Anchor Media የኢሳን ቲቪ የውይይት መድረክ

  Рет қаралды 72,553

Anchor Media

Anchor Media

5 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 560
@newchapter.8945
@newchapter.8945 5 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኞቻችን በርቱልን በዘመነ እሳት የሠራነውን ታሪክ ዛሬም እንደግመዋለን::
@nitsuhtesema6968
@nitsuhtesema6968 5 ай бұрын
ጀግኖች በርቱልን እኛም የናተ አፍቃሪዎች ከጎናችሁ ነዉ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 5 ай бұрын
መትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማከብርሽ ውበትሽን ወጣትነትሽን ለሃገርና ለወገን የሰጠሽ ድንቅ የሴት ጋዜጠኛ ነሽ እግዚብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ የኢትዮጵያን ትንሣዔ ቅርብ አድርጎ ያሳየን መሳይ መኮንን ደረጀ ሀብተወልድ ጌታ የሀገራችንን የህዝባችን መጨረሻ ያሳምርልን ኢትዮጵያ ብድራችሁን ትከፍላላችሁ ትሸልማቹህ ምን ልበል የሰማይ አምላክ ይባርክላቹሁ። 🙏
@user-tm4rt6go4m
@user-tm4rt6go4m 5 ай бұрын
በርቱ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን
@emiMulu3610
@emiMulu3610 5 ай бұрын
ደሬ በትክክል ከሰው ህይወት በላይ ምን አለ ? 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ።
@user-ws1fc5kr4g
@user-ws1fc5kr4g 5 ай бұрын
በርቱ የእውነት ስዎች ስለእውነት ጩሁለት ለዚህ ህዝብ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 5 ай бұрын
EMS ዎቹም አሉ በጣም ደስ ይላል! አንድነት ሃይል ነው በርቱልን!💚💛❤💪
@Bergicho1Kedire
@Bergicho1Kedire 5 ай бұрын
ለሀቅ እና ለእውነት የቆማችሁ ለሙያችሁ እና ለህሊናችሁ ለሰብአዊነት እና ለህዝብ የታመናችሁ ሰው የመሆን ውሃ ልክ ናችሁ እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 5 ай бұрын
በትክክል. ይገልፃቸዋል
@adanedema6031
@adanedema6031 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ኢሳን የኢትዮጵያውያን የሕዝብ ድምጽ
@user-lu6bs8mk1y
@user-lu6bs8mk1y 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጀግኖች ናችሁ በርቱ።
@0ahh858
@0ahh858 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እደው የመሳይ መኮነንን ጀግንነት ሳላደንቅ ማለፍ ንፍገት ነው የዘመኔ ጀግና
@Guademar
@Guademar 5 ай бұрын
መታሰቢያ እግዚዓብሄር አዕምሮሽን ከዚህ በላይ ይባርክልሽ! በሳልና ጭምት ኢትዮዽያዊ እህታችን ነሽና በርቺ በርቱ ከጎናችሁ ነን።
@marthat6031
@marthat6031 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ጀግኖች ይህ የማፊያ አገዛዝ እሰኪወገድ ድረስ በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን ድል ለፋኖ 💪
@efremgebretsadik1583
@efremgebretsadik1583 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ እውነት ያሸንፋል
@melessekebie4563
@melessekebie4563 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ!
@Ethiopia27
@Ethiopia27 5 ай бұрын
እንዲህ ነው እንጂ እውነተኛውን ሚዲያ የጥንቱን ኢሳት እንደገና መውለድ። በርቱልን አንበሶቻችን
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 5 ай бұрын
በርቱ የኛ ጀግኖች ድል ለጀግናዉ ፋኖ 💛💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥👍👍👍👍👍👍👍🙏☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@birhanemeskelalemu5726
@birhanemeskelalemu5726 5 ай бұрын
Mesay...Dere...Met..Integrate ESN.❤❤❤❤
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 5 ай бұрын
ጀግናው መሳያችን ፣ ውዶቻችን ደሬና መቲ በርቱልን የኢትዮጵያ እንቁዎች !❤❤❤❤❤❤❤
@ggxx1330
@ggxx1330 5 ай бұрын
በክት ባንዳ መሳይ አራጅ ግም ስ7 ነው መሳይ ሊስልል ያማራ ፋኖ የገባ ስርጎ ገብ ሌባ ነው አማራ ሆናችሁ እዚ ምትለከስከሱ አፈር ብሎ ማንም ሚጋልባቹ ሽንታ ናችሁ
@user-rr7oo8ml3d
@user-rr7oo8ml3d 5 ай бұрын
መሳይ ጀግናችን
@user-ic1xc6yi4p
@user-ic1xc6yi4p 5 ай бұрын
በርቱ ጅግኖች እመብረሀን ታግዛችሁ
@Beki-wl2jt
@Beki-wl2jt 5 ай бұрын
ጀግኖቻችን ክፊ አይንከችሁ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሌም ከጎናቹሁ ነዉ በርቱ ።❤❤❤❤❤❤❤
@girumaymeku201
@girumaymeku201 5 ай бұрын
ግሩምእበርቱ 14:15
@kalebabdella
@kalebabdella 5 ай бұрын
ESAN for all Ethiopians!!!
@MulukenWondem
@MulukenWondem 5 ай бұрын
ሁሌም እንወዳችኋለን !እንኳን መጣችሁልን።አጀማመራችሁ እጅግ ደስ ይላል
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv 5 ай бұрын
ጀግኖች በርቱልን!
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 5 ай бұрын
የምወደችሁ የጥንቱ ኢሣተች የዛሬዎቹ አሣኖች ፈጣሪ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ አምላክ ሥራችሁን እንዲያቃናላችሁ የዘወትር ጸሎቴ ነው
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 5 ай бұрын
Well done guys, you are our voice, for ever........❤
@seidendris706
@seidendris706 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለተገፋዉ እና በግፍለሚገደለዉ ህዝብ ድምጥለሆነን ለኢሳን ቴቤ ❤❤❤
@sulareal22
@sulareal22 5 ай бұрын
Thanks to GOD that brings you all once again
@user-oq5ts3vk6r
@user-oq5ts3vk6r 5 ай бұрын
በርቱ
@mesimesi998
@mesimesi998 5 ай бұрын
የኛ የሚዲያዉ ፋኖዎች እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን
@robbarobi2784
@robbarobi2784 5 ай бұрын
Tank you this is true ✅️
@aaad2519
@aaad2519 5 ай бұрын
It is simple they love gambling politics, thus no need further explanation. I would recommend all of us should support Fano ,that is the only solution for the rebirth of Ethiopia
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
God bless you Dereje. Its the right question
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Thank you so so much wud Jegnochachin God bless you all. Bertulin
@endalkachewy
@endalkachewy 5 ай бұрын
excellent , very insighful keep it up !
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 5 ай бұрын
welcome back, sis and brothers ❤️ ❤❤❤❤ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ #FANO #FANO #FANO #Ethiopia
@engidadegefu9726
@engidadegefu9726 5 ай бұрын
ጅማሬያችሁ በጣም ደስ ይላል!የወደፊት የኢትዮጵያ ተስፋዎች ናችሁና በርቱልን!
@astergetachew4604
@astergetachew4604 5 ай бұрын
God blessed Ethiopia people forever 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@asmara3973
@asmara3973 5 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሄር ከናተጋ ይሁን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Thank you again Jegnoch God bless you all.
@temesgenendeshaw8375
@temesgenendeshaw8375 5 ай бұрын
Very excellent discussion. በርቱ🙏🙏🙏
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 14 күн бұрын
ድልለእናትሀገራችኢትዮጵያነፍሱንአሳልፎለሰጠውየአማራፋኖ
@kalabiy66
@kalabiy66 5 ай бұрын
Bertu, bertu 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽 ESAN please consider doing programs in other languages such as Tigrigna, Oromigna, etc so that the population as a whole can start to land on the same page.
@ametmaryamdessa276
@ametmaryamdessa276 5 ай бұрын
እንኳን በሰላመ መጣቹ የኢሳን ፋኖዎች❤
@seidendris706
@seidendris706 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤❤እኮራባችሁል
@GebruBir
@GebruBir 5 ай бұрын
መሳያችን ደረጀ ሃ/ወልድ መታሰቢያ ቀፀላ ጀግኖቸ በርቱ
@user-kp5zb5cw3n
@user-kp5zb5cw3n 5 ай бұрын
በርቱ🙏🙏🙏🙏
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r 5 ай бұрын
Good Job Messay Meti And Dere
@wobi9590
@wobi9590 5 ай бұрын
Nice to See you, we folw you
@belayhaileyes809
@belayhaileyes809 5 ай бұрын
Meti,mesay,dere❤❤❤❤❤❤❤
@hasenseid1010
@hasenseid1010 5 ай бұрын
በርቱ በርቱ ❤❤❤❤❤❤
@ExcitedBiscuits-kq9kt
@ExcitedBiscuits-kq9kt 5 ай бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን
@user-ni8vr1ho3o
@user-ni8vr1ho3o 5 ай бұрын
ደሞቸ በርቱልኝ❤❤
@user-nv2ur9dy9w
@user-nv2ur9dy9w 5 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ መሳይ ደሬ መቲ ተባረኩ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Thank you Dereje tell them to those still blind.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 ай бұрын
ኢሳን ወጥሩ 💪💪💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Thank you Dereje apart from their few cadres Ethiopian public already rejected these evils
@fitsumwoldeamlak3914
@fitsumwoldeamlak3914 5 ай бұрын
Thank you 🙏
@JamelHaje
@JamelHaje 5 ай бұрын
በርቱ❤❤❤❤❤
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 5 ай бұрын
🙏💚💛❤️በርቱልን 💚💛❤️🙏
@samira9231
@samira9231 5 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ ደሰ ይላልልልልልል ጀግኖች እንውዳችሃለን💚💛❤❤❤❤❤🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌💪👍💪💪👍💪
@mesfinasrat3776
@mesfinasrat3776 5 ай бұрын
በርቱ 🙏🙏🙏
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 5 ай бұрын
መታሰቢያ፥መሳይናደረጀ በጣም ነው የምወዳችሁ! የምታቀርቡት ፅንሰሀሳብ በጣም አስተማሪ እና መካሪ ነው፤በርቱ አይዞዋችሁ ላይነጋ አይጨልምምና
@kelemuabebe2000
@kelemuabebe2000 5 ай бұрын
ጀግና ነሽ
@negussteshome7998
@negussteshome7998 5 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 5 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል እናንተን በአንድነት ማየት 😊 በጣም ጀግኖች ናችው 🦾🦾🦾
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
God bless you Metty Ethiopians accept no less than resignation of this satsnic regime
@user-xe3wd7qc3y
@user-xe3wd7qc3y 5 ай бұрын
ጀግኖች ናችሁ ።በርቱልን መሳይ ፣ መታሰቢያ ፣ ደሬ አንወዳችኋለን!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
We stand with you wodajoch we walk the walk together.
@romiooo0193
@romiooo0193 5 ай бұрын
Thank you dera yes madanzaha naw Amarayh ena Amharan Atfatanwal selo holm Ethiopia samtoll No more confused Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️ Fano eyamata new 💪💪💪💪
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 5 ай бұрын
መትዬ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ!በንግግርሽ ተደምመያለሁ አመሰግናለሁ።
@kolawoyinadegatube3929
@kolawoyinadegatube3929 5 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኞቻችን በርቱ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@namanekemti8556
@namanekemti8556 5 ай бұрын
አድዋ ይደገማል! የመንደር ጎረምሳ የተባለው ፋኖ፤ በአገር ውስጥ የሚኖር ሀምሳ ሚሊዮንና አንድ ሚሊዮን ዲያስፖራዎችን አማራ ነው። የመንደር ጎረምሳ ያለጥርጥር ስርዓቱን ገርስሶ ይጥለዋል።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 5 ай бұрын
@@MikeMike-cd4clhe is supporting fano
@namanekemti8556
@namanekemti8556 5 ай бұрын
@@iloveethiopia3049 Thank you for understanding and taking your time to explain while I myself chose to ignore it. Fano will be victorious!
@NdidDndj
@NdidDndj 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን በሚጎዱ ነገሮች በትደግፈ መልካም ነበረ
@samuelmengeshabazibehe
@samuelmengeshabazibehe 5 ай бұрын
በርቱ በጣም ደስ ብሎናል እናንተ ውድ የኢትዮጲያ እንቁ ልጆች
@BallTopi-vp6yg
@BallTopi-vp6yg 5 ай бұрын
በርቱኢሳኖች
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Wud Jegnochachin welcome. Great to see you together
@wondwesenhailu7496
@wondwesenhailu7496 5 ай бұрын
በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ !!!!!!
@5110-
@5110- 5 ай бұрын
guys keep fighting, you're doing a good Job, keep it up!!GO FANO 🗣🐎GO 🗣🐎
@berhanuaberha
@berhanuaberha 5 ай бұрын
ምርጦች ይህንን ዎሮበላ ስብስብ ራቁቱን አስቀራችሁት ልምድና ችሎታችሁን ለሃገር የምትከፉሉት ውድ ዋጋ ስለሆነ ምስጋና ይገባችሃል በርቱ ።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 5 ай бұрын
በርቱ አይዞአችሁ❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 5 ай бұрын
Metasaby ❤ mesay ❤ dera ❤ welcome
@berihunassfaw7472
@berihunassfaw7472 5 ай бұрын
ጥሩ የመክፈቻ ውይይት ነው። የሚአድግ ልጅ ከማርዳው ያሰታውቃል እነደተባለው ነው።
@MenestuBeweket
@MenestuBeweket 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-ue9lq8nh5h
@user-ue9lq8nh5h 5 ай бұрын
ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የነብሰበላውን የብልጸግና ግፍ ለህዝባችን ድምጽ ናችሁ
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 5 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኞች በርቱ
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 5 ай бұрын
መሣይ እንኳን ደህና መጣችችሁ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 5 ай бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን ❤❤❤
@user-mz1nh9mr1p
@user-mz1nh9mr1p 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ የምንግዜም ምርጦች በርቱ ።ሰዉ ፍትህ አጥተዉ እየተሰቃየ ነው ።
@gashaw278
@gashaw278 20 күн бұрын
The best journalists well come to this program. Mesay, Dereje, Metasebia, Abebe all you are best journalists.
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያናግራቹ የምትናገሩት ለሀገር የለማህበረሰብ የሚጠቅም
@Solo20210
@Solo20210 5 ай бұрын
የኢትዮፕያ ጀግኖች ናቹ እና ይመቻቹ ወጎኖቼ። ድል ለፋኖ💚💛❤️
@zelalemkibrt9143
@zelalemkibrt9143 5 ай бұрын
እውነተኛ የሕዝብ ድምፅ ናችሁ ! መቲ መሳይና ደሬ በርቱ ከጎናችሁ አለን!!
@Ayalew18
@Ayalew18 5 ай бұрын
አዋሽ አርባ እነ ጋዜጠኛ በላይ ማናየ በአውሎ ንፍስ ተጎድተዋል አጣሩልን
@ayinwdira9574
@ayinwdira9574 5 ай бұрын
ድልለፋኖ
@kebkabtemesgen4883
@kebkabtemesgen4883 5 ай бұрын
Thank you 💚💛❤🎉
@bezayekitessa3772
@bezayekitessa3772 5 ай бұрын
Méti you the best off corset Mesay Dane Dereg too keep up the hard work
@belayneshayalew9444
@belayneshayalew9444 5 ай бұрын
በርቱ የኛ ውዶች በርቱ
@DasashiDas
@DasashiDas 5 ай бұрын
በርታልን ጀግናዉ መሣያችን ❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
God bless you Messay
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
FULL: Kamala Harris speech at Atlanta rally | FOX 5 News
20:31
FOX 5 Atlanta
Рет қаралды 747 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН