እድግ በል ናፍቂ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 2 жыл бұрын
So cute! May God bless you and raise you with his wisdom. 💕💕💕💕😘
@ahoontube
@ahoontube 2 жыл бұрын
😂😂😂 kzfaq.info/get/bejne/f6qki6l715PKfXU.html
@kedirmusba1891
@kedirmusba1891 2 жыл бұрын
deha eyagezachehu bitakebrut yimeretal. Lebaby Happy Birth day!!!!
@hameleteelias7092
@hameleteelias7092 2 жыл бұрын
Beautiful Nafki u r the best 🥰 may God bless your family !
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 жыл бұрын
ከምኔው ነው እንዲህ ያደገው ቱቱ ብለናል እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግላችሁ ባለቤትሽ ግን ፀጉሩ የድሮው ቁርጥ ነው የሚአምርበት ጄንትል ማን የሚአደርገው ይሄ ቁርጥ ለጎረምሶች ነው ናፍቆቴ ከይቅርታ ጋር የኔ አስተያየት ነው ።
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s 2 жыл бұрын
አመት ሞላዉ ዋዉዉ ግዜዉ እደትይሮጦል ፈጣሪያሳዲግልሽ የኔ ቆንጆ💚💛❤
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተውለድክ አቢዬ እመብርሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድግላቹ ስታምሮ
@brutukangelau8110
@brutukangelau8110 2 жыл бұрын
ናፍቅየ በፍቅር ነዉ እምወድሽ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ዘመኑ የተባረከ ይሁን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ በፍቅር ያሳድግላችሁ ናፍቆትዬ የኔ አልቃሻ ጥሎብኝ እወድሻለሁ አንችንና አስፋው መሽሻ ኑሩሉኝ በርክቱልኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው እንኩዋን ተወለድህ ባቢሻ🎈🎂🎊🎉🎉HBD
@loveyou7562
@loveyou7562 2 жыл бұрын
ናፍቆቴ የኔውድ ልሽጅ እድግይበል ጎበዝ ጋዜጠኛነሽ እራስሽንነሽ ትልቅቦታ ድረሽ የራስሽ ሾው ቢኖርሽ ይዋጣልሻል መልካምየትዳርእና የናትነት ዘመን ከኢትዮጵያዊቷ እህትሽ!!
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
egziabhir min ysanewal ya himem siqay alfo erasikin tekah egziabhir ymesigen🙏🙏🙏 nafqot yetinikariy temisalet neshi egziabhir betachihun bebereket ybark bemekeraw sihat abiresh mehonishi yezariy desta minch nesh ke egziabhir betachi
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 2 жыл бұрын
your the best , God bless you with your family.
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ናፍቂ
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 2 жыл бұрын
Egziabeher yasadigilachu 💕💕💕
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 2 жыл бұрын
ወይኔ ናፍቂዬ 1 ዐመት ሆነው ልጅሽ ሲገርም እግዚአብሔር በነጥብ በሞገስ ያሳድግህ🎂🎂🎂🎂🍹
@user-jz7fg4xu5s
@user-jz7fg4xu5s 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳይግህ🎉🎉🎊🎊🎂🎂🎈🎈🎈
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ መልካም ልደት ባቢዬ🥰🥰🥰
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
የቀኑ መሮጥ ይገርማል ናፍቂ እግዚአብሔር በፍቅር በፀጋ ያሳድግላችሁ ማሮች ቤቢ Happy birthday 💕💕💕💕💕💕😘❤️🥰🥰💓🥰
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 жыл бұрын
ናፍቆት ዋይ ክፈትወኪ ኮ ብተለይ ሳቅሽ ን ወደዋለሁ አላህ ያሳድግላችሁ
@birtukan120
@birtukan120 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀገወ የሰደግለቺ💚💚💚👨‍👩‍👦🍾🍸🍸 💌🌷🌷🌷🌱
@kalebali838
@kalebali838 2 жыл бұрын
Best journalist 😘😘
@Habeshwit
@Habeshwit 2 жыл бұрын
Ohhh endet des yileal Enqan lzeh bekachehu❤️❤️❤️❤️❤️ Happy Birthday 🎂🎂🎂🎂🎂
@kedestterefe697
@kedestterefe697 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እድግ በል❤
@mimizerom3158
@mimizerom3158 2 жыл бұрын
Happy Birthday little angel !!!
@emamu21
@emamu21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድገው
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰድግክ መልካም ልዳት
@Seada1998
@Seada1998 2 жыл бұрын
Egizabhir yebarkachu Nafekotyeee ❤️ 😍, God bless the while family 👪 🙏 ❤️ ♥️ 💖
@user-xf8py8ek2h
@user-xf8py8ek2h 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አደግ በልልኝ 🥰🥰🥰🥰
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኮን ተውለድክ❤️❤️❤️
@luckyseven7022
@luckyseven7022 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
@mesiderebew5889
@mesiderebew5889 2 жыл бұрын
ናፍቂዬ እድግ ይበልልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@danawitsisay4600
@danawitsisay4600 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ናናፍቆት
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@romsiya3580
@romsiya3580 2 жыл бұрын
❤️💕❤️💕❤️💕🎂🎂🎂🎂🎂 fetari Betbeb yasdgelsh yehageru leje yehun
@eanasaralide8273
@eanasaralide8273 2 жыл бұрын
,የፈቆትዬ አንኳን ደሳለቹሁ የደገልሽ👑👑👑👑👑👑👑💝💝💝💝💝💝💝💝
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንካን ተወለድህ 🎂🎂🎂🎂🎂
@jojo-gb5ux
@jojo-gb5ux 2 жыл бұрын
ጌታ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳዲግልሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️🎂🎂🎂🎂
@user-cf3zo2op7s
@user-cf3zo2op7s 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ናፍቂ
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ
@muhemsderzek6324
@muhemsderzek6324 2 жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሽ
@ezedinzizuman2119
@ezedinzizuman2119 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚያብሔሬ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 жыл бұрын
Wow gezaw endat yehdle happy birthday baby kongio 🎂🥰🥰nafky love
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣድ ግላችሁ መልካም ልደት እድግ በል
@habtamutilahun5966
@habtamutilahun5966 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ
@tigistteshome7660
@tigistteshome7660 2 жыл бұрын
,ፈጣሪ ያሳድግላቹ 🙏እንኳን አደረሳቹ ናፍቆትዬ ደሞ ሁለተኛ እጁን እንደዚህ አታንጠልጥሉ መጥፎ ነው!
@webmeyr1852
@webmeyr1852 2 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Yeshagete zena setakerbu leju hulet amet liakebr new
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Wishaye eshey bemechew and amet melkam.lidet
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ለምዲነወ ግን ናፈቆትን የምወዳት ልጁ ዴሞ ምግዜ አዴገ ማሻ አላህ
@AMER0521
@AMER0521 2 жыл бұрын
R.I.p Amharic lol
@alemysznale.labychamene6111
@alemysznale.labychamene6111 2 жыл бұрын
ናፍቂያ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ የኔ አልቃሻ በጣምነው የምወድሽ
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 2 жыл бұрын
Mlkam Lidet Enkan Teweldik Edeeg 👏👏👏🙏☝️
@omaobi8282
@omaobi8282 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግህ
@webnet435
@webnet435 2 жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሽ ለትልቅ ደረጃ ያድርሥላችሁ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይሳዲግልሺ
@hermayanti2265
@hermayanti2265 2 жыл бұрын
መልካምልድትያሳድግህ🙏❤❤
@Seada1998
@Seada1998 2 жыл бұрын
Beautiful family Nafkotyeeeeee!!!
@ahoontube
@ahoontube 2 жыл бұрын
😂😂😂 kzfaq.info/get/bejne/f6qki6l715PKfXU.html
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳንም ተወለድክ 💝
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
መልካም ልደት😍😍😍
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
መልካም ልደት !!!!
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Nafki andega neshi kne balbateshi yemoyaw displayed yegebachehu tendoche ljajechun allahe yasadegelchehu
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
happy birthday gorgeous baby
@seadalove606
@seadalove606 2 жыл бұрын
Yennne konjoo edgii balilgn
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
መልካም ልደት አቢ ቆጆ ስታምሩ
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Birukya Enkaawnm lazhabeka.fetar.ysdglachu
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግልሽ መልካም ልደት
@serkalemmussie5604
@serkalemmussie5604 2 жыл бұрын
ናፍቆትዬ ስወድሽ እኮ ታናሽ እህቴን ቁጭ ነው የምትመስይው። 🥰🥰🥰
@rahwana5694
@rahwana5694 2 жыл бұрын
Endeee ahun aydel ende yeteweledew kemechew...happy birth day
@hanaquite2389
@hanaquite2389 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሳደግል
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 2 жыл бұрын
ያሳድግልሽ
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 2 жыл бұрын
የኔ ማር ማሽአላህ ሲያምር
@susulove2688
@susulove2688 2 жыл бұрын
አሏህ ያሳድግላችሁ
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 2 жыл бұрын
Happy birthday to lil man 💕💕💕
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 2 жыл бұрын
ያንን ሁሉ እርግማን እግዚአብሔር ሰብሮልሽ ልጅሽ 1አመት ሞላው ። ክብር ለእግዚአብሔር ስጪ። ተባረኩ። መልካም ልደት ለልጃችሁ።
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 2 жыл бұрын
መልካም ልደት🎂🎂🎁🎆
@user-rl5ph6pf2p
@user-rl5ph6pf2p 2 жыл бұрын
ናፍቂ ያሳድግልሽ
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
ናፍቅዬ ያኑርላችው ብርኬም ልጃችሁን እመብርሀን ትባርክላችው
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ናፍቂ
@sdgd5754
@sdgd5754 2 жыл бұрын
አንድ ዓመት እንዲህ ቅርብ ነው እያይነው ያድጋል። አቤት ስደት ሆነን አብዛኞቻችን ሁሉ ነገር እንዳማረን…
@SofiaSofia-yx5hz
@SofiaSofia-yx5hz 2 жыл бұрын
በመቼው ሲገረም ጌታ ያሳድግላት ሲያምር
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Betam
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ድቅጥ ነው ያልኩት ያመቱ መሮጥ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የቀኑ መሮጥ መልካም ልደት
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 75 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Maryamawit (Hanny) Graduation
2:32
Dallol production / ዳሎል ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 834
#miskinochu l ባሌን የተቀማው ያህል ነው የተሰማኝ l
15:34
Liya & Sami live wedding
31:20
AD Pictures
Рет қаралды 297 М.
Dubai, A Whole New You ft. Saif Ali Khan & Sara Ali Khan
4:55
Visit Dubai
Рет қаралды 1,6 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 214 М.
የጠፋው ልጄ ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
5:58
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 394 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 75 МЛН