Anchor Media ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ምን እያሉ ነው? ካሳ መክፈል ያቃተው የአብይ አህመድ አገዛዝ፥ የትይዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዘለፋ፡ መጪው ጊዜ

  Рет қаралды 89,599

Anchor Media

Anchor Media

2 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 376
@deredamot
@deredamot 2 ай бұрын
ደክተሩ በጣም ጥሩ የሆነ ትንታኔ የሚሰጡ ናቸው ሁሌም እከታተላቸዋለሁ አደንቃቸዋለሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው ኑሩልን።
@tesfayetegegne916
@tesfayetegegne916 2 ай бұрын
ዶ/ር ዮናስ ብሩ ያቀረቡት የመፍትሔ ሐሳብ በእውነት ነው የምለው አድማጭ አግኝቶ ወደ ተግባር ለማዋል ርብርብ የሚያደርግ የአገር አድን አሳቢ ዜጎች ቢኖር አብላጫው የአገራችን ችግር ይቃለል ይችል ነበር የሚል እምነት አለኝ ሆኖም ግን ይህን እና ሌሎች መፍትሄ ሰጪ ሐሳቦችን ተደማጭነት አግኝቶ ባለመተግበር የተነሳ በፋኖ ምት በማጣጣር ላይ ላለው በአገር አፍራሹ የብልጽግና መንግስት ለሚደርስ አገራዊ መፍረስ የትኛውም ወገን ይሁን በቀጣይ ከተጠያቂነት አንድንም ዶክተር ዮናስ ብሩን የድርሻዎን ጥረት በማድረጎ አመሰግናለሁ እንዲሁም የአንከር ሚዲያ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን በሐቅ ለምታደርገው ትጋትህን ከልብ አድናቂህ ነኝ
@Fanno-bu5qr
@Fanno-bu5qr Ай бұрын
ዶር ዮናስ ስለ ፋኖ አያገባውም እሱ አማራ አይደለሁም ያለ ሰውዬ በአማራ ትግል ገብቶ ሊፈተፍት አይችልም koki abesolom በሚል ፌክ fb ፔጅ የሚያቀረሸውን ተመልከት people to people email group ላይ ሽመልስና ሌንጮ ተነኩብኝ ብሎ ሲውረገረግ ነው የሚውለው።
@yohannesghila5236
@yohannesghila5236 2 ай бұрын
I learn a lot from Ato Yonas Birru. He is an unusually honest Ethiopian.
@user-mh9eh7tm5o
@user-mh9eh7tm5o 2 ай бұрын
መሳይ ለጋዜጠኝነት የተፈጠርክ ነህ በርታ ለተገፋዉ ድምፅ ነህ።
@brighttube4me
@brighttube4me 2 ай бұрын
በአጠቃላይ የእርስ በርስ ጦርነት ካልቆመና የኢትዮጵያ ህዝብ የፈለገበት ሀገር ተዘዋውሮ መስራት እስካልቻለ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ሊያድግ አይችልም::
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 2 ай бұрын
አረመኔው አብይ አህመድ እድሜው የቀጠለው በጥንካሬው ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ከልክ ያለፈ ፍርሀትና አለመታገል ነው🙄ኢትዮጵያውያን መቸ ኖርንና ነው ሞትን የምንፈራው ? ድንቄም ተኖረና ተሞተ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 ай бұрын
ግን እንደ መሣይ ቀን እና ሌሊት ሰርቶ ኢትዮጵያን የካሰ አለ ከእንግዲህ መሣይን የሚወቅስ ሰው ካለ አዕምሮውን ይጠራጠር
@wediofla3230
@wediofla3230 2 ай бұрын
😀😀😀😀
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 ай бұрын
@@user-uz7yb9po9h ውሸትን አለቃህ ጋር ፈልገው መሣይ ጨዋ ሰው ነው እናንተ መንደር በእውሸት የተካነ ዓለም የነቃበት ሰውዬ አለ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል መሳይ ያጠፋዉን ያህል የኢትዮጵያን ህዝብ ክሷል።
@Seyfu-vw2mz
@Seyfu-vw2mz 2 ай бұрын
Really I am the follower of Dr. Yonar Biru he reach at climax level of knowledge in Economics
@ababa449
@ababa449 Ай бұрын
Mesaye, you are an amazing, courteous , knowledgeable and professional anchor man.. Keep up the good work. Thank you Dr. Yonas for your contribution. Let us unite with other intellectuals for the sake of Etjiopia. Ego out Ethiopia in.
@tibebeadinew
@tibebeadinew 2 ай бұрын
Mesay has amazing skill in listening, that’s why he is able to probe his guests, even if didn’t agree in whole with Dr Yonas though he has always valuable points.
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 ай бұрын
I disagree with your opinion. Messy does haven’t the skill and knowledge to run a program by himself unless he invtes someone to fill the program
@nasajem1964
@nasajem1964 2 ай бұрын
Dr yonas, I hear you like my favorite song.!!! Indeed your genius. Really.
@demissiehailemariam4598
@demissiehailemariam4598 2 ай бұрын
Dr!! You'r good indeed
@user-Loyalists
@user-Loyalists 2 ай бұрын
ለምንድን ነው በአንድ ወሮበላ ሀገር ስትፈርስ ቁመንን የምንመለከተዉ?እረ ቶሎ መፍትሄ ማምጣት አለብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
ትክክል
@weynshetbalcha4092
@weynshetbalcha4092 2 ай бұрын
.​@@genetabate45
@abrahamtafesse1613
@abrahamtafesse1613 2 ай бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ እብድ ያልከው እውነትም እብድ ነው:: ነገር ግን ብቻውን አይደለም የኦሮሙማ ፖለቲከኛ በጠቅላላ እብዶች ናቸው :: በሽታቸው ስር የሰደደ ነው:: ይሄ የኔ ይሄ የኔነው ብለው ኢትዮጵያን ካልዋጥናት ነው::: ይሄ መጥፊያቸው ነው ከ 1600 ክፍለዘመን የዋጡትን ካልተፉ አብሮ መዝለቅ አታሰብም::: ይሄ ስህተት መታረም አለበት በሚመጣው መንግስት::
@abanav57
@abanav57 Ай бұрын
የዚህ ውይይት የዶ/ር ዮናስ ሃሳብ በጣም ተመችቶኛል። ድ/ር ዮናስ የናርሲስት በሃሪ አላቸው የሚል እምነት አለኝ። ይሁን እና ዛሬ በጥንቃቄ ነው የተናገሩት። ከኔ በላይ አዋቂ የለም የሚሉትን ለዘብ ብለዋል።👏🏾👏🏾👍🏾
@melakunegash7556
@melakunegash7556 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነዎት ዶክተር ዮናስ! አሉላ ስለሞንን መከታተል መቻልዎ በጣም ይገርማል!አሉላ የማይታወቅበት ይመስለዋል!
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 2 ай бұрын
እዴት እደሚያዩት በአብይ እና በኦነግ ያላቸው እይታ በጣም ኢለያል። የመጨረሻው አሳብ በጣም ጥሩ ነው። እናመሰግናለን መሳይ። እና ፡ እግዳችንን ፡ ፕሮፈሰር።ክብረነከ ማለት ለምሳሌ እርሶን ፕሮፈሰር ማለት ትቶ አተ ሲባል ነው። እኛ ኢትዮጵያዊ ነን እጂ አሜሪካዊ አይደለንም። የራሳችን የወነ ስነልቦና አለን። ስለዚህ ያን መጠበቅ አለብን ምን እኳን አዋቂነኛ ብንልም።
@hulegebmedia8753
@hulegebmedia8753 2 ай бұрын
የተቀረፀ አጀንዳ አለው:: አማራ ሁልጊዜ አ በመተባበር አብሮ በመስራት ይታወቃል:: ስለዚህ ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጋር የተሻለች ለሁሉም የምትበጅ ኢትዮጵያን የአማራ ፋኖ ይመሰርታል::💚💛❤️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያውያን ጉዳይ ላይ አሉላም ሆነጅሀር እብይም እሳት ካየው ምን ለየው ነው በአሁኔ ሰአት የምንተማመንበት ኢትዮጵያውያን ገጎሳ ልዩነት ነዓ የሚያወጣትፋኖ ብቻ እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነው እኞም እምልካችንን እንማዕናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesgugsa2699
@yohannesgugsa2699 2 ай бұрын
Thank you both!
@GetuRidek
@GetuRidek 2 ай бұрын
Dr Yonas is simply the best. He is not afraid to speak his mindwhicu turns out to be the reality on the ground. Thank you sir
@lamida14
@lamida14 2 ай бұрын
Mesay, it's evident that you're positioned to catalyze the next phase of fostering dialogue among the elite. With Dr. Yonas and Dr. Aklog already playing pivotal roles, their networks offer a solid foundation for this endeavor. Dr. Yonas, with his circle of acquaintances, and Dr. Aklog, along with his collaborators, present a wealth of perspectives to enrich the conversation. Your role in orchestrating this convention is crucial in bringing these remarkable individuals together. Starting with Dr. Yonas and his associates, followed by Dr. Aklog and his connections, lays the groundwork for in-depth discussions surrounding their respective documents. By facilitating this exchange, you pave the way for collaborative refinement and further exploration of these important topics.
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
🔴 በጣም ቀላሉ እይታ ...አብይ አህመድ ወያኔን ይዞ 4ኛውን ጦርነት ከኤርትራ ጋር ካላደረገ ነጮች ብር ኣይሰጡትም የአገሪቷ ችግርም ተባብሶ ይለጥቃል✔️✔️
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 2 ай бұрын
መሳይእየ በዚህ አገር ሁሉም ነገር በደመነፍስ ነው የሚካሄደው አንድም ነገር ታቅዶበት ሚሠራ ነገር የለም።የአአ በተለይም የፒያሳው ቤት ፈረሳም እንዲሁ በደመነፈስ ነው የተካሄደው ለዛ ነው ከየት ካሳ እንደሚከፈል ያልታሰበበት ስለሆነ ነው አሁን መክፈል ያልቻለው። ሲጀምር ቤቶቹ ትልልቅ ሕንፃዎቹ ሳይቀር የፈረሱት ለኮሪደር ልማት የሚል የዳቦ ሥም ተሰጣቸው ዕንጅ የአማራና አልፎ አልፎ ደግሞ የጉራጌ መሆናቸው ተስልቶ ነው ፈረሳው የተካሄደው።
@truesun
@truesun 2 ай бұрын
የተሻለ ትንታኔ እንዲሁም ጥቆማዎች ነው ወንድማችን መሣይ በርታ
@user-cz7fe3nw1w
@user-cz7fe3nw1w 2 ай бұрын
የዛሬ ዓመት ስንዴ አመረትኩኝ ብሎ ዋጋውን ከእጥፍ በላይ አደረገብን አሁን ደግሞ ምን ሊያመጣብን ነው በጣም መከራ ነው ባወራ ቁጥር መከራ አለ።
@Mekos853
@Mekos853 2 ай бұрын
ይበላችሁ!! ቅዘናሞች!!
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 2 ай бұрын
መሳይ በጣም ትክክል ነክ ዶክተርእየ እርስዎም እንዴው ከትሕትና ጋር ከኩቶ ጉትቶ ትችት ወደ አውዳችን ሊያቀራርበን ወደሚችል ሁኔታ ቢያመጡት እላለሁ በርቱልኝ። በተለይም የፋኖን የአንድ የዕዝ ማዕከል ምሥረታን በሚያመረታት ሁኔታ ቢሠሩ በጅጉ ይጠቅማል።
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 2 ай бұрын
ዶክተር ዮናስ የሚደነቅ ችሎታ ያለዉ ኢኮኖሚስት ነዉ።
@mengestabbelayneh8472
@mengestabbelayneh8472 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሰው መጣል ያቃተው እየተራበና እየተገረፈ የሚኖር ሞራል የሌለው ህዝብ ነው ያሳዝናል ይህን መንግሰት ለመጣል ፋኖን ተቀላቀል ሰፈርህ ቁጭ ብለህ ከምትሞት
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r 2 ай бұрын
መሳይ በርታልን ወንድማችን
@nanimeba9802
@nanimeba9802 2 ай бұрын
መሳይ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የት ጠፋ?
@emmyy6992
@emmyy6992 2 ай бұрын
ከጀርባ ይጎነጉናል
@nanimeba9802
@nanimeba9802 2 ай бұрын
@@emmyy6992 ምንድነው የሚጎነጉነው?
@yilakmengesha4904
@yilakmengesha4904 2 ай бұрын
ላክና ሺር እያደረጋችሁ በጣም ጠንክሮ እየሰራ ነው እኛ የምንችለው ብናግዘው የበለጠ ይስራል ድል ለፋኖ
@endalekebede1292
@endalekebede1292 2 ай бұрын
Thank you Dr great keep up mesay
@mengestabbelayneh8472
@mengestabbelayneh8472 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃ የሚወጣው በፋኖ ነው ነገውኑ ፋኖን ተቀላቀሉ
@user-dt2kr5mg5t
@user-dt2kr5mg5t 2 ай бұрын
Dr. Yonas , articulate his idea very well.
@michaeltsige3352
@michaeltsige3352 2 ай бұрын
Very good discussion.
@samuelhaile7296
@samuelhaile7296 Ай бұрын
Please we want see Eritrean people and Ethiopia,kenya we need one east Africa ❤❤❤❤❤ ❤❤
@MrArbegna
@MrArbegna 2 ай бұрын
አለመዘጋጀት ሳይሆን የአዲስ አበባን አሻራ ማጥፋት ነው
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 ай бұрын
ጥሩ እይታ በርቱ
@Meketafasel
@Meketafasel 2 ай бұрын
ጡሩ ነው! ወቀሳው ግን ምክንያታዊ ቢሆን?
@zelalemgetnet2977
@zelalemgetnet2977 2 ай бұрын
Its just amazing ...Dr. Yonas brilliant as always
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ነዎት ዶክተር 7.9% እናድጋለን የሚለው ያለእውቀት የተቀመጠ ሃሳባዊ የሆነ ቅዥት ብቻ ነው።
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 ай бұрын
መሳይ ❤❤❤❤ በርታ እኔ ሚገርመኝ መቶ በማይሞሉ ወንበዴዎች አንዲት ትልቅ አገርን ማተራመሰላቸ ና የኛ ዝምታ
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 2 ай бұрын
Great discussion! Very positive and thoughtful Dr Yonas
@ORTO02
@ORTO02 2 ай бұрын
Dr. Yonas ከሀ እስከ ፐ ጥሩ አስተያየት እናመሰግናለን ዶ/ር
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 ай бұрын
ዶክተር ዮናስ መሳይ እናመሰግናለን❤❤
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 2 ай бұрын
Some people completely missed the point Dr. Yonas’ is trying to bring to bear and particularly his approach to criticism. What he was saying is that his belief and approach are to engage in analysis and in search of truth. You can not engage in critical analysis and research without this fundamental understanding. Pointing out directly the personalities who advocate certain political stance is not ‘name-calling’ and hearsay, it gives context to the positions some people hold. Besides, what is important is the larger political positions, ethos and its consequences to multitude of people. Messay’s admonition and confrontation is out of line in this regard, and clearly Dr. Yonas’ was taken aback by this disrespect, I’m sorry to say. This stance stifles open discussion and collaboration. This writer, does not wholly agree with Dr. Yonas’ analysis, but respects his mind, openness, and fearless dedication to contribute to the dilemmas his country is facing (and this is coming from an Eritrean). Culture is important but it is also dynamic and changing, not to mention that there are also negative aspects of culture that have ceased to be useful. Some aspects of culture could be antithetical to progress as well. People sometimes use cultural practices in order to not face some detrimental aspects of certain beliefs and activities.
@cherintcherint7826
@cherintcherint7826 2 ай бұрын
I like your way good job
@user-pp3fx8mn2q
@user-pp3fx8mn2q 2 ай бұрын
Ato Mesay!I appreciate your advice on how to behave.You are teaching these so called"docr- ors.".Let the Almighty God bless you .
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 2 ай бұрын
Tnx mesye ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-mc8td4rw8o
@user-mc8td4rw8o 2 ай бұрын
በርታልን
@Sarbet888
@Sarbet888 2 ай бұрын
The weakness of Fano is the inability of its politicians to form a central leadership; their main excuse is that they are busy fighting. That indicates they have not yet established a clear division between civilian and military leadership. If they did, the politicians could have time to get together to form one front. I hope they focus more on saving Amhara and Ethiopia and avoid selfish issues. It is sad and painful for me to say this about Fano.
@godisgood3876
@godisgood3876 2 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 2 ай бұрын
ዶክተር 2 ዶላር የተባለዉን ይመስለኛል 2 ብር በቀን ያለዉ።
@misrakkifle3519
@misrakkifle3519 2 ай бұрын
Mesay - please don’t have a moving background. It’s very distracting.
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 ай бұрын
Brilliant political analysis . Thank you Dr. Yonas.
@genetberhane4682
@genetberhane4682 2 ай бұрын
Excellent analysis! Thanks
@negestqueen
@negestqueen 2 ай бұрын
ዶ/ር ዮናስ ትክክል ብልሀል! እናመሠግናለን🙏🏽
@MM-sf9wr
@MM-sf9wr 2 ай бұрын
Excellent discussion. Dr.yonas explained in detail what FANO should focus on. I learned a lot from him.
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 2 ай бұрын
ዶክተር እንዳሉት ለፋኖ ይጠቅማል የሚሉትን ፁሑፎችን እያወጣችሁ ማሳተማችሁ በበኩሌ መልካም ነው ከዛ ላይ ፋኖም ሚጠቅመውን መውሰድ ይችላል ግን የግድ ይሄን ሃሳብ ካልወሰድክ ሞቼ እገኛለሁ የሚል ባይሆን እላለሁ። መሳይ እንዳለው መከባበር ወሳኝና መሠረታዊ ይመስለኛል።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር ፋኖዎች አማራ አንድ እንሁን ጠላቶቻችን አማርኛ እየተናገሩ ነው ሊያጠፉን የተነሱት እና አንድነት ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣን እባካችሁ አንድነቱን አፋጥኑት ግዜ እየሮጠ ነው::
@nyo1026
@nyo1026 2 ай бұрын
Yonas, you are right on the point of consensus building.
@Senait-Senait
@Senait-Senait 2 ай бұрын
Thank you Messayachen
@getnetmeshesha5930
@getnetmeshesha5930 2 ай бұрын
Thanks you good discussion you two keep going.
@dt3629
@dt3629 2 ай бұрын
Dr. Younas, you have shown the way forward tirelessly, but unfortunately, there are too many narrow politicians in Ethiopia.
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 ай бұрын
መሳይ ጀግና ነህ!ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለምታደርገው ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AdamuTadese
@AdamuTadese 2 ай бұрын
ቂቂቂቂቂቂ ሸለፈታም ሸለፈታሙን አመሰገኘው ሆሆሆሆ አህያ ቆማጣ በክት
@SolomeTelahun
@SolomeTelahun 2 ай бұрын
@@AdamuTadese nefez
@fekademelke3118
@fekademelke3118 2 ай бұрын
ትክክል
@jcsgvs9870
@jcsgvs9870 2 ай бұрын
ዶክቶር ምርጥ ተንተኝ ነቸው
@ethioptv2015
@ethioptv2015 2 ай бұрын
በድሮውን ህዝብን መፍጀት በሌላ አነጋገር የሚበላን መቀነስ ማለት ሲሆን ምግብ የሚበላ በተቀነሰበት ምድር ምግብ ቢተርፍ ምን ሳይንስ አለው? ብቻ ትልቅ ሀገር በትንሽ ሰው መመራት መቆም አለበት።
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 2 ай бұрын
መች ነው ታዲያ ቢያንስ ዝቅተኛው ወለል ላይ የምንደርሰው 🙄🤔
@learntulearn848
@learntulearn848 2 ай бұрын
#CONSTRUCTIVE#CRITICISM - is THE KEY FOR UNITED AND WINING #FANO IDEOLOGY ❗️DR BIRRU MESAY CRITICISM OF your wording usages “DEGRADING AMARA ELITES” TONE MUST BE SMOOTHER and RESPECTFUL MANNER ✅
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 2 ай бұрын
ሰላም መሳይ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 2 ай бұрын
Thank you Dr Yonas ! The guy work tirelessly to make a change in Eth
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 2 ай бұрын
ዱሮ መንግሥታት የሚዋሹት ዋሾ አዘጋጅተው ነበር 🙄ዛሬ ግን በፈጣጣ በግልፅ ነው 🙄😂😂
@hulegebmedia8753
@hulegebmedia8753 2 ай бұрын
This is just illusion Yonas. The best treatment to cure Ethiopian problem is the struggle of Amhara Fano. Other Ethiopian in the nation will support Amhara Fano to rebuild Ethiopia. Viva 💚💛❤️Fanooo💚💛❤️💪💪💪
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 2 ай бұрын
አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ የንግድ ድርጅት አፈናቅለናል ብሎ የአዲስ አበባ ንግድ ምንጥሶ ቢሮ በኩራት ተናግሮዋል አዳነች አበደች ስብሰባ ላይ 😂😂😂
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 ай бұрын
ዶ/ር ዮናስ ብዙ ጊዜ ዶላርን ብር እያሉ ስለሚናገሩ ትንተናዎችን ለመረዳት ያምታታል እና የብር ወጭን በብር የዶላርን ወጭ በዶላር ቢናገሩ ይጠቅማል:: በተረፈ ጥሩ ውይይት ነው!
@TheSolomike
@TheSolomike Ай бұрын
ጀግና ምሁር ናቸዉ
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 2 ай бұрын
በመግስቱ ሃይለማርያም ዘመን ያልተሙዋላ የምርት ጉድለት በምን ተዓምር በዚህ ዘመን ይሞላል 🤔🤔😂
@GabeGg-qq1ie
@GabeGg-qq1ie 2 ай бұрын
Ato Biru does a good analysis of the state of the economy, but his assessment of the evolution of Oromo politicians is at best wishful thinking. They are just fighting over the opportunity to hold power and massacre Amharas and others. Abiy is implementing Oromuma in slower motion than other Oromuma forces would like and that's what their disagreements is
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 ай бұрын
መሳይ ጥሩ ብለሃል
@negestqueen
@negestqueen 2 ай бұрын
ዶ/ር ዮናስ ዛሬ በጣም ዘንጠሀል! አምሮብሀል!
@ajibemichael4403
@ajibemichael4403 2 ай бұрын
Mesay tina kedime yisih!!
@almazyimer9806
@almazyimer9806 2 ай бұрын
It worth's if Dr.Younas work together with Dr.Akeloge. By the Way Dr.Younas has done lots of Effort towards supporting FANO and writing the FANO Manifesto earlier in August 2023. Please, Please, Dr.Younse for the sake of Ethiopia as u are Ethiopian , forgive the Amhara schoolers and work together especially with Dr.Akeloge.
@learntulearn848
@learntulearn848 2 ай бұрын
“ ABIY AHMED IS #CHAMELEON, HAVE NO PRINCIPLES “ AGREED 100% WITH DR.YONAS STATEMENT
@Fanno-bu5qr
@Fanno-bu5qr Ай бұрын
ግንቦቴዎችና ርዝራዦች በፋኖ ትግል መግባት ካካ ነው
@shambko
@shambko 2 ай бұрын
The driver for strategy, policy and program should be the front. The so called elite should articulate, complement and frame! You can not drive a struggle long distance!
@fekademelke3118
@fekademelke3118 2 ай бұрын
ጉብዝ
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 2 ай бұрын
እናመሠግናለን መሳያችን
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 2 ай бұрын
No excuses. The Dr. was hurting the struggle by consistently criticizing their effort in different previous interviews. Good to see him come to the center.
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 2 ай бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@admasubereded7739
@admasubereded7739 2 ай бұрын
መሳይ ሙሁራኑን ኢኒሸቲቩን ወስደህ ለምን እርስ በርስ አታገናኛቸውም? የምታደርገው ነገር በጣም ጥሩ ነው። ይህንን ነገር ብታደርግ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 2 ай бұрын
How the USA is desperate about the situation in Ethiopia that Ambassador Massinga vows in public. 🤔
@adunya-id2zx
@adunya-id2zx 2 ай бұрын
FANO isn't asking advice from you.
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 Ай бұрын
How about translating those Articles to Amharic and making them accessible to Fanno?
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 ай бұрын
ብር አይደለም ዶላር ነው
@negashkebede6036
@negashkebede6036 2 ай бұрын
እንደተለመደው ችግሮች ሰማን፣ መፍትሔስ አላችሁ ወይ?
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 2 ай бұрын
$2.25 ዶላር የአንድ ዝቅተኛ ሀገር ለቀን ምግቡ ማለት በኢትዮጵያ ሲመነዘር 225 ብር ማለት ነው 🙄ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው 24 ሰዓት ለመቆየት በዓለምአቀፍ የድህነት የመጨረሻው ወለል 225 ብር ያስፈልገዋል እያሉን ነው ዶክተር 🙄🙄🙄🤔ይህ ማለት ለምግብ ብቻ 6725 ብር በወር አንድ ሰው የዓለም ዝቅተኛው የድህነት ወለል ማለትዎ ነው 🙄🙄🙄
@matewosterefe803
@matewosterefe803 2 ай бұрын
በቀን $2.15 በታች ገቢ የሚያገኝ ከድህነት ወለለ በታች የሚኖሮ ህዝብ የሚያገኘው ገቢ እንጂ ለምግብ ብቻ የሚያውለው ወጪ ብቻ አይደለም ዶክተሩም ያሉት ግማሹን ወጪ ማለትም $1.08 ነው።
@selammersha1493
@selammersha1493 2 ай бұрын
Salute
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Anchor Media በጽናት የቀጠለው የህልውና ትግል
19:28
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН