#03 | አልፈታዋ | ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር / ጥር 14 2012 ዓል / አፍሪካ ቲቪ / Africa TV1

  Рет қаралды 201,972

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

4 жыл бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 669
@alanazi7715
@alanazi7715 3 жыл бұрын
የአላህ ወላሂ ምን ብየ እደምፅፍ ሁሉ አላቅም እባ ይቀድመኛን ሳያቺሁ ከመጓጓቴ የተነሳ አላህ ይጠብቃቺሁ ኡስታዞቸን ሁሉ ክፉ እዳያገኛቺሁ ያረብብብብብብብ የአላህ💔☝☝
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
አሚን ውዴ አላህ ይጠብቅቻዉ ወላሂ እኔ ለሼኮቻችን በልቤዉስ እሳሳላቸዋለሁ አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@user-lc6ee9jq7d
@user-lc6ee9jq7d Жыл бұрын
ያርብ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Msallalh Allah with you Allah give to you Longer Life
@mame6807
@mame6807 16 күн бұрын
😅😅​😅😮😮😢😮😮😮😮😮😢😮😅😮@@thamarhassenwello8485😮😢🎉😢 😮😢😮0:😢😮14 😅😮😅😮😮
@fatemamohamed3736
@fatemamohamed3736 3 жыл бұрын
አላህ ረዘም ያለ እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመሻይኾዎቻችን
@talayossif7506
@talayossif7506 2 жыл бұрын
فرح
@hayataat3196
@hayataat3196 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤና ከርጅም እድሜጋር ይስጣቹሁ ሸህሀቹን
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ለመሻኢሆቻችን
@anshasied5913
@anshasied5913 3 жыл бұрын
ውውሶውሶሶሶውውሶሶሶሄውሶሶሶውውሶሶሄሬሬሬሬርዎሶሎሎሴዎ
@anshasied5913
@anshasied5913 3 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውዎሶልሥሥሬሥውውውውዎሶልሥሬሬሬሬሬሬኤዌውዊ ሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ውውስት ዜዌዌውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዥውውውውውውውዥዥውውውውውውውዥዥርውውውውውውውዥዥርርውውውውውውውዥዥርርውውውውውውውውዥዥርርውውውውውውውውውዥዥርርውውውውውውውውውውዥዥርርውውውውውውውውውውውዥዥርርውውውውውውውውዜዌዌውውውውውውውዥዥርርውውውውውርርሌሬ ሬሬሬርውሬህውሶሶሶ
@zainabuzainabu5364
@zainabuzainabu5364 2 жыл бұрын
ጀዛከላ ህይር
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@wweeweeee
@wweeweeee 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@anshasied5913
@hawa-ne
@hawa-ne 8 ай бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን ያሼክ🥰🌹🌹
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ዋሌይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የሼህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ከእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርላቹ
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 9 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር ኡሥታዝ ❤እድሜ ከጤናጋ ይወፍቃችሁ 👌🥰🥰
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 6 ай бұрын
ለድነቹ የሚትለፉ ሁሉ አላሀ ይጠቢቀቹ አላሀ በረሀመቱ የሲደሲተቹ ለአላሀ ቢዬ ዎደቹሀላዉ❤❤❤❤
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 4 жыл бұрын
ጥያቄውን ስጠይቁ አደብ ይኑረችሁ እህቶች ትልልቅ ሰዎችን መክበር ሀላፍነት አለብን
@hirj2602
@hirj2602 4 жыл бұрын
እሲ ላአላህ ብላችሁ ጥያቄ አለኘነበር ባሌ ጎደኞቹን ሲጠይቁት ብዙጊዜ ፈትቻታለሁ ይላል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 жыл бұрын
በትክክል የኔም አስተያየት ነው አላህ ሀያእ ያላብሰን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 жыл бұрын
@@hirj2602 ላሀውላ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o 4 жыл бұрын
@@hirj2602 እኔምእዳችነዉእህትፈትቻታለሁእያለይጀናጀናልፈትዋላይሣዳምጥፈትቻታለሁካለፍችይሆናልአሉእህት
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
@@hirj2602 እንዳመር
@user-js2zy8dg7p
@user-js2zy8dg7p 2 жыл бұрын
አለሀ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ አለሀ ይስጦት ኡስተዝ ጀዝክ አለሀ ኸይር
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 жыл бұрын
ያ ሸኸና ጀዛኩምላህ ኸይር ስንት የማላቃቸው ነገር አወኩኝ አላህ ሀያታቹን ያዝምልን እኛንም በሰማነው የምንስራ ያገን የምጠይቁት አላህ ሂዲያ ይስጣቹ ያረብ
@sagarsa4899
@sagarsa4899 2 жыл бұрын
አላህ ረዘም ያለእዴሜ ከጤናጋ ይስጥል ለመሻይኾዎቻችን 🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍🌹🌹
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 2 жыл бұрын
አላህ ሀያታቹን ያርዝምን ያረብ
@nefisanefisa5464
@nefisanefisa5464 4 жыл бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ኡስታዙና አህለን አላህ እድሜዎን ያርዝምልን ከሙሉ አፊያ ጋር 👏
@zemzemhajiyeallahbariya8714
@zemzemhajiyeallahbariya8714 4 жыл бұрын
ሽይ ኽ ጀዛከላክይር አላህ እድሚወትን ያስርዝመው
@user-om8qw4ki3v
@user-om8qw4ki3v 4 жыл бұрын
ሸህ አላህ እርሜችሁን ያርዝምልን ያረብ
@dancesachali4323
@dancesachali4323 4 жыл бұрын
ቁጥር አልሰራም አለኝ
@yeallahbaryaa5192
@yeallahbaryaa5192 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-fq5ch8vg3k
@user-fq5ch8vg3k 3 жыл бұрын
Amin
@jemyim9160
@jemyim9160 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ እድሜና ጤና ይወፍቃችሁ ያረብ እደናተ ያሉ የእውቀት አባቶችን ያብዛልን
@zahrahdj6534
@zahrahdj6534 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን የሸህ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥልን
@AwelAhmed-e7b
@AwelAhmed-e7b 25 күн бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ያኑራችሁ ኡስታዝ
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 6 ай бұрын
ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁሁሁሁ እኛም ከምትሰጡት ትምርት ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሽህአችን ረጂም እድሜ ይስጠወት
@user-xv6kg4sg5y
@user-xv6kg4sg5y 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@uyhi2385
@uyhi2385 4 жыл бұрын
ሸህ ጀዛኩም አለኸይር እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@Uae-bl2os
@Uae-bl2os 4 жыл бұрын
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ለሀውላ ወለ ቁወተኢላ ቢላህ እረ እህቶቼ ምን ነው እረ አላህን ፍሩ ሱብሀን አላህ
@Rahma-os6rx
@Rahma-os6rx 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋ አላህ ይጠብቀወት
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዛችን
@bentabdullah3453
@bentabdullah3453 4 жыл бұрын
ሴተች በአላህ ይሁንባችሁ የሚያሳፍር ጥያቂ አተጠይቁ በደምጸ በጸሁፍ አቀርቦ ኡሰታዙ አንብበዉ ይመልሰላችሀል ሀያ የሚባል ነገር የለም ለበል ለሀወለወላ ቀወተ ኢላ ቢላህ
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 жыл бұрын
እውነትሽንነውእህቴ ኧረ ሴቶች አደብይኑረንያረብበጸሑፍይሻላልጥያቄመጠየቅእሚያሳፍር
@zed9732
@zed9732 4 жыл бұрын
Alawequ!alequ
@safiamohamed1394
@safiamohamed1394 4 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 4 жыл бұрын
በጣም
@nooranoora4822
@nooranoora4822 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@hawahussien2257
@hawahussien2257 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላሁ ኽይር አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙና
@user-yb2wi2nj8k
@user-yb2wi2nj8k 3 жыл бұрын
የሳኡድ ወንዶች አላህ የህዱኩም
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 6 ай бұрын
እኛም ሤቶቹ አላህ ይህድና ምክንያቱም እንዴፈለጋችሁ አልናቼው አሁሉም ባይሆኑ
@user-wu5he1tu2t
@user-wu5he1tu2t 4 жыл бұрын
አህሊን ወሰሀላን ሀቢቢና እንካን በሰለም መጠቹ ያለሀ እዘነት አይልያያቹ
@Mohammed-su4et
@Mohammed-su4et 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር አላህ ይጠብቅልን አባታችን
@zufanibrahim5582
@zufanibrahim5582 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ እድሜያችሁን አላህ ያርዝምለወት
@user-pg3hs2px6g
@user-pg3hs2px6g 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ኡስታዝ በሰማናነው ተጠቃሚወች አላህ ያድርገን ያረብ
@user-jf4du3de6w
@user-jf4du3de6w 2 жыл бұрын
አላህእረጅምእድሜከጤናጋርያረብ
@Rd-bq1fz
@Rd-bq1fz 4 жыл бұрын
ማለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡሰታዝ አላህ እደሚዉትን ያርዝምልን ያርብ
@user-bj4ug8eh2e
@user-bj4ug8eh2e 4 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡሥታዝ
@mardeyaservalla2048
@mardeyaservalla2048 4 жыл бұрын
مشامه مشامه مشامه ብያለው ኡስተዝ ጀዛኩም አለህ ከይረን الله ረዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ
@FhIh-rs1dc
@FhIh-rs1dc 20 күн бұрын
አላህይጠብቃቺሁኡስታዞያርብብብብብብብብ
@maryamzameli3482
@maryamzameli3482 3 жыл бұрын
ወአሌይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱ ኡስተህዚ ጀዚህክ አላህ ካይር
@helimaseidtube5639
@helimaseidtube5639 3 жыл бұрын
ያ ሼህ ጄዛከላህ ኸይር አላህ እሰጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን
@argobaargoba200
@argobaargoba200 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@fhdhd7403
@fhdhd7403 7 күн бұрын
አሰለምአለይኩም፡ወረሂመቱለሂወበረከቱ ኡስታዝ፡፡ፈቱሀ፣ ነበረኚ፣ኢንዴትነዉአጠየየቅ፣በልከርዲነወ፣፣እስትመለበአለሀቢየቹሀለሁኒገሩ፣፣፣፣
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 4 жыл бұрын
እናተ ለኛለመስተካከል እድህ በጥያቂ አችን እያስተማራችሁን ነው ያረብ እኛ በትክል የምንተገብ አላህ ያድርገንየሰውልጅ ውጤታማ የሚሆነው መጨረሻው ሲያምርነውና ሁላችንንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@ayshakasaw5176
@ayshakasaw5176 4 жыл бұрын
አሚኒንን ማሬ
@user-vx5nj5ig3y
@user-vx5nj5ig3y 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@sallamkhan1200
@sallamkhan1200 4 жыл бұрын
እሲትዚ እድሜው አላህ የዚሪም
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
አሚንን
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 4 жыл бұрын
ኡስታዞቻችን የአላህ ስጦታችን ናችሁ አላህ ይጠብቅልን ወላሂ ከስት ትክክል ያልሆነነገር እየመለሳችሁንነው እድሜና ጤና አላህፈጣሪ አችን ይስጣችሁ
@rozirozi8084
@rozirozi8084 4 жыл бұрын
Amiiiin yarbe
@asinmas241
@asinmas241 4 жыл бұрын
ሽህ እርጂም እድሜ ከጢና ጋ ይስጣቺሁ
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q 3 жыл бұрын
የዋትሳብ ቁጥር ሰጡኝ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌነው
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k Жыл бұрын
​@@user-hw5jm2di9q እኔምእፈልግነበረ
@user-mq7dv7tw9p
@user-mq7dv7tw9p 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ ውን ይርዘም ልን ያረብ
@hotwavr8r857
@hotwavr8r857 4 жыл бұрын
ያአላህ ወዴት እያመራን ነው ሴቶች ጥያቄ መጠየቅ እንችላለን ግን በድምፅ ባይሆን ይመረጣል ። መፃፍም የማትችሉ ልትኖሩ ትችላላችሁ ግን ለጓደኛዎቻችን ማወያየት ወይም በፁፍ እንዲተባበሩን መጠየቅ ግዜው በጣም ያስፈራል በዱዋ በርቱ ያገባችሁ በፍቅር በደስታ አላህን በማስታወስ ያኑራችሁ እንሻአላህ ያላገባችሁም እንደዛው አላህን የሚፈራ ሷሊህ ይወፍቃችሁ በዱዋችሁ አትርሱኝ እኔው ነኝ ስደት😖 ያከራተተኝ
@hamadhmdan1454
@hamadhmdan1454 4 жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሂ ሸካችን ጀዛኩም አላህ እኔ ጥያቄ አለኝ አንድ ሴት ሁለየም ፈሳሽ የሚፈሳት ሴት ምንድን ነዉ ማድርግ ያለብን ይቅርታ
@haddartuunaasir3038
@haddartuunaasir3038 4 жыл бұрын
و عليكم السلام و رحمة الله و بركاته ماشاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم شيخنا الله حفظكم إن شاء الله
@hirj2602
@hirj2602 4 жыл бұрын
ያአላህ አላህ እርሜችሁን እርዝም እርዝም ያርግልን እትወድሞች ጥያቄ አናብዛባቸው እዳይክሙበን
@abduerohiman3025
@abduerohiman3025 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙአላህ ኸይረን
@lube2532
@lube2532 26 күн бұрын
አሠላም አሊኩም በአላህ ቁጥራቸውን የሚቅ ሠው ታለ ሥጡኝ ፈተዋ ልጠይቅ ነበር
@user-td2fe5nk6d
@user-td2fe5nk6d 4 жыл бұрын
ጀዛኸላህ ኸይረን ያሽህ እድሜዎትን ያርዝምልን በሰማነው እምንጠቀም ያርገን ያረብ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
ባረክ አላህ ያሼኽ ❤❤❤
@emuzikra9513
@emuzikra9513 4 жыл бұрын
ماااشاءالله جزاكم الله خيرآ شيخونا بااارك الله فيكم
@zaharahussain3141
@zaharahussain3141 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ያኡሥታዝ አላህ እረዥም እድሜና ጤና ይወፍቅሁ ያረብ
@zainabzainab9521
@zainabzainab9521 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይራን ጀዛ ዉስታዝና እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@user-vc6qb6hz1n
@user-vc6qb6hz1n 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ያ ሸህ እድሜወትን ይጨምሩልሁ ጀዛኩምላሂ ኸይር
@user-gh1ps7qj6h
@user-gh1ps7qj6h 3 жыл бұрын
መሻአላ ኡስታዝ አላህ ይጠብቁህ
@user-kg7sc1vj5v
@user-kg7sc1vj5v Жыл бұрын
ሱለ ላሁአለይሂወሰለም አለ ሀቢቢና ነብዩና ሙሀመድ አሰላቱ ወሰላም አለነብይናሙሀመድ
@user-cn8lv8ev9g
@user-cn8lv8ev9g 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራተላሂ ወበከቱሁ. ጀዛከላኩም ከይርን እሥታዛችን
@fathimafathima8822
@fathimafathima8822 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኦሎሞቻችን
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወ በረካቱሁ ጃዛኩም አላሁ ከይራ ጀዘ ኡሰታዞና ሡብሀን አላህ ወይ ጉድ በተለይ የታዳር ጥያቄ ነው ሚበዛው ያአላህ
@semusemu469
@semusemu469 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ያኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ
@sarahseid356
@sarahseid356 4 жыл бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡዝታዝ ጀዛኸላህ ኸይረ አላህ ሙሉ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ
@user-oc2jl2xy1d
@user-oc2jl2xy1d 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውሥታዝና አላህ ይጠብቀወት በዋሣብ መጠየቅ ይቻላል ጀዛኩምአላህ ኸይር
@ZulfaSuraj
@ZulfaSuraj 3 ай бұрын
❤❤❤አሰለሙአሉኩ
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын
ኡስታዝአላህ እረጂምእርሜከጤናጋይስጥሁ አላህይጠብቁህ
@user-wq8uh5yn8u
@user-wq8uh5yn8u Жыл бұрын
Allah ragm edime leustazochachn
@user-pn5kx8hm5d
@user-pn5kx8hm5d 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ሸሀችን አላህ ይጠብቀወት ፊ ዱንያ ወል አሄራ
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
@SadaAmina
@SadaAmina 4 ай бұрын
ስለላሁ አለሂ ወሰለም❤
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ እራህማን ወለሞች አላህ ይጠብቃችሁ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ሰቶች እባካቹ የምያሳፍር ጥያቀ አትጠይቁ ምድነው በጣም የምያሳፍር ጥያቀ እየጠየቃቹ ነው ኤረ አታዝን ማክበር አለብን ትልቅ ሰውናቸው እኮ ኤረ እባካቹ ሰቶች ልብ ግዙ ሹሀዳ
@r.6155
@r.6155 3 жыл бұрын
እይ ወላ ያረብ አላህ ሂዳየ ይስጠን
@taybatube194
@taybatube194 5 ай бұрын
ጄዛኩም አላህ ኸይር
@user-sk4zj4ty8j
@user-sk4zj4ty8j 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ባላችሁበት ጀዛክ አላህ ኸይረ
@zenezenaberu4872
@zenezenaberu4872 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ያ ሸህ ጥያቂይ ነበረኝ ከፋራ ሲወጣ ያለምንም ማቆም ሁለት ወር እ ደምፁም ሰምቼ ነበር እና ጀምሪይ. አለሁ እና አላህ ከፈቀደው ዉጭ ጁምአ ቀን ይፁማል ወይ ያ ሺህ በተረፈ አላህ ያቆይልን እምረወትን እረጅም አላህ ያርግልን አሚን 🤲🤲🤲
@asmaamusaa8379
@asmaamusaa8379 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰለም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ዑስታዝ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ. ኡስታዝ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ማሻአላህ. አላህ ይጠብቀወት ሽህ. አላህ እድሜወትን ያርዝምልን
@user-fg1eb8qh7s
@user-fg1eb8qh7s 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሺኽ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-eq5vu2ru4g
@user-eq5vu2ru4g 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@user-zj1ik2gb4x
@user-zj1ik2gb4x 6 ай бұрын
ጀዛት አላህ ኸይር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@zaynebi9413
@zaynebi9413 11 ай бұрын
ሸኩራን ኡስታዝ አላህ እረጅምእዲሚይስጥልን
@hudaalessa82
@hudaalessa82 4 жыл бұрын
ማሸ አላህ ሸኹና ይጠውል ኡምረኩም የረቢ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
@user-bh1kq5zz7g
@user-bh1kq5zz7g 4 жыл бұрын
ኡሥታዝመግባትእፍልጋለሁ ..አሥገቡኝ
@user-bh1kq5zz7g
@user-bh1kq5zz7g 4 жыл бұрын
0582048615
@fgshsdhdhdbd1521
@fgshsdhdhdbd1521 4 жыл бұрын
ዋለኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ፡፡፡አላህእድሜችሁንያረዝምልን፡፡፡
@woloywa5729
@woloywa5729 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ለመሻይሆቻችን እረጅም እድሜተመኜሁ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ወላሂ ሼሀችን አላህ ይጠብቀዎት ግን ጠያቂወቹ እኔን ጨጋራ ላጡት ለምን በፍጥነት አይጠይቁም ተገትተዉ ኡፍ ሼኹና አላህ ሶብር ይስጣችሁ
@zeynebatesfaye5941
@zeynebatesfaye5941 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዙና አላህይጠብቃችሁ እድሜያችሁን ይረዘም ያድርግልን
@user-cg8mn9xc4y
@user-cg8mn9xc4y 8 ай бұрын
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
@zinetzinet6723
@zinetzinet6723 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረን
@melkaroba1176
@melkaroba1176 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራመቱላህ ወበረካቱ
@zinetali4409
@zinetali4409 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ኡስታዝ
@halimahalima3149
@halimahalima3149 4 жыл бұрын
አላህ እድሜወቱ ን ያርዝምልን
@mohabest189
@mohabest189 4 жыл бұрын
ጀዛአከላሁል ኸይር ኡስጣዝ
@zedshumet5427
@zedshumet5427 8 ай бұрын
ماشاء الله جزاك الله خير
@naemayou.5880
@naemayou.5880 4 жыл бұрын
ዋአለኩይም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ። አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዝና
@fye8038
@fye8038 4 жыл бұрын
ወላይኩም አስላም ወረህመቱላይ ወበረከቱ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀችሁ
@ahmaed1alharbi621
@ahmaed1alharbi621 3 жыл бұрын
እድሜይስጥልንሸኽ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 2 жыл бұрын
ረጂም እረሜ እና ጤና ኡስታዝና አላህይጠብቅህ
@busyline3833
@busyline3833 7 ай бұрын
ዋሊኩምስላም ወራህመቱላሂ። አላህይጥብቅህ ኡዝታዝዬ❤
@sadasada8654
@sadasada8654 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ኡስታዝ
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
ልዩ የዳዕዋ ምክር || በኡስታዝ አብዱል መናን (አቡ ያሲር)
34:49
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 151 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН