አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን ||12-26-2023 ||

  Рет қаралды 20,503

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

7 ай бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
This stream is created with #PRISMLiveStudio

Пікірлер: 101
@hebe3258
@hebe3258 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ ያረብ እድሜችሁን ያስርዝምልን
@jujuyellahbariya8884
@jujuyellahbariya8884 5 ай бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይር
@user-ve4zn6jn3c
@user-ve4zn6jn3c 15 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 6 ай бұрын
✅✅✅
@yenus-zx7ov
@yenus-zx7ov 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورامة الله وبركاته
@AsdAsc-dw7zv
@AsdAsc-dw7zv 6 күн бұрын
አሠላሙአለይኩም ያሸይህ ጥያቂ አለኝ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸክና አላህ ያቆይልን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@jamojamoabb2609
@jamojamoabb2609 7 ай бұрын
የአላህ ሰላም፣ እዝነት እና በረከት በእሱ ላይ ይሁን
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 7 ай бұрын
ጀዛ ካላሁ ኸይር ያሸህ አላህ እድሜ ቀጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤
@Tayb-bl3uu
@Tayb-bl3uu 7 ай бұрын
Subhanellah jezakumullahukeir
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 7 ай бұрын
جزاكم الله خير
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
@user-yh2fq7pq1c
@user-yh2fq7pq1c 4 ай бұрын
ጀዛኩምላሂ ኽይር ያሸህ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته Sallallahu Alaihi Wasallam جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم
@Momi.87
@Momi.87 7 ай бұрын
ጀዛኩምአሏህ ኸይነሰ ያሸኽ❤❤❤❤
@Momi.87
@Momi.87 7 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ አሏህ ይሥጠወት
@middle8420
@middle8420 7 ай бұрын
jezakellah keyrn
@Tayb-bl3uu
@Tayb-bl3uu 7 ай бұрын
Wealeykumselam werahmetullahi weberekatuh
@MersalMersal-mf9yo
@MersalMersal-mf9yo 24 күн бұрын
አሠላማለይኩም
@user-vz5mk2fh3g
@user-vz5mk2fh3g 7 ай бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ሺኽ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 7 ай бұрын
በትክክል ኡስታዝና
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 7 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር
@Momi.87
@Momi.87 7 ай бұрын
ወአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 7 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Allah razeme edemena tena yesetote Jazakumu Allah kayerane ya sheke
@FatimahMohammed-tp8nx
@FatimahMohammed-tp8nx 7 ай бұрын
ጀዛህ ላሕይር
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 7 ай бұрын
جزكم الله كير❤
@user-hz4cf8pe6y
@user-hz4cf8pe6y 7 ай бұрын
جزاكم الله خيرا
@user-yd9hi1ij8f
@user-yd9hi1ij8f 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خير
@user-uz3fw8ww9l
@user-uz3fw8ww9l 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዝና❤❤❤
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@nasranasra1960
@nasranasra1960 7 ай бұрын
ኡስታዝ አፊያና ሀያት ይስጥልን ጀዛከላህ ኸይረር
@amireysalmen
@amireysalmen 7 ай бұрын
ጀዛ ኩሙለህ ከይራን
@halimaomar6245
@halimaomar6245 7 ай бұрын
👍👍
@user-tp6ft2dz7w
@user-tp6ft2dz7w 7 ай бұрын
👍👍👍
@GhG-vo5hj
@GhG-vo5hj 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-tx2zh9gl1m
@user-tx2zh9gl1m 7 ай бұрын
ማሻአላህ ያሸህ እንወድሀለንነ❤❤
@TayibaMufitha
@TayibaMufitha 7 ай бұрын
❤❤🌹🌹
@FatimahMohammed-tp8nx
@FatimahMohammed-tp8nx 7 ай бұрын
ሡበሃን አላሕ
@sharjarolla
@sharjarolla 7 ай бұрын
خزا كم الله خير
@asmmohammed-fp6rs
@asmmohammed-fp6rs 7 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤
@vbb1243
@vbb1243 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminaAa-bm5tc
@AminaAa-bm5tc 6 ай бұрын
ትክክል
@arulkumar6264
@arulkumar6264 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@samria1283
@samria1283 7 ай бұрын
ዋልይኩም, ወረህመቱላህ, ወበረካቱ,
@user-lc7xs7xm6t
@user-lc7xs7xm6t 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@tyyfyyu6714
@tyyfyyu6714 7 ай бұрын
🎉🎉🎉💫👍👍
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 7 ай бұрын
ሽኩረን
@Ramlayt
@Ramlayt 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-bv2qz2fe1s
@user-bv2qz2fe1s 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EThiopia765
@EThiopia765 7 ай бұрын
ማሻአላህእድሜናጤናይሥጣቹህ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አላህከክፉነገርይጠብቀን ይህየጫትሱስህዝቡንአደነዘዘዉአላህሙስታአና ጀዛከላሁኸይርያሺህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 7 ай бұрын
ገንዘብ ጤና ጊዜ ሁሉ ብክነት ነው አላህ ይጠብቀን
@Sofia-pl6gl
@Sofia-pl6gl 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@imubilal6947
@imubilal6947 7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ አብሺሩልኝ
@user-zr9ti2np7e
@user-zr9ti2np7e 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍🤲
@umerJemale-ge2lz
@umerJemale-ge2lz 7 ай бұрын
واليكم سلام وراحمتلاح وبركاته
@MersalMersal-mf9yo
@MersalMersal-mf9yo 24 күн бұрын
ጥያቄዬስለኒካነበርያሸህእንደትይታያልባሌኢቶቢያነውያለው፣፣
@MersalMersal-mf9yo
@MersalMersal-mf9yo 24 күн бұрын
ያሸህጥያቄነበረኝበመስመርትደውልአይሠራም
@Kwt-jb8bf
@Kwt-jb8bf 7 ай бұрын
አሠላሙአለኩምወርህመቱላሂወበርከትሁ
@user-bd7ht1tq2v
@user-bd7ht1tq2v 4 ай бұрын
ሰለም አለይኩ ያሼኽ ጥያቄ ነበረኝ የኔ ጥያቄ ሀሜት ረመዳን የጠፋል ይባላል አንድን ሰው የወሰደብንን ንብረት እንድመልስልን ዱዓ ማድረግ ሀሜት ይሆንብናልውይ ወይስ እንዴነው
@user-bn5og7op4o
@user-bn5og7op4o 6 ай бұрын
እኔበጣም መጠየቅ እፈልጋለሁ ግን መቸነው ፍሮግራሙ
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 5 ай бұрын
አሰላሙሊኩም ያሸህ እኔ ጥያቄነበርኝ ምክናያቱም በስደትነኝ እናም የመጀመሪያባሌ ሞቶል አንዲ ልጂ አለን እናም ሌላ ባል አግብቸነው የምኖረው ልጀ ሰደቃ ይዞበትነበር አሁን 15 ሆነው መሰደቅ ይቻላል እኔስ በሰራሁት ብር የጉልበቴላብነው መሰደቅ እችላለሁ
@user-bb2tr6mi5z
@user-bb2tr6mi5z 7 ай бұрын
አሰላምዓለይኩም ያ ሼክ በመጀመርያ ዑላሞቻችን አላህ ያቆይልን፤ እና የኔ ጥያቄ በስልክ ፈታሁሽ ካለ አንድ ባል እንዴት ነው፤
@user-tc3pm6vn5t
@user-tc3pm6vn5t 6 ай бұрын
እረ ተባበሩኙ ቁጥራቸው ያገሩ አይሰራም ተቸገርኩ
@FatimahMohammed-tp8nx
@FatimahMohammed-tp8nx 7 ай бұрын
አጂብ ወላሒ ያሸሕ ባሌ ጫት ቢቅም አድቀን አላዲርም❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@kaildseid962
@kaildseid962 7 ай бұрын
አትሻብኝ በይእህትአላህይጠብቀን
@RahmaArega
@RahmaArega 6 ай бұрын
አያጋጥመኝ በይ እህቴ እኔ በአይኔም ሳያቸዉ ያቅለሸልሽኛል አልሃምዱሊላህ ባልተቤቴ አይቅምም
@jujuyellahbariya8884
@jujuyellahbariya8884 5 ай бұрын
እኔም አንድ ቀን. አላድርም እንደት እንደምጣላው አልሀምዱሊላህ ባሌ ከሱሶች ነፃ ነው መጨረሻውን ያሳምርለት
@asmabiru6036
@asmabiru6036 7 ай бұрын
ጫት መቃም አደጋው ብዙ ነው አላህ ይጠብቃን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 7 ай бұрын
ማስታወቂያው ኡፉ ምነው አጠር ቢል
@Kwt-jb8bf
@Kwt-jb8bf 7 ай бұрын
አሠላሙአለኩምወርህመቱላሂወበርከትሁ
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 7 ай бұрын
እባካችሁ አትለፉኝ አሁን ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው ባገባሁ በአራት ወሬ መጣሁ እና አገር እያለሁ ባሌ በፊት ደህና ነበር ከግዜ በኋላ ተቀየረ ከዛ ምንም ለወጭ አልሰጠኝ አለ የለኝም አለ እና አሁን ብር ላኪ ካላካልሽ እንለያያለን ይላል እኔ ፈራሁ ልክ ልኬ መጨረሻ አላቅም አልሰጥም ቢልስ ብየ
@user-gt9fx4hg4l
@user-gt9fx4hg4l 6 ай бұрын
አትላኪ ብርሽን ያዥ እንለያያለን ካለ አትበድይውእጅ ላች ያለው ይመጣል በብር ልትገዥውነውእዴ የወድ አልጫነው
@user-gt6je4lj5l
@user-gt6je4lj5l 6 ай бұрын
አትላኪ
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 6 ай бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@user-ew9bg3tf9h
@user-ew9bg3tf9h 6 ай бұрын
ከሰጠሽው ባልሽንም ብርሽንም ልታጪ ትችያለሽ ወላሁ አእለም
@user-hp7jp9ly9w
@user-hp7jp9ly9w 6 ай бұрын
@@user-ew9bg3tf9h አወ ይህን የፈራሁት
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 7 ай бұрын
ቁጥር የሚያቅ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
ከላይአለእኳቁጥራችዉ
@FatimahMohammed-tp8nx
@FatimahMohammed-tp8nx 7 ай бұрын
😅😅😅ከባድነው ያሸሕ
@user-th4ev3rw2t
@user-th4ev3rw2t 7 ай бұрын
አሰላሟአለኩም እኔ ወልጄ ያፈጠርኩበት ቀዷ አለብኝ ቀዷው አራት አመት ሆነብኝ በገንዘብ ማውጣት እችላለሁ ወይ አሁን ያለሁት በሰው ቤት ስራላይ ነኝ በስደት ነኝ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 7 ай бұрын
አረ ብዙ ፍተዋ አለ ተው አታድከሙችው ወድ ሆላ ተመልሳችሁ ተከታተሉ አይቻለም መጾም ነው ያለብሺ።
@user-rn1jb5id1c
@user-rn1jb5id1c 7 ай бұрын
ይስዝግንልምንውልብርግውርድእድችድውአትርግም
@MmMm-vs5pi
@MmMm-vs5pi 7 ай бұрын
ብር ሰጥታ የተፈታች ሴት ሂዳዋ ካለቀ መመለስ ትችላለች ወይ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 7 ай бұрын
አትችለም እህቴ ብር ከፍልሺ ከተፍታሺ ብዙ የተለቀቁ ፍተዋወች አሉ ተከታታይ ከፍልገሺው ልጁን እነዳድስ ማሠር ኒካ። እድል ካለው ማለቴ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 7 ай бұрын
ብር ሰጥተሽ ተፈተሽ ተመልሰሽ ደግሞ ወርቅ ሰጥተሽ ልትፈቺ ነው?
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h 7 ай бұрын
@@emuyasmin5283😂😂😂 በማይሳቀው አሳቅሺኚ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 7 ай бұрын
ክክክ የሴት ልጂ ፍተናዋ ብዛቱ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
በብርከፍላችሁአትፈቱሴቶችበሺሪአብርከፍላችዉተፈቱአይልምመቶሺብር ከዛምበላይ እሚከፍሉሴቶችአሉ አጀኢብነዉ ግን ካችተመጣ ፍታኝማለቱ የማህረምብርየከፈለዉንብቻነዉእሚስጠዉ ነዉያሉትኡስታዞች አላሁአለም
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 7 ай бұрын
جزاكم الله خير
@toybamohammed1444
@toybamohammed1444 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-by7kn5pr1l
@user-by7kn5pr1l 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН