Anchor Media ''አሜሪካ የአብይን አገዛዝ በቃሪያ ጥፊ ነው የመታችው። ለሌሎች የኢትዮጵያ ሃይሎች የሰጠችው ቦታ የፖሊሲ ለውጥ ነው'' ይልቃል ጌትነት

  Рет қаралды 124,844

Anchor Media

Anchor Media

22 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 427
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 20 күн бұрын
አሜሪካም ሆነች አውሮፓውያንን ማመን አይቻልም አማራ በራሱ መንገድ እንጂ ሌላ አያስፈልገውም በዚህ ወቅት
@GuxFrom
@GuxFrom 20 күн бұрын
በትክክል ❤🎉
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 19 күн бұрын
ይህን ወስላታ አትስሙት
@FanomektYe
@FanomektYe 9 күн бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ !!💚💛❤️🐅💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 20 күн бұрын
ከባድ ሚዛን ኢንጂነር ብቅ በማለትዎ እናመሰግናለን
@workumoges8651
@workumoges8651 20 күн бұрын
እማራ እውቀት ። እውቀት አማራ እግዛብሄር ፍኖን ይጠብቅ ። ድል ለተገፉ።
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 20 күн бұрын
❤❤❤ ምርጥ program ነው በጣም አሪፍ አገላለፅ ነው አመሰግናለሁ እንጂነር
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 20 күн бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ምርጥ ሰው 👌💪💪😍❤❤
@user-mz5gq7hp7q
@user-mz5gq7hp7q 20 күн бұрын
መሳይ የምግዜም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ኢጅነር ይልቃል እናመሰግናለን❤❤❤
@henyteka9008
@henyteka9008 20 күн бұрын
መሳይ በርታ ። ኢንጅ. ይልቃል የበሰለ ሀሳብ ስላላቸው ሁሌም እሳቸዉን ለመስማት እጓጓለሁ ።
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 20 күн бұрын
Exactly
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 20 күн бұрын
እንጅነር ይልቃል ነው ትክክለኛ የአሜሪካን ኢምባሲ መግለጫ የተነተነው የፋኖንም የዲፕሎማሲ እውቀት ድርድርም ከውስጥ የእራስን ጥቅም አስከብሮ እንደሚሄድ በምርኮኛ አያያዙ የህዝብን ንብረት ባንክ በሚገባ የጠበቀ የፋኖ ሀይል ትግል እጅግ እያደገ የመጣ ነው
@getnetalemu5585
@getnetalemu5585 20 күн бұрын
A😊😊😊. 😊😊😊
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y 20 күн бұрын
Engineer Yilkal and Mesay yekeseru poletikechoch, yenentem eta endelidetu ayalew mehonu yasazinal.
@mulugetahabte903
@mulugetahabte903 19 күн бұрын
aaAA​@@getnetalemu5585
@workumoges8651
@workumoges8651 20 күн бұрын
ኢንጂነር ይልቃል እግዜር ላደለህ አይምሮና እና አንደበት በጣም እናመሰግናሉው ቃለ ህይወት ብዬአለሁ።
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ ለነፃነት ታጋዪቻችን
@user-di4ms7ml8k
@user-di4ms7ml8k 19 күн бұрын
ኢንጂነር ይልቃል እፁብ ድንቅ ትንታኔ ኢትዬጵያ ካላት ጥቂት እስትራቴጂከሮች አንዱ❤❤❤
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 20 күн бұрын
❤❤❤ አንበሣው ፋኖ ወደፊት በአንድነት የነፃነት ጎሕ ይፈነጥቃል ድሉ የፋኖ ነው ፣
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 20 күн бұрын
ኢትዮዽያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አሜን
@AsnakeTesifagebiriel-xe3vs
@AsnakeTesifagebiriel-xe3vs 19 күн бұрын
መሳይ በርታ ድንቅ እንግዳ ነው የጋበዝከው
@pastadymeklit788
@pastadymeklit788 20 күн бұрын
የተባረክ ወንድማችን ጋዜጠኛ መሳይ ስለምታደርገው ተጋድሎ ጎንበስ ብየ አመሰግናለሁ እባክህን በዚህ ብሩክ አንደበትህ ፋኖዎች ወደ አንድ እንዲመጡ ለምንልን ሽኩቻ ያለባቸው የፋኖ መሪዎች የህዝቡን መከራ አያርዝሙት
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 20 күн бұрын
የምወደዉና የማከብረዉ መሳይ አንከር ሚዲያ 200 ሺ ገባልን እንኳን ደስ አለን
@abrahamt2356
@abrahamt2356 20 күн бұрын
ከዝያም በላይ ነው የሚመለከቱት subscribe ስለማያደርጉ ነው
@namanekemti8556
@namanekemti8556 20 күн бұрын
ፋኖን አሸናፊ የሚያደርገው የህዝብ ልጅ መሆኑ ብቻ ነው። የፖለቲካና የወታደራዊ መሰረትና እድገቱ ህዝብና ህዝብ ብቻ ነው።
@Kidus85kidus
@Kidus85kidus 20 күн бұрын
😅😅😅😊
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 20 күн бұрын
እጅግ የበሰለ እይታ፡፡
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 20 күн бұрын
ትክክል ፋኖ ኮራ ጀነን ብሎ ነው ለአሜሪያ መልስ መስጠት ምንም አያስቸኩለውም ሰው ስላላቸው አይደለም የሚመራው የንግግር ቀመራቸው ልብ የሚማርክ ነው ፋኖየ ❣️ ይሄ ነው ፋኖ የኛ ሂሮዎች ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ❗️💪🏾❣️ ሞት ለአብይ ና ለግብራበሮቹ ❗️❗️❗️❗️
@meliileyassu7448
@meliileyassu7448 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@latitsegaye-li2wr
@latitsegaye-li2wr 19 күн бұрын
The Americans attention was on OLA go and see
@Zelalem-ASMARE
@Zelalem-ASMARE 20 күн бұрын
My fano ! My freedom fighters!
@romiooo0193
@romiooo0193 19 күн бұрын
Well came mesay mekonnoen❤️ & ENGENAR YELKAL 🙏❤
@SaidMohamed-sv1eb
@SaidMohamed-sv1eb 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤️💪💪💪
@Rahawa91
@Rahawa91 20 күн бұрын
FANO freedom fighters ✍️
@KetemaKassa-zk4yw
@KetemaKassa-zk4yw 20 күн бұрын
ኢ/ር ይልቃል እጅግ በሣል ፖለቲከኛ እና ምጡቅ ሐሣብ ባለቤት አስደማሚ ገለጻ
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j 20 күн бұрын
Engineer Yilekal Getnet your insightful analysis consistently sheds light on complex political issues, providing clarity and understanding for those navigating today's turbulent Ethiopian politics. Your critical analysis is truly appreciated. Thank you for your invaluable contributions for Amhara people struggle for freedom and existence.
@abefantahun9047
@abefantahun9047 20 күн бұрын
Very generous Ethiopian politician yilkal💪
@user-fj3wm7jt1x
@user-fj3wm7jt1x 20 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@rahelalemayehu8112
@rahelalemayehu8112 20 күн бұрын
Engineer Yikal 🙏 you are the best !💯💯💯💯💯
@mamebekele4484
@mamebekele4484 20 күн бұрын
Enginer ስጠብቀው ነበር ሀሳቡን ለማዳመጥ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር thanks a lot.
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 20 күн бұрын
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@getnetmeshesha5930
@getnetmeshesha5930 20 күн бұрын
Very good discussion upon current situation thanks very mushroom you two.
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 20 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል እኮ በፍቅር የሚደመጥ ሰው ነው በጣም በራስህ እንድትተማመን እንጅ ሌላ እንደሌህ የሚነግር ሰው ነው 🙏🏽 ማብራሪያው ወድጀዋለሁ🥰 መሳይ አመሰግናለሁ 🙏🏽
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 20 күн бұрын
ዋዉ የሚገርም እዉነት ምንጊዜም እዉነት ነዉ
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 18 күн бұрын
Mesi and Yilkal, our heroes! keep on your hard working.
@bekkiman7359
@bekkiman7359 20 күн бұрын
Bravo Engineer Yilkal you are one of the best Amhara elites who are helping the Amhara struggle Thank you and keep it up
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 20 күн бұрын
Engineer Yilikal, your point of view is very intelligent. I wish people could weigh their opinions and balances in their political experiences.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 20 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 18 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል የተናገሩት ድንቅ ነው በተለይ ስለነዚህ እርሲኩርሲ ዩቱዬበሮች የተናገሩትን መተግበርአለባችህ ❤❤❤
@user-dh6cm6nc9o
@user-dh6cm6nc9o 20 күн бұрын
እኔ ኢንጅነር ይልቃል ነገሮችን የሚረዳበት እና የሚተነትንበት መንገድ በጣም ነው የማደንቀው መሳይ እናመሰግናለን ።
@arifkasa2298
@arifkasa2298 19 күн бұрын
Thank you Engineer Yilkal, your in-depth analysis is always thoughtfull and spot on!
@mesereteshete9342
@mesereteshete9342 19 күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል አስተማሪ ገለፃ ነው ኢንጂነር ። መሳይ ጥሩ ፕሮግራም አለህ ምታቀርባቸው እንግዶችህ በሳል ጭንቅላት አላቸው። ተባረኩ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 20 күн бұрын
መሳይ ብዙ አትስጋ ፋኖ ማድረግ ያለበትን ያውቃልውጊያውንም በድል እንደሚውጣ ጉልበቱን ፈትኖአልአሜሪካም የአለም መጨረሻ አይደለችም
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 20 күн бұрын
THANK YOU EG. YELEKALE IT WAS VERY INTERESTING REAL AND RELIABLE 💯🙏🙏👌
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 19 күн бұрын
Enginer and political analyst best discussion at all. Victory to Fano
@geleta1610
@geleta1610 19 күн бұрын
አሁንም አሜሪካንን ማመን አዳጋች ነው። ስንት አገር አፈረሱ፣ ወገን አደቀቁ፣ መፍትሄው ግን ኢትዮጵያዊያን ከግትርነት ወጥተው በመነጋገር ችግር እንዲፈቱ ማዴረግ ነው#
@EndashawAyenewGemechu-my6hh
@EndashawAyenewGemechu-my6hh 20 күн бұрын
ምርጥ ውይይት
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l 20 күн бұрын
Fano le Ethiopia hezeb ke Fetari yeteset wedi setota new ❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@englishworld1743
@englishworld1743 20 күн бұрын
I really appreciate his political analysis and understanding of Engineer Yelikal ❤
@enushsenait6018
@enushsenait6018 19 күн бұрын
❤Great observation Eng Yilikal.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 20 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ባርነት ድሕነት ሞት ነው ትርፉ!!!!
@Zelalem-ASMARE
@Zelalem-ASMARE 20 күн бұрын
No one will stop the Fano movement! Not today! We have been begging and asking for negotiations!
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 20 күн бұрын
ይገርማል🤔 ይልቃል አስተያየትህ ከአማራ ህዝብ ከመጣ የፖለቲከኛ ይልቅ የአሜሪካ ኤምባሲ ቆንስል አባል ይመስላል🫤😡 ግን ከአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ ውጭ ይልቃል የሰጡን በጣም ጠቃሚ አስተያየት ነው ለዚህም አመሰግናለሁ🤞
@sharewderbew3780
@sharewderbew3780 19 күн бұрын
በጣም ይገርማል የእኔ አመለካከት እና የኢንጅነር ይልቃል ትንታኔ ምንም አይገናኝም የብስል ፖለቲካ ሰው አመለካከት ይህ ነው በጣም አመሰግናለሁ ።
@ayanawbirhan7382
@ayanawbirhan7382 20 күн бұрын
እዉነታዉ እሄ ነዉ ::
@user-Loyalists
@user-Loyalists 20 күн бұрын
አንክር ለኢትዮጵያ የቆመ ሚዲያ ❤❤❤
@Dani-Harer
@Dani-Harer 20 күн бұрын
ወንድም መሳይ እባክህን 🙏🏽dr. ዮናስ ብሩን እና eng. ይልቃል ጌትነትን በአንድ አብረህ ጋብዝልን !!🙏🏽
@user-ei6fs4yw4q
@user-ei6fs4yw4q 20 күн бұрын
Great conversation. Thank you
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 20 күн бұрын
ይሄ ሁሉለውጥ እድሜ ለአማራ ልጆች ፋኖዎች ገና ቡዙ ለውጥን ማምጣት ይችላሉ .... ምክነያቱም አሜሪካ ተጨንቃ ለአማራብላ እዝህ ደረጃ ልትመጣ አትችልም .... ክንድህ ሲፈረጥም ሳትወድ በግድ ለጥቅሙዋ ስትል ትመጣለች :: ፋኖ ፋኖ የኢትዮጵያን መዳኛ ነው
@daniminneapolis
@daniminneapolis 20 күн бұрын
ITS NOT THE RIGHT TIME TO NEGOTIATIONS WITH PP
@ambayealem395
@ambayealem395 20 күн бұрын
አቶ መሣይ ከኢንጂኔር ይልቃል ጋር ስለነበረው በሳል ውይይታችሁ በበኩሌ ምስጋና አቀርባለሁ።በርታ👍👍👍
@Swungne
@Swungne 20 күн бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ጠያቂውም መላሹም ተገቢ ጥያቄ ተገቢ መልስ ነው የሰማነው ልደቱ አየለው ቀርቦ አስተያየቱን ብንሰማ ለህዝቡም ለፋኖም ጠቃሚ ይሆናል
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l 20 күн бұрын
Amilak hoy ye Fanon Dil acher adergew eyaleku emasenihalhu🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 20 күн бұрын
መሳዩ ጀገኖቻቺን እንወዳቺሀልን ድልለፋኖ ድል ለእኩልነተ ለነፃነተ ፋተለጨቆነወ ለተበደለወ የአማራፋኖ ህዝባዊይ ገባረ እገዚቤረ ክፋኖጋ ይሁን የፋኖ ዳዊይቶቺ ያሸንፋሉ ጎሊያድ በየሱሰምዘዶወ ይደመሰሳል
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 20 күн бұрын
ይደመሠሣልአብይዝምይውደም።
@ethiotube814
@ethiotube814 19 күн бұрын
What an amazing talented and visionary guy .. Engineer yelekal
@abebasetargie2636
@abebasetargie2636 19 күн бұрын
Great conversation
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 20 күн бұрын
Yetemare sew mingizem bihon yewodefitun gudat askedimo yayal. Ato Yilikal is one of the inspiring people to Our country.
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 20 күн бұрын
ዋዉ ቨጣም ብቁ አገላለፅ ነወ መሣያቺን ብርቱ ጄግናቺን በርታልን ግን በፈጣሪ ለህዝቡ ይዴረሥለት በቀን ሥት ሠዉ እየተረሼነ ነዉ አራጁ ቡድን ከክልሉ ይዉጣ እና መነጋገሩ ሀሪፍ ነዉ
@beetyube
@beetyube 20 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች አመሰግናለሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ድል አማራ ህዝብ
@masreshalakachew6535
@masreshalakachew6535 20 күн бұрын
አቅም ያላቸው ፖለቲከኞች ወደፊት በመምጣት እውነታውን እንደዚህ ማስረዳት ይገባል
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 20 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖኖኖኖኖኖ!!!
@hope8216
@hope8216 20 күн бұрын
Engineer Yekekal Getnet points. እነ መለሰስ ዜናዊ የስልጣን ጊዚያቸውን ለማራዘም የኢተትዮጵያን ካርታ በቋንቋ ከፋፍለውታል:: የኢትዮጵያ ካርታ ጥንት ድሮ ህዝቡ በሰላም ይኖር እንደነበረው ወደ 13 ክፍለ ሀገር መመለስ ግድ ይላል:: ያለበለዚያ እርስ በእርርስ መፋጀትን ያስከትላል::
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 20 күн бұрын
i love you so much🎉🎉
@falkmayer1723
@falkmayer1723 20 күн бұрын
እናመስግናለን መሳይ ስለ ትንታኔ ❤❤❤🎉
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 20 күн бұрын
Absolutely correct eng.Yilikal it's a very good analysis & war is not a solution for all.
@getenetaweke5824
@getenetaweke5824 19 күн бұрын
መሳይ በጣም ጥሩ ፖለቲከኛ ነው ያቀረከው።ግን ከአንድ በላይ opinion ያላቸውን ሰዎች live ላይ ብታቀርብልን።🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም ቀጥታ ዝግጅት ቢያመሌጠኝም አሁን እያዳመጥኩ ነው
@genetgenet8172
@genetgenet8172 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለጀግኖች ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ በርቱ እናንተም መሳይ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 19 күн бұрын
Thank you so much Messay this is a very important and wise political analysis. God bless you both
@menutube7647
@menutube7647 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጅ
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 20 күн бұрын
ፖለቲከኛ እንዲህ ነው ቁልጭ አድርጎ በአጭር በአጭሩ ሳይንዛዛ ማቅረብ ወቅቱን የጠበቀ ንግግር ና አገላለጽ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 20 күн бұрын
100% TEKEKELE !!!!
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan 20 күн бұрын
እናመሰግን አለን በደንብ ነዉ ይስረድን ትክክል ብለዋል ።
@user-vm7tv9lw8r
@user-vm7tv9lw8r 20 күн бұрын
ኢ/ር በጣም የበሰለ ትንታኔ ነዉ በርታልን ።
@abdumohammad-yb9ip
@abdumohammad-yb9ip 20 күн бұрын
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 20 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ውይይት ክበሩልን🙏
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 20 күн бұрын
,,ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@AbrhamAbrsh-rd8mb
@AbrhamAbrsh-rd8mb 19 күн бұрын
Mesay number one
@ykt4447
@ykt4447 20 күн бұрын
Thank you messay and engineer Yilkal ❤❤❤
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ🎉🎉🎉
@Amhara-sh5wt
@Amhara-sh5wt 20 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤
@Zelalem-ASMARE
@Zelalem-ASMARE 20 күн бұрын
ፋኖ ወጥር
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 20 күн бұрын
Engineer Yilkal, if the USA ambassador was talking about the national dialog, he wouldn’t appreciate OLA for their willingness to negotiate but criticize Fano for not wanting to do the same. I hope you will help Fano to write a letter to the embassy to clarify their stand on negotiations so that the USA and other nations will not miss understand Fano!
@bright4105
@bright4105 20 күн бұрын
Mesay, great discussion. E/R Yelekal Getnet very bright man.
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 20 күн бұрын
Thank you 💙💙👌🙏🙏🙏
@fekadualene2
@fekadualene2 19 күн бұрын
እዕብ ድንቅ ትንታኔ ነው፡
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 20 күн бұрын
ኢንጂነር ይልቃል በጣም በጣም ግሩም ልጅ ጀግና ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 20 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክክር እግዚአብሄር እሩጅም እድሜ ይስጣችሁ
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 19 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ምርጥ ማብራሪያ ነው የሰጡን
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 19 күн бұрын
Thank you Engineer Yelkal, you make it very clear now. ድንቅ አመለካከት 36:50
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 35 МЛН
Super sport🤯
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 20 МЛН
Final increíble 😱
00:39
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 27 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 17 МЛН
የአሁን መረጃዎች June 6, 2024 #Dereje Habtewold
10:52
Dereje Habtewold
Рет қаралды 44 М.
2387- ማዳን የማይችል ድርሳን ምን ያደርግልኛል!
35:18
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 35 МЛН