🛑እጅ እስከመቁረጥ የደረሰው የጥንዶቹ Live ጉድ - ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS

  Рет қаралды 244,391

Ale Tube

Ale Tube

2 жыл бұрын

ሰሞኑን አነጋጋሪ የሆነው እጅ እስከመቁረጥ የደረሰው የጥንዶቹ Live ጉድ ቪዲዮ እንዲሁም ሌሎች አዝናኝ ቪዲዮዎች በሚገርም አቀራረብ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት 👉 / aletubeee Subscribe በማድረግ Family ይሁኑ ፣ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶት ሼር ያድርጉት🙏
DONT CLICK THIS :👉 bit.ly/3mX2wbL
🔴 እጅ እስከመቁረጥ የደረሰው የጥንዶቹ Live ጉድ - ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS
Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale KZfaq | Alex Brown | Ale KZfaq | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy ,
#aletube #ebs_online #ethiopiacomedy #esat #tiktok #ethiopianmovie #zemene_kassie #dink_lijoch

Пікірлер: 802
@user-nv3bh5ks3o
@user-nv3bh5ks3o 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እውነት ነው ማንም ትክክለኛ ነው ማለት ከባድ ነው እና ለሁለቱም ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ ነው ምለው እኔ ምክንያቱም ማን ትክክለኛ ማን ትክክል ያልሆነ አናውቅም እና ብቻ እኛ መፍረድ አንችልም 💝💝💝💝
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍👍
@redplanet9609
@redplanet9609 2 жыл бұрын
@@Ale_Tube how could he say ill be there for you if he havent seen the picture first?
@abiyt7131
@abiyt7131 2 жыл бұрын
@@Ale_Tube ያራዳ ልጅ ቺኳን ሸፎ ሳትልባት የቀረህ አልመሠለኝም🤔... ልክ እንደኔ😋
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Wef 😂😂
@user-uv8uo8zg7w
@user-uv8uo8zg7w 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍቅር ስላልነበር ነው እንደዚህ የሚሆኑት እውነተኛ ፍቅር አንዱ ለአንዱ ይሸፍናል ይከላከላል እንጂ ባደባባይ አይሰዳደብም የዘንድሮው ፍቅር ፈጣሪ ካልተጨመረበት ልብ መሰበር ይመጣል እርሱ ይሁነን
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏👍
@mekidesbirhanu3243
@mekidesbirhanu3243 2 жыл бұрын
@@Ale_Tube yna wed edati eko edmtznang
@hanaasmamawe4531
@hanaasmamawe4531 2 жыл бұрын
@@Ale_Tube ale yene shebla 😍
@awiko2024
@awiko2024 2 жыл бұрын
Baregetem awenat nw 😘🙏🙏🙏🙏👍👍
@ekram1241
@ekram1241 2 жыл бұрын
ችግራቸውን ለምን መንግስት አያይላቸውም😳😂
@fidelreact
@fidelreact 2 жыл бұрын
enkwan yenesun ye netsuhanunem alayem
@sehabeta7404
@sehabeta7404 2 жыл бұрын
are lekiso amareh huletunm yidefachewna fikir eskemekabr yhonal.............
@zuzuk8107
@zuzuk8107 2 жыл бұрын
@@sehabeta7404 ኧረ በሳቅ😂😂😂😂እሱ ይሻላል
@theartofselebretion
@theartofselebretion Жыл бұрын
Seyte eko adelem love engi !!!
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 2 жыл бұрын
በሁኑ ሰአት ሰላቺ ቺቲ መሆን እና አለመሆን አይመለከተንም ያገራችን መከራ እና ሲቃይ ነው ያሳሰበን ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን
@fenat8525
@fenat8525 2 жыл бұрын
Idk gn I believe him she's a bad person also a big liar
@gechkt4079
@gechkt4079 2 жыл бұрын
ኑርልን አባቴ:: እሱ እውነትነት ያለው ይመስላል
@Blenkonjo
@Blenkonjo 2 жыл бұрын
እነዚህ ልጃች የት ሀገር ነው ያሉት ቤተሠብ የለባቸውም ያሳዝናል
@kalkedantasfaye4475
@kalkedantasfaye4475 Жыл бұрын
አሌክስ ወድሜ መልካም ልደት 👏
@melkam5005
@melkam5005 2 жыл бұрын
Sounds like he is obsessed with her. He’s always talking about her or outing shades. Why did he even show a picture of her hand. That is something private. . They both need help. There’re just so toxic to each other .
@yeshanbeladane1766
@yeshanbeladane1766 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል 36 ደቂቃ ቀጥልበት አባትዬ ሁሌም ሳቅህ ያስቀኛል ❤️❤️❤️
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍👍
@bisrotube7118
@bisrotube7118 2 жыл бұрын
Enem
@abiyt7131
@abiyt7131 2 жыл бұрын
@@Ale_Tube እንዴ ፍቅርን በኮሜታተር ተከታተልን😂😉
@yabsrachalalchew8641
@yabsrachalalchew8641 2 жыл бұрын
የኤለመንተሪ ፍቅር በአስተዋይነት ይበልጣቸዋል
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥👍
@sossinabelete5719
@sossinabelete5719 2 жыл бұрын
ለራስዋ ክብር ቢኖራት ኖሮ የወጣችበትን ማህበረሰባችንን ሀበሻን ባልናቀች ነበር አርቲፊሻል ነገር ነች እግዚያብሔር አምላክ አገራችንን እና ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን እኛን የሚያሳስበን ይሄ ነው
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 жыл бұрын
ግን ለምድነው የኢትጵያ ፍቅርኛማቾች ሲለያይዉ ካልተሰዳደባቹህ ትሞታላቹህ የተባሉ ይመስል live lay watew መሰዳዳብ ወይ ፈጣሬ😢😢ሞቸ እጀን አልቆርጥም የፈለገውን ይበል
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥👍
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ወይኔ የአዞው ነገር እኔ እራሱ እንደት ደነገጥኩ በተረፈ አሌክስዩ በርታልን ሁለቱ ጥንዶችን ግን ይሄ ነው ብሎ መፍረድ ይከብዳል ማለት ለምን ችግራቸውን በውስጥ አይፈቱም ሚድያ ላይ ወጥቶ እንደዚህ መሆኑ አስፈላጊ አይመስለኝም
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍👍
@myethiopia2418
@myethiopia2418 2 жыл бұрын
አሌክሶ ከደዚህ አይነት ፍቅር አላህ ይሰውረን አረ ሸም በአደባባይ 🙄😄
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 2 жыл бұрын
እኔምለው 1ሺ ምናም ሠው ሁሉም እግሊዘኛ ይችላሉ ይሠማሉ ማለት ነው። ሲፈልጉ ይጣሉ ሢፈልጉ ይታረቁ እኛን ለምን ያጨናንቁናል አሁን እነዚህ ምን ያሥተምራሉ ለሁለቱም ፈጣሪ ይሁናቸው
@wdasemaryam8203
@wdasemaryam8203 2 жыл бұрын
yesake mnch debrogn neber betam slemtah desss blognali😍😍😍🥰
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰Fetari yakbrlgn 🙏🙏
@johannaw946
@johannaw946 2 жыл бұрын
Ante bcha video Sera😘 we luvs you❤
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Much more respect 🥰🙏
@user-dx6eu9mx8o
@user-dx6eu9mx8o 2 жыл бұрын
ናፍቀከኝ ነበር የኔ ሠው💜👌
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Metenal besefiw 😊
@mubarekabdu9325
@mubarekabdu9325 2 жыл бұрын
siyawarat hula bro eyale new😊😅😂😂😂
@user-ny4tc8pp9f
@user-ny4tc8pp9f 10 ай бұрын
ስወድህ አሌክስ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
እነኚ ልጆች የሚቆጫቸው ሲያድጉ ነው አሁን በስሜት እንደዚህ live ገብተው እጅ እስከመቁረጥ የደረሱት ነገ እሱም እሷም አድገው ሌላ life ላይ ሆነው ይሄን ቪዲዮ ሲያዩ ምን እንደሚሰማቸው ያኔ እና ያለን እኛም ብዙ አሳልፍን ዛሬ ላይ ግን ምነው ባላረኩት ያልነው ብዙ ነገር አለ እድሜ ያስተምራል
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
💯👍👍
@Lil_A.D_official
@Lil_A.D_official 2 жыл бұрын
Single life is best
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 жыл бұрын
6:23 such slick dad 😂🤣👌🏻
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 2 жыл бұрын
Alu ምርጥ ልጅ ❤ቁም ነገሩ እራሷ ጋር ያለ ነው የሚመስለው ሰህተቱ ጥፋቷን ለመሸፋፈን ነው እንደዚህ የምትሆነው ግን የሚያስጠላው ነገር ሚድያ ላይ ወጥተው ሲያወሩ ይደብሩኛል እና ግን አሌክሶ አንተን በአካል በአገኝክ ገና ሳይክ የምስቅ ነው የሚመስለኝ 😂😂😂
@hiwot8978
@hiwot8978 2 жыл бұрын
አሌክሶ የምር ትለያለህ ሁሌም ሳቅህ ያስቀኛል ፈታ ብያለው😍😍 🤠🤠 🤩🤩እኔ ለሁለቱም ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችው ነው የምለው ፡፡
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍👍
@bereketkasahun2322
@bereketkasahun2322 Жыл бұрын
@@Ale_Tube zts
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 5 ай бұрын
አሌክስ ሳቅህ በጣም ነው የምታስቀኝለማንኛውም አንተ የሳቃችን ምንጭ ነክ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@nathe6318
@nathe6318 2 жыл бұрын
Bro said Xavi and inesta 😂😂...much love g
@meklitsanga1345
@meklitsanga1345 2 жыл бұрын
Johnny depp and amber heard🤣🤣 eziga
@danuyirga20
@danuyirga20 2 жыл бұрын
Andddd we're watching the trial live🤣🤣🤣
@tewahdofilmsandpictures
@tewahdofilmsandpictures 2 жыл бұрын
tnafkenaleh eko bro tft atbel...ere yihun selam hun enji
@danuyirga20
@danuyirga20 2 жыл бұрын
Oh My Godddd.....በጣም ነው ሚያስቁት😂😂😂😂😂😂
@mesisintayehu2143
@mesisintayehu2143 2 жыл бұрын
አቦ ምንድነው ሚያዝጉን መጀመሪያ ለ አቅመ ፍቅር ድረሱ ።ህፃን ሁላ። እና አንተ ደግሞ በርታልን bro...
@bettytamrat3588
@bettytamrat3588 2 жыл бұрын
አስተያየት ሰጥቼክ አላቅም የ እስከዛሬው ተመችቶኝ ስለማየው የዛሬው ግን ውሸት የበዛበት ስለሆነ ደቂቃውን በነሱ ብቻ ጨረስክብን😭😭😭😭😭😭 ምንም ሳንስቅ ትክሰናለክ ብለን እናስባልን 🙏🙏
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Next eksachuhalew🙏🙏
@user-oc8xi5we8b
@user-oc8xi5we8b 2 жыл бұрын
አሊክሶ እንኳን ደህና መጣህበርታልን😍😍😍😍😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🙏
@yordiethiopia8867
@yordiethiopia8867 2 жыл бұрын
Sewedek eko alex😘😘😘
@raziabera9710
@raziabera9710 2 жыл бұрын
የምን ሀገር ዜጎች ናቸዉ😂
@eyuelfesseha5040
@eyuelfesseha5040 2 жыл бұрын
alexo videow arif nawe gn sewu endayeselach videown atarzemew berta we support u
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🙏🙏👍
@tebibus4024
@tebibus4024 2 жыл бұрын
In my opinion she is lying😐Her body language seems strange😶
@tsedeniya5781
@tsedeniya5781 2 жыл бұрын
ምን አይነትህፃናት ናቸው እነዚ እንጭጭ በቆሎ እረ ወገን ለእነዚህ መሠል የፈረንጅ አሻንጉሊቶች , ዶማዎች no more# እንበል
@freetafreeta3817
@freetafreeta3817 2 жыл бұрын
አመሸክልኝ አሌክሶ ሰላምህ ይብዛልኝ አይቼ እኮምታለሁ ብሮ ♥️
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🙏
@HM-qb2cb
@HM-qb2cb 2 жыл бұрын
Ale Tube tleyalek 🔥🔥
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🙏🥰🙏
@biruktsegaye5653
@biruktsegaye5653 2 жыл бұрын
አሌክሶ በሳቅህ ሰው ገዳይ እኮ ነህ keept up
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😊👍👍
@MIInDsEthiopia
@MIInDsEthiopia 2 жыл бұрын
Their drama is unbeatable, I even wasted 20 min of my life watching them. They should deal with their problems on their own.
@nostalgicmusicvibesnmv5223
@nostalgicmusicvibesnmv5223 2 жыл бұрын
Keep it up!!!!!!!
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🙏👍👍👍
@jasminea4147
@jasminea4147 2 жыл бұрын
The biggest reaction comes from the person who knows they are wrong
@fraolalemayehu4896
@fraolalemayehu4896 2 жыл бұрын
Alexooooo ur back
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Yeah 💯😊
@mafitechtube6924
@mafitechtube6924 2 жыл бұрын
Wow bro i love you and please another vidoe tomorrow
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
I try my best 😊
@mafitechtube6924
@mafitechtube6924 2 жыл бұрын
@@Ale_Tube ok bro berta
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 2 жыл бұрын
አሌክስዬ የኔ ዉድ ፈገግታህ ይለያል
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🙏🙏🥰
@henokfafi4520
@henokfafi4520 Жыл бұрын
Ewnet nw ayzon. Single mehone yeshalale😍😍😍😍😍😍😍😍
@football-pq7co
@football-pq7co 2 жыл бұрын
best video of all time
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍👍
@SHADOW-wn2er
@SHADOW-wn2er 2 жыл бұрын
Hi man you are the bast
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Much more respect 😊🙏🙏
@kaderujuher4566
@kaderujuher4566 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂Love.
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍👍
@meksurmulat1274
@meksurmulat1274 2 жыл бұрын
Alx bro tshegureahe chiraro asemesloshale....
@bisrat4709
@bisrat4709 2 жыл бұрын
u r the best alex
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😊🙏🙏
@Itz_notme321
@Itz_notme321 2 жыл бұрын
ልክ እንደ እማየ እና ኣባየ ናቸው ያቺ ሌላ ትላለች ያ ሌላ ይላል
@naodkibreab2639
@naodkibreab2639 2 жыл бұрын
Alekoye betam nw miwedih from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Much more respect 🙏🙏
@tigqueen1003
@tigqueen1003 2 жыл бұрын
Barta bro🥰
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Amesegnalew 🥰🙏
@addisethio494
@addisethio494 2 жыл бұрын
what gets into my nerves is that the way they try to look cool with their broken English...🤪
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Yap 😁
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Exactly I guess everyone focused on what kind of English is it
@addisalemchaka2538
@addisalemchaka2538 2 жыл бұрын
Yet new yetewelechew?Amaregna eko atechelem a?
@Azariah3434
@Azariah3434 2 жыл бұрын
Thank you 🥱
@helutube9275
@helutube9275 2 жыл бұрын
አሌ 👏👏
@mubarekahmed8466
@mubarekahmed8466 2 жыл бұрын
Wazzzuuuppp 😉😉😉😉😉😉
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Wazzzuuuppp 😊
@Liyu4258
@Liyu4258 Жыл бұрын
አሌክሶ የኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@xyon82
@xyon82 2 жыл бұрын
6:40 - 6:48 አረ ኡኡኡኡኡ አዘላልሽ 😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭
@abdi_ad
@abdi_ad 2 жыл бұрын
Aleachn 😍😍
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Weye 😊
@soretimerga2348
@soretimerga2348 2 жыл бұрын
Wow really
@hayminega2155
@hayminega2155 2 жыл бұрын
ጠርጥር
@bezaayale2609
@bezaayale2609 2 жыл бұрын
ትመቸኛለህ ❤❤❤
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🙏🙏
@rahmetkedir490
@rahmetkedir490 2 жыл бұрын
nice to see you ale.
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🙏
@kidistylkal2680
@kidistylkal2680 2 жыл бұрын
አንደኛ ይመችህ
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🥰🙏
@melkam5005
@melkam5005 2 жыл бұрын
It sounds like they are both trying to hide something and lying 🤥. You can tell from how they act. They both did something wrong
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
አሌክስ እኳን ደህና መጣህ ሰላም ብያለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰👋
@eskedarteklehaymanot5267
@eskedarteklehaymanot5267 2 жыл бұрын
የኔውድ ትለያለክ አሪፍ ነበር
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🙏🙏👍
@aditeka5784
@aditeka5784 2 жыл бұрын
ምርጥየ ስወድህ😍😍
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😊🙏🙏
@ilovemymarrymyall3397
@ilovemymarrymyall3397 2 жыл бұрын
Ewnetegna yafkre filefit 1 du le 1 du mister ayawetam yechilewal enji bakeh lelawen endayabelashu 2 tegna atamtachew selemewedeh nw yayehut tnx bro for all
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Much more respect 😊🙏🙏
@eyerusalemseleshi4315
@eyerusalemseleshi4315 2 жыл бұрын
በጣም ይደብራሉ እውነቱ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው
@salambuz3593
@salambuz3593 2 жыл бұрын
ወዮ አሌ ሳቅክ በሳቅ🙆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😁😂😂
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
ልክ ነው ድረሱልን ሲባሉ አይመጡም የሰው ጭራቆች የፈለጉትን ሰው ከጨፈጨፉ በሆላ ለቀብር ይደርሳሉ የቀብር ሰነስራአት አስፈጻሚ ነው የሚመስሉት ነፍስ አድን አይመስሉም
@eyrusaassefa4746
@eyrusaassefa4746 2 жыл бұрын
😂😂😂it’s ur facial reactions for me..this was u 😐🤨😆
@footballmoment556
@footballmoment556 2 жыл бұрын
Lemen comment atanebem yena abate betam temachagalhe
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Fetari yakbrlgn 😊🙏🙏
@abebeworku1624
@abebeworku1624 2 жыл бұрын
አሌ ማኛ በጣም ነዉ እኮ እምትመችኝ
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Fetari yakbrlgn 😊🙏🙏
@user-no3ln6ky1b
@user-no3ln6ky1b 9 ай бұрын
Ale ymachk besihu ketl bro
@midnightrain3111
@midnightrain3111 2 жыл бұрын
First commenter😍 alexo timechignalesh
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😊 Fetari yakbrlgn 🙏🙏🙏
@samrawitgeberhiwot2219
@samrawitgeberhiwot2219 2 жыл бұрын
Temechegnaleke betam💓💓💓
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🥰🙏🙏
@fneiwdnska3313
@fneiwdnska3313 2 жыл бұрын
አሌ እኔ በጣም ነው ዘና የምታደረገኝ የምር 😘😘🤗
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🥰🙏🙏
@adonaymebrku7729
@adonaymebrku7729 2 жыл бұрын
tergum ba ale tube
@seberavlog
@seberavlog 2 жыл бұрын
teregume ba ale tube
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😁😁😂😂
@enkuworkalemahu6543
@enkuworkalemahu6543 2 жыл бұрын
Yeaaa am z first 👍👍🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🎉👍👍
@chugeb8238
@chugeb8238 2 жыл бұрын
I believe him.
@m4nati429
@m4nati429 2 жыл бұрын
this will be best movie i ever seen 😮😂😂
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Really 😂😂
@matiyo1012
@matiyo1012 2 жыл бұрын
ማሀላይ Wow ሚለው ነገር ነወ ደስ የሚለኝ 😂
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍
@samuelgirma3831
@samuelgirma3831 2 жыл бұрын
Adenkaki ngn bro
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Kelb amesegnalew 😊🙏🙏
@melkam5005
@melkam5005 2 жыл бұрын
She is doing ቻዉ ቻው ትልና ደሞ ትመጣለች😂😂😂
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Example telaw 😂😂👍
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 2 жыл бұрын
His objective is to destroy her! because still, he is doing a video about the issue! This is obsession
@user-ps2ms2xd6c
@user-ps2ms2xd6c 2 жыл бұрын
Nahhh she cheated and deserve eveey worst thin
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 2 жыл бұрын
@@user-ps2ms2xd6c when she mentions about he cheated on her, when they're talking face to face , he didn't mention once about her. From the first video released still now he doing videos about her this is an obsession. Most men if they are deceived by their girlfriend they don't want to talk about it, but he still makes video about it
@abiyt7131
@abiyt7131 2 жыл бұрын
@Ale Tube እንዴ ፍቅርን በኮሜታተር ተከታተልን😂😉 እግር ኳስን በሬዲዮ መሠለ መንስቱ እንዳንተ አይተነትንም bro... keep it up!😉
@tsehayashenafi8098
@tsehayashenafi8098 2 жыл бұрын
Enkean b selam metk wedma 😘😘
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Enkuan beselam akoyachugn 🥰🙏🙏
@jazzn_bass7000
@jazzn_bass7000 2 жыл бұрын
The best thing about all this is that ... the internet is FOREVER!
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
👍👍👍
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
አሌየ ስትመቸኝ❤❤❤❤😘😘😘
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
Fetari yakbrlgn 🥰🙏
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ኦረ አል ገና ከመጀመሬ በሳቅ ገደልከኝ💚
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😂👍
@selamteklemuz1824
@selamteklemuz1824 2 жыл бұрын
Yehe wend new bleshe new😂😂😂😂😂😂
@michoumichou7164
@michoumichou7164 2 жыл бұрын
እውነት ነውየምላቹ ሚዲያላይ የሚመጡት በፍቅር ስም ድራማ እየሰሩ ነው ሁለቱም ወሸታሞች ናቸው የነሱን ውሸት ግን ጊዜ ሰጥቼ ማዳመጥ አልፈልግም አሌክሶ በጣም ነው የምትመቸኝ ማየት የምፈልገው አይቼ ወጥቻለው
@eskedardereje8855
@eskedardereje8855 2 жыл бұрын
ከእነዚ ሰዎች ምንም የምንማረው ነገር የለም እውነት ለመናገር።መወቃቀስ ምንም ትምህርት አይሆንም።ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ አሳልፈው ነበር። እሱን እረስተው ባአደባባይ ሚስጥራቸውን ማውጣት ምንም ደስ አይልም አሌክሶ። ሰዎች ሰውነታቸው ሲወፍር እና ቁመታቸው ሲጨምር ፍቅር መጀመር የለባቸውም አእምሮአቸው ሲያድግ እንጂ።
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥👍👍
@tsedeylemma
@tsedeylemma 2 жыл бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሚዲያ ገና ብዙ እናያለን
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
😁😁
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 51 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 20 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2,9 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 14 МЛН