Anchor Media ከምስራቅ አማራ ፋኖ አመራሮች የተሰጠ መግለጫ

  Рет қаралды 163,821

Anchor Media

Anchor Media

5 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 630
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 4 ай бұрын
ወንዱ ምሬ ወዳጆ ። ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤
@Peace.loveee
@Peace.loveee 4 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምኒልክ አምላክ ከፊታችሁ ይቅደም ድል ለፋኖ ለሰፊው የአምሀራ ህዝብ❤❤❤
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 4 ай бұрын
ፈጣሪ ከቁጥር አያጉድላችሁ። ከፊት ከኋላ ይከተላችሁ። የድል ካባ ያጎናፅፋችሁ።🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@user-dx8cz8rv4b
@user-dx8cz8rv4b 4 ай бұрын
Amen yarb
@Solomonbayu
@Solomonbayu 4 ай бұрын
አሜን!
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 4 ай бұрын
❤አሜን
@Orange06909
@Orange06909 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@alemyimere
@alemyimere 4 ай бұрын
አሜን ❤
@yemerkatosew303
@yemerkatosew303 4 ай бұрын
ተመልከት እኒህን ጀግኖች የተፃፈ እንኳ ማንበብ አይጠበቅባቸውም። ተመልከት እውነቱን ሲተነትኑ ኮራሁብህ መሬ፣ ኮለኔል አባቴ የጀግና መጨረሻ የነፃነት ፋኖዎችበርቱልኝ❤
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 4 ай бұрын
ፍኖ ነበልባሉ 💚💛❤️👑💪🏾👈🏿
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 4 ай бұрын
በቅርቡ የተከፈለው ተከፍሎ አማራው ና ኢትዮጵያ ነፃ መውጣት አለበት።❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dbxb6375
@Dbxb6375 4 ай бұрын
ጀግናዎቻችን መቼም የማንረሳዉ ታሪክ ሰርታቹሀል ክብር ድል ለፋኖ 💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ef6079
@ef6079 4 ай бұрын
መሳይ የኢትዮጵያህዝብ ልጅ እድሜይስጥልንና የምትሳሳላት ሀገርህ ያኑርህ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 ай бұрын
Woowምሬ ጀግናችን በአጠቃላይ ጀግኖቻችንን ኩራታችን ኑሩልን አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏
@ahmdali7580
@ahmdali7580 4 ай бұрын
ምስራቅ አማራ ፋኖ አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ከነሰራዊታችሁ እደናችሁ ወድሞቸ በርቱ ከጎናችሁ ነነ ድል ለአማራ ፋኖ
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 4 ай бұрын
ለሀገሬ የምትከፍሉትን መስዋእትነት መቼም አንረሳውም ተራኪ ሳይሆን ታሪክ ሰሪ ትውልድ ናችሁ። የሀራቹ ባለውለታ ናቹ❤
@diablobocko2942
@diablobocko2942 4 ай бұрын
የማትቀረው ሕዝባዊው ድል እየተቃረበች ነው። ለኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች ሕዝባዊው ሃይል ፋኖ እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይሁናቸሁ። ድል ለተገፋው ሕዝብና ሕዝባዊው ሓይል ፋኖ!
@menutube7647
@menutube7647 4 ай бұрын
የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አናብስቶች❤️💪
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 4 ай бұрын
ወገኖቻችን ፈጣሪ የእውነት አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ። ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 4 ай бұрын
What a brilliant hero he is!!!! Long live FANO!!! FANO yashenifal!!!
@yohanessisay3999
@yohanessisay3999 4 ай бұрын
አማራ ኢትዮጵያ እናሽንፋለን!!! መሳያችን ኢትዮጵያ እንታደጋታለን ያለ ውድ ግደታችን ተባብርን!!!
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 4 ай бұрын
ምሬ ወዳጆ በብዛት የማውቅህ ጀግና የጦር አዋጊ መሆንህን ሲሆን ቃለመጠይቅህን ብዙ ጊዜ ሳዳምጥ ደግሞ የበሰለ የፖለቲካ ሰው ቁጥብ ደስ የሚል ንግግር ነው እግረመንገዴን ኮለኔል ሞገስ ዘገየን ጤናና ዕድሜ አመኛለሁ። ወይራው ከተጉለት
@Andentya
@Andentya 4 ай бұрын
መሳይ በጣም እናመሰግናለን ጎንደር አካባቢ ቆላደባ ከተማ በፋኖ ስም ህዝብን እየቀሙ እየዘረፉ ይገኛሉ የብልጽግና ተላላኪ እየረፉ ነው እናም ለፋኖ አደረሰልኝ እንወድሃለን ከእስራኤል
@adanezeru7118
@adanezeru7118 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሕዝባችን ይጠብቅ
@solomonfenta
@solomonfenta 4 ай бұрын
ሀገራችን ቆላድባ ቡዙ ትዝታ አለኝ አሁን ያለሁት እስራኤል ሀገርነኝ
@yube7363
@yube7363 4 ай бұрын
ፋኖ የጀግና ስብስብ❤❤❤
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p 4 ай бұрын
ጀግናየአማራ ልጅ ምሬ ወዳጆ እግዚአብሔር ይጠብ በጣም እወድሀለው የአማራን ትንሳየ ያሣይህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merimatadese9126
@merimatadese9126 4 ай бұрын
አይ አገሬ ሰላምሽ ይመለስ ድል ለፋኖ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቅልን😢😢
@abumahir3501
@abumahir3501 4 ай бұрын
የጦር ማሀድሶቹ ምስራቅ አማራ ፋኖዎች አላህ ይጠብቃቹሁ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 4 ай бұрын
በርቱየኢትዮጵያ ልጆች!!!!እንበሦችናችሁ!!!!መሣይ ኢትዮጵያን ከልብህ ሥለምትወድ እየከፈልክ ያለው ትልቅ ዋጋነው!!!ኢትዬጵያታመሠግንሀለች❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 4 ай бұрын
ጀግኖች ቸሩመድሀኔአለም ከቁጥር አያጉላችሁ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawit1228
@selamawit1228 4 ай бұрын
አሜን የዳዊት ፀጋ ያጎናፅፋልን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ከአራቱም ግዛት ያላችሁ ፍኖዎች ያረብ😢😢😢😢
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 4 ай бұрын
ሰላም ወንድም መሳይ እንኳን በሰላም መጣህ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ሕዝባዊ ግንባር ፍኖ ይችላል ያሸንፍል ምንግዜም ቢሆን ድሉ የአማራ ህዝብ ነው
@amarefetene6300
@amarefetene6300 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብርታት ይሁናችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ድሉን የእናንተ ይበለው በርቱ 💚💛❤️
@Jeruslem
@Jeruslem 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለአማራ ህዝብ 💎💎🐯🐯🐯💚💛❤😍😍🤗🤗😍😍
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 4 ай бұрын
መሳይመኮንንንያንተንውለታ ሰውቢረሳውእንኳታሪክአይረሳውም🎉🎉🎉❤❤❤ድልለፋኖ በእርግጥምእውነትያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 4 ай бұрын
ወንድሞቼ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ❤❤
@gelanemekonen9773
@gelanemekonen9773 4 ай бұрын
ወገኖቼ እግዛብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን ጀግኖች
@iam-amhara
@iam-amhara 4 ай бұрын
ስስቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-lm7kr7yv4o
@user-lm7kr7yv4o 4 ай бұрын
አልሀምዲ ሊላህ ፍኖወች አብራችሁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ምገስ ዘገየ ና ምሬ ወዳጃ እኮንም ተገናኛችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ዲሉ የናተ ይሁን ያረብ
@kalutube5895
@kalutube5895 4 ай бұрын
በተለይ ደቡብ ወሎ ለይ ያሉ ባዳ ሸር ሸር፣ባዳወቹ እዲሰሙ በውጭ ያሉ ቤተስብ ሚኒሻ ነኝ ባይ ወድም ካላችሁ ሰምታችሁ ዝም እዳትሉ ተናገሩ
@mohammedseid5861
@mohammedseid5861 4 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@erminadew7087
@erminadew7087 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ወደፊት❤
@yalembeza3163
@yalembeza3163 4 ай бұрын
ውውውውይይይይይ እ/ር መጨረሻችን ንንን አሳምረረረውውውው ። በቃ በለንንን ። ምረትህን አምጣልንንን።እግግዞዞዞ
@mekkahmadina7672
@mekkahmadina7672 Ай бұрын
እድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💛💚❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 4 ай бұрын
ድል ለፍኖወቻቺን መሣይ እናመሠግናለን የአማራንና የኢትዮን ድል በቅርብ ያሳይህ❤
@SwapIt-xr5us
@SwapIt-xr5us 4 ай бұрын
ተቀምጦ ለሚገደል አማራ ወጣት ማሰብ አያስፈልግም ። ነፍስ ያለው ሁሉ ወጥቶ ይታገል ::መነኩሴ ሴቶችን ደፍሮ የሚገደልን ፋሽስት አለመታገል ሃጢያትም ነው ። መኖር የፈለገ ሁሉም ይታገል ።
@kumneger6418
@kumneger6418 4 ай бұрын
ትክክክ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 4 ай бұрын
ሁሉም ፡ ወጣት፡ ወውጣት ፡ አለበት ካልሆነ ፡ መንግስት ፡ ተብየው ፡ ነው ፡ እየወሰደ ፡ መድሀኒት ፡ እያጠጣ ፡ ይልከዋል
@user-vn3wt9vv3h
@user-vn3wt9vv3h 4 ай бұрын
የአደዋዉመሪቅዱስጊዎርጊስከፊታችሁይቅደም፡በርቱጀግኖቻችን፡ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zikrutsad226
@zikrutsad226 4 ай бұрын
አማራ ጀግኖችህን ጠብቅ !
@YennuTsega
@YennuTsega 4 ай бұрын
ዋርካው❤
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 4 ай бұрын
ኮለኔል ሙሀባ❤ ምሬ❤
@YoiPpk
@YoiPpk 4 ай бұрын
ጀግናችንፋኖፋኖምሬወዳጆፈጣሪይጠብቅህህህ❤❤❤❤
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 4 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይመጣል ወገኖቼ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያን የታን የታደገ ቅዱስ ጌዮርጊስ ይከተላችሁ እግዚአብሔር ይቅር ብሎ እሳቱን አጥፍቶ የምህረት ዝናብ እዝንቦ ክፉውን ቀን ያሳጥርልን ኢትዮጵያ አገሬ ስላምሽ ይብዛልሽ እመቤቴ የአስራት አገርሽን ከልጅሽ አማልደሽ ክፉውን ሁሉ አርቂላት በረሀብ በችነፈር የተያዙትን በየእስርቤቱ ታጉረው የሚስቃዩትን በየመንገዱ እንደ እንስሳ የሚታረዱትን በጦርነት ላይ ያሉትን ሁሉ ተመልክተህ አንተ ድረስላቸው ይቅር በለን ማረን ኢትዮጵያን ማርልን አሜን።
@user-gf2uf1qr8b
@user-gf2uf1qr8b 4 ай бұрын
ጀግናችን አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢
@enabura9969
@enabura9969 4 ай бұрын
💪💪💪💪ፋኖ ያሸንፋል!!
@Ambassel
@Ambassel 4 ай бұрын
የአማራ ሕዝብ ኩራቶች የአማራ ወርቆች የአማራ ልጆች ፋኖዎቻችን::
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 4 ай бұрын
ወጥር አማራዬ💪💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪
@user-iz9ts7mq6s
@user-iz9ts7mq6s 4 ай бұрын
"ድል ለአማራ ፋኖ"
@JfhHfv
@JfhHfv 4 ай бұрын
ፋኖ እሳቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ ፋኖን እቀላቀላለሁ ምስራቅ አማራ ፋኖ ምሬ ወዳጆ ያሰለጥነኛል ባንድ ራየን አዉለብለባታለሁ ከናተጋ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አማራ ነኝ ያዉም የምሬ ወዳጆ ታናሽ እህት🇨🇬🇨🇬
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs 4 ай бұрын
ፋኖ እውቀትን ከጀግንነት የተካነ ክንደ ነበልባሎች አዟቹ
@KAnat9102
@KAnat9102 4 ай бұрын
እውነትም ዋርካው🥰🙏
@user-rx2uq5gu8s
@user-rx2uq5gu8s 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ametmaryamdessa276
@ametmaryamdessa276 4 ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሆን❤
@benibekele9021
@benibekele9021 4 ай бұрын
እንዲያው በአጭር ቃል እግዚአብሔር ሀይል እና ጥበብ ይስጣችሁ።የልፉታችሁን ዋጋ በህይወት ሁላችሁም ኖራችሁ በዓይናችሁ ያሳያችሁ ወገኖቼ።
@titimulatu5426
@titimulatu5426 4 ай бұрын
አሜንንንንንንንን❤
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 4 ай бұрын
ዋዉ የሰባወቹ እዉነት ሽህ አመት ኑሩልኝ
@abrhagebreamlak-jk2th
@abrhagebreamlak-jk2th 4 ай бұрын
ኣይዛቹ በርቱ የትግራይና የ ኣማራ በ ኣንድነት ጨፍጫፊው ቡዱን መዋጋት ኣለበት
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 4 ай бұрын
አዎ እናመሰግናለን ፋኖ ልክ ነህ ለህዝብ ክብር ያለው መሪ በህዝብ ይከበራል‼️‼️‼️
@tsedaluzeleke7608
@tsedaluzeleke7608 4 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል ሀሰት ይቀበራል እግዚአብሔር ከፊት ቀድሞ ፀረ ሀይማኖት ፀረ ኢትዮጽያን ፀረ ህዝብን ያጥፋልን
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 4 ай бұрын
አፈር ልብላላችሁ ደሞቼ እመብርሀን ጥላ ከለላትሁናችሁ 😭😭😭ሳያችሁ አልቻልኩም በሳውዲ በረሀ እንባየ ፍሰሰላችሁ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 4 ай бұрын
አይዞን
@user-qy5sc3bl8r
@user-qy5sc3bl8r 4 ай бұрын
ቅዘናም😂😂
@titimulatu5426
@titimulatu5426 4 ай бұрын
አሜንንንንንን
@titimulatu5426
@titimulatu5426 4 ай бұрын
@@user-qy5sc3bl8rባለጌ ባንዳ ዋጋችሁን እምታገኙበት ቀን እየቀረበ ነው ቅዘንህን እንዴት ትቆጣጠረዋለህ ጉድህ ቻለው እንግዲህ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 4 ай бұрын
@@user-qy5sc3bl8r ብልፅግና ይውደም
@GhHh-rq4st
@GhHh-rq4st 4 ай бұрын
አብሽር በርታ ወድማችን አተም ከነሱ የበለጠነው እየተዋጋህ ያለህው
@Fantahun09
@Fantahun09 4 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ፋሽሽቱን እንሸንፋለን ግድ ነው
@selamawit1228
@selamawit1228 4 ай бұрын
ትለያላችሁ❤❤
@Mashquke
@Mashquke 4 ай бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!! ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t 4 ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ኃይል ብርታት ይስጣችሁ ቸሩ መድኃኒዓለም ድልን ያጎናጽፋችሁ በቸርነቱ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን ድል ለጀግናው ለሃገር ዋልታው ፋኖ 💪💪💪💪❤❤❤
@kiberomtebeje9777
@kiberomtebeje9777 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፍኖ
@bethlehemworku1214
@bethlehemworku1214 4 ай бұрын
የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ ዋና አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ በጣም በጣም እንወድሃለን ጠንክርልን በርታለን።ድል ድል ድል ድል ድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለፋኖዎች ።
@user-gg5gu1rf1e
@user-gg5gu1rf1e 4 ай бұрын
የኔ.ጀግኖች.እግዛብሔር.ይጠብቅልን...ወድሞቸ.ከጎናችሁ.ነን.ባለን.አቅም.ለመርዳት.ከልብ.አችን.ተነስተናን.መቸም.ቢሆን.መቸም.ወድሞቻችንን.ለመርዳት.ወደፊትም.የምንቀጥልበት.ነዉ.ድል.የአማራ.ህዝባዉይ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.መድሀኒያለም.ይጠብቅልን.ወድሞቸ..ወሎየዋ.የወልደያ.ልጂ.ከጎናችሁ.ነን.ወገኔ.አብሽር..እናንተሕይወታችሁን.ለህዝባችሁ.ስትሉ.እየተሰዋችሁ.አይደል..የኛ.ገዘብ.ምንም.አይደል.የነ.ዉዶችድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AavvBbvv-vb3fy
@AavvBbvv-vb3fy 4 ай бұрын
ፋኖ..አላህ..ባላችሁበት..ይጠብቃችሁ..ፋኖ..ይችላል..ፋኖ..ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 4 ай бұрын
ታላቅ ክብር ሰጥቶ እጅ ለሰጡት ወንድሞቹ ፋኖ እኮ አስተዋይ ጀግና የሁሉም ኢትዮጵያ ሕዝቦች ኩራት እና ክብር ነው ስለዚህ ሁላችንም በፍጥነት ፋኖን ብንደግፍ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦችዋ ባንድ ቀን እርስበርስ ከሚያገዳድሉን ባንዳ ፖለቲከኞች ከሰይጣንአዊ ያገዛዝ ቀንበራቸው ወተን እንደ እንግሊዞች በፍቅር እና በሰላም እንደ ቀድሞው ከማንም የዓለም ሐገራት በፊት በነበረ የንግስና ሕዝብ እና ሐገር አመራር ልዕልናችን ተመልሰን በንጉስ በተመራን ነበር !!!
@amaamm-ho1
@amaamm-ho1 4 ай бұрын
ድል ለነባልባሉ ፋኖ
@mahilebase3127
@mahilebase3127 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪😘😘😘💚💛❤
@user-ub8iq1iz3h
@user-ub8iq1iz3h 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአማራ ፈርጦች
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 4 ай бұрын
እሚገርመን ነገር ፋኖ ትልቅ ጀግንነታቸው ብቻ ሳይሆን የአይምሮአቸው ብሩህነትና ሳያነቡ እንዲህ ልቅም ያለ መግለጫ መስጠታቸው ይገርመናል:: አይዟችሁ:: ቅዱስ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ነው::ሰልፉ የእግዚአብሄር ነው:: ድሉ የእናንተ ነው:: አጥብቃችሁ ጸልዩ:: እግዚአብሄርን አመስግኑ::
@lecylcanadilla9804
@lecylcanadilla9804 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍💚💛❤ድል ለፋኖ
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃላት የለኝም
@Kidist392
@Kidist392 4 ай бұрын
እነ ነብሮ❤️ ድል ለአማራ ህዝብ💪
@kumneger6418
@kumneger6418 4 ай бұрын
We love you, we love you we love you Fano from Sidama Hawasa ❤️ በእርግጠኝነት ታሸንፋላችሁ እውነት ከእናንተ ጋር ናትና!!!
@user-pt4oy1lz6d
@user-pt4oy1lz6d 4 ай бұрын
እውነት ታሸንፋለች! ፋኖ ያሸንፋል !!!
@animawmanaye8517
@animawmanaye8517 4 ай бұрын
ዋው ኮሎኔል የሚገርም ንግግር የሚገርም ብስለት የሚገርም እርግጠኝነት የሚገርም መተማመን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን::
@user-pw8fp3xl3j
@user-pw8fp3xl3j 4 ай бұрын
ድል ለናተ ጀግኖች❤❤❤❤❤
@user-bu5ww5xf5g
@user-bu5ww5xf5g 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችው የኔክግኖች 💪💪💪
@user-eg1wd4hf6c
@user-eg1wd4hf6c 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን
@lucymediaandentertainment332
@lucymediaandentertainment332 4 ай бұрын
አማራዬ ያሸንፋል ድል ለ ፋኖ
@BeleteYedemie-mo9tz
@BeleteYedemie-mo9tz 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!! በርቱ!!! የአብይ አላማ አማራን ማጥፋት ነው።
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖች ❤❤❤❤❤
@user-gd6es1vg7o
@user-gd6es1vg7o 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ድል ለፋኖ
@Peace.loveee
@Peace.loveee 4 ай бұрын
ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ አየሸተተችኝ ነው
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🔥🔥🔥🔥🔥
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 4 ай бұрын
አማራ አይደለሁም ግን መሬ ዋደጆ ፍቅሩ በጣም ነው የምወዳቸው ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ
@EndrisMohammed-rh3mx
@EndrisMohammed-rh3mx 4 ай бұрын
ፋኖ ነበልባሉ ወደ ባቲ ኮምቦልቻ ሀርቡ መያዝ አለበት ገበሬው በጉጉት እየጠበቀህ ነው ና እባክህ ምሬዋ ድሉ ያንተ ነው
@binitesfa6862
@binitesfa6862 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪
@user-zd4uh2os7t
@user-zd4uh2os7t 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤❤
@Edmealem21
@Edmealem21 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 4 ай бұрын
ድል ለ ፋኖ እናመሰግናለን መሳይ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 ай бұрын
❤❤❤❤ድል ለፋኖ
@iam4419
@iam4419 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@abebebelay5188
@abebebelay5188 4 ай бұрын
ዋው ምሬ ስወደው ጀግና ነክ
EMS የፋኖ የትግል ውጣ ውረድ በአርበኛ ዘመነ ካሴ Feb 2024
50:11
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 89 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 10 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 37 МЛН
@ሰበር ዜና@ሰኞ ሰኔ 242016
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 161
ሰበር ዜና, እንወያይ.....,.
40:35
News ዜና
Рет қаралды 1,5 М.
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 60 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 10 МЛН