Arada daily news:ዘለንስኪይ ኔቶን ድረስልን አሉ"የዱባይ ጎርፍና ወጀብ ሰው ሰራሽ ነው ተባለ"ቤላሩስና ፖላንድ ድንበር የወለደችው ኤርትራዊ"

  Рет қаралды 11,962

Arada Daily News

Arada Daily News

Ай бұрын

የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun

Пікірлер: 14
@Zainab-zk8ni
@Zainab-zk8ni Ай бұрын
ዛሬም ሊዘብ ነው አላህ የኸይር ዝናብ ያርግልን
@taderoskeflome2956
@taderoskeflome2956 Ай бұрын
ይህህህህህህህህሆ ከሁሉም ማስታወቂያዎችህ ያስጠላል ቀንሰው ድምፅህን እና ማስታወቂክን ።
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 Ай бұрын
ሰላም አራዳ ዴልዎች ሰላም ለኢትዮጵያ፡፡
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Ай бұрын
❤❤❤
@zinet3501
@zinet3501 Ай бұрын
የቢን ዛይድ እስራኤልና አሜሪካ ጋር ያለው ጓደኝነቱን በንፁሃን ላይ የሚሰራው ግፍ ከእስልምና ያፈነገጠ ድርጊት አላህ ልቦና ይስጠው
@umasam6820
@umasam6820 Ай бұрын
Dill moges le tekeberew Mekelakeyachin ❤❤❤❤🇪🇹
@user-nebo79
@user-nebo79 Ай бұрын
አማራ ነኝ ለያውም ፋኖ ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ
@umasam6820
@umasam6820 Ай бұрын
Mot Shenfet le zeregna Fano
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq Ай бұрын
ይሰለቻል በኣመሪካና ለላ የአውሮፓ ጎደና ላይ ያለ ከኡነት የምጋፈጡ ሰዎች ለምን ሰፋ አድርገህ ኣታመጣም የሚያሳዝን የኢቶጲያ ዩቲበር ሁሉም ከኣንድ የተቀዳ ዜና ኖው የምታመጡት ይገርማል ኣንድ ከሰማህ ሁሉም ኣንድ አይነት ይገርማል ለየት ያሚል ዜና ኣታመጡም ኣውሮፓ ብኣድ እግራ ቁማለች
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p Ай бұрын
የተፈጥሮ ነው ከተባለ የእግዚአብሔር ቁጣ ሊባል ነዋ፥ ታዲያ ምን ይሻላል? ሰው ሰራሽ ነው እንበለው።
@yisakdamte7873
@yisakdamte7873 Ай бұрын
በማግስቱ ነዉ የሰማነዉ ሰዉ ሰራሽ መሆኑን
@sami_itech
@sami_itech Ай бұрын
የ ፑቲን ገረድ ልጅ
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
ዕንባቆም 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ ¹⁸ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። ¹⁹ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Ай бұрын
ውሸት ቻይና አፍርካ ዑማን ኮታር ኢትዮጵያ ደብረዝእይት አዋሳ የሆነው ይህ የእግዚአብሔርን ቁጣ ነው ዱባይ ብቻ ብሆን ንሮ እናምን ነበር
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 10 МЛН
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН