Aregahegn Werash - Same (Tape 1985, Ethiopia)

  Рет қаралды 442,559

Zeichen

Zeichen

4 жыл бұрын

Пікірлер: 162
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Ай бұрын
1985 ከምትሉ 1977/78 ብትሉ ምናለበት? የፃፋችሁትም ኢትዮጵያዊያን፡ የምናነበዉም ኢትዮጵያዊያን/ት። ከዚህም በላይ አዲሱ ትዉልድን ታሳስታላችሁ። እኛ ስላለፍንበት ነዉ ያወቅነዉ።
@user-ol5rs8bd1j
@user-ol5rs8bd1j 15 күн бұрын
ף
@libanosseyoum7067
@libanosseyoum7067 7 күн бұрын
This album is Arege's first Album and released on Sene 28, 1976 E.C, after 13 days will have 40 years anniversary!!!
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
አቤት ይሄ ግዜ ምን አለ ተመልሶ የሚመጣ ቢሆን የፍንዳታ እድሜዬ ቤታችን ከነበረው ባለ ሁለት ካሴት ጎራሽ ቴፓችን ውስጥ የማይጠፋ
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
አብዛኛዎቹ የ1970ዎችና የ1980ዎች ሙዚቃዎች የማይሰለቹት ለምን ይሆን? ሀ) ዘመን ተሻግሪ የግጥምና ዜማ ጥራት (አቤና ይልማ) ለ) አጃቢ ባንድ (የሙዚቃ መሳሪያ ተጨዋቾች ችሎታ) - ሮሃ፣ ዋልያስ፣ … ሐ) የድምጻውያን ችሎታ - የቴክኖሎጅ ድጋፍ ባልነበረበት ዘመን መ) የቅርብ ጊዜ ስራዎች ዘመን ተሻጋሪ አለመሆን ሠ) Nostalgia 😆
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ምናልባት ከሰማሁት ይሄን አልበም ከ18 አመት በላይ ይሆናል አሁን ሰማው ልገልፅው እማልችለው ስሜት ተሰማኝ ምን ያህል ድንቅ ነበራቹሁ አቤት
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 3 жыл бұрын
ኣይ ጊዜ፡፡ሰላምና ጭዋ ህዝብ የነበረት ዘመን፡፡ምናለ ጊዜው ተመልሶ ቢመጣ፡፡
@user-bi3kr7ge6i
@user-bi3kr7ge6i 15 күн бұрын
የ1977 የዛኔው የደቡብ ዕዝ ምርጥ አፍሮ ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ የመጀመሪያ ካሴቱ ነው ስሰማው ተመልሼ ወደዛ ዘመን እሰምጣለሁ ።😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩😁😁😁😁።
@kebede91
@kebede91 3 жыл бұрын
የወርቃማው የደርግ ዘመን ትዝታዎች ዘፈን ስው ለስው የሚዋደድበት ተደፈ ተገደለ አማራ የለ ኦሮሞ መኖር ብቻ በስላም ይህን ካሴት በአስራ ሶስት ብር ገዝተን ቢያንስ አስር ስው ይዋስው ነበር
@sidonadehabz5415
@sidonadehabz5415 2 жыл бұрын
Ewnet new .... ya deghu zemen ❤❤❤
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 6 ай бұрын
ፍፁም እውነት🙏🙏🙏💚💛❤😭
@hannayene9846
@hannayene9846 2 ай бұрын
ይህን ቀን ተመልሶ ይመጣ ይሁን ?
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
ውይ አረጌ !!! ሙዚቃህ ከ መረዋው ድምፅህ ጋር ብዙ አመታትን ወደ ሁዋላ በትዝታ ወሰደኝ, በዚያ ግዜ በልጅነቴ ዘመን ቤታችን ውስጥ በ ብዛት የሚደመጥ ሙዚቃ ነበረ, ግዜ የማይሽረው በመሆኑ አሁንም ደጋግመን እናዳምጣለን, እድሜና ጤና ይስጥህ አረጌ!
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 3 жыл бұрын
አቤ ሙዚቃ በእናተ ጊዜ ቀረ የድሮ ዘፈኖች ለዛቸው ውበታች♥♥♥ ጣማቸው ለጆሮ ልዩ ለአይምሮ ልክ ሰላም ናው በተለይ የአንተ የነዋይ የፀሐዬ የኤፍሬም የድሮ ዘፈኖቻቹ ከ19 90ድረስ ያሉ ሙዚቃዎቻቹ እማይጠቡ ናቸው ከ90እስከ አሁንደረስ ያሉትማ በጣም የሚቀፋ ናቸው ዝሙት ምዝርና ሱሳሱን ቅራቅበ የተቀላቀበት የባህልትይነትን እሚያፀባርቁ ናቸው። በፍፁም አልሰማቸው የሐገር ቅርሶች ባላቹ ሰላም ሁኑ እቁዎች♥♥♥
@eshitube1153
@eshitube1153 Жыл бұрын
‎በዱላ እንኳን እንባዬ የማይመጣ ልጅ ይሄን ዘፈን ስሰማ አብሶ የመጀመሪያውን ቀላል እንባ ተናነቀኝ? የኢሊመንተሪ ትምህርት ቤት ጓደኞቼን አስታወሰኝ፡፡ የሙዚቃ ፓወር ይገርማል፡፡ የረሳሁዋቸውን ልጆች ሁሉ ነው ያስታወሰኝ፡፡ ትምህርት ቤት ውስጥ በእረፍት ሰዓት ይሁን በሙዚቃ ክፍለ ጊዜ ይሄን ዘፈን የሚዘፍኑት ልጆች ነበሩ፡፡
@tsegayedinagde4188
@tsegayedinagde4188 2 ай бұрын
I feel you dear same here bro.. yeah የሙዚቃ ፓወር ሁሉን ከሳች ..የሚገርም ነው ወርቃማው ልጅነታችን ወርቃማዋ ኢትዮጵያችን
@esayasnegusa929
@esayasnegusa929 10 ай бұрын
አረጋሀኝ የልጅነት ጊይዜይን ያስታውሰኛል ❤❤❤
@user-dx3vb2qg7u
@user-dx3vb2qg7u 8 ай бұрын
ሙዚቃውን ሥሙልኝ እና ግሙስ አእምሮ የድሰሣል
@endalkhabitu4641
@endalkhabitu4641 2 жыл бұрын
አረጋሀኝ እንደኔ የሚወድህ ሠው ያለ አይመስለኝም ❤❤❤
@tagelbekele4391
@tagelbekele4391 3 жыл бұрын
ጆሮዋችን ሲደርቅ በናተ እናረሰዋለን የምንጊዜም ተወዳጆች!
@ElfneshKedir
@ElfneshKedir 3 жыл бұрын
በነዛ ጆሮዋችን ሲደርቅ በናተ እናረሰዋለን የምንጊዜም ተወዳጆች ❤️❤️
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
መቃብር ፈንቅሎ መውጣት የሚችል ግሩም የወርቃማ ዘመን ሙዚቃ ። አንጋፋው አረጌ። በርታ !!!
@wandesen
@wandesen 3 ай бұрын
ዘመን የማይሽርህ ነህ በእድሜ ላይ እድሜ ይቸምርልህ !!
@wolansawole8192
@wolansawole8192 3 жыл бұрын
ምረጥ የምረጦች ምረጥ አረጋህኝ
@solomonfikre1759
@solomonfikre1759 3 жыл бұрын
Aregahegn the great with the great Roha Band. This album evokes lots of childhood memories. Thank you!
@live-ox2ph
@live-ox2ph 3 жыл бұрын
pppppp
@live-ox2ph
@live-ox2ph 3 жыл бұрын
pppp
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 2 жыл бұрын
በቃ እንደጋሪ ጎተተኝ፣ ወደ ደጉ ዘመን። ከህሊና የማይጠፋ ዘመን። ሰው ሁሉ መልካም የነበረበት ዘመን።
@123456tabt
@123456tabt 3 жыл бұрын
Nice melody...timeless and eternal music......love you so much Aregahegn......
@Mirkuzz
@Mirkuzz 4 жыл бұрын
1977 in Ethiopian Calendar is 1985 in Western Calendar. This album was released on early July 1985.
@addis3304
@addis3304 3 жыл бұрын
Good memory
@bahagjshs1305
@bahagjshs1305 3 жыл бұрын
ምርኩዜ ኑርልን ፔጂህን አጥቸዉ ፈልጌ አገኜሁህ ሰብስክራይብ አደረኩህ ምርጥ የትዝታ ሥለምትለቅ ትመቸኛለህ
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
Very good memory.... Unforgettably , so deep and intense memories on childhood music ...
@rakalx1632
@rakalx1632 3 жыл бұрын
Waw aregahahegn do you now how we love u.we are from 4gna kifletore.,
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 3 жыл бұрын
Thank you ምርኩዛችን ግራ አጋብቶኝ ነበር
@esayasnegusa929
@esayasnegusa929 7 ай бұрын
ብስማው የማይሰለቸኝ ዘፈነ ነወ አረጋሀኝ ወራሽ የደቡብዝ ካፈራቸው ጀግና ዘፋኝ እረጅም እድሜ አማላክ ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-cm9my8xs2s
@user-cm9my8xs2s 4 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@tsegayedinagde4188
@tsegayedinagde4188 2 ай бұрын
I really love you Aregiye! A joyful meaningful sweet memory ❤ of my childhood
@Endale-xp8yy
@Endale-xp8yy 15 күн бұрын
አጀግ አጀግ ድንቅ ነው አረጋህኞ ለሰራህ ለድምፀህ ምን ተብሎ አንደሚዘረ ቃላት ያጠረኞል ግን አድንቅሀለሁኞ ።
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 2 жыл бұрын
THANK YOU FOR LOADING THIS LOVELY MUSIC!!!
@exclusiveethiopia202
@exclusiveethiopia202 11 ай бұрын
አረጌ ትችላለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልህ ምርጥ ሰዉ።
@ytip
@ytip 3 жыл бұрын
Great album by the great Aregahegn and the great Roha band! Soulful and grovvy!!! Soundtrack from my childhood :-) I was 10 years old when this came out. Sweet childhood memory. I feel so greatful that i grow up with this music! I have been looking for this album for a long time, specially the song on @54:52. Made my day :-) Thank you very much for sharing!!! Great audio quality! I think 1977 in Ethiopian calendar (1984-85) is the best album year, so many great albums released that year
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 жыл бұрын
ሰኔ 28, 1977 E.C. which falls on early July 1985 G.C.
@henoktefera5011
@henoktefera5011 3 жыл бұрын
I was 6th grade , how much time has gone by ? The country was going through a difficult time but music like this was a vital part of life to uplift ppl from their day to day life.
@santemedical6802
@santemedical6802 3 жыл бұрын
@@henoktefera5011 listening to these songs I retrace my footsteps back and tears mist my eyes.
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
We calculate your age...I was close to your age Me. Yonas . Anyways nice testimony
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
Great memory Mirkuz..
@okokomot1163
@okokomot1163 Жыл бұрын
Yes sir, I used to listen to his music songs. They are very nice. Thanks
@user-zy7ik8pb1o
@user-zy7ik8pb1o 2 ай бұрын
lots of memory - watching and playing football in JanMeda, in Addis, 1976 Ethiopian calendar and my innocent childhood in Ethiopia. Also, watching too many Airplanes on the sky because they were transporting food for people because of the famine in Tigray and Wello.
@user-ly6fy1jn6m
@user-ly6fy1jn6m 2 жыл бұрын
Arge worash bmuzekah yadekute🤩🤩🤩🤩
@alemkerenessa2104
@alemkerenessa2104 3 жыл бұрын
What a nice memory Meret voice gen yalteserabet
@bellahbib6270
@bellahbib6270 3 жыл бұрын
Thanks for sharing.
@Amafaranga300
@Amafaranga300 2 жыл бұрын
qui est avec moi en 2021 pour oldies!
@birenigatu1631
@birenigatu1631 3 жыл бұрын
አረጌ please እነዚህን ዘፈኖችህን remix አርገህ ስራው ምክንያቱም እነዚህን ዘፈኖች ከሚሊኒየም ወዲህ የተወለዱ አያውቁትም
@mbariso
@mbariso Жыл бұрын
Childhood memory. Amazing thanks for sharing
@esayasnigatu3983
@esayasnigatu3983 Жыл бұрын
My all time favorite artist. Consistent performances over 4 decades. Stay blessed . Indeed this album is beyond music, it now tells us history.
@dejenebekele2318
@dejenebekele2318 Жыл бұрын
በዝህ ዘመን ነበር ፍቅር የጀመርነው
@esayasnegusa929
@esayasnegusa929 8 ай бұрын
አረጋሀኝ ወራሽ ዘመን የማይሽረው ዘፋኝ❤❤❤
@123456tabt
@123456tabt 3 жыл бұрын
Marvvlous....love you so much Aregahegn....
@kalkidanteklukal2152
@kalkidanteklukal2152 3 жыл бұрын
አረጌ ነብስ።
@RahaRo11
@RahaRo11 3 жыл бұрын
My life story 😂. Love you my dear daughter Eleni 🌹
@jzgreatforever4005
@jzgreatforever4005 Жыл бұрын
What if it is possible to reverse the time? I am 😢when I listen this song after 34 years. That old time when we love one another. Best time ever in Ethiopia.
@danealhagos413
@danealhagos413 Жыл бұрын
Legend aregahgne worash evere
@kattoftelecom7101
@kattoftelecom7101 8 ай бұрын
Yes sir l used tolisten to his music songs they are ver nice thanks
@RahaRo11
@RahaRo11 3 жыл бұрын
great quality audio. Love you my dear daughter Eleni
@bereketzelelew5865
@bereketzelelew5865 3 жыл бұрын
I love you so much this music man is love love love love
@oohlahlahah5770
@oohlahlahah5770 2 жыл бұрын
Unstoppable music star material n unstoppable music talent, this hot song is on fire as always ah.... Ooooooooh lah!!!! Thanx 4 posting ih!!!! I appreciate it oh so a lot a lot aah ah!!!!🤍🎬🤍😌🤍🎙️🤍🎤🤍🎧🤍🎵🤍🎶🤍🔊🤍🔥🤍🙌🤍🌼🤍👁️👄👁️🤍🌼🎤🤍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤍
@yirgamelesew3997
@yirgamelesew3997 3 жыл бұрын
what best....oldies
@dessieasmare3629
@dessieasmare3629 Жыл бұрын
Great song with sweet voice
@user-pg1cv7wn3l
@user-pg1cv7wn3l 4 ай бұрын
you are queen of songer
@birukbekele7412
@birukbekele7412 11 күн бұрын
እምትገርም ነበርክ አሁንም ንህ እወድሀለሁ❤❤❤❤
@user-tr7di1wg7y
@user-tr7di1wg7y 5 ай бұрын
Great song nice voice !
@munirazenu5152
@munirazenu5152 2 жыл бұрын
I love you
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@user-cm9my8xs2s
@user-cm9my8xs2s 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tajebes
@tajebes 3 жыл бұрын
how this music is beatiful i like this one that makes me happy
@bereketzelelew5865
@bereketzelelew5865 3 жыл бұрын
I love this music this is my favorite
@addishule548
@addishule548 2 жыл бұрын
love to hear till the end.
@Mimisha776
@Mimisha776 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TalelaHassenTalelaHassen-qi7ux
@TalelaHassenTalelaHassen-qi7ux 6 ай бұрын
የድሮ ትዝተዬ
@guracha200
@guracha200 2 жыл бұрын
Isn’t this the best ever?
@AlisaTesema-on9dv
@AlisaTesema-on9dv 11 ай бұрын
Yfekir sew ❤❤
@wisdomseeker7622
@wisdomseeker7622 10 ай бұрын
The Roha are worth listening on their own. But the love songs, in this album are beautiful...really beautiful
@tesfayeterfa891
@tesfayeterfa891 Жыл бұрын
I was rember you was fait agents of revolutionary songs. That most have to songs. In general since was pablish thise cacet according to Ethiopian calendar Nehase wer 1976 as a canc I was yeat and beave try the communities with the oposit sen. But I was nil dawon with this your owne and as very strong mesege. Ingeneranl I ave my owne memory of these of your. Song.
@TorfinnTorHaifinn
@TorfinnTorHaifinn 2 жыл бұрын
love song
@rabiyayasin6790
@rabiyayasin6790 4 ай бұрын
ሰምቸ የማልጠግበዉ ሙዝቃ
@azizal-baradouni3155
@azizal-baradouni3155 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😍💖👍ياسلاااام عليك
@helinatekle2939
@helinatekle2939 2 жыл бұрын
Areg edmena tena emnalhu
@BA-jb1xx
@BA-jb1xx 2 жыл бұрын
Great song
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 2 жыл бұрын
እኔ 2ተኛ ክፍል እያለው ታላቅ እህቴ ትስማ ነበር
@natawesome5612
@natawesome5612 2 жыл бұрын
Ene degmo ye 6 amet lij neberku
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 3 жыл бұрын
ወደ 80ዎቹ መለሠኝ ዋውውውውውውውው
@derejelemma4130
@derejelemma4130 2 жыл бұрын
1976
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
​@@derejelemma41301977 sene wer new.
@GewonaMolla-rj3ni
@GewonaMolla-rj3ni 7 ай бұрын
Aregaheng
@user-if6vo9on5n
@user-if6vo9on5n 4 ай бұрын
Are I am proud of you forever
@shilmatdessalegn3766
@shilmatdessalegn3766 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@GewonaMolla-rj3ni
@GewonaMolla-rj3ni 7 ай бұрын
Museic
@wirohode506
@wirohode506 3 жыл бұрын
Esty wede dero enimelese
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
My Favourite Singer is Aregahign Werash ze bihere sidist kilo !!!!!!
@SolmonSol-wg7xm
@SolmonSol-wg7xm 28 күн бұрын
@zenatmohmmed9005
@zenatmohmmed9005 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@user-bo8eb1of1q
@user-bo8eb1of1q 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-if6vo9on5n
@user-if6vo9on5n 4 ай бұрын
Are your voice is preferable to me forever.I don't satisfy your voice
@teferaabera4979
@teferaabera4979 13 күн бұрын
I didn't get your idea
@AlisaTesema-on9dv
@AlisaTesema-on9dv Жыл бұрын
ARGA❤❤
@abebesamuel8931
@abebesamuel8931 3 жыл бұрын
💕❤️💕❣️
@abebaworku941
@abebaworku941 3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
💚💛❤👏
@4080helen
@4080helen 3 жыл бұрын
ስላም ስላም እንደምን አላችሁ ውድ ወገኖች
@jamparound68
@jamparound68 3 жыл бұрын
ክክክክ በዛሬው ዕለት የሰማ ሰዉ ሲያጋጥመኝ ገረመኝ። የድሮ ኮሜንቶች ብቻ እማነብ መስሎኝ ነበር።💚🙋✌️
@hailemichaelnegesse6770
@hailemichaelnegesse6770 3 жыл бұрын
ድምፀ መረዋው
@waliefetene6069
@waliefetene6069 3 жыл бұрын
Merly voices
@genetteferi9552
@genetteferi9552 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kattoftelecom7101
@kattoftelecom7101 8 ай бұрын
❤❤
@melinmtshemla9560
@melinmtshemla9560 2 жыл бұрын
አረገኝ ዎረሽ
@kedijaadem-vz8je
@kedijaadem-vz8je Жыл бұрын
waw
@abaynehgebreab886
@abaynehgebreab886 Жыл бұрын
1985 በአውሮፖ አቆጣጠር ከሆነ ነው።
@user-vp1wt4uz7n
@user-vp1wt4uz7n Ай бұрын
❤😂❤😂❤😂❤
@soud986
@soud986 7 ай бұрын
Yihe bidatam zeregna
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
Qoshasha ante neh zeregna Tebab..wesha..tefa kezih !!
@MultiFanos
@MultiFanos 3 жыл бұрын
tamiratidasitaa
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
Zeichen, what kind of app you use to upload this old and sweet song. I wonder the quality of the sound .. Thanks..!!!
@zeichen1401
@zeichen1401 3 жыл бұрын
I bought the Cassette in good condition and recorded it in high quality (96khz, 24 bit) to my computer, using a common tapedeck with Dolby-C Noise Reduction. Then I created a video (in Shotcut), combined the recording and a picture of the cover there and uploaded it to KZfaq.
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
Thanks Zeichen for your information
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
@@zeichen1401 I thank you so much, Its just amazing, you take me way way back to home, thanks for the information.
@user-tp1yq1fy5o
@user-tp1yq1fy5o 10 ай бұрын
አባቴ ጫት ሲቅም አጠገብ ቁጭ ብዬ እብሰማው ነበር በናሽናል ቴፕ
@yabigechu2973
@yabigechu2973 3 жыл бұрын
Edele salhe b alme tela
@user-oi9wf5jo1g
@user-oi9wf5jo1g 6 ай бұрын
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 2 жыл бұрын
ዳውንሎድ ለማድረግ አልቻልንም፣ ለምንድነው?
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 109 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 75 МЛН
ሞገደኛው ነውጤ ክፍል 2
10:15
Aviv Tube
Рет қаралды 1,4 М.
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,3 МЛН
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 945 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 1,1 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 642 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 4,2 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 164 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 44 МЛН