No video

ኮሜዲያን አዝመራው ለጃዋር ልክ ልኩን ነገረው!| Comedian Azemerawu | Ethiopia

  Рет қаралды 734,306

Ardi አርዲ

Ardi አርዲ

Күн бұрын

ኮሜዲያን አዝመራው ለጃዋር ልክ ልኩን ነገረው!| Comedian Azemerawu | Ethiopia

Пікірлер: 883
@luchia686
@luchia686 4 жыл бұрын
👏👏👍👍 በጣም ደስ ይላል ትልቅ መልዕክት ነው ያለው 🙏💚💛❤️
@najateeberaheme4720
@najateeberaheme4720 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው እረ ይመችህ አቦ ዉነትም ቅራቅቦ ጀግና ነህ ወድም አለም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 🤙💌✍️💯
@liredefar9980
@liredefar9980 4 жыл бұрын
በሁሉ በጣም ደስ ይለል !!! ይቅር መጥፎ ዜና የምን መለያያት አጉል ግጥም ይዘህ የማይመጥነን ታርክ ይወቅሰኛል አንተን ብቀበልህ ግዜን አታጥፈ ሂድልኝ አሁን የአንድ እናት ልጆች ነን የሚከፈፍለን ከቶ ማንም ማቼም ትልቅ ትርጉም አለው መሰበሰበችን ጀግና ነክ ስወድክ !!!
@nenadejene2513
@nenadejene2513 4 жыл бұрын
ክፋ አይንካህ ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ አዝመራው ስወድህ!!❤
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 4 жыл бұрын
You are talented man! .. ኸረ ሀገሬ 💚💛❤ ሁላችንም ሰው መሆናችንን እናስብ 💚💛❤ እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብቅልን💚💛❤
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ወድሞቼ በርቱ በያላችሁበት ለደሀ የማይበጀውን ይቀልልን ጌታ ግራ ይግባቸው አልፈራም ሥት ጀግና ወገኖች አሉንና
@alem2627
@alem2627 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ኮሜድያን ነህ:: ዋዛ እና ቁምንገርህ ደስ ይላል::
@mylady9674
@mylady9674 4 жыл бұрын
አዝመራው በጣም ጉበዝ ልጅ ነህ እንዲህ በሳቅ የገደልከኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tizubi1526
@tizubi1526 4 жыл бұрын
ጎጃሜ ነዋ !
@MrAbesodo
@MrAbesodo 4 жыл бұрын
I love his show; very talented and wise artist. Wish him such a long life and a successful one!
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
ትኪኪኪኪኪኪኪኪልአቲቃባላማኒሚእይቃባልሚክክክክክክክክክክክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@user-gd2dj1ic9n
@user-gd2dj1ic9n 4 жыл бұрын
እኔ አልቀበልም ሂድልኝ አሁን !!!!!! ለካ. ዘራፍ ። እናመሰግናለን ምረጥ የኢትዮ ልጂ አደበት ይማረካል ፍጣሪ ይባረክህ።
@dastalama3305
@dastalama3305 4 жыл бұрын
Ameeen
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 4 жыл бұрын
Medre Azmari setzefenu abayi Awash Gibe ERE sentu ye gorebet mechewecha hone zarem eyazemerk ager yecharesal MEDER kotet 😜🙄😜🙄😜
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
አዝመራው የሚመቸኝ ምርጥ ድምፃዊና ኮሜዲያን 😀😁👌👌👌👆✌
@dubaidxb3156
@dubaidxb3156 4 жыл бұрын
Betame💪💪💪💪💪💪💪💪🤣🤣🤣🤣
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚል ይሄ ልጅ ውስጤ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ri6zy7mr5r
@user-ri6zy7mr5r 4 жыл бұрын
ኑርልይኝ ጎቤዝ ክክክክክክ የኢትዮጵያ ጠላት ከምድር ያጥፋልን ፈጣሪ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 አሚን
@temamahmed7609
@temamahmed7609 4 жыл бұрын
Awo
@fatimahussien9518
@fatimahussien9518 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🎥🎥🎥🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜safariiiiiiiii. wadaa gudariii. kurtuhin wasidee
@yuniyunata631
@yuniyunata631 4 жыл бұрын
እንዳንተያ ለዉን ያብዛልን
@user-sf6xz1kb6g
@user-sf6xz1kb6g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ኢትዮጵያ ህዝቦች ይባርክ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ችሎታህ ልዩ ነው:: ኑርልን እያዝናናህ አስተምር::
@thankyougodthank1851
@thankyougodthank1851 4 жыл бұрын
አስይ የኔ ጃገኛ ይ ኢትዮጵያ አድናት ምስከር ነው 🇪🇹🙏🙏
@venitsehainegus7390
@venitsehainegus7390 4 жыл бұрын
Mass Mass q betam konjo new
@adinaabatta8953
@adinaabatta8953 4 жыл бұрын
ዋዉዋዉበጣምድስይላልበእዉነት
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 4 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነዉ እዉነት ነዉ ቅራቅቦ አልቀበልም
@getiyegetiye690
@getiyegetiye690 4 жыл бұрын
ማን ተቀበል አለዉ አዝማር ድሮም በጥራቃ ነዉ አዝማርና ቆማጣ ድሮም ስሳደብ ይዉላል ስራቸዉ ነዉና ስለዚህ ምንም ብትጨናነቁ የድሮዉን ሥርዓት አትመልሱትም ከኛ ወረድ በሉ ወደ እናንተ አልመጣንም ወደ እኛ መጥታችሁ አትበጥረቁ ጀግናችሁን ወደዛዉ ዉሰዱትና አብራችሁ ተበጥረቁ እሺ………
@adas4568
@adas4568 4 жыл бұрын
@@getiyegetiye690 ዘረኛ ምን በማያገባቸው የሚመጡት ኦሮሞወች ናቸው አይደል ተሳሳትኩኝ
@tirsetmekommen6032
@tirsetmekommen6032 4 жыл бұрын
በእውነት ለዛው ያለው ኮመድያን መስማትና ማየት ምን ያህል መታደል ነው ተባረክ
@betyleghare5001
@betyleghare5001 4 жыл бұрын
መቼም ማረሳህ ምርጥ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይጠብቅህ በርታ
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 4 жыл бұрын
ምርጥ ዜጋ ነህ እውነትም አዝመራው
@sarasara-zi3sz
@sarasara-zi3sz 4 жыл бұрын
አዝመራው ምርጥ ኮሜዲ ልክ ነው ማንም አይለየንም ኢትዮጵያ ትቅደም ውድ ሀገሬ ሰላም ሁኚልን ጀዋር ይውደም የምትሉ እስኪ like 💚💛❤🇪🇹🙌
@nenanunu230
@nenanunu230 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለሀለም ትኑር 😍💚💛❤ በርታልን ምርጡ 👏👏👏👏👏
@ousmanchekole7790
@ousmanchekole7790 4 жыл бұрын
ክክክክክ 100% በጣም የሚያሰቀኝ ምርጥ ኢቶጲያዊ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 4 жыл бұрын
ተመቸ ችኝ በሬ ለኢትዮጵያ አንድነት ይመኛል ያልካት ተመቻችኝ
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አዝመራው የህፃን ሀሳብ እየሰማን ታላቅ ሀገር ባሉባልታ አናፈርስም።
@rahelbeyene7777
@rahelbeyene7777 4 жыл бұрын
arefe new
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
U making me cry. I love u . truly Ethiopian United son. Maria
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
ተስፍዬ ካሳ እድሜ ቀንሶ በአዝመራው መጣ ሁሌም ስሰማው የቀልድና ቁምነገሩ ልክ ወደሱ ይወስደኛል ምርጥ ስው
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
ምርጥ ኣቀራረብ…......... በምርጥ ድምፅ .......... እግዚአብሔር አንድ ያድርገን አሜን !
@user-ks7sw4wj1n
@user-ks7sw4wj1n 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ችሎታ ያለህ ነህ እግዚዓብሔር ይጠብቅህ
@shifetawtrkltsadik6004
@shifetawtrkltsadik6004 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ግጥምና አቀራረብ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እውነትም አዝመራው??? ዘርህ ይባረክ🙏🏾የጥበብ ሰው ነህ::
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 жыл бұрын
Ere hagerea hgereaaa
@dubaidxb3156
@dubaidxb3156 4 жыл бұрын
Ufffffffff bateme nwe das ymilge sesmwe😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💜💜💜
@arsamaarsama4555
@arsamaarsama4555 4 жыл бұрын
Waw.azmeraw
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትልቅ መልዕክት ነው ያለው
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 4 жыл бұрын
Very nice brother you are really talented..you are gifted. Waw love it.you make me laugh. Thank you.Long live. to. Ethiopia long live to all Ethiopian..We are One .So funny May God Bless You.
@mimek9952
@mimek9952 4 жыл бұрын
በሳቅ እያዝናናህ ዋው በጣም ጎበዝ ቁምነገረኛ ልክ ልኩን ነው የተናገረከው በጣም ጎበዝነህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ 👍❤👌
@kingcaleb9231
@kingcaleb9231 4 жыл бұрын
He is real artist! He is real the son of our mothers Ethiopia . God bless Ethiopia! God bless you and keeps of safe!
@abebechmegersa8021
@abebechmegersa8021 4 жыл бұрын
WOWoWoW🌷🌷🌷❤️❤️❤️👌👌👌👌
@gelayetesfaye4998
@gelayetesfaye4998 4 жыл бұрын
በርታ የኢትዮጵያ ጀግና አድናቂህ ነኘ ክክክክክ በሳነው የገደልከኝ
@nbxbxg8467
@nbxbxg8467 4 жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ ላስተዋለው ጥሩ ትህምህርት ነው
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀግራችን 💚💛❤
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 4 жыл бұрын
እንደንዚህ ያሉ ስዉች ናችዉ አገራችን የምትፈልገዉ
@hdj2057
@hdj2057 4 жыл бұрын
እረ አበጀሕ ወድሜ ከሰው አይን ይጠብቅሕ ❤❤💓💓💓❤❤😁😁😁😁😀😀
@yehi9she421
@yehi9she421 4 жыл бұрын
🙌👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂🙌🙌🙌🙌
@atitegebmulatwawu5984
@atitegebmulatwawu5984 4 жыл бұрын
ውይ አንተ ፈጣሪይ ይባርክህ
@eyeruabi1288
@eyeruabi1288 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ታሪክ ይወቅሰናል እድሜህን ያብዛልን ይመችህ
@sabrinamicael6972
@sabrinamicael6972 4 жыл бұрын
ዋው ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው በርታልን ወንድማቸውን
@piink_flower
@piink_flower 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ደእምፅ 😘😘😘😘
@kookeeti9004
@kookeeti9004 4 жыл бұрын
በጣም. ደስ ይላል ትልቅ መልእክት ነው
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
ድምጻዊ ብትሆን የበለጠ የሚሠካ ይመስለኛል
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
እንዴት መለያየት ጀመርን ጌታ አብዝቶ ይባርክር በርታ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ
@emebetayalew3178
@emebetayalew3178 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጥላት እንደግንድ ይወድቃል እግዝያብሄርታላቅነው
@hdyrjzhjdhsbxg6581
@hdyrjzhjdhsbxg6581 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎
@hdyrjzhjdhsbxg6581
@hdyrjzhjdhsbxg6581 4 жыл бұрын
Hunate
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ የሚገርም ድምፅ ነው ያለክ ለምን መዝሙር አታወጣም የአለም ቅራቅቦ ዝናም ከበሬታ ሁሉም ጠፊ ናቸው እራስህ ከምድሪቱ ይልቅ የሰማዩን ብታተርፍ ይሻላል የአሁኑ ልጆችማ በጣም ፈጣኖች ናቸው ለ2 ጌዜ ነው ያየሁት
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 4 жыл бұрын
ante lij yihen demetsken bezemar fetarin amesiginebet demetsk betam new yemiyamerew
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
እሰይ የኔወድም እምዬ ኢትዮጲያ አሉሽ ጀግና ባርካቸው የኢትዮጲያን ጀግና የሚበሉ እድማቸው ይጠር እማማ ልጆችሽ ይባረኩ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነት ለዘላለም ይኑር እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን አንድነቶ ፣ይጠብቅ
@bemnetfeker6009
@bemnetfeker6009 4 жыл бұрын
እባካችሁ ዘፈንና ቀረርቶዉን ትተን ስለአንድነታችን ስለ ኢትዮጵያ ሰላም እንፀልይ
@user-qz8rc3sv5v
@user-qz8rc3sv5v 4 жыл бұрын
እንደው ሁሉ በሽተኛ ቀልዱን ትተን የሚጠቅመን ንሰሀ እንግባ ቸሩ እንዴምረን እስከመቸ ነው እንደው መቸም ከፈጠረን ከፈጠረው ነው የምንገባው መቀለጃ ንፍጣችነን ሳንነፈጥ መጀመሪያ. እህህህህህ በጣም ያሳዝናል ደነደንን በኖህ ዘመን እንደነበሩት. እስከምንጠፋ ነው እንደፈርኦን እግዚኦ አስበን ማስተዋል ስጠን ለንሰሀ ሞት አብቃን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
በእውነት ይሚያኮራ ግጥም ነው ክምድር ዘርኖች ያጥፍ
@kidistgetachew9912
@kidistgetachew9912 4 жыл бұрын
አቤት፣ መስጠት ነው ከላይኛው፣ነወ እግዚአብሔር ፣ያክብርልኝ ፣ያገርፍቅር፣ገለጻህ፣ውድ፣ኢትዮጵያዊ ፣ነህ ጀግናንህ፣
@abebawaberaraw8934
@abebawaberaraw8934 4 жыл бұрын
you the best fun comedian azemerawu .
@user-jn9gt6zc7y
@user-jn9gt6zc7y 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አቦ ሰላምህን ያብዛልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😀ተመቸኽኝ😘
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ኧረወይይ በሳቅ ገደለኝ ምርጥ ኮሜዲ ምክርአዘል ነው አድናቂህ ነኝ ዋው በዚሁ ቀጥል
@destazemede1470
@destazemede1470 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ጠላት መድሃኒአለም ከምድር ገፅ ያጥፋልን
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
Desta Zemede eyesusi be wonigeli layi yihini asitemiruwali "" ene nebiyi neyi gini geta bilo yamelekesi fetariwuni kedituwali menoriyawuu gehanemi new
@letsstudyscience3789
@letsstudyscience3789 4 жыл бұрын
Desta Zemede Amennnnnnnnnnn
@user-bt9kv1ob7h
@user-bt9kv1ob7h 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈታ አረከን አዝመራው ሁሌ እየቆወምን እስከመቼ አንዳንዴ ፈታ እንበል እስኪ
@sususa1866
@sususa1866 4 жыл бұрын
ዋው ይመችህ
@floweradds3460
@floweradds3460 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ትንሽ ዘና አደረክኝ ፍቅርን ስብከህ ጆሮየ ክስማ ቡዙ ግዜ ሆኖታል
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
የጀግና ዘር ጀግና ወድሜ የኢትዮጲያ እቁ
@hcgfjig6325
@hcgfjig6325 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው እውነት መናገር ኢትዮጵያ ለዘላለም በሰላም ትኑር 💚💛❤ ዘረኛና አገር አጥፊ አራጅ ይደውም
@ras8788
@ras8788 4 жыл бұрын
እሰይ የኔ አዝመራው ኑርልን 👍
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 4 жыл бұрын
ወድም ደስ ስትል የድግል ልጅ ይጠብቅህ ኢትዮጱያ ለዘላለም ትኑር
@helenmande5267
@helenmande5267 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘርኘነት አይወድም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
ዋው እኛም እናመሰግናለን እውነት እኮ ክክክክክክክክክክክ ተባረክ።
@AniAni-ek4ky
@AniAni-ek4ky 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ በዙሪያክ ያሉሚዲያሆች እንዳተ አለሰሩም ሰላድነት ሰላማችንን ያብዛልን
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
በርታልኝ ቆንጆ ነው! *ግን "በቴዲ አፍሮ" አትምጣብኝ!* ለህወሃት ግንባሩን የሰጠ ፡ ጀግና ነው! # ጥቁር ሰው # ሰላሜ # ኢትዮጵያ # ........ 💚💛❤ 💪💪💪
@shsrje8825
@shsrje8825 4 жыл бұрын
Metsihet Kebede safari
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
@@shsrje8825 *"በዚች ዓለም ላይ ፡ ከአዳም እና ሄዋን በቀር ፥ ሁላችንም ሰፋሪ ነን!"* የተሳፈረብህን የትህነግ ሰይጣን በጸበል ሞክረው! ሲለቅህ ፡ እውነቱ ይታይሃል። ;-)
@user-fn8ek1is8q
@user-fn8ek1is8q 4 жыл бұрын
እውነት ብለሃል ወንድሜ በምድር ያለው ካላውቅነው የማይታየው የሰማይ መናፈቃችን ተረት ተረት ነው የሚሆነው ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያውርድልን በጣም ያማል ሰው በሰው ሲጨክን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
አማራዬ ♥️♥️♥️♥️
@wedederrsse5065
@wedederrsse5065 4 жыл бұрын
አማራዬ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ኩራቴ ጠላትሽን ከምድረ ገፅ ያጥፋልሽ
@hasnahasna5369
@hasnahasna5369 4 жыл бұрын
ጃዋር ታዲያ አገባው ዶማ ስለሆነ ጎበዝ ወንድሜ ኢቶዮጵያ ለዘዘላለም ትኑር
@zinahz9627
@zinahz9627 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርልክ ጥበቡን ሁለ ገብ ሰው ጨዋታክ ሲደላ
@aysha3113
@aysha3113 Жыл бұрын
ጉበዝ ኮሜድያን ነህ በጣም ነው የማደንቅህ
@nuramohammed246
@nuramohammed246 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በቀልድ ቁምነገር በዚሁ ቀጥልበት
@Be-ed5hh
@Be-ed5hh 4 жыл бұрын
⛪🌃እግዜ/ የሰራዎት ጌታ ኢትዮ/ና ህዝቦቿ አደራ 💚💛💓
@hanokenyew612
@hanokenyew612 4 жыл бұрын
በለትልቅ ስጦታ
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 жыл бұрын
You are best comedy amaharaw...thanks
@mazaendale9312
@mazaendale9312 4 жыл бұрын
ጎበዝ አሪፍ መልዕክት አስተላላፊ ነው
@wawww6232
@wawww6232 4 жыл бұрын
አቦይመቸህ ድቅና ብርቅየ የኢትዪጲያልጄ ኑርልን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክክል ጎብዝ እስደሳች ግጥም ክክክክ
@laylaganat6155
@laylaganat6155 4 жыл бұрын
ያድናት ልጆች ነን የሚለየን ማነው ወድማችን እንወድካለን ጀግና ነክ!!!!!!
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 4 жыл бұрын
OMG! Azmeraw you are really talented. Berta wondim !!
@wondachewayana4350
@wondachewayana4350 4 жыл бұрын
አዝሜ የሚገርም ት/ት ነው እናመሰግናለን በርታልን
@seadaibrahim7670
@seadaibrahim7670 4 жыл бұрын
እናንተ ልክ ልኩን ነገረው እንዲህ አለው በለው ይህንን ብቻ ነው የምታውቂት መጥኔ ለናንተ ገጣሚው ግን ትክክል መልእክት ነው ለሁላችንም ያስተላለፈው ለጅሀር ብቻ አደለም ልብ ያለው ልብ ይበል
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው
@teferichekol7599
@teferichekol7599 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት በቀልድ ያምራል አዝመራዉ
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እስከ ዛሬ ስለ ሰማይ አላስተዋልኩም ነበር ...😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@selamkarga8327
@selamkarga8327 4 жыл бұрын
አቦ ይመች አፌ ቁርጥ ይበልል♥♥♥
@shimelisalemayehu6354
@shimelisalemayehu6354 4 жыл бұрын
አስተማሪ መልዕክት ነዉ፣ ገን ጨዋታህ ላይ ስለ አባትህ እያወራህ “ኩሩ አያደለ መቼስ ጎጃሜ?” ያልከዉ ነገር ከአጀንዳዉ ጋር ይሄዳል? አየህ፣ ለራስህ ያልኖርከዉን ሰዎች እንዲኖሩት ማሰብህ ለራሱ ዉድቀት ነዉ፡፡ እራስህን አፅድተህ ቅረብ!
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ አቦ እኔ አልቀበልም
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 4 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም በርታ
@alisaawol4662
@alisaawol4662 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አሰከኝ ከፍቶኝ ነበር አመሳግንሀለዉክክክክክክ
@sagalaney4676
@sagalaney4676 4 жыл бұрын
እረ እድሜና ጤና ይስጠህ ኣድናቂት ኤርትራዊት
@umuarebuu7235
@umuarebuu7235 4 жыл бұрын
አልቀበልም ሀሀሀ ግጥም👌
@EmebeteTes
@EmebeteTes 4 жыл бұрын
Bsdetna gize ethiopean bzuh xbuk kab lbi zeyhasis geremulna eyom egziabiher nkdst hager ethiopean selam awrdela!!!
@MohamedAli-er8gr
@MohamedAli-er8gr 4 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ
@hussinmohammad5215
@hussinmohammad5215 4 жыл бұрын
ምርጥ፣ይመችህ
@user-rp9gq9lm3g
@user-rp9gq9lm3g 4 жыл бұрын
ዋው ውብ ነህ ድንቅ የኢትዮ ልጅ ህ 😀😀😀🌷🌷😍😍😍
@user-sh9dh9eh9z
@user-sh9dh9eh9z 4 жыл бұрын
እድሜ ነጤ ይጨምራል አላህ
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 739 М.
Бутылка Air Up обмани мозг вкусом
01:00
Костя Павлов
Рет қаралды 2,7 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 47 МЛН
[Comedy] Abraham Asmelash - Gash Takele (ጋሽ ታከለ)
9:29
ሳቅ ተራ Saqe Tera   | አዝኛኝ ጨዋታ ከ ኮሜዲያን አዝመራው ጋርዶ/ር አሸብር ዘፋኝ ናቸው
14:06
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 43 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 739 М.