Arada daily news:ጉድ የኔቶ ድምበር በ ዘግናኝ ክሩዝ ተደበደበ! የኢራን ጦር ባቋራጭ መጣ ቀጠናው ተሸበረ!

  Рет қаралды 23,262

Arada Daily News

Arada Daily News

12 күн бұрын

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 20
@Hasina927
@Hasina927 10 күн бұрын
አላህ ከሩሲያ,ከኢራን እና ከፍልስጥኤማውያን ግን ይሁን አላህ ድል ያጎናፅፋቸው🤲 ኢንሻአላህ ይጎናፀፋሉም
@user-bg3hu4wz6g
@user-bg3hu4wz6g 10 күн бұрын
ሰላም ለአለም ህዝቦች ሁሉ ይሁን
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 10 күн бұрын
😂
@user-uy2qu6py6n
@user-uy2qu6py6n 10 күн бұрын
አራዳዋች ምንም የዜና አቀራረባችው ደስ ቢልም ሁሌም አለምን ጉድ የሚያብል :ጆሮ ያልሰማውን ታይቶ የማይታወቅ የምትሉት ያሰለቻል ?
@HabibeFerja
@HabibeFerja 10 күн бұрын
ሀይ❤❤❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 10 күн бұрын
❤❤❤ድል ለሩሲያ ❤❤❤
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 10 күн бұрын
Dellllll bagafff eytagdlllu lalu nexeuhan plestineoch
@shewunik7818
@shewunik7818 10 күн бұрын
ሩሲያ ለዘላለም ትኑር::
@user-wv6rf7gq2p
@user-wv6rf7gq2p 10 күн бұрын
የኢራን ጦር ከእሥራኤል ሕዝብ ግማሹን የሚሆን ቁጥር የያዘ ስሆን የእሥራኤል ጦር ወደ ኢራን ዘልቆ ከገባ በእጅጉ አደገኛ ትንቅንቅ እንደሚፈጠርና ብዙ የእሥራኤል ሠራዊት ማለቁ አይቀረ ነው ፣እሥራኤል ወደ ጎረበት ወደ ሃማስ ዘልቃ እንደገባች አይነት ቀላል ሁኔታ ያጋጥማታል ማለት ፍፁም ስህተት ይመሥለኛል ።ዘመኑ ለእሥራኤል ከብዙ አመታት በፊት ከተለያዩ አረብ አገራት ጋር ጦርነት ገጥማ እንዳሸነፈች ዓይነት ሁኔታ ይመቻታል ማለት የማይታሰብ ነው ።
@mamecode
@mamecode 9 күн бұрын
ante wusha ye wush lij Lviv ye Ukraine ketema nat eshe dedeb ahiyaaa yehonk sewuye yematakewun ngr anbeb kemakerebe befet kebt.. eske antem Russia eyalk mechohen ketel be kerb ken Russia amed setehone tayale. be ejuwa yalw ngr eskemuwatet nw enje demom eyemuwatete nw. sewu bichawu ayberetam hagerem bichawi lebereta aychelem. ke 30 belay hager gar Russia mewagat techelalech?? ewunet benawura lezawum America le alem mebeka habt, mesaria, technology, ye sewu hayle... yeza ende 1 hager tekotera. bezam lay jermen, uk, america... nuclear alachewu hulumega bemebal huneta rejem reket missile ale f15 ena f16 mebalu jetochum endezawu. lemanegnawu mnm behone Russia ke 30 belay hageraten megetem endematechel ergetegna enehun bezam lay werari hona😅
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 10 күн бұрын
Motttttt la yuedetwaaa shyxxxanetwa agrrrrr Israel euna la America ❌❌🚭
@sami_itech
@sami_itech 8 күн бұрын
ወደ መርጦለማርያም ነው የመጣው? Hamas is done! Hizbolah is in coma!
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 10 күн бұрын
Motttttt la yuedetwaaa shyxxxanetwa agrrrrr Israel euna la shyxxantwa agr America
@user-kz3ie8fo9j
@user-kz3ie8fo9j 10 күн бұрын
እስራኤል መጥፊዋ ነው አላህ ያጥፋት ሞት ለእስራኤል
@user-it3qu1ev2u
@user-it3qu1ev2u 10 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 10 күн бұрын
አንተ ግን ለምን ነው ኢራንን እምትጠቀመው ማንኛውም ሀገር የማፈልጓቸውን ሀገራት እንደሚደጎፉት ነው እምትደግፈው አሜሪካ እስራኤልን የምታግዘውን ያህል እንኳን አትረዳም ኢራን ታዳ ለምን የአሜሪካ እስራኤል አትልም
@ihenok
@ihenok 10 күн бұрын
ሀሳብህን እጋራለሁ! ሂዝቦላህ መሠረቱ ሊባኖስ እንጂ ኢራን አለመሆኑን እያወቀ ሚስኢንፎርም ያደርጋል. የአሜሪካኑ (የእስራኤሉ) ISIS ብሎ አያዉቅም ኮንክሪት ማስረጃ እያለ! ብርሀኑ እባክህ ሬዚስታንሶችን አሸባሪ አታድርግ.
@agodumal3180
@agodumal3180 10 күн бұрын
ቀፋፊ ርዕስ ።ግምት የበዛበት ዜና ።የግል ፍላጎት የበዛበት ትርክት
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 9 күн бұрын
ዝባዝንኬ ወሬ አይሉት መረጃ በቀረብክ ቅሌታም አቅራቢ
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН