No video

Homemade chicken shawerma recipe | ምርጥ ሻወርማ አሰራር | Anaf the habesha

  Рет қаралды 62,281

ANAF THE HABESHA

ANAF THE HABESHA

2 жыл бұрын

Homemade chicken shawerma recipe | ምርጥ ሻወርማ አሰራር | Anaf the habesha

Пікірлер: 108
@user-fu1iw2ln3s
@user-fu1iw2ln3s Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ዛሬ ሴትዬዬ ሻውርማ ስሪጨብላኝ ይሄንን ቪዶ አይቼ ሰራሁ እና በጣም አመሰገነችኝ በጣም አመሠግናለሁ ውዴ♥♥♥
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 ай бұрын
🤣🤣🤣እኔም ዛሬ ሰሪየ ብላኝ ኤጭ አሰልቺ ሂወት መረረኝ
@rimkitchen9516
@rimkitchen9516 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም አናፍ በጣም አሪፍ ስራ ቀጥይበት 🙏🙏😍😍
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህረት ነው የቂጣውን አዘጋጂተሺ አሣይን በረች
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆና ተመራጭ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@rukiyaali7395
@rukiyaali7395 2 жыл бұрын
Mashallah betam konjo nw Allah yichmrlsh
@weynisehet123
@weynisehet123 8 ай бұрын
ጎበዝ ባርቹ 👍👍🥰🥰🥰
@user-hu3hc2nx9g
@user-hu3hc2nx9g 5 күн бұрын
❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ስጋውን ማሪኔት ስላደረግሽው ጣእሙ ልዩ እንደሚሆን ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ ላይክ👍🏽❤️❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሉላዬ አመሰግናለሁ ❤🙏
@almaztafar8182
@almaztafar8182 7 ай бұрын
ሃሪፍ አሰራር ነው በርችልን
@salwanaji6749
@salwanaji6749 2 жыл бұрын
Wealaykum salam warahmetulahi wabarakatuh mashaallah
@skjd-fm1xd
@skjd-fm1xd Жыл бұрын
ጎበዝ ማሻ አላህ
@user-sb2eg8rr6s
@user-sb2eg8rr6s 2 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወረመቱላሂወበረካቱ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
It looks delicious my dear👌👌
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
የኔ ባለሞያ❤ ሳምር አሰራርሽ
@AmognashTefera
@AmognashTefera 5 ай бұрын
ቡዚ አይቻለሁ ይቶብ ያች ይለያል እጂሺነሸ ይባርከው ❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 5 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
አናፍዬ እንዴት ነሽልኝ ! እጅግ በጣም የሚያምር የዶሮ ቨዋርማ አሰራር ነው ያሳየሽን ። ልዩ እንደሆነ ከግብዓቶችሽ እና ከአሰራሩ ያስታውቃል።
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏
@ahgshsshgdhs6790
@ahgshsshgdhs6790 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁቢ
@hadiahnogose8890
@hadiahnogose8890 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@asaidaasaida8468
@asaidaasaida8468 3 ай бұрын
ጎበዝ
@maryamibrahim3968
@maryamibrahim3968 8 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤
@MejenTube
@MejenTube Ай бұрын
በርቺ እህቴ ጥሩ ሙያ አለሺ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Ай бұрын
@@MejenTube ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@KobraKo
@KobraKo 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በርች እሽ እህቴ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
@user-dv1zq1ox6w
@user-dv1zq1ox6w 6 ай бұрын
ያምራል በርች
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 5 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@feqeritdlegese
@feqeritdlegese Жыл бұрын
ዋዉ
@user-qt3by1oj1f
@user-qt3by1oj1f 2 жыл бұрын
w w wb ማሻአላህ ምርጥ ነው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
ወአላይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
ጠንካራ ልዩ ሴት ብየሻለሁ ሱሱቲ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
👍
@merimhome8572
@merimhome8572 2 жыл бұрын
Mashallah
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@mobilezubara7937
@mobilezubara7937 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጀዛሺ አላህ ኸይር እየሰራሁነው እያየሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 ай бұрын
ወኢያኪ የኔ እህት💕🙏
@selamselam5364
@selamselam5364 4 ай бұрын
ነገ እሠረዋለሁ እሥኪ
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም አናፍዬ የሚገርም ሸዋርማ በዶሮ ሰጋ ነው የሰራሸው የተጠቀምሻቸው ቅመሞች የበለጠ ያጣፍጠዋል ፍሬንች ፍራይሱም ሰታቀርቢው ሸዋርማውን አሳምሮታል ሲያዩት ያሰጎመጃል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤👍🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@ሀግእዝHaGeez
@ሀግእዝHaGeez 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ንሁን ማማዬ ሸዋርማ የዶሮ ምርጥ ነው በዝህ ደም ይህ ፈሔታ ይባል እና በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ግን ጥያቄዬ ቂጣው እራሱን የቻለ አለ አገር ውጥ ወይስ አንች ጋግረሸሸው ነው ማማዬ የኔ ባለሙያ ስለ ምፈልገው እከመጨረሻ ተመለከትከት በጣም ምርጥ አሰር ዋውውው ብያለሁ እማ እጆችሽ ይባረኩልኝ ውዴ የቂጣውን አሰራር እጠብቅ አለሁ ውዴ #ሸር💚💛❤💚💛❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ቂጣዉ ቤት ነዉየሰራሁት ቀጣይ እለቃለሁ ሼር አድርገሽ ስላበረታታሽኝ ክበሪልኝ
@ssaidseid3409
@ssaidseid3409 9 ай бұрын
ማሻአላህ 💕💕💕💕💕
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 9 ай бұрын
ሹክረን❤🙏
@hani4428
@hani4428 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አላህ ነዉ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
በርቺ በቤት ዉስጥ ክብዙ አሳዬን ብትቺዬ ማዬኒዝም በቤት ዉስጥ ስሪልን የታሽገ ምግቦች በሽታ ናቸዉ ጀግና በርቺ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አሠኩሽ እህቴ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 4 ай бұрын
እሺ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏
@kfnae-yn4fq
@kfnae-yn4fq 9 ай бұрын
አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 9 ай бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@hadiahnogose8890
@hadiahnogose8890 Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ልሽ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@mariam3mariam3
@mariam3mariam3 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 7 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
በስጋ አይንም እህቴ የዶሮ ፋንታ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 4 ай бұрын
ይሆናል
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 2 ай бұрын
ማሸሰ አላህ ተባረክ አላህ ገና ዛሬ አየሁሺ ደምሬሻለሁ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት💕🙏
@MeronSisay-os4qq
@MeronSisay-os4qq 2 ай бұрын
እኔም የኔ ውድ በርችልን አዲስ ነኝ ለዩቱብ
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 2 ай бұрын
@@MeronSisay-os4qq ነይ እንዛመዲ
@MeronSisay-os4qq
@MeronSisay-os4qq Ай бұрын
@@zinetyoutube5162 እሺ ውዴ የመዳም ስራ አላልቅ ብሎ ቶሎ ሳልመልስልሽ ቀረሁ
@user-kk6lc4gp8s
@user-kk6lc4gp8s 11 ай бұрын
መሸአለህ በጠም ጠፈጭሸወርማ ነዉ ስወደዉ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 11 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@tehonmama8764
@tehonmama8764 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
የቂጣውን አስራረ ስሪልን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ቪዲዮ ሰርቼዋለሁ የህን👇ሊንክ ተጭኝዉ ታገኝዋለሽkzfaq.info/get/bejne/erpdo9hoz9iwe2w.html
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 3 ай бұрын
ጎበዝ ቂጣውን እንደት ሰራሽው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 👇ሊንክ ሰትነኪ የቂጣዉን አሰራርkzfaq.info/get/bejne/erpdo9hoz9iwe2w.htmlsi=SfA5G5QxRf7Oegfv ታገኛለሽ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱእንኮንደህናመጣሽሀይልቶበጣምአሪፍእናቆጆየሾርማአደራርንፕውሽርያደርግሽንእናመስግናለንክልብ😋😋👏👏👍😍
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 4 ай бұрын
ማሻአላህ ገናዛሬ አየሁሽ ሰብስክራይብ እድርጌሻለሁ❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@AmnenFere
@AmnenFere Ай бұрын
Koyi Ethiopia yelem yametiyu negre gen
@asaidaasaida8468
@asaidaasaida8468 3 ай бұрын
ቂጣው ነጭ የፍርኖ ዶቄት ጨው ውሃ ካሚራ አርጌ ሞክሪው አዘጋጅቸ ሳጥፈው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 ай бұрын
የቂጣዉ ቪዲዮ👇ሊንክ ነዉ በመንካት አሰራሩን ታገኝለሽ kzfaq.info/get/bejne/erpdo9hoz9iwe2w.htmlsi=D-UhyIuQwNizKHwU
@user-rc6bn8ny5v
@user-rc6bn8ny5v Ай бұрын
Kememun gen bedenb alenegershnm
@amufoziya77
@amufoziya77 Жыл бұрын
ስለፍቅርለነትሀገርቸንንን አላህስላሙንያምጣልንንንንን በቅንንትእንዛምድ ወድይሀገርልጅቸ በኩሚትእመልስለሁ ድምር ይመልሳል
@asaidaasaida8468
@asaidaasaida8468 3 ай бұрын
የሻወርማ ቂጣ እንደት ነው የሚዘጋቸው አትለፊኝ ንገሪኝ
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
መግዛት ትችያለሽ አለ ሱቅ መስራት ካልተመቸሽ
@setegnasefa8489
@setegnasefa8489 21 күн бұрын
እርጎ ግዴታ ነዉ?
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 10 күн бұрын
እርጎ መኖሩ የበለጠ ቆንጆ ነዉ መተዉም ትቺያለሽ
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 2 жыл бұрын
አስ ወረ ወበ እናመሰግናለን የደረቱ ስጋ 2.5kg አለ ፓክድ ሆኖ የሚሸጥ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
የት ይገኝል የኔ ዉድ
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 2 жыл бұрын
@@anafthehabesha4458 ገርጂ hek super market ወይም ደሞ አስኮ መድሃኒያለም አፍናን super market
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 2 жыл бұрын
Hek Supermarket (Hek Trading PLC) 091 082 8617 maps.app.goo.gl/vCMdwpVLN5g4DoP89
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እሺ የኔ እህት አመሰግናለሁ 🙏
@umumahmud9824
@umumahmud9824 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው።የእርጎውን ስም ብትነግሪኝ pls?
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ማንኝዉንም እርጎ መጠቀም ትቺያለሽ
@umumahmud9824
@umumahmud9824 2 жыл бұрын
@@anafthehabesha4458 የምገዛው ውሃው የበዛ ስለሆነ የተጠቀምሽው ደግሞ ደረቅ ያለ ነው እና አሪፍ ከሆነ ልጠቀመው ብዬ ነው።
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሆላንድ የሚለዉ ዉሀ የለዉም
@umumahmud9824
@umumahmud9824 2 жыл бұрын
@@anafthehabesha4458 እሺ አመሰግናለዉ።
@emuemu9712
@emuemu9712 7 ай бұрын
ካንቺ አይቼ ሰርቻለሁ ጠአሙን ያሉኝን እናገራለሁ እናመሰግናል😊
@zuzubintabi-zc5ru
@zuzubintabi-zc5ru 5 ай бұрын
ምን አሉሽ?
@Tayba-kk8og
@Tayba-kk8og 2 ай бұрын
ጦሥኝምድነውንገሪኝ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 ай бұрын
ጦስኝ በአማርኝ ነዉ
@OlsenTaween
@OlsenTaween 3 ай бұрын
❤hi
@fathima7269
@fathima7269 8 ай бұрын
❤❤❤
@feqeritdlegese
@feqeritdlegese Жыл бұрын
ዋዉ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 30 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Shawarma recipe- ሸዋርማ  አሰራር
21:29
Taste with Yora
Рет қаралды 14 М.
ሸወርማ ምርጥ አሠራር
13:36
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 6 М.
ካቻፕ  አሰራር / homemade ketchup
9:08
Yado Multimedia
Рет қаралды 502 М.
ምርጥ የጥቅል ጎመን  #መሽ #መልፉፍ  አሰራር
10:31
Aumu Eiman-ኡሙ ኢማን
Рет қаралды 3,5 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 30 МЛН