No video

Arada daily news:በጭረሽ የማይታመን የሄዝቦላ መሪ ተገደሉ! አሜሪካ የፈራችው ጦርነት እስራኤል ድንበር ፈነዳ!

  Рет қаралды 25,771

Arada Daily News

Arada Daily News

Күн бұрын

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 43
@545menel
@545menel Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አራዳ ዴሊ ናው❤❤❤❤❤
@user-abdusultan54
@user-abdusultan54 Ай бұрын
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤❤
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ሁሌ የሀማስ መሬ ተገደሉ የሄዝቦላ መሪ ተገደሉ ይባላል ተዋጊዎች ሁሉ መሪ ናቸው ውይ? ነገም የሂዝቦላ መሪ ተገደሉ ትላለህ
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Ай бұрын
😂ውትድርና በእዝ ስለሚመራ ነው
@mulugetafsiabd7947
@mulugetafsiabd7947 Ай бұрын
ልክ ሀሰን ነስረላ እንደተገደለ አድርገእ ማውራትህ የአራዳ ዴይሊን ተደማጭነት ላይ ጥያቄን ፈጥሮብናል
@user-cx4nr1og1k
@user-cx4nr1og1k Ай бұрын
ሙስሊሞችን ለማጓጓትና ተመልካች ለማብዛት ውሸትን በይፋ እየዘገበና እየደጋገመ እንዱሁም በማጋነን ንግዱን አጧጥፏል
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Ай бұрын
የእስራኤልን ተቃዋሚዎች ሐይሎችን የሚሙራው የባይድን አገዛዝ ነው ።
@sdmsdmmds
@sdmsdmmds Ай бұрын
አሽቋላጭ የወራሪዋ ወታደሮች አርባ ሀምሳ ሲወገዱ ሁለት ቆስለዋል ብሎ ለመዘገብ የሚቀድማችሁ የለም ራሳችሁን አትመረምሩም ሼም አትፈሩም
@DaniFkru
@DaniFkru Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Ай бұрын
ሀገር ተሰቶክ ክልል 😢
@MantNance
@MantNance Ай бұрын
dil le israsel
@joburfbirghh4536
@joburfbirghh4536 Ай бұрын
ስለፋኖ የሰማኸው የለም😊 ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ!!!
@DaniFkru
@DaniFkru Ай бұрын
Yes ድል ለፋኖ
@user-cx4nr1og1k
@user-cx4nr1og1k Ай бұрын
ቁጭራ እዛ ሰፈር ፈልግ አለም አቀፍ ዜና ነው ለማኝ ቆማጣ ጦረኛ ቆሞ ቀር ህዝብ ደደብ እዛው በሠፈርደፋ ኢት ግን አታስብ ለዘመኑ ማትመጥኑ ግዑዝ ፍጡር ናቹ
@mamizeyn274
@mamizeyn274 Ай бұрын
Hulem mizanawi hunu
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 Ай бұрын
የሀገርማ አይዘግብም የብልግና ደጋፊ ነው በኢራንና በሂዝቦላህ በአይሁድ ህዝቡን ቢዚ ለማድረግ ያዬሰው ሽመልስን አዳምጡ ኢትዮ ፎረምን የሀገር ዜና ይዘግባል
@YaaLij
@YaaLij Ай бұрын
Horobalaye well come
@RoseHaddad-hn1so
@RoseHaddad-hn1so Ай бұрын
Esrael Gena jemerech enji alnekachim gize yasayenal
@Osman-ibnu
@Osman-ibnu Ай бұрын
First like ❤
@mohammedsiraj4156
@mohammedsiraj4156 Ай бұрын
ወንድም በጣም አዝናለሁ ባንተው እኔም አድናቂሕ ነኝ በሀገረህ ሠላም አለ እዴ እዴት ሥለ ሀገርህ አትመዘግብም እዴ ባህር ማዶ በጣም ሠበር ታውጃለህ ወንድሜ ባገርህያለውን አየር ጠባይ ብታስረዳን ጥሩ ነበረ ግንአድናቄህ ነኝ
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው። ³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል? ³² ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም? ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
@HaileBeza
@HaileBeza Ай бұрын
ድል ለሩሲያ
@AddisusisayTadese
@AddisusisayTadese Ай бұрын
Screen lay tsuhuf ataskemit le temwlkach ayimro melkam ayidelm
@damilefufa
@damilefufa Ай бұрын
What happened are it general
@asriechufa
@asriechufa Ай бұрын
አራዳ ደይሊ አለምን አንተ ብቻ የምትፈትሽ አርገህ አታውራ እጅግ የተጋነነ ዜና ታበዛለህ። በልክ አርገው!
@NegusaTase
@NegusaTase Ай бұрын
የሂዝበላ የሀማስ የሚባሉ እኮ የአለም አረብ ሙስሊም ነው እስራኤል የሚዋጋ አሁን ሀማስ እያከተመለት ነው የሊባኖስ ይቀጥላል እስራኤል አለም ቢጫጫ የብረት ሰይፍ ቢሰሩ እስራኤል እንደንፋስ እፍ ማለት ብቻ ነው ።
@shekashemsi4608
@shekashemsi4608 Ай бұрын
Though I like your voice and the way you present the news....but most of your news is so exaggerated and beyond the scope of what actually exists on the ground. If things happened as you report them ,the world would have gone to hell already.
@easypc559
@easypc559 Ай бұрын
ቤሩት ያለነው ሳንሰማ እንዴት አንተ ሰማክ
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k Ай бұрын
አተ እምዘግበው ሁሉ በጣም የከበደ ነው አረጂግ በጣም ታካብዳለህ ለምን ቆይ ግን የሄዝቦላህ ቁልፍ ሰው እምትለው ለምንድን ነው እንደ አንተ ዜና ቢሆን ሄዝቦላህ ፈራርሶ ነበር
@weldughebre5779
@weldughebre5779 Ай бұрын
አንተ የት ጠፋህ???
@user-js7hs6rq6q
@user-js7hs6rq6q Ай бұрын
አሁን አንተን መከተል አስጠላኝ ርዕስህና ንባብህ አይገናኝም
@asratgirmaw
@asratgirmaw Ай бұрын
ቀዳዳ
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 Ай бұрын
አርባክህ ሁሌ ቁልፍ ስው 😂😂😂
@selam65030
@selam65030 Ай бұрын
😂😂ተተኮስክ 3መቶ ሺ ደረሽ በዉሸት ዉሬ አይ ንፋዉ
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Ай бұрын
☠️ሞት አይቀርም ግን አፈጠኑት☠️
@kebera
@kebera Ай бұрын
አንተ ቆጭ በሉ😂😂😂😂
@user-js7hs6rq6q
@user-js7hs6rq6q Ай бұрын
ቀዳዳዳዳዳዳ ነገር ነህ
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Ай бұрын
Bexam inji Qadada naw be iwunet ❤
@abdiimussaa-jo5vo
@abdiimussaa-jo5vo Ай бұрын
Stop your lies Stop your lies Stop your lies Stop your lies Stop your lies
@user-cv2re5ur4q
@user-cv2re5ur4q Ай бұрын
ሰላም የውሸት ጎተራው የአረብ ቂጥ ላሽ ደደብ ቀዳዳው
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
ሰበር ዜና ነሀሴ //15//2016 የእለቱ መረጃ
Aminat Abdu(አሚናት አብዱ)
Рет қаралды 25