Anchor Media የአማራ ፋኖ ትግል ወቅታዊ ሁኔታ፥ ከአዲሱ የታከለ ኡማ ሹመት ጀርባ፥ የህወሀቶች ግምገማና መግለጫ

  Рет қаралды 101,250

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 477
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Ай бұрын
መስፍኔ እውነቱን አለምንም ማስመሰል የምትናገር ቁርጠኛ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ በርታ ❤
@finote_senaytube1320
@finote_senaytube1320 Ай бұрын
መሥፍን በጣም ትችላለህ የማይደፈረውን መድፈር ነው በርታ
@isaiahg.michael258
@isaiahg.michael258 Ай бұрын
Mesfine You are brilliant brother. We need more people like you who are full of wisdom and integrity. Keep it up and never look the other way
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
You mean this Debtra Mesfin?? I know he is Hodam Amhara and a genocider
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
You guys really care about Tegaru . We know 95% to 5% you can’t lie to yourself Tplf is back . Like it or not
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪
@Userb223
@Userb223 Ай бұрын
አማራ ሆይ እናስተውል፣ ጠላቶቻችን ከበውናል፣ በመጀመሪያ ማንንም መሪ የሚሳደብ 100% ብልፅግና ወይ መሀይም ነው። ሲቀጥል እርጋታ፣ እባካቹ ጭንቅላታችንን አሁን እንኳን እንጠቀም፣ ለአንገታችን ቢላ እየተሳለ ነው።
@HabtamZewdu-t3s
@HabtamZewdu-t3s Ай бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ ❤️❤️❤️🙏
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Ай бұрын
ጎበዝ መስፍን ፣ ሁሉንም ማካተት አለበት !!! ሁሉም ለትግሉ አስፈላጊ ናቸው ። በተለይ አዋጊዎቹን ሁሉንም ማከተት እጅግ ብልህነት ነው ። ለገልቱው ብልፅግና የደስታ ምንጭ መሆን በራሱ ሽንፈት ነው ። እንበርታ ችግሮችን በውይይት የመፍታት ልምድ መቀጠል አለበት ። የሆነ መንደርተኛ መሆን ግና መስዋትነት ያስከፍላል ፣ ድቁርናም ነው ። ሁሉም ፋኖዎች የሃገር ጌጥ የዎገን።አለኝታ እና ኩራት ናቸው !!!!!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ባርነት ድህነት ነው
@AleneAyenew
@AleneAyenew Ай бұрын
የፋኖወች ሺኩቻ እና እኔሥልጣን ካልያዝኩ እየተበባሉ በህዝቡ የሚደርሰውን ሥቃይ እየተገነዘቡት አይደለም
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df Ай бұрын
መሳይ በትክክል ጥሩ ጥሩ ሌቦቹን ነው እያሰባሰበ ያለው ሀገራችንን የበለጠ ለመዝረፍ ነው
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje Ай бұрын
They call it “Sandwich feedback “ meaning, you tell the person strength, weakness, and strength. So it helps to learn or improve from the weakness. So I admire Mesfin for his ability to explain everything clearly. Keep on doing your great job. Thanks ❤
@retta-zq6of
@retta-zq6of Ай бұрын
ሀገር ነቅተው በሚጠብቁ እንጂ በወሬኞች አትመራም ንግግራችሁ ገንቢና መሆን ያለበት ነውና ከሚያሸማቅቁ ዘረኞች ክፋትና ተንኮል ሳትረበሹ ሕዝብን የመርዳት ሃላፊነታችሁን ሳትዘናጉ በርቱ እናመሰግናችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
እናመሰገናለን ጀገኖቻቺን ድልለአማራፋኖ
@hainatethio4809
@hainatethio4809 Ай бұрын
H🙏b😊
@user-messi952
@user-messi952 Ай бұрын
ትክክል ነው መስፍኔ ጥፋ ጥፋት ነው ካልተባለ ነገ ይሄ ምስኪን ህዝብ መከራው ይበዛበታል ከስር ነው እየተራረምን መሄድ ያለብን ድል ለፋኖ ሞት ለከፋፉዬች ለሆዳሞች ለህዝባቸው ሳይሆ ለስልጣንና ለሆዳቸው ለሚታገሉት
@user-cr9jv9mb7l
@user-cr9jv9mb7l Ай бұрын
ውድ ወንድሞቼ. ብርታቱን ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux Ай бұрын
ድል ለተጮቀነው ለኢትዮጵያ ህዝብ..!!!!
@Userb223
@Userb223 Ай бұрын
መሳይ በዚህ ሰአት ከሚድያ አትጥፋ እባክህ፣ ብዙ የ youtube ወንበዴዎች ለሽቀላ ብለው ያስቸግራሉ፣ እቺን የታሪክ መታጠፊያ እንለፈው
@salpalDoc
@salpalDoc Ай бұрын
Great discussion, Messay and Mesfeney. We need to support open-minded discussion in order for Fano to continue as a strong institution. Enamesegenal.
@user-uj7md7hr5x
@user-uj7md7hr5x Ай бұрын
መሷይ በርቱልን ጥሩ ማራራ ነው...!!
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
የአማራ ተወላጅች ችግሮች ከነዳቸው ጋ ይናዳሉ መቸ እደሚሻሻሉ አላውቅም ለወሬ ይሽኩላሉ
@masreshareta4355
@masreshareta4355 Ай бұрын
ትግል ውስጥ ጎታች ሳቦታጆች ትላንት ነበሩ ዛሬም አሉ ወደፊትም ይኖራሉ እናንተ ግን በርቱ 🙏
@ALXSE_MELKAMU
@ALXSE_MELKAMU Ай бұрын
ድል ለተገፋው ህዝብ
@henyteka9008
@henyteka9008 Ай бұрын
መሰፍኔ በርታ ጥሩ ሀሳብ ነዉ። ፋኖ ወደ ፊት
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘዎ ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
እባካችሁ ፋኖዎች እንድ ሁኑልን አንድ ሁኑልን ብዙ እአንገቱን የደፋ ደሃ ህዝባችሁ ነዓ እንድታወጡት ይጠብቃችኾል ለእብይም የናንት መለያየት እልል በቅምጤ አይሁንለት እኛንም ያመኑት ፈረስ በደንደስ አታርጉን
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj Ай бұрын
ሰላም ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-cp1er6mi6s
@user-cp1er6mi6s Ай бұрын
መሳይ. የኔ. ጀግና. በርታ.
@user-tr6wp7fx4x
@user-tr6wp7fx4x Ай бұрын
I am an etitrean and i respect your disscussion it is natural to make a mistake because fano is fighting for the right of Amhara at the same time amhara is an ethiopian. What is the most important learn from your mistake. A good exame is weyane. Weyane never learn from their mistakes. In Etitrea army struggle for independence our leaders are always are sucessessful because they evaluate every time they keep up the success and they learn from their mistakes and i appreciate your ideas that one fano one people of ethiopia.
@dondada3220
@dondada3220 Ай бұрын
That is true. Thanks for the feedback.
@fikir-
@fikir- Ай бұрын
እውነት ነው እናንተም ለእውነት መቆም አለባችው ፋኖ ስህተቱ መነገርና መስተካከል አለበት ሁላችንም የደገፍነው የተሻለ ስርአት ይመጣል ተብሎ ነው የስልጣን ጥመነኞችን ለማንገስ አይደለም
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq Ай бұрын
አማራ አንድነትን ከትግራይ ተማር ወገንክን አታስጨፍጭፍ
@Ayeante
@Ayeante Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mahilebase3127
@mahilebase3127 Ай бұрын
❤❤❤ድል ለፋኖ
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia Ай бұрын
Bravo Messay and Mesfin! Thank you for ur excellent discourse. Some parochial Gojame and Welloye are completely wrong. After a month long conference and election why are they crying shame ?
@user-cp1er6mi6s
@user-cp1er6mi6s Ай бұрын
ጀግና. ውይይት ዋው. በርቱ. ምርጦች ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnoch
@AyeleAyele-yf1nk
@AyeleAyele-yf1nk Ай бұрын
ሰላም መሳይ እና መስፍን
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Well came wendem mesay mekonnoen & wendem mesfen Aman 🙏❤️❤️ Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️ Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️
@yalewalemnew
@yalewalemnew Ай бұрын
የፋኖ አንድነት ለምን ለአማራ ሲባል አንድ አማረ እማይፈጠር
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
Hodamoch and none hodamoch in the amhara region are different than the other regions in many ways . !!!!
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Ай бұрын
መሳይ❤❤❤
@user-ic3xw3dn3t
@user-ic3xw3dn3t Ай бұрын
እውነትነው ትክክልነው
@tesfawamare836
@tesfawamare836 Ай бұрын
መሣይ አባክህ መሰፍን አማንን አገናኀኘኘኝ
@genetberhane4682
@genetberhane4682 Ай бұрын
Excellent analysis! THANKS ❤
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Ай бұрын
የምወዳችሁ በርቱልን🎉🎉 ድል ለፋኖ
@kasayetikuye596
@kasayetikuye596 Ай бұрын
Collective leadership is needed
@lozatube2125
@lozatube2125 Ай бұрын
ትክክል ናችሁ የውስጡን ችግር እያስተካከለ ካልተሄደ ትግሉ ባጭር ሊቋጭ አይችልም መራዘሙን ደግሞ አባ ገነኑ መንግስት ይፈልገዋል ስለዚህ ካላማችን ፈቀቅ ማለት የለብንም።
@abelcherent5477
@abelcherent5477 Ай бұрын
ነፃ የአማራ ሀገር! ለነፃነታችን ጊዜው አሁን ነው! 🇨🇬 የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት የአማራን ህዝብ ለማፅዳት የተቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው 🙄
@addistadele6187
@addistadele6187 Ай бұрын
እንኮን ደሕናመጣቾሁ መሣይና መሥፋን
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Ай бұрын
ጀግና ነህ ገለታው መሳይ በርታ ወንድም. ድሬን በአንተ ፔጅ አቅርብልን you tub እስከሚከፈት
@Nachew46
@Nachew46 Ай бұрын
I feel obliged to thank you time and again for devoting your time and energy to the Ethiopian cause. Please give more time to discussing why the unity of FANOs is inevitable.
@meserethailu7647
@meserethailu7647 Ай бұрын
ጀግኖቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ
@AbebeNigussie-e8b
@AbebeNigussie-e8b Ай бұрын
💪👍💪💪
@yelmag2511
@yelmag2511 Ай бұрын
መስፍኔ ፡ በርታ ፡ ወንድሜ ፡ 💚💛❤️🟩🟨🟥ድል ፡ ለፋኖ
@mekdes1562
@mekdes1562 Ай бұрын
መስፍን በፋኖዎች ዙሪያ ያነሳህዉ ሀሳብ ትክክል ነዉ የፋኖዎች መለያየት የአብይን እድሜ ለማርዘም ይጠቅመዋል ትምህርት ስለአጡት ህፃናት : ህክምና አጥተዉ ስለሚሰቃዩት በግፍ ስለሚጨፈጨፉት ስትሉ እባካችሁ ፋኖዎች አንድ ሁኑ ::
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
አንድነት ሃይል ነው እባካችሁ አንድ ሁኑ💪🤞 እግዚአብሔር አንድ ያድርገን🙏🙏🙏በአንድነት መቆም ማለት አንድ አይነት ሀሳብ ማሰብ ሳይሆን ለአንድ አላማ መስማማት መቻል እና የተለያዩ ሀሳቦችን መሰብሰብ እና ለህዝብ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚበጀውን መምረጥ ነው 👈 እንደ ህዝባዊ የነጻነት ታጋይ የሚያስፈልገው ያ ነው እንደ ነፃ አውጭ ተዋጊ የቱንም ያህል ከባድ ቢሆን ለሕዝብ ጥቅም አንድ መሆን እና በቡድን ውስጥ ለመታገል መወያየት👈 ለራስህ ጥቅም እንዳትሆን አንተ የወደፊቱን ታሪክ ለዋጭና ፈጣሪ ነህና👈 አሁን በምትወስኑት ውሳኔ ላይ ተመስርተው ለሚፃፈው ታሪክ መልካም አድርጉ ለበጎ ሥራህ ታሪክ ለዘላለም ያስታውሰሃልና👈 አምላካችን በጥላው ስር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ይባርካችሁም🙏
@AbebeNigussie-e8b
@AbebeNigussie-e8b Ай бұрын
እስክንድር እና ዘመነ የማይስማሙ ከሆነ ይልቀቁ ትግሉን የሚያደናቅፉ ከሆነ ከቶግሉ ይውጡ ✊✊✊✊💪✊✊👍
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
2 favourite people blesssd
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Ай бұрын
መሣይና መስፍን እናመሰግናለን! በሃሳብ መለያየትና ያንንም በሠለጠን መንገድ ለመፍታት መሞከር ከፋኖ ዓይነት እውነትን ይዞ፣ ለህዝብ ህልውና፣ ነፃነትና መብት ሊታገል ህይወቱን ሰጥቶ ለመታገል ከቆረጠ ታጋይ ቡድን የሚጠበቅ ሆኖ ሳለ፣ እንደዚህ አደባባይ አውጥቶ ህዝብንና ወዳጅን የሚያሳዝን፣ ጠላቶቻችንን የሚያስጨፍር ሁኔታን መፍጠር ትክክል አይደለም። በመሆኑም እስካሁን የተደረገው ስህተት እንዳይደገምና ታጋዮቹን ህዝቡ በእኩል ዓይን እንደሚያያቸው፣ ብሎም የእነሱ በአንድነት ሆኖ መታገል የትግሉን ውጤት እንደሚያፋጥነው ተገንዝበው ችግሩን በሰከነ መንፈስ በመፍታት፣ እንደ ጠላት ሳይተያዩ፣ ገና ብዙ ትግል በሚያስፈልገው ጉዳይ ላይና በሌለ ሥልጣን ጎራ ለይቶ የታጋዩንና እራሱም እየታገለ፣ እየሞተና ባገኘው መንገድ ሁሉ ትግሉን እየደገፈ ነፃነቱን በተስፋ ለሚጠብቀው የአማራ ህዝብ ብለው በቶሎ እርቅን በማውረድ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ እንመክራለን። ለዚህም አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለመስጠት ጉዳዩ የሚመለከተው ሁሉ ወደኋላ እንደማይል ለመግልጽ እንወዳለን።
@yonass6203
@yonass6203 Ай бұрын
በጣም ልክ ብላችዋል ችግር አለ የሚሉ አካላት ችግሩን ግልፅ ያድርጉ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
መሳይ እና መስፍን ወጥሩ 💪💪💪
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
መሳይ ለትግራይ ህዝብ የሚያዝን ልብ አይኑርህ ማንኛውም የትግራይ ህዝብ የአማራ ጥላቻ ያለውከእብይ ጋር ተባብረው አማራን ለማጥፋት ቀን ሌሊት የሚዝቱ የኢትዮጵያ እርግማኖች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እነሱን ይገላግለን
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
ትክክል መሳይ ሰርግ ነው ለብልፅግና ለአብይ አህመድ ፋኖ ውስጥ ምንምመግትየለበትም አንድ መሆን አለበት ህዝቡንም ተስፋ ማስቆረጥ ነው!!!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you Jegnoch God bless you both
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq Ай бұрын
ድል ለፋኖ እስክንድር ነጋ
@alemteffera
@alemteffera Ай бұрын
ድል ለፋኖ ለአማራ!!! ስም ጠርተህ የምታሞግሰው ባንተ ቤት መከፋፈልህ ነው? ኩታራ
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Ай бұрын
ህወሓት ያረጀ መኪና ነዉ ከወጪ በቀር ትርፍ ማምጣት አይችልም ስለዚህ የትግራይ ህዝብ መሸጥ መቀየር ማስወገድ አለበት::ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪
@janemoha4420
@janemoha4420 Ай бұрын
Mesfine tikkilneh Fano andi 1 mehone alebet, andinet haile power nw.Togethernesss is power, group leadership is very important between Fano.
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
አትሸወድ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አትሸወዱ በመላው ሀገርቱ ከመንግስት ቢሮዎች የተሰበሰበ ብረታብረቶች በትረለየን ኪሎ የተሸጠ የኢትዮጵያ የወርቅ ና መላው ማዕድናት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ ከርሞ ዞር የተደረገ ተመልሶ መጥቶ ሲሾም ስልጣን ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ትልቅ ተልዕኮ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል❤❤❤
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ፋኖ አሁን አደጋ ላይ ነው።በተለይ የጎጃም ተቸካዮች ልታረሙ ይገባል❤❤❤
@haileyesusalefe7183
@haileyesusalefe7183 Ай бұрын
መሥፈን ጥሩ እይታ ነው። ግን እስክንድርን እስቲ መርምሩት ድርጅት ይመሠርታል ይፈርሣል፦ ለምን!
@kezira4
@kezira4 Ай бұрын
❤❤❤
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v Ай бұрын
Mesfin and Messaye ❤❤❤❤
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq Ай бұрын
እውነት ነዉ አሳፋሪዎች ናቸው ምን ማለት ነው አሳፋሪዎች ናቸው
@bluenile3349
@bluenile3349 Ай бұрын
እንዚህ ሰዎች የሚታገሉት ለስልጣን ነው ማለት ነው? ህዝብን ከግፍና መከራ ነፃ ማውጣት የሚለው የትግል ሂዴት ተረስቶ የጎጥ አስተሳሰብ ተሸክሞ መሄድ በጣም ያሳፍራል። በዚህ ሰዓት እንዴዚህ ዓይነት ችግር መፈጠሩ ያማል።
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Ай бұрын
ማነው ትልቅ ባለስልጣን ያደረገው። በነገራችን በፈረንሳይ የገባው የባቡር መንገድ ብረቱን ማነው የወሰደው
@samuelwoldemilchael4834
@samuelwoldemilchael4834 Ай бұрын
Best interview wow
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
አንድ ፋኖ አንድ አማራ! የግለሰቦች ልዩነት ሚሊዮኖችን ስቃይ ሊያራዝም አይገባም:: የትህነግ ችግሩ እሱ :: ፋኖ ከትህነግ ካልተማረ አደጋ አለው::
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
Your concern to the oppressed people of Ethiopia, mainly the Amharas, is an imaginable ‼️
@berhana2488
@berhana2488 Ай бұрын
የፋኖን ጥንካሬ እንደምንሰማው ሁሉ ድክመቱንም ማወቅ አለብን። የፋኖ አባል ሆኖ ሴረኛ እና የጸረ ፋኖ አላማ ውስጡ ይዞ የሚገዘግዝ ካለም ደንገጥ ብሎ እንዲቆም ያደርገዋል።
@EmmuEman
@EmmuEman Ай бұрын
አርበኛ ዘመነ ካሴ ተቀምጦ እስክንድር የፈኖ መሪ መሆን አይችልም ብቁአይደለም።ስለዚህ እስክንድር የፋኖ ትግል እዳያስጠልፈዉ ፋኖ እስክድርን ግንባሩን ብሎ መድፋት አለበት🥰🙏
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
🇪🇹 Both, You guys Ethiopians will remember you all the time ❗️🇪🇹
@Jo05319
@Jo05319 Ай бұрын
Thanks
@user-rs1si5hr5g
@user-rs1si5hr5g Ай бұрын
ሁሉም ከመሬት ተነስቶ ተንታኝ የሆነበት ጊዜ...አዋቂ ነኝ የሚል የበዛበት ጊዜ.. ጉራ ብቻ..
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
The Guest, (Ato) Mesfin Aman; The Host, Journalist Messay Mekonnen😁❤️❤️💪💪👍👍 SUPER, Like Always!!!!!
@user-sl4rc6qw4j
@user-sl4rc6qw4j Ай бұрын
@tgkabede6871
@tgkabede6871 Ай бұрын
እንደዉ በጣም የምታሳዝን አገር ግጠዉ ግጠዉ ጨረስዋት እየተፈራረቁ
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Ай бұрын
መሳይ ጎበዝ ፣በሳል ፣ አዎ ፋኖዎች አንድ ላይ እንዲመጡ እንዲታረቁ ከመጠላለፍ እንዲዎጡ ለምታደርጉት በሳል አስተያየት አከብራለሁ ። በተለይ ውጭ አገር ያለነው በሳል ሆነን መገኘት አለብን ። ሁሉም ፋኖዎች ለትግሉ ዎሳኝ ናቸው ። አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ መሄድ ፈፅሞ አይቻልም ። እስኬው ተመርጡ ከሆነ ፣ይታይ ፣ አፈፃፀሙን አይቶ መቀዬር ይቻላል ፣ነገ ዘመነ በሞራል ማናገር ይችላል መሾም ይችላል ፣ሌሎቹም እንደዚሁ ። አሁንም ተመካከሩ ተመካከሩ ተመካከሩ ፣ሞት ብርህ ላይ እያፏጨብህ ነፍሰ በላ ዘር አጥፊ በርህ ላይ እያለ በስልጣን ብዙ መሻኮት ሞኝነት ነው !!!! ሳይበዛ ውዝግብ ጥሩ ነው ፣ጫፍ የረገጠ መንደርተኝነት እና ስልጣን።ፍለጋ ግን በህይዎት መኖርንም ያሳጣል ።
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
እረ ጎበዝ ጉራጌ ክልል የተወለዱ ጉራጌዎች በአገራቸው ሰላም አጥተዋል ድሮ በጥገኝነት የመጡ ጎሳዎች ሁሉም ጉራጌዎች ከወልቂጤ ይውጡ እያሉ ነው ህዝቡን ሰላም ነስተውታል
@badmawededu6078
@badmawededu6078 Ай бұрын
እውነተኛና ትክክለኛ ቆራጥና ሀቀኛ ፋኖ ፋኖነትህን በተግባር ማየትና ማሳየት አለብህ፡፡ የምታምነውንና እርግጠኛ የሆንህበትን ብቻ ቅረብና አስቀርብ፡፡ እስክንድር ነጋ በጪራሽ የፋኖ መሪ መሆን የለበትም፤ የአንድ የፋኖ የፖለቲካ የአመራር ዘርፍ ሀላፊ መሆን እንጂ፡፡ በገንዘብ ያልተገዛና ሞኝ ሆኖ ያልታለለ ፋኖ በቁርጠኝነት ካለፈው በበለጠ በቁጨት በመነሳትና በመሰባሰብ ራሱ ችሎ አንድ የፋኖ አደረጃጀት መፍጠር አለበት፡፡ እስክንድር ነጋ የሚመራው ፋኖ ግን ፋኖንና ከዚያም አማራን አሳልፎ ለጠላት ከመስጠትና ከመጥፋት ውጪ ሌላ ምንም ማድረግ አይደችልም፡፡ በዚህ መልክም ለሰው በላው አገዛዝ እየሰራ ነው፡፡ ለማኝ ሀብታሙ አያሌው በዚህ ዋነኛ ተዋናኝ ነው፡፡
@dondada3220
@dondada3220 Ай бұрын
የአንተ ጎጥ ስላልነገሰ ነው? እስክንድርን ፋኖዎች በድምፅ ብልጫ መሪ አድርገውታል። አንተ ማነህና ነው እገሌ ይነሳ እንትና ይንገስ የምትለው? ፈስ
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 Ай бұрын
I have headache because of i am hurry to see the freedom of Amhara.
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@getuayalew7922
@getuayalew7922 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ስላም መስፍን እና የአንከር ቤተሰቦች መሳይንም ጨምሮ
@girmaberhane846
@girmaberhane846 Ай бұрын
እውነቱን አልተናገራችሁም። ጭራሽ "ሊያመልጠኝ ነበር" ብላችሁ አረፋችሁት።
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 Ай бұрын
የፋኖ እንቅስቃሴ መንገራገጭ ወዳጆችን እጅግ አስክፍቶአል:: በሁሉም አካባቢ ያሚገኝ አማራ የሚወርድበትን መአት በጋራ ለመመከት: በእንድነት መቆም አስፈላጊ መሆኑ እየታወቀ ለጠላት መሳለቂያ መሆን አይገባም:: አንድነታችሁን መጠበቅ ግድ ነው:: የቃልቻ ዲቤ መቺ የሚመስለው ፌዘኛ የክብር አባል የለመደውን የመንደር ስድብ እንደ ዘፈን እያወረደ ሲያሽካካ ነበር:: አንድነት ካልተጠበቀ የብዙ "ሸለፈታሞች" መሳቂይ መሳለቂያ መሆን ነው:: በርቱ ህብረታችሁን ጠብቁ
@tilahunalemu9574
@tilahunalemu9574 Ай бұрын
ከዚህ በፊት የወርቅ ማዕድን ማስወጣት ሀብት ማሸሻ ስራ ነው
@tadelealemu638
@tadelealemu638 Ай бұрын
በድሮ ታሪክከሆነ ዘመነም የብረሀኑነጋ ድርጅት የመረጃ ሰውነበር
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Ай бұрын
እስክንድር የአማራን ህዝብ ነፃ ያወጣል ብዬ ተስፋ አላደርግም አማራነኝ ብሎ ደፍሮ የማይናገር ሰዉ
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Ай бұрын
መቼ ነው እስክንድር አማራ አይደለሁም የለው ?
@user-bk9dk3jg8h
@user-bk9dk3jg8h Ай бұрын
Eskinder is the most brilliant and talented person,so determined to free Amhara people
@alemteffera
@alemteffera Ай бұрын
አማራ ወይም ደጋፊ ከሆናችሁ ስም እየጠራችሁ መከፋፈሉን አቁሙና: አንድነቱ ላይ እንዲበረቱ ግፊት አድርጉ
@user-bk9dk3jg8h
@user-bk9dk3jg8h Ай бұрын
I agree 100%
@dertech
@dertech Ай бұрын
ይሄን ምስኪን ህዝብ አስጨረሱት እነሱ ለስልጣን ሲደባደቡ
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Ай бұрын
መጀመሪያ እራሳቸው ሳይተቃቀፉ እንዴት ሌላውን ሊያቅፉ ይችላሉ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
መሳይ ወንድሜ. የፋኖን. አንድነት በተመለከተ አሁንም ጥቅመኛ. ግለሰቦች በተለይ በውጭ የሚኖሩ ደጋፊ መሳይ ሰወች ችግር እየፈጠሩ ይመስላል ስለዚህ እነዚህን ችግር ፈጣሪ ሰወች ነቅሳችሁ ብታወጡልን በህዝብ ይመታሉ
@kkhhaa419
@kkhhaa419 Ай бұрын
ህወሀትን እንደምትፈሩት ይገርመኛል
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 Ай бұрын
እንዴት ካአሁኑ ጀምሮ ለስልጣን ፍኖ ይጣላን ማንም ይሾም ችግረ የለዉም ነበረ
@user-pl9jd1ql9u
@user-pl9jd1ql9u Ай бұрын
በእጅጉ ትክክል ናችሁ የተያዘው እቅድ አገርን ማልማት ሳይሆን መንግስቱ የጎጥ መንግስት ወይም የብሔር መንግስት ስለሆነ ሌላውን ክልል እያደማ አዷን ጎጥ ማልማት ሌላውን ብሔረሰብ ማጥፋት የአብይ መንግስት እቅድ 100/ ፕርሰንት ይህ ነው ሌላው እርዳታ ሲባል 4ቱን ዕዞች ማለትም ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋን ያካተተ እርዳታ መሆን አለበት ከዚ ከዚህ ውጭ ከሆነ አደጋ አለው ድል ለጀግኖች ፋኖ❤❤❤❤
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 Ай бұрын
ለዚህ ነው ተቁዋማዊ ትግል እንጂ ግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ ትግል አያስፈልግም ::
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 9 МЛН
ሰበር ዜና
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
Рет қаралды 22
ሰበር  ዜነ  ነሐሴ  21/20/16
LayiLa shara ኡሙ ፈረሀ ።ቸነል
Рет қаралды 31
#አበበ በለው ዝምታውን ሰበር❗ስለ #እስክንድር ነጋ        August 26, 2024
33:13
እሳቱ ላይነድ ጭሱ ገደለኝ
Рет қаралды 35 М.