Arada daily news:የኢራኑን ፕሬዝደንት የሚተኩት ሰው ከነአሜሪካ ጋር አይንና ናጫ ናቸው"የኢራናውያ ሀዘን"በብርሀኑ ወልደሰማያት

  Рет қаралды 50,958

Arada Daily News

Arada Daily News

24 күн бұрын

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 67
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 23 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈጣር የጀነት ያድርጋቸው በምረቱ !!! ድል ለመከላከያችን !!! ሰላም እና ቢልፅግና ለሀገራችን ...!!!
@user-abdusultan54
@user-abdusultan54 23 күн бұрын
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 23 күн бұрын
መሪ ቢሞት መሪ ይተካል ኢራን ጀግኖች የተማሩ መሪዎች አሏት መቼም ለምእራባዉያን አታጎበድድ ኢራን የአይሁድ አሜሪካ ስጋት ናት
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 23 күн бұрын
እኔም አዘን ላይ ነኝ
@hamuzy
@hamuzy 23 күн бұрын
በጣም ያዝናል
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 23 күн бұрын
አላህ ይዘንላቸው።
@askum2568
@askum2568 23 күн бұрын
በረከቱ ይድረስልን
@JamalAhmad-wx9cu
@JamalAhmad-wx9cu 23 күн бұрын
1nna lillahi we inna 1layna rajiun
@545menel
@545menel 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ይህ አራዳ ዜና ናው❤❤❤❤❤
@user-fr4zk3qf7m
@user-fr4zk3qf7m 23 күн бұрын
ብሬ አሪፍ ነው ግን የመንገድ ጉዞው ቀርቶ ከዘገባው ጋር የተገናኘ ቪዲዮ ብትሰራ ጥሩ ነዉ እንደግብአት ይሁንክ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 23 күн бұрын
አተ በቻ ዘግብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-mu5kt4bg5f
@user-mu5kt4bg5f 23 күн бұрын
አላህ ጀነታል ፍርዶስ ይወፍቅህ
@user-zr9ro7ww5s
@user-zr9ro7ww5s 23 күн бұрын
ማመን አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@firsttawheedislam5736
@firsttawheedislam5736 23 күн бұрын
Not only politics
@TarikuYigrem
@TarikuYigrem 23 күн бұрын
ድል ለተገፉት!
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 23 күн бұрын
Rip 😭😭😭 Rip 😭😭😭 Rip 😭😭😭
@AshenafiShiferaw-ip7pt
@AshenafiShiferaw-ip7pt 23 күн бұрын
Rip
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@abdureboss1037
@abdureboss1037 23 күн бұрын
🥺🥺😣😣😔😔
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 23 күн бұрын
አላህ ይማራቸው😭😭😭😭😭
@GeroDechasa
@GeroDechasa 23 күн бұрын
irhakullah
@Dere_Orthodox123
@Dere_Orthodox123 23 күн бұрын
ድል ለህ እስራኤል ❤️❤️❤️❤️
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 23 күн бұрын
ቆሻሻመሣይ፥ኢትዮጲያእስበሱሲገዳደሉ፤የትተጋድመሽነበር
@lasausau5726
@lasausau5726 23 күн бұрын
ሞት ድል እሥርኤልሁን
@graxsador5288
@graxsador5288 23 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@AaAa-js6hn
@AaAa-js6hn 23 күн бұрын
😭😭😭😭
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq 23 күн бұрын
ታላቅ ህዝብ ኢራን ቡዙ ዉጣዉረድ ኣጋጠማቾው የኣሁንስ እንዴት ይዋጡ ይሆን
@Teyboawlou
@Teyboawlou 23 күн бұрын
ኢራን በዲሞክራሲ የዳበረች ናት እንዲህ ረይነት ከፍተኛ የፕሬዝዳንት ድንገተኛ ሞት አገሪቷ ላይ ምንም ችግር አይፈጥርም እኛ እንዲህ አይነት እፕደጋ ቢኖር ችግር ይፈጠራል
@ayalewasres4632
@ayalewasres4632 23 күн бұрын
"አይንና ናጫ " እንጅ አይንና አፍንጫ አይደለም
@firaadiriba3332
@firaadiriba3332 23 күн бұрын
Horn Africa vs America
@firsttawheedislam5736
@firsttawheedislam5736 23 күн бұрын
What about sports
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 22 күн бұрын
ነፋስ ሁሉ ሞትን ቀመሽ ናት ይለናል አሏህ ሁሉም ይሞታል የማይሞት አሏህ ብቻ ነው ኢራኖች ጀግና ነቸው ስለዚህ የመሪያቸው ሞት ቢያዝኑም ግን ለአይሮፓ አገራቶች አይበርከኩም አንድ መሪ ቢሞት ሌላ መሪ ይተካል አሏህ የተሻለ መሪ ይተካላቸው አሏህ
@user-ee6gu1lr2h
@user-ee6gu1lr2h 23 күн бұрын
የስራኤል ጥላቶች ከና እስከተራ ህዝብ ያልቃሉ ድል ለእስራኤል ደግ ሞተ እልልልልልልልልልልልልልልል እደዛሬ ተደስቸ አላቅም
@tube9128
@tube9128 23 күн бұрын
የሠው ሞት አትደሠት ነገ አተም ትሞታለህ ጂል ፕረዝዳንት ቢሞት ፕረዝዳንት ይተካል ኢትዮጵያን መሠላህደ የሠለጠኑ ህዝ አሏቸውኮ ደደብ
@user-vg4mn9ys9z
@user-vg4mn9ys9z 23 күн бұрын
ተትነቀርሳ ቆሻሻአተምትሞታለህ
@user-vg4mn9ys9z
@user-vg4mn9ys9z 23 күн бұрын
አይሁድ ነቀርሳ ናችሁ
@EThiopia765
@EThiopia765 18 күн бұрын
ነገየሥራኢልይሞታእሥራኢሌትጠፍላች
@user-oo8qd2gs3b
@user-oo8qd2gs3b 23 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ እሰራኤል
@JamalAhmad-wx9cu
@JamalAhmad-wx9cu 23 күн бұрын
afer bela
@AbCd-hf2d
@AbCd-hf2d 23 күн бұрын
ወላ ሰውዬው ቁራናችን አድ ቢሆን እሱ ሺኤ ነው ሱና ተከታዮሽን ይገላልም ያስራልም ለሱኒዎች መልካም ነግር ይላቸውም ግንደሞ እስላም ነው አላህ ይራህመው ወይም አላህ ይዘንለት
@Teyboawlou
@Teyboawlou 23 күн бұрын
የኢራን ዲሞክራሱያዊ ምርጫየጎለበተና ፍትህልዊ ነው በክገመንግስቱና በእስላማዊዉ ምክር ቤት ይተገበራል ኢራናውያን የአሜሪካንን ዲሞክራሲ ብዙ ግዜ ይተቻሉ አሜሪካ ህዝቡ ነፃ በሆነ ዲሞክራሲ ይመርጣል ግን ይላሉ ኢራናውያን የአሜሪካ ፕሬዘዳንቶች ከሪፑብሊካንና ከዲሞክራቶች ውጪ አይመረጡም የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ቀድሞ የቴወቀ ነው ከሁለቱ ፓርቲ ውጪ አይሆንም አዲስ ነገር አሜሪካ ላይ አይመጣም ከሁለቱ ፓርቲ አሸናፊ ስለሚሆን ለዚህ ነው የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ ችግር አለበት የሚባለው አሜሪካ በብዙ አገር በሃይልና በጣልቃ ገብነት የምትታወቀው በሌላ አገር ጣልቃ የሚገቡት ምክትል ፕሬዘዳንት መሃመድን ማንነት ከሌሎች ሚዲያም እንከታተላለን ፀረ አሜሪካና እስራኤል እፕቃም ቢኖራቸው ደስ ይለናል
@AliNuha-co6wu
@AliNuha-co6wu 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@amikoab1427
@amikoab1427 23 күн бұрын
Sira bitkeyr yshaile
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob 23 күн бұрын
Kkkkk ያረከው ፎቶ የሓሰን ሮሓኒ ነው
@user-vm2xg9dn7p
@user-vm2xg9dn7p 23 күн бұрын
ዋናው እኮ አያቶላህ ካሚኒ ናቸው
@firsttawheedislam5736
@firsttawheedislam5736 23 күн бұрын
Why don't talk about the sport
@user-zt4dh2bk6x
@user-zt4dh2bk6x 23 күн бұрын
እሰይ😂😂😂😂 ተመሰገን
@EThiopia765
@EThiopia765 18 күн бұрын
አችምትሞቻለሽቆሻሻዝምብለሽአታውራ
@RilaSeid
@RilaSeid 23 күн бұрын
ምነው ፈጣሪ አብይን እንደዚህ በድንገት ቢገላግለን
@helenalamin9762
@helenalamin9762 23 күн бұрын
ክፉ አትመኝ
@elbetheldebebe6364
@elbetheldebebe6364 23 күн бұрын
ቸሩ መድሐኒያለም አንተን ይገልብጥህ አብይ ረጅም እድሜ ይኖራል ሟርተኛ በህይወት እንዲኖር አትፍቀድለት ተብሎ ተፅፏል መቅሰፍት ቤትህ ወይም ቤትሽ ይግባ ድንጋጤ ይሁንባችሁ።
@RilaSeid
@RilaSeid 23 күн бұрын
@@elbetheldebebe6364 አንተ ግም ጋላ ምን አባክ አገባክ ንፁሀንን በግፍ እየገደለ ያለ ጨካኝ ነው ሞት እራሱ ሲያንስው ነው ፈጣሪ በቁሙ አሰቃይቶ ሲሞት ደግሞ ገሀነም ያስገባው እከካም
@zinet3501
@zinet3501 23 күн бұрын
መሪ ቢሆኑ በጣ ደስ ይላል
@yigezuberhanu7707
@yigezuberhanu7707 23 күн бұрын
"አይንና አፍንጫ......" ምን? የምታወሩትን አጥርታችሁ አውሩ፤ ለወሬ አትቸኩሉ። "ዓይንና ናጫ" ነው የሚባለው፤ ይህም ተቃርኖን ለመግለፅ የሚውል አባባል ነው።
@enkuneheyob3499
@enkuneheyob3499 23 күн бұрын
ደንቡ ነው
@user-fx9hl5il6p
@user-fx9hl5il6p 23 күн бұрын
እንኳ ደስ አለህ ቀዳዳ ለንተም በቅርቡ ያርግለሰህ
@awelyassin885
@awelyassin885 23 күн бұрын
ደደብ !!!
@dengel.enatakeljesheastark1416
@dengel.enatakeljesheastark1416 23 күн бұрын
አይባልም
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 23 күн бұрын
ኢራን ገሰገሰች ዶፍ አዘነበች እያልክ ስትዋሽ ነበር ደህና አዲስ ወሬ አገኘህ
@EThiopia765
@EThiopia765 18 күн бұрын
ደሞሳነይትቀጣቻዋለችጥሊቶች
@user-oo8qd2gs3b
@user-oo8qd2gs3b 23 күн бұрын
እሰራኤል ትጥፋ ሰል የነበረ ዋጋውን አገኜ ጀግና ነሸ እሰራኤል
@afarinoTube
@afarinoTube 23 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣 DREAMS OF IOF & USE .....Iran mengistawi mewakirwa Ke mossad end cia serra netsa nw ... zemedih .bezih samint Yemiwerdibatin essat tayaleh '''yihen comment yazew
@AregaAshnafi-ti3wm
@AregaAshnafi-ti3wm 23 күн бұрын
Hahahah alkelachew ya american sera nw hahahahha alkelachew felstamemem chemer
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q 23 күн бұрын
Yes des Des yilal 🤣🤣🤣🤣
@gashawalelegn4704
@gashawalelegn4704 23 күн бұрын
በውነት አብረህ የበርህ ነው የምትመስል ወናፍ 😂😂😂
@awelyassin885
@awelyassin885 23 күн бұрын
ቀዳዳ
@wariosara1069
@wariosara1069 23 күн бұрын
Congratulations all of women celebrities Day May 19 Jesus Mother Maryam from any women Christian far from true in case limited except below criteria full girl 1 First Believe Holy Bible Original Because of Holy Bible Say Below Mention No Believe Or Unbelievable Women Holy Bible First, what does the answer to chapter 22:5 in the law say about the 81 orthodox scriptures and the 72 catholic scriptures and the 66 pentecostal scriptures? What does 1 Corinthians 14:34 say? What does 1 Corinthians chapter 11 verses 5-6 say? What does 1 Timothy chapter 2 verses 9-12 say? Together the entry we are coming on May 21 should be shared by the women of the world in the Christian faith Xxxxxxxxxxxxxxx porn graph biography only because we have lied to the bible scriptures there is no place where Jesus protest taught who taught him?
🔴 Al Jazeera English | Live
Al Jazeera English
Рет қаралды 6 М.
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 57 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 2,9 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 12 МЛН
Best Of July 2023 | Just For Laughs Gags
1:00:18
Just For Laughs Gags
Рет қаралды 15 МЛН
endegena full Amharic movies 2024 [New Ethiopian Amharic movies]
1:22:06
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 8 М.
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 57 МЛН