No video

Anchor Media የታገቱት ተማሪዎችና የአገዛዙ መግለጫ፥ የጄነራሉ ጥሪ፥ የመንግስት ልሳናት መሸለም፥ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች፥ የኬኒያ ህዝብ ጉልበት

  Рет қаралды 77,607

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 267
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh Ай бұрын
ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች መሳይ መኮንን እና አለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ ገለታው ዘለቀ አትጥፉ እጅግ አርጌ አከብራቸዋለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-pi2tf4uz8i
@user-pi2tf4uz8i Ай бұрын
አራም ነህ እነሱን የምታደንቀው ሁሉ አጋንንንታም አረመነኔ ጠይጠን ሽንት የሸናባችሁ አራሞች ናችሁ
@rebkaassefa9001
@rebkaassefa9001 Ай бұрын
😂
@seble4004
@seble4004 Ай бұрын
መሳይ በጣም ጠፋሕ እኛ በጣም ነውየተጨነክነው እባክኽ አትጥፋብን እኛ እናንት ስንሰማ ነው የምንጽናናው
@ashenafigebregiorgis7635
@ashenafigebregiorgis7635 Ай бұрын
ጋዜጠኛ፡ መሳይ፡ መኮንን፦ እንኳን፡ በደህና፡ መጣህ።
@Rahawa91
@Rahawa91 Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 Ай бұрын
ህዝቡ ግን በጤናው አይመስለኝም እንዲህ ያንቀላፋው! መሳይ እና ገለታው ክብር ይገባችዋል!
@user-mh9eh7tm5o
@user-mh9eh7tm5o Ай бұрын
በሰላም ነዉ ሰሞኑን እየጠፋህ ነዉ መሳይ።
@EskindirYimer
@EskindirYimer Ай бұрын
I think if we need true information we need to wait !!! I think journalists from USA & Europe communicate with their honest reporters on the ground 🖊️ 📄
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh Ай бұрын
የሄን አረመኔ ክፋ መሪ እግዚአብሔር ያንሳልን😭😭😭
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እንደው እንዴት ያለ ከሰው ያልተፈጠረ አረመኔ ነው ? ሴት ልጆች እያሉት እንደዚህ ያለ ጨካኝ በምድር ላይ ቢፈለግ አይገኝም።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
Remember 5%to 95% that was you calculation for Tegaru . What about the Oromo you probably 60%Oromo Against 40% Amhara . If the Tigrai one didn’t work for you , do you think you have any chance against the Oromo? Good luck one thing I like to tell you is if you are Ortho Amhara Neftena leave Oromia while you still have time tomorrow you may not be as lucky.
@mekditee9540
@mekditee9540 Ай бұрын
@@ebsamohamed5845go to hell!!
@mekditee9540
@mekditee9540 Ай бұрын
@@ebsamohamed5845besbis Galla, sew behonk first of all. You’re animals
@Newmenged
@Newmenged Ай бұрын
መሳይን ለማመስገን ቢያንስ like እናድርግለት አይከፈልበትም
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f Ай бұрын
መሣያቺን ጠፋህብን እኳን ዴህና መጣህልን ወንድማቺን
@hawazteshager8499
@hawazteshager8499 Ай бұрын
በርታ አትጥፋ!!
@user-xz2dv5yp7j
@user-xz2dv5yp7j Ай бұрын
መሳይ እንኳን ደህና መጣህ ስለ ፋኖ አንድ መሆን ትንሽ መረጃ ካለህ አካፍለን
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Ай бұрын
ጅል መሳይ ስለፋኖ ምን ያውቃል እንክን እሱ በእዝ ስር ያሉ ፋኖም አያውቁም አያችው ምንም የማያውቁትን ስለገሌ እንዲ ብሉን ስለገሌ እንዲበሉን ዝተት ለምን ከራሳችው ታጋዩች ድምፅ አስሙም እውነትኛው ትግል መሳይ እንዲነው ካላችው እውነት ነው ብላችው ለትውስዱ ነው ምድረ ወሬኛ ከእዚህ በኃላ የአማራ ፖሉቲካ ማንም ገብቱ አይፋተፋትም ::
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
መሳይ ❤ ❤ ❤በጭንቅ ጊዜ መጥፋት የለብህም 😢😢
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@BeamanFetahi
@BeamanFetahi Ай бұрын
መሳይ እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ ጨዋ ሰው ከገለታው ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
ፋፋኖኖ መሆን ብቻ ነው የሚያስፈልገው የታጠቀ ሀይል አለ በየ ክልልላችሁ ፋፋኖኖ መሆን ነው ለነዚህ ከብቶች እንስሳ ጋጋሎሎችች እራስ ማጥፋት ነገ በፋፋኖኖ ኢትዮጵያን እራእይ እናያለን ግን ፋፋኖኖንን መጠበቅ ሳይሆን ፋኖ ሆኖ ገዳይ አፍራሽ ሰው በላ ካንሰሮችን እስከመጨረሻው ማጥፋት ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ በእጥፍ የስራቸውን በእጥፍ ይከፈላቸዋል ድል ለፋፋኖኖ
@user-uj7md7hr5x
@user-uj7md7hr5x Ай бұрын
መሳይና ገለታው ጥሩ ማብራራ ነው በርቱልን ድል ለፍኖና ለተጮቀነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ሽፈት ለብልፅግና ..!!!!
@jemijemi2710
@jemijemi2710 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መሳይ ጠፋህ በሠላም ነው
@user-uj7md7hr5x
@user-uj7md7hr5x Ай бұрын
መሳይ ከእውነት ጋር ስለቆማቹ እናመሰግናለን የብልፅግና እራስ ምታት ስለሆናቹ በርቱልን
@TADELETENAWU
@TADELETENAWU Ай бұрын
አባታችን አንዳንዴ እየጠፋህ ነው ፦በየሳዓቱ የአንተን ድምፅ ነው የምንጠብቅ
@user-dl3cp2li9h
@user-dl3cp2li9h Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሳይ መኮንን እና ገለታው ዘለቀ ለጤናችሁ እንዴናችሁ ሁለ መልካም ጠፍታችሁብናል
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
አይዞህ፡ወድሚ፡ቋቋውን፡ባልሠማውም፡ታዛዝናለህ፡፡አላህ፡ጽናቱን፡ይሥጥህ😢😢
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z Ай бұрын
መሳይ በርታ ደል ለተገፋ ሕዝብ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
አሁን ሀገራችን ላይ ጀግና ቆራጥ ሰው ነው የጠፋው ከዚ የባሰ ምን ሊመጣ ወንድልጅ ቤቱ ፈርሶ ልጆቹ ሜዳላይ ተበትነው የኛ ነገር ወሬ ብቻ ሆነ የሚያስቆም ወድ ጠፋ ምን ይደረግ
@ZyinEsubalew-ht2om
@ZyinEsubalew-ht2om Ай бұрын
ቢኖሩ እራሱ ወይ ይታሰራሉ ወይ ይገደላሉ
@teddyawassa
@teddyawassa Ай бұрын
በርቱ።
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
መሳይ አትጥፋብን ድል ለፋፋኖኖ ሞት ለገዳይዎች ለአራጆች ለሰው በላ ጋጋሎሎችች
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 Ай бұрын
ከኢትዮጵያ ያወጣሃኝ አምላክ ክብር ይገባሃል አብይን የመሰለ ክፉ እግዜአብሔር ይንቀልላችሁ ።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
አብይ እኮ የመንድር ዱርየ ነው እንኳን ሀገር መንድር መምራት አቅም የለውም
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Ай бұрын
Amiiin...allahu amiin🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-gi1wi1ud6k
@user-gi1wi1ud6k Ай бұрын
እድለኛ ነህ ወንድሜ
@worknshhone6204
@worknshhone6204 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድሜ ስሜቱን በጣም አውቀዋለሁ ምክንያቱም አዲስ አበባ ዙሪያ ለአሰራ አምስት አመት በአርብ አገር ስርቸ በአንድ ቀን ነው ሜዳ ላይ የጣለን በላያችን ላይ ናደው እኔ ለመስራት 15 አመት ፈጅብኝን እነሱ በደቂ ቃ ነው አፈር ያበሉት።
@ፍኖ
@ፍኖ Ай бұрын
መሳይ ትግሉ በማህበራዊ ሚድያ ካስተዋወቁና ካቀጣጠሉ ሰዎች የፊታውራሪ ድርሻ አለ ህ አሁን ወደ መጨረሻ ምእራፍ በምንሄድበት ግዜ ግን እየጠፍህ ነው የግል ጉዳይ ከሆነ ግን አትጥፍ ወንድም መሳይ 💚💛♥️💪🏾
@eskeeee5197
@eskeeee5197 Ай бұрын
ወንድማችን መሳይ አይዞህ በርታ 🙏🏾 አትጥፋብን ❤❤❤
@tigistferede128
@tigistferede128 Ай бұрын
በርታ
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b Ай бұрын
መሣይ እንዃን በደህና መጣህ የኦሮሞው ልጅ እንደዛ አዝኖ ማየት ይህ አውሬ ለማንም እንደማይመለስ ማሳያ ነው መፍትሄው ፋኖን መቀላቀል ብቻ
@teddy777
@teddy777 Ай бұрын
በሰላም ነው ጋሸ መሳይ የጠፋህው
@gashaw278
@gashaw278 Ай бұрын
Thanks Mesay & Geletaw for your information.
@merimatadese9126
@merimatadese9126 Ай бұрын
ድል ለአማራ ሀዝብ❤❤🎉🎉
@HabtamuHABT-td2xy
@HabtamuHABT-td2xy Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 Ай бұрын
እናመሠግናለን መሳይና ገለታው
@asterselassie4294
@asterselassie4294 Ай бұрын
Welcome back. We missed you ❤
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
Mesay blessed ❤❤❤❤
@gashayeandualem8893
@gashayeandualem8893 Ай бұрын
መሳይ እዚግያብሄር ይጠብቅህ
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o Ай бұрын
መሳይ እና ገለታው ክብር ይገባችዋል!
@user-vr8tt2ed6l
@user-vr8tt2ed6l Ай бұрын
መሣይእባክህ አትጥፋ አገራችን ችግር ውስጥ ናት
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z Ай бұрын
እር መሳይ ምርጥ ጋዜጤኛ ነከ እንዳነት አየንት ጋዜጤኛ አላየሁም በኢትዩጲያ
@solomon3431
@solomon3431 Ай бұрын
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ ..."🙏🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ____
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l Ай бұрын
መሳይ ጠፋህ በሰላም ነው❤❤🎉🎉
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Ай бұрын
ወይኔ ሲያሳዝን ቋንቋውን ሳልሰማው ድርጊቱ እራሱ ያሰለቅሳል ወይኔ ጌታ ሆይ አንተ ተመልከት አረ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ ጌታ ሆይ ናናናና
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትክክል!
@yidenekuabegazecookingandm8621
@yidenekuabegazecookingandm8621 Ай бұрын
ኦሮሞዎች ይህ መንግሰት ለእናንተም እንደማይበጅ ተረዱና ፋኖን ተቀላቀሉ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Ай бұрын
የቤተሰብም አስተዳደግ ሁኔታ ነው እነዚህ ጋዜጠኞች ያሳደጉዋቸው ቤተሰቦች እንደነሱ የገንዘብ ሰው አሽቃባጭ ናቸው ማለት ነው ጨዋ ያሳደገው ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ይፈራል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አሁን ችግሩ እኮ ጨዋ ያሳደገው መጥፋቱ ነው። ለገንዘብና ለጥቅም መኖር ለሌላው ችግር ደንታ አለመኖር ከእንሰሳት በታች ሆነናል።
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 Ай бұрын
ያሳዝናል አገር በአንድ ሰው እንዲህ ሲታመስ
@user-uj7md7hr5x
@user-uj7md7hr5x Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እደኬኒያውያን ህዝባዊ አመፅ ካላነሳን በቀር መቼም ለውጥ እደማይመጣ ግልፅ ነው ህዝቤ ሆይ ንቃ ባርነቱ ይበቃናል.....!!!!!!!!!!!!!!!!
@yohanneseshetu6402
@yohanneseshetu6402 Ай бұрын
ገለታው በጣም ሚዛናዊ አስተያየት ስለምትሰጥ አመሠግንሀለሁ
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Ай бұрын
ጭራቅ አህመድና አራጅ ሰራዊቱ ተሸንፏል!!! የቀረው ስርዓተ ቀብሩ ነው!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል ነህ ስርአቱ ከሞተ ቆይቷል ! ግን የሚቀብረው አጥቶ ገምቶ በስብሶ እየሸተተ ነው።
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 Ай бұрын
የሜድያ ሽልማት ታላቅ ምፀት ነው። ታሪክ በትዝብት መዝግቧቸዋል። ከ160 በላይ ተማሪዎች በሸኔ ታግቶ ትንፍሽ ባለማለት የወንበዴዎችን ሥራት ገመና ባለማጋለጣቸው መሆን አለበት
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e Ай бұрын
Ato Mesay Mekonen and Geletawu, thank you 🙇‍♂️ Please try to include international journalists with you. The Diaspora must contribute money for it.
@user-jk1px6td8l
@user-jk1px6td8l Ай бұрын
እኛ እራሳችን የት እንደምጮህ ግራ ገብቶናል ደብረዘይት 50 ከኖርንበት ሜዳ ላይ ወድቀናል ለማን ይነገር
@Gahimaru
@Gahimaru Ай бұрын
መሳይ እኔ አዲስ አበባ ኖሪ ነኚ ከ5 አመት በፊት ጡሩ ኑሮ ነበር የምኖረው አሁን ግን ግራ ገብቶኛል እራሴን እንኮን ማስተዳደር አቅጦኛል በጣም ምርር ብሎኛል ስራ ለመስራት ብንዞር ከኦሮሚያ ክልል ለመጦ ነው ቅድሚያ የሚሰጠው እኛ የት እንሂድ ሀገራቹሀ አይደለም እየተባል ነው ዚጋ አይደላቹሁም እያሉን ነው አሁን ያለን ምረጫ ይሆን ስራአት ለማስወገድ የሚዋጉ ማንኛውም ነፃ አውጪ ጋ ለመቀላቀል መንገድን እፈለኩ ነው ደሞ አደረገዋለው!
@marketio7103
@marketio7103 Ай бұрын
Hi አንከሮች
@teddyawassa
@teddyawassa Ай бұрын
በደህናው ዘመን ዶ/ር ብርሃኑ ' ከተማው ተወልዶ ባደገ፣ የማህበራዊ ስሪቱን በሚያውቀው፣ ከተማውን በሚወድ አካል መተዳደር አለበት ' ብሎ ነበር።
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
እድህ ይከባለልጅ የአማራ ተወላጆች ቤታቸዉ ሲፈርስ ስቀዉ አልነበረ ገና ምን አዩ
@GetuRidek
@GetuRidek Ай бұрын
Thanks!
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ለሀገር ጉዳይ የማተኙ ጀግኖች መሳይ❤🙏አቶ ገለታዉ ❤እናመሰግናለን ''አታዩም ወይ እባብ ሰዉነቱን (ሰዉ መሳይ እንደ አብይ ) በልቡ ተጉዞ ሲጎዳዉ ጠላቱን በልባችን ተጉዘን ሀገራችን ከብልፅግና እናድን ። ምናልባትም ይህ ወጣት ነገ ፋብሪካ ሊገነባ የሚችል ባጭሩ ሞራሉን ..ነገሩ እየገደሉስ አይደል።
@genetberhane4682
@genetberhane4682 Ай бұрын
Excellent analysis! THANKS ❤
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u Ай бұрын
መሳይ በእዚህ ሰዓት አትጥሩ ፣ ከአገርና ህዝብ የሚበልጥ ምንም ነገር የለምና ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 Ай бұрын
የተሸለሙት ያረደውን አማራ አልተናገሩለትም በማፈን ተባብረውታል
@Antu.K
@Antu.K Ай бұрын
Hibernation ሃይ-በር-ኔሽን ( ሃበሽ-ኔሽን ) የኋሊት ተቃኝቶ በጊዜ አንቀልባ፤ አንቀላፍቶ ከርሞ ህልሙን እየጠባ፤ ሸብቶ - ገርጅፎ - አርጅቶ ቢነቃ፤ የአባቱ በረት ተዘርፎ ተዘጋ ።
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
👏👏❤👏👏👏👏
@bajajachirod8109
@bajajachirod8109 Ай бұрын
መሳይ የረጅም ጊዜ ማለት ኢሳት ከነበርክበት ጊዜ ጀምሮ የዝግጅትህ የዘውትር ተከታታይ ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ ባለህ የጋዜጠኝነት ሞያ አክብሮቴ የላቀ ነው በተጨማሪም ለኢትዬጵያ ሆነ ለአከባቢው ሰላም መምጣት ለምታደርገው ትግል እንሻአላህ ጌታ ድጋፉን አይለይህ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ውጤቱን ታየዋለህ ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@user-gi1wi1ud6k
@user-gi1wi1ud6k Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መሲ
@kibret.m7933
@kibret.m7933 Ай бұрын
የአዲስ አበባ ወጣቶች ከናይሮቢ ወጣቶች ጋር ሲታያዩ አዱ ገኞቾች ያስፍራሉ::
@user-id5op4yv3o
@user-id5op4yv3o Ай бұрын
የአዲስ አበባ ሕዝብ በቁሙ የተኛ ነው
@user-pd6uc3fq3i
@user-pd6uc3fq3i Ай бұрын
ሰላምመሳይ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnoch. Great to see you back Messay. Where have you been😊
@AbelTesfagirma
@AbelTesfagirma Ай бұрын
Welcome
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Well came we ndem mesay mekonnoen 🙏❤ato galataw ❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
ገናናናናናናናና እውነትትት ዝምያለ ሁሉ ዋጋ ይከፍላልልልልል
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
መሳይ ለምን እንደጠፋህ ባይገባኝ ሰላም ለአንተይሁን
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 Ай бұрын
የታገቱት ተማሪዎች እስከሚለቀቁ በሀገራችን በሙሉ ትምህርት መቆም አለበት።
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y Ай бұрын
ትክክል
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 Ай бұрын
Will come 🙏🏽
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l Ай бұрын
Selam Selam jeginoch semonun tefa belachal beselam new❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤
@user-np3os9te9x
@user-np3os9te9x Ай бұрын
ምን አይነት አርመኔ መጣብን እረ ፈጣሪ በቃበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i Ай бұрын
ታጋች ተማሪዎችን በተመለከተ የሚቀጥለው የብልጽግና መግለጫ ምን ሊሆን ይችላል ? " ከቤተሰብ ጋር እንዳገናኙ ያልተደረገበት ምክንያት በደረሰባቸው taurama ያገግሙ ዘንድ በቤተ መንግሥት ካምፕ ውስጥ ተቀምጠው በባለሥልጣናት የቅርብ ክትትል በማለሙያዎች እንክብካቤ እየተደረገባቸው በመሆኑ ነው ። " የሚል እንደሚሆን ይገመታል ።
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም በሁሉም የመጣ ነው ተጿናና ተነስ ታገል የኢትዮጵያ ሕዝብ ከወያኔ የተቀበለው አብይ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሊያጠፋ ተነስቶአል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል! እርግጠኛ ነኝ ፋኖን ይቀላቀላል። የ አብይ አህመድ ግፍ ፋኖን እያበረታ ነው።
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 Ай бұрын
Welcome guys
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb Ай бұрын
መሳይ ጀግናችን
@user-nf2im3xp4b
@user-nf2im3xp4b Ай бұрын
Messay ye Ethiopien lege bereta wendemalem...!!
@bekana4738
@bekana4738 Ай бұрын
ለምን አይሸልማቸው ሲገድል ሲያስገድል ሲያፍን ሲያሳፍን ሲሰርቅ ሲያሰርቅ ብቻ ምን ቅጡ 6 አመት ሙሉ የሰራውን ወንጀል ደብቆለት የተለየ መሪ አድርጎ እየለፈለፉለት ለምን አይሸልማቸው
@sisayhailu820
@sisayhailu820 Ай бұрын
መሠይ እስከ ምሽት 3 ሰአት መበራት አንድታበሩ የለዉን በዙ መለት ቢቻልም እስኪ ሀሣብ ስጡበት ኢሮፓ በለሁበተ ጀርመን ሰትገባ በርቶ ስትወጣ የመ
@eliasgebrmicheal2455
@eliasgebrmicheal2455 Ай бұрын
ህጋዊ ሆነን የሰራነውን ቤት ነው ያለካሳ እና ምትክ ቦታ እያስወጣን ያለው መሳይ 90/100 ህጋዊ ካርታ ያለው ቤት ነው በፍጹም ህገወጦች አይደሉም
@derbewbirku2095
@derbewbirku2095 Ай бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ ምናልባት እሄ ኦሮምኛ ተናጋሪ ሆን ተብሎ ማንነትን ምክንያት በማድረግ የሚፈፅሙትን ግፍና በደል ለማድበስበስና ብሎም እሄው በኦሮምኛ ተናጋሪውም ተመሳሳይ ነው ለማለት ይመስለኛል
@mamexutamare4198
@mamexutamare4198 Ай бұрын
በ ዚህ ነብሰ በላ አገዛዝ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ በላይ መከራ ቢወርድበት ምንም አይገርምም በ አራቱም አቅጣጫ ሀገሪቷ ሰላም እንደሌለ እያወቀ ቤተሰብ እንዴት ልጆቹን ይልካል ሲሆን ሲሆን እንደፋኖ ታግሎ ስርአቱን ማባረር ካልሆነ አርፎ ቤቱ ቁጭ ማለት ነው ያለበት ።
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 Ай бұрын
ከኢ/ያ ወጥታችሁ የምትኖሩ ፈጣሪ የሚወዳችሁ ነው
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
መሳያችን እየጠፍህብን ነው
@user-cu2bt6wk4l
@user-cu2bt6wk4l Ай бұрын
ያማል
@abb-cr4pl
@abb-cr4pl Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yenesew4092
@yenesew4092 Ай бұрын
እባካችሁ አትጥፉ!
@YilmaNadew
@YilmaNadew Ай бұрын
አብይ ስለሚዲያ አጥቶ አይደለም በማንአለብኝነት ምንያመጣሉ በሚል ንቀት ተሞልቶ ቀንአለው ፦
@sabagebremariam3697
@sabagebremariam3697 Ай бұрын
Bertu Messay and Geletaw
@ayanawbirhan7382
@ayanawbirhan7382 Ай бұрын
welcome messy& geletaw
@tigistferede128
@tigistferede128 Ай бұрын
🙏🏽
ዛሬ ምን አለ
hayat mersa tube
Рет қаралды 123
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 191 МЛН
Aug 22/2024 ኣብዚ'ሎ ሽሻይ ዜና ሓጎስ እዚ ስርዓት ክወድቅ'ዩ
25:06
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 2,1 М.
ሰበር ዜና
Melek tube መለክ
Рет қаралды 9