No video

Artist Almaz Haile//አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) አዲሱ ስራዋና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተሰማቸው ስሜት

  Рет қаралды 307,378

LAMBADINA ENTERTAINMENT - ላምባዲና

LAMBADINA ENTERTAINMENT - ላምባዲና

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@YTSEthio
@YTSEthio 5 жыл бұрын
ውድ የላምባዲና ተከታታዮች ቪዲዮውን እስከመጨረሻው አይታችሁ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ እንጠይቃለን::
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጨኝ አርጊያለሀ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
ለማሚ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
ልክ ነው እስከመጨረሻው ማየት በጣም ይጠቅማል. አስተያት ለመስጠትም ቢሆን ይጠቅማል እናም ማሚ ጤና ይስጥልን ኑሪልን
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 5 жыл бұрын
እርሱን በመጀመሪያ አስተካክሉት
@RahmaT-fg8yd
@RahmaT-fg8yd 5 жыл бұрын
ያሳፍራበጣም
@user-gu1yc8bp5y
@user-gu1yc8bp5y 5 жыл бұрын
ወላሂ እርዱኝ ብሎ የሰው እጅ ከማየት 100% ሰርቶ መኖር ያኮራል አያሳቅቅም ፡፡
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
እራመዳለሁ በተስፋ እራመዳለሁ በተስፋ Tikekel
@habshihabshi3621
@habshihabshi3621 5 жыл бұрын
Sera kebur newe egezthbehar yefeqdelen enje enga befeqdenew anenorem eheta ena adenaqshe nenge jegena satoch enge ejon lelemena alezergachem lenga ledekama satoch temehert newe
@bituu3637
@bituu3637 5 жыл бұрын
ትክክክል
@hayatoumer9931
@hayatoumer9931 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወላሂ ምን ችግር አለው ብትሰራ ሰው ጤና ከሆነ ከስርቆት ወይም ሀራም ከሆነ ነገር ውጭ ሁሉም ስራ ነው አካበዱት እንጂ አርቲስ አርቲስት እያሉ አርቲስ ሰው አይደለደ አላህ የፈጠረው ሲፈልግ ሊያሳጣን ሲፈልግ ሊሰጥ እኮነው ሚያኖረን ጌታ በዚህ አጋጣሚ ምትበጠረቁ አርቲስቶች ልብ ግዙ ከዚች ጋደኛችሁ ተማሩ ማጣትም እንዳለ አስቡ ለተቸገረም እርዱ ሁላችንም ምንትዛዘን እንሁን
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 5 жыл бұрын
ኸረ ንገሪልኝ ከመተኛት መስራት ይሻላል
@ioananica9995
@ioananica9995 5 жыл бұрын
መስራት አያሳፍርም የኔ ጀግና እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ማምዬ
@mikemike2627
@mikemike2627 5 жыл бұрын
የ 5 ሚሊዮን ብር እራት የበሉ አርቲስት ተብዬዎች በዚህ ማፈር አለባቸው ነግ በኔ ነው
@zulfaawil1880
@zulfaawil1880 5 жыл бұрын
ልክ😭
@utbe9334
@utbe9334 5 жыл бұрын
በትክክል
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
😂
@mititimititi7981
@mititimititi7981 3 жыл бұрын
Ewnte new መፈርያ ናቸው
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
የጉራጌ ጀግና ይመስላሉ እማማ ጉራጌ ስራ አይንቅም ያገኘው ሰርቶ ነው ኑሮውን እሚያሸንፈው መስራት ያስከብራል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 жыл бұрын
እውነት ነው 👍👍👍
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ ወሎ ነኝ ግን ጉራጌን አደንቃለሁ ጎበዞች ናቸው
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 5 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማፈሪያ ሁላ የሷ እድል ይድረሳቹ ሌላ ምንም አልልም ማሚ እመብርሃን ትርዳሽ
@user-td6em1dd2c
@user-td6em1dd2c 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ጤና ይስጣት ምንም ማለት አይደለም የሚያሳፍረው መስረቅና መለመን ነው እወድሻለው የኔ እናት
@hilinahailu7136
@hilinahailu7136 5 жыл бұрын
Wanaw tana naw
@etagegnehumulaw9380
@etagegnehumulaw9380 5 жыл бұрын
Teru bemekefelachew geze , mekoteb (save) maderegese letureta geze yemane halafinet new. Kaleagebabe genezbune Hulu kabakenut yehe endemimeta temeherte new lelelaw. Genezebu bejachew eyale Wechi yekenesu. Hulunem negere ageritua laye asafari new atebelu . Menem yehun man genzebun bagebabe kaletetekeme yehe ayekere new
@sabasaba5299
@sabasaba5299 5 жыл бұрын
@@etagegnehumulaw9380 ልጅ የላትም እቺሴትዮ ሁሌ እሮሮ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
እያዳድሽ አርቲስት የፈረጅ ቤቢሻውር ኮረጀሽ ከምትዝረከረኪ. ይቺን እናት እርጂ. ዱቄት ሁላ የሷን እድል እደሚጠብቃቹ አትርሱ
@yamritube6130
@yamritube6130 5 жыл бұрын
Ewunet new yesew lig mechereshaw ayitawokim
@simachewgualie9110
@simachewgualie9110 5 жыл бұрын
ሁረልዒን የዲን ትምህርት ቤት እያንዳንዷ በወጣትነቷ ስትጨፍር ትኖርና አሁን ....
@zulfaawil1880
@zulfaawil1880 5 жыл бұрын
ሀቅ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
ሁረልዒን የዲን ትምህርት ቤት Jajsjwwjj 100%
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💋gobez
@user-wy2mq2rr3f
@user-wy2mq2rr3f 5 жыл бұрын
የሰው እጅ ከማዬት ይሻላአል በርች አላህ ያግዝሽ
@user-oz9td6mv5b
@user-oz9td6mv5b 5 жыл бұрын
ግን ይችን የመሰለች ብርቅዬ አርትስታችን ዛሬ ይሄ አይገባትም ነበር 😢
@emandaalready3099
@emandaalready3099 5 жыл бұрын
አታጋብዱ ምንድነው ጉልት መሽጥ ስራ አይደለም ምን ስለሆነች ነው እሷ አርቲስት ስለሆናች ለምንድነው የሌሎችን ሞራን የምትነኩት እንዴ ሁሌ ላርቲስትና ለባለስልጣን እንዳሺቃበጣችሁ ልትኖሩ ነው በቃ ትስራ ክፉው ታሞ መትኛት የስው እጅ መጠበቅ መለመን ነው ክፉ ገባችሁ ስራ አያሳፍርም እሺ ሁሉም ወድው አይደልም የሚስሩት ስንት ሚስኪን እናት አባት የላችው ልጆች አሉ ስንት ይህን እድል ያላገኙ ስውች አሉ እሷ እዚህ ቁጭ ብላ ስለስራች አዳሜ አታሺቃብጥ ኤጭ
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
Isey ina min tidereg? Ethiopia sintunnm jegna benchichu atalech sew temesgenin ayawikim
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
@@emandaalready3099 hulem haki yanagirish abo
@user-ew9vl9qq6c
@user-ew9vl9qq6c 5 жыл бұрын
@@emandaalready3099 ሰዉ እኮ ሲገር ክርስቶስ እንደሰው ክብሩን ጥሎ ክብር የሰጠንን ማንም ትዝ አይለውም...ደሞ የተጻፈውን ነው ምትኖረው ከፍ ከፍ ያሉት ዝቅ ዝቅ ያሉት ከፍ... ሐበሻ እኮ ሳይኖረው ሚኮራው ወሬ ብቻ
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 5 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነው ዝቅ ያለ ከፍ ይላል ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዋናው ጤና ነው ጤና አተው እሚሰቃዩ ሰሚ ያጡ እናቶች አሉ
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገ ከእናታችን ብዙ እንማራለን ማግኝትም እንዳለ ማጣትም አለ
@hannahz8267
@hannahz8267 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እንደዚህ ብሎ እሚያስብ የለም ግን እሚያጡ አይመስላቸውም የኛ ሰው ገንዘብ ሲያገኙ
@frehiwet1809
@frehiwet1809 5 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ የ ኢትዮጵያ አርቲስቶች እዛው ለ እዛዉ አሽቃብጡ ማሚ ዬ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ውሎ መግባት በቂ ነው ዋናው ጤና
@emawzenebe4152
@emawzenebe4152 5 жыл бұрын
ደስ ስትይ ኡፍ ከመለመን ሰርቶ ምልብላት ክብር ነው የስራ ተምሳሌት ነሽ ማማዬ ስወድሽ እኮ አድናቂች ነኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ!
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
እሰይ እንኳንም በህይወትት ኖረች ሰርታ መኖርዋ አያሳፋርም ።እግዛብሄር ያላትን ይባርክላት ።
@user-cg9mt1cb8k
@user-cg9mt1cb8k 5 жыл бұрын
Dewxzsfلصفل ي
@user-yi9pr8uy3b
@user-yi9pr8uy3b 4 жыл бұрын
Hana G Hana G awe teru now gen yaw bezie edme kebad now enie behon wey anchi telantina eza nebersh hieweten mulu eza Filimu lay seteserah 40,50 ameteh seteserah zare sele arejeh ezi mewdek alebeh
@mekdesmuleta6204
@mekdesmuleta6204 5 жыл бұрын
በጣም ታሳፍራላቹሁ የኢ/ያ አርቲስቶች ለእናታቹሁ የሚሆን ስራ አጣቹሁ አፍር ብሉና 24 ዱቄት እየተቀባቹሁ በየሶሻል ሚድያ ላይ ፍቶ ከመለጠፍ ባገዛቹሀት
@mariamshatu7595
@mariamshatu7595 5 жыл бұрын
ዉ እዉነትዱቄታም
@etfowersetew961
@etfowersetew961 5 жыл бұрын
Ewnet new marr
@richabebe1749
@richabebe1749 5 жыл бұрын
እውንት አንድ አርቲሰት ለሜከፕ ከምታውጣው ወጪ በትቀንሰ ብትርዳ
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 5 жыл бұрын
Ejig betam yanadal yefelege bihon yihe ayigebatim lesua bezi edimewa leyimsel tv lay eyugn yemitilu tawakiwoch egziyabher afer yasibelachu yesua eta yidiresibachu agigntachu etu
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 5 жыл бұрын
Esua sitmot gin gobez neberech eyalachu bemin afachu yihon yemitawerut egzio
@user-ts4fn1sf1f
@user-ts4fn1sf1f 5 жыл бұрын
በጣም ያሣዚናል እንደዉ ለእትዬ አልማዚ የማታ ማታ እሄ ይገባታል በጣም ያማል
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 жыл бұрын
ማሚዬ አይዞሽ ቸሩ መዳህኔአለም በእለተ ቀኑ በቸርነቱ ያስብሽ ማሚዬ
@bituu3637
@bituu3637 5 жыл бұрын
አለም እንዲህ ናት አቅምሽን ሙጥጥ አድርጋ ተጠቅማ ትተፋለች እግዛብሄር ብቻ ነው የማይተፍው ማሚዬ አንች ብቻ ጤና ሁኚ
@mekdimar8549
@mekdimar8549 5 жыл бұрын
ውይ ማማዬ የምወድሽ በርችልኝ ስራ ክብር ነው 😍😍😍😘😘
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
የኔናት ውስጤን ተላወሰ የማታ እንጀራ ይስጥክ ብለው የሚመርቁ በጣም ትክክል ነው ኡፋ🤔😭
@botibiruk8368
@botibiruk8368 5 жыл бұрын
ይገብዳል ማጣት ክፎነው ግን ስራ ክብርነው ከመለመን መስራት
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ወይኔ ማሚዬ አሁንም እኮ ድራማ የምትሰራ ነው የምትመስለው ጠንካራ እናት ነኝ እድሜ ይስጥሽ ማሚዬ
@yordanosweldemicael2310
@yordanosweldemicael2310 5 жыл бұрын
Fgdbbff Fbnbdhb ኣልገባችሁም ማለት ነው ድራማ እኮ ነው:በመጨረሻ ኣስተዋዋቂዋ እኛ ጋር መስራት ጀምራለች ብላለች በደምብ እዩት::
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
@@yordanosweldemicael2310 እና ኢንተርቪ ሲደረግላቸው አስተያየት ሲሰጡ የነበሩትስ ምን ሊባሉ ነው ድራማ ቢሆን ደግሞ ስሞ ይቀየር ነበር እኛ ጋ ትሰራለች ያለችው እደትብብር ነው
@mamafaximah9596
@mamafaximah9596 5 жыл бұрын
baxam naw yamsazanaw ethiopian zeerooo way????????????
@alemtrfi5225
@alemtrfi5225 5 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ልጅ የላትም እንዲ ከሌላት ስራ ክብር ነው ትስራ ሁሌ መለመን መዋረድ ነው
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
Iko ingam alen belijinetachin beyesewu ager yeminikeratetew
@RadzoI
@RadzoI 5 жыл бұрын
ዘረጦ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 5 жыл бұрын
ልጆች አሉአት በደንብ ይይዙኛል ብላ ነበር ችግሯ ለኮንዶ የሚከፍልላት ነበር። እሱም ተከፈለላት የአሁኑ ደግሞ አልገባኝም።
@user-vb6cc4br7s
@user-vb6cc4br7s 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው እኮ ሚገርመው እኔም ያልገባኝ እሱ ነው ከትንሽ ቀን በፊት በምቾት እንዳለች የማታውቃቸው ሰዎች እየረዷት እንደሆነ በየወሩ ከባንክ ብር እያወጣች እንደሆነ ስታወራ ነበር በፊት ኮንደሚኒየሜ ስትል ነበር ተከፈለላት አሁን ምን ይሁን መጠለያ አላት ምትበላውን አጥታም አይመስለኝም ከጀርባው ሌላ ነገር ሳይኖር አይቀርም
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 5 жыл бұрын
አውሮፕላን በሰማይ ሁሌም አይበርም ይወርዳል መሬት ላይ ዛሬም በተደላቀቀ ቦታ ላይ ያላችሁ ግን ጊዜ ይጥላቹሃል ይችን የመሰለች እናት ለአርቲስት አርህያ ለሆነች ብዙ ነገር ነበር ማድረግ የነበረባችሁ አርቲስቶች ሁሉ።
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
በሰው መፍረድ ቀላል ነው እግዚአብሔር የፈቀደለትን የሚኖር ሰው በግዜዋ በልታለች ይኼም ስራ ነው ትስራ እግዚአብሔር ጤና ከሰጣት ምን ችግር አለው አርቲስት ከመሆን ይሄስራ የሚበልጥ ጤና ታግኚ እኛ እማናረገውን ሰው አንውቀስ እንርዳት በይ ካዘሽ ባርቲስቶች አትፍረጂ የቶሪኪና የኩይት አክተር አደሉ የኛወቹ ብርየት አምተው በንሮ ውዲነት ለራሳቸው ከሆኑ ጥሩ ነው የኢትቴ አርት ራሱን የቻለ አለ ሲታመሙ አርዳታ ነው እግዚአብሔር ይርዳንሚባል
@birtukanephi2597
@birtukanephi2597 5 жыл бұрын
Ser kebr new😘🏖👈
@luluahmad2537
@luluahmad2537 5 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መካከል ናቸው በስተርጅና በመጦሪያ ሰአታቸው የትም ወድቀው ማየት ልብ ይሰብራል😥😥
@user-re8fk8fr4c
@user-re8fk8fr4c 5 жыл бұрын
ምንም አያዛዝንም ከመለመን የሠው እጅ ከማየት ይሻላል አይዞሽ ማሚ በርትተሽ ሥሪ የሠው እጅ ከማየት ይጠብቅሽ 😍😍😍😍😍😍
@kassukonjo6027
@kassukonjo6027 5 жыл бұрын
ማሚ ስራ መስራት ምንም ማለት አይደል ዋናው ጤና ነው አሁን ደሞ ይሄን ስራ እየሰራሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ዛሪን ያሳየሽን አምላክ ተመስገን በይው
@diborab7820
@diborab7820 5 жыл бұрын
😭😭😭 የ ኢትዮጵያ አርቲስቶች የት ገባቹ .... በቁም እያላቹ ተረዳዱ .... ለእሷ አይገባትምምምምምምምም በፍፁምምምም!!!!!
@wazircell3412
@wazircell3412 5 жыл бұрын
ቀን ይጥላል ቀን ያነሳል ዋናው ጤና ነው።
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 5 жыл бұрын
የግዜ እንጂ የሠው ቡርቱ የለም ማሚዬ ጌታ ጤናውን ይስጥሽ ሌላ ምን ልበል።
@adanechpowlos9146
@adanechpowlos9146 5 жыл бұрын
እውነት ነው ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 5 жыл бұрын
የስራ ትንሽ ትልቅ የመሆን ያለመሆን አይደለም ችግሩ ስንት ነገር ያሳለፈች እናት ዛሬ ጤና ሳይኖራት በማረፊያዋ ጊዜ ደስ ብሏት መኖር ሲገባት እንደዚህ ሆና በማየታችን በጣም ያሳዝናል
@user-iu7il8um2o
@user-iu7il8um2o 5 жыл бұрын
ቆይ ደህና በሆነች ጊዜ በእጃ በልተዉ በእጃ ጠጥተዉ የናት አምላክ ይፋረዳችሁ ሠዉን መዉደድ ያለብህ ባለዉ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሢያጣም ነዉ ማሚዬ እግዚያብሄር አለሽ የማይጥለዉ
@wereyae5344
@wereyae5344 5 жыл бұрын
ጊዜ ይጥላፊ ጊዜ ያነሣል መድሀኒዓለም ጤናና እድሜ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ በያለንበት ያድለን አሜን !
@user-pt7oy1qp6f
@user-pt7oy1qp6f 5 жыл бұрын
ጎበዝ ማምዬ በርቺ ለሌላውም ምሳሌ ነሽ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ያስር ትንሽ የለውም እናቴ
@noraabins2475
@noraabins2475 5 жыл бұрын
ታሳዜናለች ለሚሉት እኔ አዘንኩ ለጤናዋም ስራ መስራቷ ጥሩ ነው
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 5 жыл бұрын
Awo gen botawa aydelem .kber lemigebaw kber ygebawl
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
No Endeza Sayhon Ayegbatem Eze Bota
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 жыл бұрын
*ንግዱን* *እራሱ* *ድራማ* *አስመሰለችው* *ማሚ* *ጎበዝ* *ነች* *ይብላኝ* *ለነዛ* #አመዳም #አርቲስቶች *ሁላ*
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Bisbis ye Ethiopia artistoch motko aykerim ekul bota nw mechereshawu
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
ስንት የተማረ እየተራበ ባለበት ሀገር ምነው አወራችሁ የሌላውን ስሜት እየጎዳችሁ እንደሆነ አስተውሉ አርትስት የተከበረ ሌላው ስራ የተዋረደ ነው አላችሁ።
@abdunasirseid
@abdunasirseid 5 жыл бұрын
Bezih hasab bemigeba esimamalehu
@azebwoldemichale6738
@azebwoldemichale6738 5 жыл бұрын
በመስራትዋ ምንም ተቃውሞ የለኝም ግን የተሻለ ነገር ያስፈልጋታል የታሉ አርቲስቶች
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Azeb Woldemichale Tikekel
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 5 жыл бұрын
ስራ አያሳፍርም ስዎች አንሳሳት ጉልት ባትቀም ተረስታ ነበረ ከመቀመጥ መንቀሳቀስ ጥሩ ነው ደሞ ብዙ አቅመ ደካሞች የሚስሩት ስራ ነው ሌሎችን ማን አያችው ቤት ይቁጠረው ዋነው እድሜነ ጤነ ይስጠን ስራን እነክብር።
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 5 жыл бұрын
ያንች መገላታት እመብርሃን በቃ ትበልሽ የኔናት አሁንም እየተወነችነው የምመሥለው ቅዱስገብርኤል እርፍ የምትይበትን ነገር ያምጣ እናቴ ያንቺን ክፋ አያሠማን
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ምን ይሳነዋል የሰው ትልቅ የለም አላህ ብቻ ሲቀር ተዝህ ትምህርት ውሰዱ
@abashawl.gezabrhanugeza.br5957
@abashawl.gezabrhanugeza.br5957 5 жыл бұрын
ነቢይ ሙሓመድ (ሰ ዓ ወ) ምንሉ መስላቹ ድኣንድ ሰው ሰርቶ ለፍቶ ያገኝው ይበልጥ መግብ ኣልተመገበም !!! ስራ ክብር ነው።
@user-je7su3wi5t
@user-je7su3wi5t 5 жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁ ሚሉት ምኑ ነው ሚያሳዝነው የእኛ እናቶች ምን ስርቶ እንደሚያኖሩን ፈጣሪ እና እኛ ነን ምናቀው አካበዳቹት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ስራ ክቡር ነው እናቴ እነዚ ብርቃሞች ቪድዮ ከምቀርፁ አታግዟትም ድሮም የአርቲስት ታዋቂ እንጂ አዋቂ የለም
@medimedo5191
@medimedo5191 5 жыл бұрын
Sira melkam tena wana mehonun manim alkadem gin lay yenebere sew tach werdo mayet kalasazenesh sew mehonshen eterateralehu
@fatumtube4298
@fatumtube4298 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኛ እናቶች እበት እየለቀለቁ ነው የሚኖሩት ሆ ያካብዳሉ
@ethiopianews951
@ethiopianews951 5 жыл бұрын
ስልኳን ፃፊልኝ ስራው ችግር የለውም ጤናዋን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@saragirma2590
@saragirma2590 5 жыл бұрын
ማሚዬ አይዞሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ማሚዬ እንደውም ጥሩ አደረግሽ ላንቺ እግር ማውጫ ይሆንሻል ጎበዝ ምክንያቱም ቤት ከመቀመጥ ይሻላል
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 5 жыл бұрын
ኧረ ምንም ችግር የለውም አታካብዱ መስራት ያስከብራል እንጂ አያሳፍርም እርግጥ ነው እድሜዋ ትልቅ ብትሆንም ከመለመን መስራት ያስከብራል ምንም አይደል እመብርሃን እድሜና ጤና ይጨምርልሽሽሽሽ ማሚየ አይዞሽ አይዞሽ
@tgmaru4411
@tgmaru4411 5 жыл бұрын
ትክክል። መስራት ችግር የለውም። እኛ ሰፈር በ80 አመታቸው የሚቸረችሩ መነኩሴ ሴት ነበሩ። እሷ ግን አክት እያደረገች እንጂ ውስጧ እንደተነካች ታስታውቃለች
@helennigussie5502
@helennigussie5502 5 жыл бұрын
This broke my heart. Got nothing to say. 😥😥 She has got so much potential still
@user-lo9oi2zb4x
@user-lo9oi2zb4x 5 жыл бұрын
እኔም ከንግድ ወዳ ሸቃላ ሆኜለዉ ሰብስክረይብ አርጉኝ
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አግኝቶ ማጣት ክፉ ነው የማታ እንጀራ ሥጠኝ አምላኬ አይዞሽ ማማ አልማዝ በርች
@teresasouth1928
@teresasouth1928 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zewdetueshete760
@zewdetueshete760 5 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን ማሚ አይዞሽ ዝቅ ብሎ መስራት ዉርደት አይደለም መነሳት አለና ብቻ አድሜና ጤና ይስጥሽ መድሀንያለም
@amanuelmengesha3451
@amanuelmengesha3451 5 жыл бұрын
Betam yasaznal merdat efelgalehu adrasha lakulen
@ikramseidseid7717
@ikramseidseid7717 5 жыл бұрын
ውነት የኢትዩ አርቲሥቶች ምን አሉ የተሻለ ሥራ ለምን አይፈጥሩላትም በመጦሪያዋ አላህ ይርዳሽ
@-marti7668
@-marti7668 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት በዚህ እድሜዋ ጡረታ ሲገባት ዝቅ ብላ መስራት የለባትም አዳሜ ባለአፍት ግን ላለው ነው ማሽቃበጥ የሚወደው😭
@user-fp9by5cw3l
@user-fp9by5cw3l 5 жыл бұрын
በጌታ በጣም ታካብዳላችሁ ማዘንስ አካለ ሳይኖራቸው የሠው እጅ ለሚያዩ ነው ዋናው ገንዘብ ካስገኘ የሥራ ትንሽ የለውም ዋናው ጤና ነው ባለን አመሥጋኞች እንሁን የሌሎችንም በጉሊት ሥራ ቤተሠቦቻቸውን የሚያሥተዳደሩ እናቶችን ሞራል አትንኩ እናተም ለዝናችሁ እንጂ ለሷ አዝናችሁ አይደለም አስሬ ምታደርቋት
@mulukenassefa7322
@mulukenassefa7322 5 жыл бұрын
አበሻ እኮ ሞራል ለመስበር ነው አንጂ ለማበረታታት ቅንነት የለንም
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 5 жыл бұрын
ምንም ማለት አደለም ሁሌም ቸገርኝ እያለች የሰው ፍት ከምታይ እግዚአብሔር ጤና ይስጣት ስራ ክቡር ነው
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
ውነትሽን ነው ጤና ካለ ምን እለ ቁጭ ብሎ ከመለመን በተለይ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው 👍🏾
@genetbelete5707
@genetbelete5707 5 жыл бұрын
ማሚዬ የድንግል ማርያም ልጅ ጤናውን ይስጥሽ። ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል።
@user-hw3oz8zp1q
@user-hw3oz8zp1q 5 жыл бұрын
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምርነውና ጥሩ መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን ማሚዬ የት አካባቢ ነሽ ያለሸው?
@user-nk4tz2bi5m
@user-nk4tz2bi5m 5 жыл бұрын
Amen
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 5 жыл бұрын
She is doing good. Better than to be artist. We don't have work calture. That is why always we are poor. Good job almaaze keep going. Don't lessen comments coming from lazy mind
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
አይ ጉድ ግዜ መሰላል ነው ያወጣን ያወርዳል አልሚ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጤና ይስጥሽ።
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 5 жыл бұрын
የት ነዉ መደቧ? እየገዛን ማበረታታት ነዉ ጤና ካላት ብትሠራ ምን አለ ምን ያሣዝናል
@rahmaadme6254
@rahmaadme6254 5 жыл бұрын
ውይ እናቴ ስወድሽ እማሚየ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ የውነት እኔ ስራ ንቄ ሳይሆ ለሳ ግን እየ አይገባት የውነት የልፍታ ዋጋ እየ አደለም በማረፊያዋግዜ ውይ አመመኝ አይ አረቲስቶች እየ ነው የናት ውለታ
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 5 жыл бұрын
የግድገዳ፡ቀለም፡የምትለቀለቂ፡ሁሉ፡አርቱሰት፡ንግ፡በእኔ፡በዪ፡ስራ፡ክብር፡ነው፡ጤና፡ዪስጣት፡አሜን።
@azidireart
@azidireart 5 жыл бұрын
ግን ቆይ ይሄንን ያጣ ስንት አለ ጉልበት ጤና እያለው ምንድነው ክፋቱ ችርቻሮ መስራት ለዚያው የእናት ወግ ቅመማቅመም መሸጥ ትንሽ ግን ስራውን ለፊልም አስመሰላችሁት
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻየን።አሳምርልኝ በርቺ
@jojoo7780
@jojoo7780 5 жыл бұрын
ሥራ አይናቅም ግን ለሣ አይገባትም እኛ ሥደተኞች እባኪቹ ሱቅ እንክፈትላት አርቲሥቶችን ተዋቸዉ ምድረ ዱቃታም ለዱቂት ይጎልባችዋላ
@mube8885
@mube8885 5 жыл бұрын
EWANT YANWEDE
@user-fq3pr2ip3l
@user-fq3pr2ip3l 5 жыл бұрын
ያሁኖቹ አርቲስቶች የሚያዉቁት ቤቢ ሻወር እያሉ ቂጣቸዉን ገልብጠዉ መነሳት ምድረ ሸርሙጣ ሁላ ማሚ አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@tanjerinasolomon9302
@tanjerinasolomon9302 5 жыл бұрын
Feven set aydelesh endet ebdeza aynet kal tetekemyalesh
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ስድብ ምን ያረጋል ውነት ነው የአሜሪካን ቢሊነሮች ሢያረጉ አይተዋል ወግ አይቀርም የ 5 ሚሊዮን ራት አበሉ አምሥት ሚሊዮን ሠው እየተራበ 😭😭😭😭
@serkalemmengesha4526
@serkalemmengesha4526 5 жыл бұрын
ፌቨን ፌቨን ere betam tikikil neshi marr
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 5 жыл бұрын
ቢያንስ ቤት አላት ዞሮ መግቢያ ስንት አሉ እንዲ እየቸረቸሩ ላስቲክ ቤት ውስጥ ይሚኖሩ :: እንዴ የስራ ትንሽ የለውም ወረኛ ሁሉ ታዲያ እያለቀሰች እጆን ዘርግታ ትለምን ሆሆሆሆሆሆ ምን በጣም ታሳዝናለች ምናምን የምትሉት ታዲያ መለመን አለባት ::
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
👍ኡነት ነው ሰው ሁሉ እኩል ነው የሰው ትነሽ የለም 👈
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 жыл бұрын
Indew siyakabidu midire duket sintu bereha kertal sintu godana wedkal azingalew azingalew silu tultula hula
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
@@AsAs-ik3cg ሲጀመር ለደራማ ነው ጉሊት የወሰደዋት እንጂ ለዚህ ሰትዮ የተደረገላት ለማንም አልተደረገለትም ሰው ፈጣሪውና ሰውን ማመስገን አቁማል በቃ👈
@user-ew9vl9qq6c
@user-ew9vl9qq6c 5 жыл бұрын
ውይ አሁን ያዘነላት ሰው ያኔ ታማ ስትማቅቅ እዛው ያስቀርሽ ያሉት ናቸው ዛሬ ሚያሸረግዱት ጥሩ ያሰቡ አይመስሉም 1ሰው ዞሮ ያላያት በጤናዋ ስትሰራ እሪ ከንቱ ሁላ ምስጋና ማያውቅ... እዚ አረብ ያለሽ ሁላ ነሽ ምታሽቃብጪው ዩኒንቨርስቲ ተመርቀሽ ሽንት ቤት እያጠብሽ ሰው ባገሩ ኮርቶ ሲሰራ ማለቃቀስ ኤጭ ኤጭ
@user-vk3oe5ky5p
@user-vk3oe5ky5p 5 жыл бұрын
እውነት ትሽን ነው የኔ ውድ ካሀብትም በላይ ጤና አይደል በአልጋ ቁራኛ ያሉትን ፈጣሪ ይማርልን
@sofianoori7006
@sofianoori7006 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጭም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማማ የማታ እጀራም እረፍ ብለሁ እምትበሉት ይስጥልን ፈጣሪ
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
የኔ እናት ማሚዬ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ አንቺ እኮ ገና ብዙ መስራት ትችያለሽ ደግሞም ትሰሪያለሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው የኢትዮጲያ አርቲስት ነን ባዬች ሃምሳ አይነት ዱቄት እየተለቀለቃችው የልብስ ፋሽን ከምትቆጥሩ ምናለ እችን ውብ እናታችውን ብትመለከቱ ከምእራብያውያን እያያችው ቤቢ ሻወር ቅብጥርሶ እያላችው ሰውን አዛ ከምታደርጉ ምናለ ብትረዳዱ ነገ እያንዳንድሽ ከእሷ የባሰ ነገር ይግጥምሻል በእውነት አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን ማሚዬ እመብርሃን ሁሌም ካንቺ አትለይሽ!
@maelafhailu4949
@maelafhailu4949 5 жыл бұрын
ጥንካሬ ካለ የትም ይደረሳል ማሚዬ አንቺ ደግሞ ምርጥ ማሳያ ነሽ እግዚአብሔር ታሪክ ለመቀየር መንገደ ብዙ ነው! ወጣት ሆይ ከእርሷ እራስህን ፈትሽ ዝቅ ከማለት ከፍታ ላይ ይወጣል ! ነገ የራሱ ይዞ የሚመጣው ታላቅ ስጦታ አለው ማሚዬ ነገ ይዞልሽ የሚመጣውን የጥንካሬሽ ፀጋ ልዩ ነው! ዕድሜውን ከጤና ጋር ብቻ ይስጥሽ!
@765er9
@765er9 5 жыл бұрын
የኛ ችግር ሥራ መናቅ ነው። ትልቅ ሴት ናቸው በዝህ እድሜ ከመለመን ሠርቶ ለመኖር መምረጣቸው።
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 5 жыл бұрын
እና ምን ችግር አለው ስራ አይደል እንዴ ትስራ ከልመና 10 እጅ ይሻላል የሰው እጅ ከማየት ስንት ደካማ እናቶች እንዲ እየሰሩ አይደል እንዴ ቤታቸውን የሚያስተዳድሩት ::
@almazgerma7610
@almazgerma7610 5 жыл бұрын
እኔን ወይኔ ቴዲዬ ጆሲ ምርጥ አርቲስቶቻችን እናንተ እያላቹ እናታችን አልማዝ ጉሊት ስትቸረችር አላያቹም ያማል ቀን ያስጎነብሳል እግዚያብሄር ያነሳል አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ታገሺ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ነው ምን ከንፈር አስመጠጣችሁ ጤነኛ ስለሆነች እግዚአብሔር ይመስገን ከላንባዲና ጋር ተባብረው ድራማወችን እየሰሩ ወደፊት ይለቁልናል ። የላንባዲና ባለቤቶችም ይህን መግለፅ አለባችሁ እንደወረደ አታቅርቡ
@rahelalemayehu83
@rahelalemayehu83 5 жыл бұрын
Yemeselengal bekrbu ayedel ends yebet yetekefelelate
@sameerasamu631
@sameerasamu631 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ፣ዱቄት የምትቀቡበት ከፈል አድርጋችሁ ፣በቢሻወር የምትጨፍሩበትን ከፈል አድረጋችሁ ለዚች ፣እናት አጣችሁ፣አሳፋሪ
@hananmuhammed6962
@hananmuhammed6962 5 жыл бұрын
ልክነሽ
@enenegn5719
@enenegn5719 5 жыл бұрын
Lol. Good view
@amanuelmengesha3451
@amanuelmengesha3451 5 жыл бұрын
Weyne adrashawan lakulgni merdat efelgalehu
@user-pv7hc5qk4s
@user-pv7hc5qk4s 5 жыл бұрын
ወዬ እማምዬ ሁሌምኮ ቃላቶችሽ ውስጤነው የሚቀሩት እማምላክን አይዞሽ የኛ ደርባባ የከባድ ችግር እስከተቀረፈልሽ ትርፉ ገለባነው መድዬ ይጠብቅልን አቦ
@hn9134
@hn9134 5 жыл бұрын
ማምዬ የኔ እናት ከላይ ወደ ታች በእርግጥ በጣም ይከብዳል እናቴ ግን ዋናው ጤና ናው ጤናሽን የሰጠሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ማሚየ እውነት ለመናገር በጣም ነው የከፋኝ እማ የማታ እንጀራ ይስጠን ፈጣሪ እናቴ
@alemkebed7530
@alemkebed7530 5 жыл бұрын
ማሚን ሸኖ ለጋ ማስታወቂያ ስትሰራ ያላት ውበት የኢትዮጵያ እናቶች ደስ የሚሉኝ ጀግኖች ናቸው ከልመና ሰርቶ መብላት እድሜና ጤና ሰቶሽ ሰርተሽ መብላት ያሽ እንኳን አልጋላይ አሞሽ አላየንሽ ገንዘብ አይወደኝም ብለሽ የለ የማታ ማታ ሊወድሽ ነው ሁሌም ሳቂ አይዞሽ እግዚአብሔር መንገድ አለው እመኝኝ አዳራሽ የሆነ ሱቅ ላይ ቁጭ ብለሽ እያዘሽ ስታሰሪ እናይሻለን አሜን በይ ማሚ ።
@ablove329
@ablove329 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማፈሪያ ናቹ ጆሲዬ ዝም አለ??????
@karma3681
@karma3681 5 жыл бұрын
Ab Love Jose ኤርትራ ገብቶአል
@user-fh2iv8ou5e
@user-fh2iv8ou5e 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ስካራከር ለድራማ ነው ብዬ ጌታ ጤና ይስሽ ብቻ ማሚ ሁሉም አይቀርለትም ያንቺ ዕጣ
@hirutgezahegn1812
@hirutgezahegn1812 5 жыл бұрын
አርቲስቲ ማለት እኮ የሀገር አይን ማልት እኮ ነው መንግስት ለአርቲስቶች ጡሩ ነገር ሊያደርግላቸው ይገባል ተካራ እና አመስጋኝ እናት ናት በእውነት ብዙ ነገር ተማርኩብሽ ሁሌም መምህር ነሽ የኔ እናት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣር አሜን
@user-gd2dj1ic9n
@user-gd2dj1ic9n 5 жыл бұрын
ጀግና ነሽ የኒ እናት ሁሉንም ማየት ጥሩ ነው ፍጣሪ የፍቀደውን መቀበል ግድ ነው ይሄ ስራን አለመናቅሽ ነው እማማ በርች
@user-we5gc9hv4p
@user-we5gc9hv4p 5 жыл бұрын
የኛ: ሰው: እንደው: በጣም: ይገርመኛል: የስው: ልጅ: እርዳታ: በሚፈልግበት: ግዜ: ዞር: ብሎ: አያይም: እርዳታ: የሚፈልገው: ስው: ሲሞት: ለመቅበር: ሲተራመስ: ይታያል: አይ: የስው: ነገር? ኢትዮጵያውያን:የተቸገረን: ስው: በቁም: እያለ: ለመርዳት: እንሞክር : እግዚአብሔርንም: ብድሩን: ይከፍለናልና።
@user-fs3tt7bb2h
@user-fs3tt7bb2h 5 жыл бұрын
አይ አሪስቲስቶች ምን አለ እንደምንም ስራብትፈልጉላት ፍቶ ከምታነሷት እማማዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል
@susubintseid9836
@susubintseid9836 5 жыл бұрын
አለም ዘዋሪ ነች ትናት አርቲስት ነበረች ዛሬ ደግሞ እዚህ ቦታ ላይ ነች ይሄ ምንም አይገርምም የሰውእጅ ከማየት ሰርታ ያገኘችው ከምንም በላይ ያስደስታታል ። እዚህ ላይ እስዋ ትልቅ መልክት እያስተላለፈች ነው ለገባው ሰው እሱም ትናት የነበረችበትን አስታውሳ ዛሬ ይሄን አልሰራም ብላ አልናቀችም ። ጤናዋን ይስጣት
@egziabiher.eregnayenewthub1737
@egziabiher.eregnayenewthub1737 5 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅሽ የእኔእናት ጤናሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር ሰርቶ መብላት አያሳፍርም እናቴ አንጀቴን በላሽኝ ውይ አንተ ታውቃለህ ቸሩ መድሀኒአለም ያልሽሁ አምላክ ከጎንሽ ይሁንልሽ ግን የኛ አርቲስቶች ሚካብ አርቲ ፊሻል ፀጉር እያደረግሽ በየሜዳው እዩኝ እዩኝ እዩኝ ከማለት ብትረዷት ምን አለበት የፈረስ ጭራ ቀጥለሽ የፈረጅ ቁምጣ ለብሳችሁ ከምትገላለጡ እርዷት የእኔ እናት አንጀቴን የበላሽኝ ሰርቶ መብላት አያሳፍርም በምነትሽ ፅኒ የእኔ እናት አለም ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሽ ይሁንልሽእማ አይዞሽ ምንም እዳይፀፅትሽ እኔ ሳኡዲ አረቢያ ነኝ ያለሁት ግን መርዳት እፈልጋለሁ ሰውን መርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ሰለሆነ ነው ። ጤናሽን እመብርሀን ትስጥሽ እማ
@user-fo3ue2qw9l
@user-fo3ue2qw9l 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል አይ የኢትጰቢያ አሪቲስቶች ታሳዘናላችሁ ቤቢሻወር ምናምን እያላችሁ ከምትጠፉት ብትረድዋት ምነበር ማማዬ አላህጤናሽንይስጥሽ እድሜሽንያርዝመው
@ganetademasa8899
@ganetademasa8899 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማ የኢትዮጵያ አርቲስቶች መጨረሻቸው እንደዚህ ሁኖ ቀረ ያሳዝናል ታሳፍራላችሁ ከምር
@rabiaahmed2841
@rabiaahmed2841 5 жыл бұрын
የኔ እናት ጤናእድሜ ይስጥሽ የኢትዬጲያ አርቲስቶች ቁሊታምቁብዳም እንታይብቻ የሚሉ ሆዳሞች ናቸው ቤቢ ሽዎር እያሉ ገና አባይንም አባይ ሽዎር የሚሉ ናቸውአፈርይብሉ ላንች ስራክቡር ነው አይዞሽ ነገ ከፍማለት አለ ውድድድ ነውየማረግሽ
@aarontsegaye57
@aarontsegaye57 5 жыл бұрын
ማሚዬ እንኳን ጤናሽን ሰጠሽ ኑሪልን የምትወጂው መድሐኒአለም አይጥልሽም ሁሌም እሱን የሚወድ መከራ ይገጥመዋል ግን መጨረሻው ያማረ ይሆናል አይዞሽ እግዚአበሔር ይርዳሽ ግን መንግስት ምን ይላል በጣም ያሳዝናል እኔ የሚገርመኝ ባት ብለው የሚወስዱት የት ነው የሚገባው የስራ ባልደረባዎቿስ እንዴት ዝም ይላሉ ነግ በኔ ነው አልምዬ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው!!
@semiahmed1435
@semiahmed1435 5 жыл бұрын
መስራቷ ጥሩ ነው ባብዛኛው የኢትዮ እናቶች የሚሰሩት ስራ ነው ግን አሽቃባጭ አርቲስቶችን ሰብስቦ በርበሬ ማጠን ነበር አስመሳይ ሁሉ ነግ በኔ የሚል ይጥፋ
@thefloweroftheviolettheflo2852
@thefloweroftheviolettheflo2852 5 жыл бұрын
😘😘እርሱም እድሜ እመኛለው አርትስቶች ሐውልት ቢባሉ ይስሩ ነበር ስው በቁሙ ነው መርዳት ሐውልት ሕይወት አይደለም
@user-py2pt1us9j
@user-py2pt1us9j 3 жыл бұрын
ድሮስ ለአርቲስቶቾ ምን ክብር አላት እማ እግዚያብሔር እድሜሽን ያርዝመው እድሜውን ያድልሽ በሁላችንም ልብ ውስጥ ትኖርያለሽ አንቺን የሚተካ ማንም አርቲስት የለም
@bettytube2
@bettytube2 5 жыл бұрын
በእውነት ያዛዝናል ለመርዳት እኮ አርቲስቶችን ብቻ አይደለም መርዳት ያለባቸው ሁላችንም አላፊነት አለብን እንተ አርቲስቶች ግን እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ እኔም ከኔ ጋር በስደት ያለነው ጋዶዬቼ ልንረዳት ስለምንፈልግ አካውንት ቁጥራን የምታውቁ ጻፉሉን
@wincell9753
@wincell9753 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ማሚ ልጅ የላትም ለውለታ መልስ ይሄከሆነ ያሳዝናል
@kedilove8864
@kedilove8864 5 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነው ግን አርቴስቶች ማፈሪያዎች ናችሁ ከምር ለሜኮፕ ለሰርግ ስንት ወጭ ስታወጡ ምንም አይመስላችሁ ግን ይችን እናት ብዙ ሁናችሁ መተባባር ካለችበት ቦታ መመለስ ከበዳችሁ ሶሪ በጣም ታሳዝናላችሁ
@jkedja
@jkedja 5 жыл бұрын
ለሰርግ እስከ ሚሊዮን የምታወጡ ምነው ብትረዱ
@babytop3798
@babytop3798 5 жыл бұрын
አልማዝ ሀይሌ ትልቅ አርቲስት ነች ...ግን ሰው አግኝቶ ያጣል ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን ...እሷ ብቻ አይደለችም አርቲስት ሆና አግኝታ ያጣችው ሌሎቹ እደሷ አትርሱኝ ስላላሉ ነው እንጂ ብዙ ችግረኛ ህብረተሰብ ያለበት ሀገር ነው ያለነው እንደኔ እምነት ....መንግስት 100 ብርም ብትሆን ጡረታ ከሰጣት ተመስገን ብላ አምላኳን እያመሰገነች ለሀገራ ሰላም ብትጸልይ በፈጣሪ ጸጋ የተደላደለ ንሮ መኖር ትችላለች ....ማሚ ግን ከእግ/ር እርዳታ ይልቅ የሰው እጅ ትጠብቃለች ...ሰው ቢታደርግልህ ለግዜው ነው ፈጣሪን የእለት ጉርሴን አታሳጣኝ ብላ ብታድር በጸጋው ያጠግባታል
@senaytsenaytt1828
@senaytsenaytt1828 5 жыл бұрын
ስራ ክብር ነው ምንም ማለት አይደለም የብዙዎቻችን እናቶች እንደዚህ ነው ያሳደጉን ምንም ችግር የለውም በርች አልሚ
@user-xw6yo9tp5i
@user-xw6yo9tp5i 5 жыл бұрын
ማሚ አድናቄሽ ነኝ እኔም እዳች ነኝ ሰረቸ መብላት እወዳለው ስራ ንቄ አላቅም ድሀኒያለም ትርፍ በትርፍ ያድርግሽ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እሶእና እሶን መሰሎች አጋፉ አርቲስት ያለደመወዝ ጉልበታቸውን አባክነው ለዚህ ያደረሱትን ሙያ በአሁን ላይ ያላችሁ አርቲስቶች ሃብቻሞች ሚሊነሮች ለዚች እናት አስተዋጾኡ ማድረግ አለባቸው የምር ለሙያው እራሱ ትልቅ ውርደት ነው
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
ደግሞ ጤና ይኑር ይሄ ለኔ ትምህርት ነው ገንዘባችንን በደንብ መያዝ ወጣትነት ላይ ብዙ መስራት አለብን
@woinshetgetachew9941
@woinshetgetachew9941 5 жыл бұрын
እስከዛሬ ከስራሸው የዛሬው በለጠ ለዚህ ሰነፍ ወጣት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥሸ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
አይይይይይ አገራችን ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። የሚባለው እውነት ነው ለካስ ይህን ይህን ስናይ መቼም አገራችን የምንመለስ አይመስለን ። እንደው ምናለበት አርቲስቶች አስጠግተዋት ስራ ቢያሰሩዋት ለነገሩ የወደቀን ማን ይወደዋል አገራችን ውስጥ ኡፍፍፍፍፍፍ
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 160 М.