No video

Arada daily news:የፑቲን መኖሪያ ቤት ሰማይ በ S-400 ተከደነ! ጭልፊቱ የሩሲያው KGB አሜሪካን አዋረዳት!

  Рет қаралды 30,321

Arada Daily News

Arada Daily News

Күн бұрын

Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 18
@545menel
@545menel Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ይህ አራዳ ዴሊ ናው
@545menel
@545menel Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይህ አራዳ ዴሊ ናው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yohannesmelese3530
@yohannesmelese3530 Ай бұрын
አንድ ቀን እውነት አውርተህ አታውቅም
@RobelJETRO
@RobelJETRO Ай бұрын
Fitisum 😂
@OsmanHajji-ee2hm
@OsmanHajji-ee2hm Ай бұрын
❤❤❤
@KonsoMezmure-zu5wg
@KonsoMezmure-zu5wg Ай бұрын
እንደ ዉሼትህ ቢሆን ኖሮ ዓለም ጠፍታ ነበረ፡፡ ኒኩሌ ፈነዳ ብለህ ትዘግባለህ ሲነጋ ግን ዓለም ሰላም ነዉ፡፡
@RobelJETRO
@RobelJETRO Ай бұрын
Wqbeaw rasu haset Jegna yimeslal 👂👀👂🤫
@DerejeMengesha-t3j
@DerejeMengesha-t3j Ай бұрын
እኔ የናፈቀኚ ኑኩለሩ የሚተኮስበት ቀን ነዉ
@user-cv2re5ur4q
@user-cv2re5ur4q Ай бұрын
መቼ ይሆን ጅላንፎ ቲዩብህ እውነት የሚወራው
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Ай бұрын
አንተ ግን የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት ሲያበቃ ምን ስራ ይኖርህ ይሆን ? ምክንያቱም እንጀራህን በሶስተኛ የዓለም ጦርነት መጀመር ምስራች ላይ ተኝተህ የምትጠብቅ ስለሆንክ ሌሎች ዜናዎች አጠገብህ የማይደርስ ህልቆ መሳፍርት የሆኑ ችግሮች ድህነቶ የህዝብ ብሶቶች ህዝባዊ ትግሎች አያሌ የሳይንስ የቴክኖሎጂ ግኝቶች አያሌ እልቂቶች አያሌ የየሀገር የፖለቲካ ውጥረቶች ድህነት ረሀብ ጉስቁልና በተንስራፉበት አገራችንም አለማችንም የሩሲያና የዩክሬን ቃል አቀባይ እስክትመስል ቋንቋቸውን ባህላቸው ፖለቲካቸው ህዝቦቻቸውን በጭራሽ በማታቃቸው ሁለት ሀገራት የጦርነት ዘጋቢ ሆነህ ትውላለህ ታድራለህ የሩሲያም ሆነ የዩክሬን መንግስት ብትለፉም ሳንቲም አይወረውሩልህም እዛ ደረጃም የሚይበቃ እወቀቱም ደረጃውም ጋዜጠኝነት እውቀቱም ልምዱም የለህም አልመህ የተነሳሀው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነትን ያፉፍምልኝ 3 ኛ ያለም ጦርነትንም ያቅርብልኝ ሳንቲሙን ከ KZfaq ውሎ ይግባልኝ በቃ እንደው ሌላም ዜና እየዳከርክ ብትቃርም አይበጅም ትላለህ ትራንፕ ከተመረጥኩ ይህን ጦርነት አስቆማለሁ እያለ መሆኑን ስምተሀል ? የዩክሬን ሩሲያ ግጭት እንደስለቸ አድማጭም እንደስለቸስ ስምተህ ይሆን ? የዩክሬን ረዳቶች ድጎማ እንዳገሽገሻቸው ችላ እንዳሉስ አውቀህ ይሆን ? የኢትዮጲያንስ ያላባራ ግጭት ረሀብ ስደት ግድያ ጦርነት ወዘተ ምነው አይነካካህም ? "የራሷ ሲያርባት የስው አማስለች" ነእ ወይስ ስለ ኢትዮጲያችን ስለ አማራው ግፍ ትግል መናገር ውለታዬ አይደለም ይሆን ? ለሁሉም ሶሰተኛ የዓለም ጦርነትን ያቅርብልህ ከተሳካ እሺ ይቅናህ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
በሱ ቤት አራዳ መሆኑ እኮ ነው። ከሜንም ሳይነካካ ሊሸቅል ነው ፍላጎቱ።ግን ይሰለቻል፤ ሌሎችንም ነገሮች መዳሠስ እና እውነተኛ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት ።
@yemanegebreyohans5980
@yemanegebreyohans5980 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@kinfekeshi1499
@kinfekeshi1499 Ай бұрын
Ygermal 99/wshet
@bekeles7128
@bekeles7128 Ай бұрын
ይህ ይህ እጅ እጅ አለ
@user-rp4jx7nd1o
@user-rp4jx7nd1o Ай бұрын
ቀዳዳ
@zerihunberhanu-g2v
@zerihunberhanu-g2v Ай бұрын
አንተ ቀዳዳ መቼ ነው እውነት የምትዘግበው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ቲዩብ ። አይ አራዳ ?አራዳ ጅል ሆኖ ይቅር?😅
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 22 МЛН
የአሜሪካና የሩሲያ ፍጥጫ! NBC ማታ @NBCETHIOPIA
6:48
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН