Anchor media ከኮማንደር አሰግድ መኮንን የአማራ ፋኖ በሸዋ አዛዥ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 177,523

Anchor Media

Anchor Media

4 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 337
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 ай бұрын
ኮማነድር አስግድ መድሀንያለም ይጠብቃችው የኛ ጅግኖች ❤
@mare7241
@mare7241 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤
@mare7241
@mare7241 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mordecai4675
@mordecai4675 3 ай бұрын
👉 ደስ የሚለው ነገር መድሀኒያለም አሸባሪን አጠብቅም❗😂😂😂
@123titi
@123titi 2 ай бұрын
Jegena meselohal leba new tenesh tebek gudu yewetabetal eyasemesele new
@Ayela-vz6uo
@Ayela-vz6uo Ай бұрын
1 huh🎉 CT MO no​@@mare7241
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
እሰይይይይይይይይይ እንድህ አንድ ሁኑልን 💪💪💪💪🥰🥰❤️❤️🇨🇬🇨🇬
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 4 ай бұрын
ርባካችሁ ለዚህ ምስኪን አማራ አንድ ሁናችሁ ህዝቡንም እፎይ ይበል🙏❤️
@addismeda7406
@addismeda7406 4 ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው ሻቢያም ይነቀላል አይቀርለትም አብይ እያሳሳቀ ሁልሽንም ጥግ ያስይዝሻል
@user-ue9lq8nh5h
@user-ue9lq8nh5h 4 ай бұрын
ጀግኖች አላህ ከናንተ ይሁን ፋኖ ያሸንፋል ሞት ለአብይሰልጣን አሰጠባቂ መከላከያ ሞት ለነብሰበላው መንግሰት
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 4 ай бұрын
ኩማንደር፡ጀኔራልአሠግድየኔጀግናድሉየኛነውሺአመትኑርልኝ፡ፋኖይምራንፋኖይግዛንድልለፋኖ።
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 4 ай бұрын
ኮማንደር አሰግድ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር። አባታችን አማራ ሰው አጣው ባለ ጊዜ እናንተን ሰው ሁናቹ አሳያችሁን እናመሰግናለን።
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
ከግዚአብሔርበታች ተስፋ ያለን በናተነው
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 4 ай бұрын
ይሄ ጀግና እኮ የአማራን ታሪክ፤ ስነልቦናና ፖለቲካ ጠንቅቆ የሚያዉቅ እንቁ ታጋይ ነው!! በማንኛዉም መንገድ ልንደግፈው ይገባል ነገር ግን በማንኛዉም መንገድ ከግንቦት ሰባት ገረዶች መራቅ አለበት!!! ግንቦት ሰባት እርዝራዦች ለአማራ ህዝብ ትግል ጠንቅ ናቸው!!!
@Mickoman239
@Mickoman239 4 ай бұрын
ግንቦት 7ን ከብልፅግና በላይ ይፀየፈዋል.
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 29 күн бұрын
@@Mickoman239 መሳይ ታዲያ ዋናው ግንቦቴ አይደለም?
@user-wb8mw8bc6p
@user-wb8mw8bc6p 14 күн бұрын
ነገ ሲከዳ ደሞ የወያኔ ተላላኪ ትላለህ
@Ali-sv8pc
@Ali-sv8pc 4 ай бұрын
ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 4 ай бұрын
ሸዋ የጀግኖች ምድር !!!
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 4 ай бұрын
ጀግና ፋኖ ስርሃት ከልብ ነው ደስ ሲል አነጋገሩ ፍቅር የሆነ ሕዝብ 💪💪💪💪💪💚💛❤😍😍😍😍
@mretueshetu4325
@mretueshetu4325 4 ай бұрын
ድል ለፍኖ
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ❤❤❤
@AdamuTadese
@AdamuTadese 4 ай бұрын
ቂቂቂቂቂ ሸለፈታምና አህያ ድል አድርጎ አያውቅም
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 4 ай бұрын
@@AdamuTadese inatihini Ahiya yebedati
@EliasAweke
@EliasAweke 4 ай бұрын
ፋኖቻችን በርቱልን
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@user-pl9jd1ql9u
@user-pl9jd1ql9u 4 ай бұрын
በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይከተላቹሁ ይርዳችሁ። ድል ለፋኖ!!
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 4 ай бұрын
ጀግኖችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏻❤
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሄር ከናተጋ ይሁን ❤❤❤ድል ለአማራ ልጅ ፋኖ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 4 ай бұрын
እኔ፡ የምፀልየው፡ እግዚያብሔር፡ እንዲጎበኛችሁና፡ እንዲረዳችሁ፡ ነው፡፡
@esayasmihertab7889
@esayasmihertab7889 4 ай бұрын
ጀግናው አሰግድ
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 4 ай бұрын
የተረገመ ይሁን የአማራ ሚሊሻ
@ruthina1927
@ruthina1927 4 ай бұрын
ወኔያቸው ብቻይበቃልፋኖ ጀግኖች አንበሳ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤ፋኖኖኖኖ❤❤❤አንበሶች
@afrocinema50
@afrocinema50 4 ай бұрын
ና መሰግናለን ጅግናው ፋኖ 🎉🎉 ድል ድል
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m 4 ай бұрын
ኮማንደር:አሰግድ:የአማራዉ:ጀግና:የአማራን:ዘሩ:ከመጥፋቱ:በፊት:ከሚታደጉ:ጀግኖች:አንዱ:አንተ:ነህ:በርታ:
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 4 ай бұрын
ለፋኖ የተቻለንን መርዳት ኢትዮጵያውያ ግዴታችን ነው ሁሉም እጁን ለፋኖ ይዘርጋ ኢትዮጵያን የሚፈልግ ሁሉ
@kenndyfeten9831
@kenndyfeten9831 26 күн бұрын
አማራ ህዝብ ልጅ ጅግናው ኮማንደር አስግድ የአባቶቻችን ፈለግ ተከታይ ማለት ይህ ነው
@user-qt4gx7re6e
@user-qt4gx7re6e 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፉኖ
@stefe9521
@stefe9521 4 ай бұрын
❤❤ድል ለተገፋዉ❤❤ለጨቆነዉ❤❤❤ለአማራ ህዝብ❤❤❤
@getachewkassa4361
@getachewkassa4361 4 ай бұрын
Leading marine Assege we love you your navy friends❤❤❤❤❤❤❤
@josephdebalke
@josephdebalke 4 ай бұрын
He is true hero god bless him!
@skylimit1423
@skylimit1423 4 ай бұрын
ሙሉ ሸዋ ሰሜን ;ምስራቅ ።ምእራብ በሙሉ የአማራ ነው አአ ;ደብረዘይትን ;ናዝሬትንና ሞጆን ይጨምራል
@KedirAhmed-yy3rl
@KedirAhmed-yy3rl 4 ай бұрын
👌
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 4 ай бұрын
አአ የሽዋ ግዛት ነዉ አራት ነጥብ
@marthaabraham3569
@marthaabraham3569 3 ай бұрын
MULU SHEWA AMARA NEW
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ሽንፈትና ሞት ለአገዛዙ
@amharaunderattack1100
@amharaunderattack1100 4 ай бұрын
አሰግ የምር ሰው ነው ድምፁስ ብትሉ ፣እውቀቱስ ጀግንነቱስ ❤❤😊
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z Ай бұрын
ሸዋ,መከታችን,ኮማንደር,አሰግድ,የአማራ,ጀግና,ፋኖ,ከእግዚአብሔር,በታች,መዳኛችን,እናተናቹህ
@etoetoman
@etoetoman 3 ай бұрын
ጀግናቺን ተስፋቺን ፋኖ
@user-zs5io8gm7g
@user-zs5io8gm7g 4 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 4 ай бұрын
በእሳት እየተፈተነ ያለው ትዉልድ ፋኖ የኢትዮጵያ ህዝብ ኮማንደር አሰግድ ፈጣሪ ድሉን ቅርብ ያርግልን ድል ለፋኖ ይበል!
@hfteh3659
@hfteh3659 4 ай бұрын
ድልለአማራፋኖ❤❤❤
@user-zy6zq1ep8y
@user-zy6zq1ep8y 4 ай бұрын
❤❤❤❤አብሽር አማራየ በርቱልን እንወዳቹሀለን
@YEMANEBERHANZEBEGAMEDER
@YEMANEBERHANZEBEGAMEDER 4 ай бұрын
ኮማንደር አሰግድ ጀግናው ሸዋ የአዲስ አበባው ጠባቂ ነው በማኛውም ግዜ የሸዋው ኃይል አዲስ አበባን የመያዝ ኣቅም አለው ምንም አይነት ምድራዊ ኃይል አያቆመውም
@user-oz4kp3gs8s
@user-oz4kp3gs8s 4 ай бұрын
ሸዋ የጀግኖች ሀገር!
@marimasd6628
@marimasd6628 4 ай бұрын
ኮማዶ አሰግድ የጀግኖዎች ቁና አላህ ይጠብቅክ ጀግናዬዬዬዬ ❤😢🙏
@yeabmyy
@yeabmyy 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ። እግዛብሔር ይጠብቃችሁ..
@ewnntuyinnger441
@ewnntuyinnger441 4 ай бұрын
ጀግና ልበ ሙሉ ኮማንደር አስግድ!! አብይንና ግትልትሉን እንደ ስምህ እንደምታስግዳቸው አንጠራጠረም። ድል ለፋኖ አማራ!!
@onesecond4186
@onesecond4186 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ💪💪
@user-gl1lm3wb9o
@user-gl1lm3wb9o 2 ай бұрын
ድሮም ሸዋ ጀግና ናቸው
@animaw-r8c
@animaw-r8c 21 күн бұрын
በረታልኚመሳዪ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
መሳይ እንኮን ደህና መጣህ
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 4 ай бұрын
ጀኔራልአሠግድ፡ጀግናየአሼናፊነህ።
@user-zg2bv8uv4e
@user-zg2bv8uv4e 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ🙏🏼♥️
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 4 ай бұрын
Victory for FANO🎉🎉🎉🎉🎉
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 4 ай бұрын
መሣይ:-ኮማንደር አሰግድን ስለ ሸዋ ፋኖ አንድ ዕዝ መመስረት ጉዳይ ትንሽ ገፋ አድርገህ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር:: ሁሉም ከጎጃም ፋኖ አንድነት ይማር! ሸዋም ወሎም ጎንደርም በአፋጣኝ የራሳቸውን ዕዝ መስርተው ከጨረሱ በኋላ ከ4ቱ ጠቅላይ ግዛቶች የተውጣጣ አንድ የአማራ ፋኖ ዕዝ መመስረት አለባቸው! ይፍጠኑ! ጊዜ የለም!
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 4 ай бұрын
ጥሩሀሣብአንድዕዝመፈጠርአለበትድልለታላቁየአማራህዝብፋኖ።
@derejegebre4037
@derejegebre4037 Ай бұрын
ሰይጣናዊው መንግሥት ያበቃለታል።
@biruktadese7095
@biruktadese7095 4 ай бұрын
ሺአለቃ አሰግ መኮንን ወሬ እማይወደው ተግባርክን በትክክል ስላሳየከን በጣም ከልብ እናመሰግናለን የሸዋ የጀርባ አጥንት እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@user-wb8mw8bc6p
@user-wb8mw8bc6p 14 күн бұрын
የአማራ ጀግና አላየሁም
@MengezemTadesse
@MengezemTadesse 4 ай бұрын
ኮማንደር አሰግድ ጀግና የህዝብ ልጅ 👌👍💪❤🙏
@Endalk21
@Endalk21 4 ай бұрын
አንደበተ ርዕቱ ጀግናው አሰግድ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
ፋኖን አደግፋለሁ:: አላንቀላፋም::
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 18 күн бұрын
ድሎለፋኖ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 ай бұрын
በርቱ አማራዎያን ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪👑👑🔥🔥🔥
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 4 ай бұрын
አቤት የአማራ ሚሊሻ ህዝባቸውን ደም አፈሰሱ😢😢😢😢😢😢 አላህ ይፍረድባቸው ያረብ
@NigatuWolidw
@NigatuWolidw 4 ай бұрын
ትግራይና አማራ አንድ ሁኑ
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለህዝባዊ ሀይሉ ክብር ለተሰዉ ጓዶች
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን እንዴት ድጋፍ እናድርግ?
@seydwollo1462
@seydwollo1462 4 ай бұрын
ኮማንደር አሰግድ እጅግ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዚ አጋጣሚ መሳይ መኮነን ቁለሰፍ ቁልፍ ሰዎችን እያቀረብክ ስላስደመጥከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃል ያጥረኛል ታሪክ አይረሳህም መሳይ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 ай бұрын
እንደ ኮማንደር አይነት የአማራ እንቁዎች የጀግና ልኮች ናችሁ.
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 4 ай бұрын
Well done M&A, 👏
@user-qq6ip2rq4m
@user-qq6ip2rq4m Ай бұрын
Commander asegid l appriciate you be stronge you have to be crate unity ❤❤❤❤
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 4 ай бұрын
ፍቅር እማራ ፍቅር አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fr9rm2rf1d
@user-fr9rm2rf1d 4 ай бұрын
አባዬ አሰግድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@genetkebede1628
@genetkebede1628 4 ай бұрын
አይ ጀግኖቹ የአማራ ፋኖ መሳሪያ ይዞ መዋጋት ብቻ ሳይሆን ፖለቲካውን እንኩዋን እንዴት እንደበሉት ሀገሬ ዛሬም ተስፋ አላት ጀግኖቻችን ከጎናችሁ ነን ድል ለጀግኖቻችን ድል እውነትን አንግቦ ለሰላም ለፍቅር ለአንድነት ለእኩልነት ለነፃነት ለህልውና ለሚፋለመው ለአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 4 ай бұрын
የኔ አንደበተ እርቱ
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g Ай бұрын
Del li fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛❤️
@eferameferam
@eferameferam 4 ай бұрын
ጋሼ እንወድሃለን ድል ለአማራ ፋኖ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 14 күн бұрын
አሰግድ እጂ ሰጠ የተባለ እውነት ነው መሳይ
@yalemzewudyosef3533
@yalemzewudyosef3533 4 ай бұрын
ደራሲ ና ታጋይ ጋሽ አሰግድ የአማራው Putin አንድ ቀን አገኝሀለሁ☝️
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 4 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@alihabash6079
@alihabash6079 4 ай бұрын
ድልለጀግኖቻችን
@henokyared5788
@henokyared5788 4 ай бұрын
የአማራ ጀግና 👏🥰🙏
@misganawtube62
@misganawtube62 4 ай бұрын
ይህ ጦርነት እያራዘመው ያለው በኦሮሞ መንግሰት ጥንካሬ አይደለም በአማራ ባንዳዎች እንጅ ሚሊሻ እና ፓሊስ የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 4 ай бұрын
Bandda, hoddam, " Anemayee Hailu Kessemayee " !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 4 ай бұрын
The poll. Fano, soon the would be Ethiopian Army, Ethiopian Army !!! Unity the source of Strengths !!!
@mggg8841
@mggg8841 4 ай бұрын
Memarek ena mastemar yemibalew neger aygebagnem bandan endwem ketelat belay ginbar gibarun malet new lelelaw mastemariam yehonal
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc 4 ай бұрын
Del le wegene le amahara fano jegnocha💪💪💪💚💛❤
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 4 ай бұрын
ድል ለአሳረኛው ፋኖ እሳቱ ሸዋ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 4 ай бұрын
አላህብይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢 መቸም አንረሳህም
@Fano775
@Fano775 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ኦሮሙማ(ብልጥግና) ይውደም
@Eyasu7708
@Eyasu7708 4 ай бұрын
ወጥር ጀግናዬ❤❤❤❤
@Super-fi5vm
@Super-fi5vm 4 ай бұрын
Mesay asmesay
@aledwake
@aledwake 4 ай бұрын
Messay ♥️ thank you bringing this great Fano Asseged❤❤❤
@ephremtsegie3387
@ephremtsegie3387 4 ай бұрын
Aseged.. Legend man..
@alihabash6079
@alihabash6079 4 ай бұрын
ድልለአማራፋኖ
@mggg8841
@mggg8841 4 ай бұрын
Mesay Mekonnen Thankyou Sir 🙏 💚💛♥️
@user-vw3cf8rw9y
@user-vw3cf8rw9y 4 ай бұрын
Mesay Mekonnen is Abiy Ahmed secret agent. Do not give him where fano and how and when you fight
@marthaabraham3569
@marthaabraham3569 3 ай бұрын
absolutely true 👍
@emx8327
@emx8327 4 ай бұрын
ሸዋ ይለያል!!
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 4 ай бұрын
ከግንቦት ሰባቶች ጋር የሚገናኝ ፋኖ ወደ ራሱ እየተኮሰ ነው።
@yenaabuedo3070
@yenaabuedo3070 3 ай бұрын
Like done😊
@badmawededu6078
@badmawededu6078 4 ай бұрын
መላው የአማራ ፋኖ ወደ አንድነት በመምጣት የጦርና የፖለቲካ ሁለት አደረጃጆቶችን መስርቶ አንድ ግዙፍና የማይበገር አስተማማኝ፣ ታማኝና መመኪያ ተቋማዊ የሆነ የአማራ ፋኖ ሀይል ሆኖ ለአማራ እና መዳረሻውና ግቡ ለሆነች ኢትዮጵያ በአንድ መዋቅር ታቅፎ እየተነጋገረ፤ እየተመካከረ፣ እየተስማማ፣ እየተግባባ፣ እየተናበበ፣ እየተጋገዘና እየተረዳዳ አንድ ወጥ በሆነ ፋኖአዊ አሰላለፍ በአንድነት ሆኖ በጋራ መፋለም እጅግ ወሳኝና የግድ መሆን ያለበት ስለመሆኑ የተወሰነበት እና ወዳጅ በጉጉት የሚጠብቀውና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊቀላቀለው የሚፈልገው ሲሆን ሰው በላው አገዛዝ ደግሞ ይህ የሆነ እለት ጨርሶማ ወዲያው እንደሚያልቅለትና የተበተነ የገነባ አመድ እንደሚሆን ያውቀዋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ላይ የግድ፤ የግድ ከራስ በፊት አማራንና ሀገርን በማሰቀደም ለተግባራዊነቱ ሁሉም የፋኖ አመራር ግንባር ቀደም ሚና የሚጫወት መሆን አለበት፡፡ በዚህ ላይ የማይሆን ሀሳብ እየሰጠና በቀን ቀጠሮ እየጎተተ መሰናከል የሚሆን የፋኖ አመራር ነኝ ባይ የጠላት ተባባሪ ሲሆን ማን ምን እንደሆነ የሚታወቅና የማይቀረው ጊዜ ሲመጣ አማራ የሚፋረደው ነው፡፡ ስለሆነም ሸዋም ሆነ ወሎና ጎንደር እንደ ሳተናው ጀግና ሀቀኛ አይበገሬ ጎጃም በክፍለ ሀገር ደረጃ አንድ ወጥ ሆኖ በመደራጀት ወደ አንድነት መጥቶ አጠቃላይ የሆነ አማራዊ አደረጃጀት በቶሎ መመሰረት አለበት፡፡ ኮማንደር ፋኖ አሰግድ መኮንን የተናገረው ሁሉም እውነትና ትክክል ነው፡፡ መከላከያ የሚባል በተቋም፣ በአቋም፣ በቁመና፣ በሞራልም ሆነ በምግባር የለም፡፡ ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያዊ ስለመሆኑ አለምም በሚያውቀው አማራ ላይ የሀገር መከላከያ ተብዮ ጦርነት የከፈተና ወንጀል መፈጸም የጀመረ እለት ነው የሀገር መከላከያ አለመሆኑ እስከ አለም ድረስ የተረጋገጠ፡፡ ከህወሀትና ከሰው በላው ኦነጋዊ ኦህዴድ ውጪ የሆነ ሆዳም ባንዳ የአማራ መከላከያ አባላትን ጨምሮ ሁሉም አሁኑ ፋኖን መቀላቀል ነው ያለበት፡፡ የወደፊት የሀገር መከላከያ ፋኖና ከፋኖ ጋር የተቀላቀለ ከወንጀል ነጻና ሀቀኛ የሆነ ህዝባዊና ኢትዮጵያዊ ተፈጥሮና ተመክሮ ያለው ብቻ ነው የሚሆን፡፡
@assefajudah8559
@assefajudah8559 4 ай бұрын
The poll. The Sign of competency, the path to victory , the just cause the reason to win !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!!, unity the source of Strengths !!!
@emx8327
@emx8327 4 ай бұрын
“እንደ ጠላት እንኳን ቢደበድበን እንደ ሀገር ስናየው ከፍተኛ ውርደት ላይ የወደቀ መከላክያ ነው ያለን” this is enlightened virtue and mentality
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 4 ай бұрын
😢😢😢 በሽተኛይቱ. ልጅ ሰባበራት መከላከያ
@godisgood3876
@godisgood3876 4 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@queensheba2506
@queensheba2506 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🏾የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-kp1hu6pj6d
@user-kp1hu6pj6d 4 ай бұрын
ድል ላማራ
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 66 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 1,9 МЛН
ሰበር  ዜና  ማክሰኞ  ሀምሌ//30//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 78
#ሰበር #ዜና ማክሰኞ ሀምሌ 30/2016
Zinu Tube ዝኑ
Рет қаралды 16
Anchor Media የሸዋ ተጋድሎ
19:06
Anchor Media
Рет қаралды 76 М.
ሰበር ሀምሌ30/2016
Meseret heyllu
Рет қаралды 1
ከደራሲ አሰገድ መኮንን ጋር ቆይታ
28:23
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 4,7 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 66 МЛН