" መቼ ትመጣለህ ? " ተመልካቹን በቁጭትና በወኔ ስሜት ያስደመመ ተውኔት - ታሪክ አስተርአየ ብርሃን

  Рет қаралды 423,296

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

ተዋናይት እና ደራሲ - ታሪክ አስተርአየ ብርሃን
ዘለሰኛ ግጥም - እስጢፋኖስ ሰይድ
ዝግጅት - ታሪክ አስተርአየ ብርሃን
የማሲንቆ ተጫዋች - ሳምሶን አለማየሁ (ሳሚ ማሲንቆ)
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 630
@eyerusalemu5822
@eyerusalemu5822 2 жыл бұрын
እያንዳንዱ ካንደበቷ የሚወጣው ቃል ልብ ያናውጣል ስሜቷን ነው ያጋባችብኝ የእውነት ነፍሴ ተጨነቀች እናመሰግናለን ክበሪልኝ የኔ እናት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹 ሀገሬ ተንሳዬሽ ቅርብ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጄሪ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይቅ አበረታቺኝ
@tueb3879
@tueb3879 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu ነይእንደማመር
@hanio650
@hanio650 2 жыл бұрын
ጀግኒትበሮችህዝብሽንአንቂከጎንሽነን
@solomonmekonene-mr1dp
@solomonmekonene-mr1dp 8 ай бұрын
እውነት እልሻለው ትክክለኛ ተውኔት ነው ያየውት ቀን እንባ ተናነቀኝ አልቻልኩም አነባው ኦ አምላኬ አስበን አመሰግናለሁ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሰላም ለሀገራችን ይላክልን እንዲህ ነው ጥበብ ተባረኪ
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 2 жыл бұрын
እኔም እያለቀስኩ ነው ያየሁት አምላክ በቃችሁ በለን አቤቱ አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
Amen nnn amennn
@ethiopiasolo2863
@ethiopiasolo2863 2 жыл бұрын
ምርጥ የትወና ብቃት አምላኬ ሆይ! ምድር በነውረኞች በግፈኞች በዘረኞች ቆሽሻለችና ፈጥነህ ና ፍርድህንም ስጠን!
@abrahamkuma6190
@abrahamkuma6190 2 жыл бұрын
Fetari Yebarkesh
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክህ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@tedutadu7437
@tedutadu7437 2 жыл бұрын
Amen
@Ethio12123
@Ethio12123 2 жыл бұрын
💚💛❤️እጅግ በጣም ምርጥ የትወና ብቃት👏👏👏 በአይምሮዬ የተሳለችውን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የእቴጌ ጣይቱን ወኔ ✊✊ድፍረት👌👌 ጀግንነት 💪💪ቁርጠኝነት😡😡 ያየሁበት ግሩም😯😯 ድንቅ ትወና ነው ያሳየሽው❤️❤️❤️ ታሪክ👌👌 መድኀኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍💚💛❤️
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
Sah betkkl 💪💪💪👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን የሚገርም ብቃት
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪነኝ እባክህ በሰብስክራይብ አበረታታኝ
@AbsalatBeyene
@AbsalatBeyene 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu aaaaaqqxq q0 0q 0@0 0 00 0qqcq0
@derejekitaw1316
@derejekitaw1316 2 жыл бұрын
You are the best.
@beshewabelete7911
@beshewabelete7911 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ጥበብ ለእናት ሀገር ነው:: ፈጣሪ አምላክ በቃችሁ በለን 🙏🏻💚💛❤️
@samsungj2core643
@samsungj2core643 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ በቃ በል ወገኔን ሠላሟን መልስልን የእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛❤️❤️
@tigi1397
@tigi1397 2 жыл бұрын
እህቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ። ለኛም ልቦና ይስጠን። ከዘረኝነት መንፈስ ያዉጣን።
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Жыл бұрын
ግፈኞች በበዙባት ዓለም የማቱ ሳላን ዕድሜ መመኘት እርግማን ነው በጊዜ ወደ ፈጣሪ መሰብሰብ ይሻላል!!!!!!
@hatlihbizuseahon4338
@hatlihbizuseahon4338 2 жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ አዎ እኔም ኢትዮጵያ ነኝ አግዚአብሔር አምላካችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እህቴ!!!
@jumaisrael7521
@jumaisrael7521 2 жыл бұрын
ከነ ሙሉ ተመስጦሽ ከነ መልክሽ ኢትዮጵያ ነው የመሰልሽኝ ። አልቅሼ ነው የጨረስኩት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርጋት ።
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
አባት ሆይ በቸረነትህ አስበን. የኔይ እህት. በእውነት አስለቀሽኝ. እስኬይ አይዞን ይነጋል
@woinshetmersha5557
@woinshetmersha5557 2 жыл бұрын
እውነት የእምዬ ኢትዮጵያ እናቴ ድምፅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽ ይባረክ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
.....እድሜዬ ሀምሳ ስድስት ሲሆን በዘሙኔ ብዙ ትወናዎች ፉከራዎችና የመድረክ ስራዎችን አይቻለሁ እንደዚህ በእንባ የታጠብኩበትና እውነትም "መቼ ትመጣለህ " ብዬያልኩበት ትወና አይቼ አላውቅም! ...ቃላቶች ያጥሩኛል....🙏
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 2 жыл бұрын
ለቅሶህ / እምባህ የህመምህን መጠን ማሳያ ይሆን? እምባህን ለማበስ ህመምህን አስቁመው።
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
@@endrisbeshir9611 ደንቆሮ!
@terefetadelle5969
@terefetadelle5969 2 жыл бұрын
ብዕርሽ አይንጠፍ የናቴ ልጅ!!! ተባረኪ!!!
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭😭ኢትዮጵያን 💚💛❤ለዘላለም ትኑር
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እባየ ዝም ብሉ ፍስስ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤😥😥😥😥💔
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት አስተዋይ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃቹ በለን በእውነት ስለ ቅድስት ስለ ድንግል ማርያም ምልጃ ብለህ ስለቅዱሳን ፃድቃን ሰማህታት ብለ ማረን ይቅር ብለን እንደ እኛ አጥያት ሳይሆን እንደምረህት ብለ ማረን 😭😭😭😭😭😭ልዩ ብቃት 💪💪💪💪
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 2 жыл бұрын
አዋ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እንበል እንላለን ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች
@tenaadametube8353
@tenaadametube8353 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ 🇪🇹🇪🇹
@user-yp8cr4xe3o
@user-yp8cr4xe3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ኢትዮጵያን. ይባረክልን
@tsiondagnchew178
@tsiondagnchew178 2 жыл бұрын
ታሪክዬ ዉዴ አስለቀሽ የኔ ጀግና ውብ ነበርሽ ጀግናዬ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
መቼ ትመጣለህ አልሽ? አቤት ያኔማ ጉዳችን አይ ስላም ማጣት ይህ ሁሉ የሆነው እኮ ስላም ስላጣን ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀገራችንን ስላም አርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fikrfikr1451
@fikrfikr1451 2 жыл бұрын
ምናለ ቆማችሁ ኢትዮጵያ በታከብሩ ኢትዮጵያ በል እያለች ቁጭ ብሎ ማጨብጨብ አንድ ወንድሜ አይችአለሁ ክብር ይስጥህ ገብቶ ስለቆምክ እህቴ ግን ምንም አልልሽም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክው እያለቀስኩ ነው የስማውሽ ድንቅ ነሽ
@alexabera8546
@alexabera8546 2 жыл бұрын
እጋራሻለሁ መቆም ሲያንስ ነው
@AdventureEthio1
@AdventureEthio1 2 жыл бұрын
Not only on this podium in many occasions the audience don't show the standinivation. The Ethiopian back home should learn how to respond to the stages messages!
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ😥😢😥😢እረ አሁንስ ምን ማዲረግ ይሻላል ኢትዮጲያየ💚💛💝 💋💋💋💋
@yal1907
@yal1907 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ ሰባሪ መድረክ ውስጤን ፈንቅሎ በጉንጨላይ የረገፈው እንባየን ሲርሰው ላካስ ሃገር ቅኔኔ ነበረች ዛሬ ገና አወኳት በርቱ ከፍ በሉ ኢትዮጵያ እንደገና ታብባለች::
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 2 жыл бұрын
Egzabehar Ethiopian ena Hezbochewan yetabeqat 😍❤❤❤🙏🙏🙏
@tigisttesfaye5424
@tigisttesfaye5424 Жыл бұрын
እህት አለም ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልሽ: ጠላት የሚያፍርበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም። 💚💛❤️
@martatube5156
@martatube5156 2 жыл бұрын
መዳኒያለም ፍቅር ይስጠን ለዚህ ከቱ አለም መስማማት አቃተን እናት ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ይመልስልኝ ያማል 😢😢😢
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን ይብቃን በፍቅር አንድ እንሁን
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 жыл бұрын
አፈር አፈርን እየበደለው እህህህህህ አመመኝ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 жыл бұрын
የናቴ ድምፅ ከሰማሁ 6ወር አለሸኝ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
በሚገርም ሰሜት ልብ ይነካል ኢትዮጵያዊ ነት ይለምልም ጠላቿ እንደጉም ይብነኑ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 2 жыл бұрын
Wow amazing girl 👧 you smashed it. አድናቂሽ ነኝ። ድንቅ መልክት ። እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት። የአገር ባንዳዎች ከጣታችን ላይ ቆርጠን እንጥላችዃለን። ኢትዮጵያዊያ የምትስቅበት ቀን ቅርብ ነው። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@HilinaT
@HilinaT 2 жыл бұрын
እውነት ነው አቤቱ በቃችሁ በለን ወገናችን እረገፈ !!!! ማራናታ
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 2 жыл бұрын
ጆሮያለዉ ልብያለዉ ብዙ መልእክቶችን ይዞል😢😢😢 እግዚአቤሄር ይጠብቅሽ ልቤ ጥልጥልብላነዉ ያዳመጥኩት እግዚአቤሄር ፌቱን ይመልሥልን🙏🙏🙏
@gizachewmelaku5457
@gizachewmelaku5457 2 жыл бұрын
የበቃሽ ውብ የጥበብ ሰው አደነኩ ችሎታሽን በእውነት ኢትዬጵያ ሰው አላት
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 жыл бұрын
የኔ ትንታግ!!! እኔም እንዳንቺ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኧረ አንቺ ትለያለሽ !!! ቃል አጣሁልሽ የዘመኔ ጀግና በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔወርቅ!!!!!
@mesfinfikadu4714
@mesfinfikadu4714 2 жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ ይባርክሽ ዋው ዋው ዋው ኢትጵያዊት ክፉአይካሽ
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
ምን እንደምልሽ ቃል አጠረኝ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ያድልልን ዘርሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን በርች ፍጻሜሽን ያሳምርልን ለእኛም ማስተዋሉን ሰጥቶን ከዘረኝነት ወጥተን በሀገራችን በኢትዮጵያ ኮርተን በእምነታችን ጸንተን ለመኖር ያብቃን ወገኖቼ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ትችይበታለሽ!! ወያኔ እና የነጮች ሴራ ሀገራችንን ሊያጠፋብን ነው እረ ኡኡ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ፍቅራችንን መልስልን!! 😭😭
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የታመነች አትዮጵያ አታፍርም ትረክሻት እውንት ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ አለላት ለማንም ግልጽ ነው ልብ ይነካል አትዮጵያና እግዚአብሔር ለመቸም አይለያዮም ታሪኳ በፈጣሪ ነው
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
ይኸስ እጅግ በጣም ያንሰፈስፋል አላህ ይጠብቅሽ ሀገር ወደኋላ ተመልሳለች በትግሬ ባንዳዎች!!! ።።።
@sileshimoges4638
@sileshimoges4638 2 жыл бұрын
እሙ: እግዚአብሔር: ይባርክሽ: : ጥበብሽን :ያብዛልሽ: : ድፍረትሽ : ብቻ : በቂ : ነው: : እዎ : ኢትዮጵያ: በል : የሁላችን: እናት: ናትና: : ተባረኪ:: በትረካሽ: በጣም: እረክቻለሁ : : አመስግናለሁ:
@gashawalemu223
@gashawalemu223 2 жыл бұрын
ታሪክ አስተርአየ ብርሃን ሁሉም ስራዎችሽ በእኔነትና በብሄር የደነቆረ አእምሮአችን በደንብ አርገሽ ነው ያጠብሽልን ኑሪልን
@geremechgetach
@geremechgetach 2 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ያለው ተወኔት ነው እግዚአብሔር ይባረክሽ
@seadahussenali68
@seadahussenali68 Жыл бұрын
የኔውድእህት,እድሜና,ጤናአብዝቶይሥጥሽ,ፈጣሪይባርክሽ,አችንስሠማ,እባየፈሠሠ,ልፋትሽ,ፍሬያፍራ,የኔውፈጣሪያች,አንድያድረገን
@user-rx1vw5ny5d
@user-rx1vw5ny5d 2 жыл бұрын
በእውነት አንድ ያድርገን
@user-lb5dr1mq1m
@user-lb5dr1mq1m 2 жыл бұрын
ስላምሙን ያውርድልን። ሀገሬ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ትችት ብልህ ብቅ ብለን በጣምጎበዝልጅነሽ።ተባረኪ።ኢትዮጵያዬሰላምሽንፈጣሪይስጥሽ።አይዞሽሀገሬብቃትያሉልጆችአሉሽ
@SaraSara-nj8us
@SaraSara-nj8us 2 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የሰማዩ ዳኛ እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 💚💚💚💛💛💛💓💓💓
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አዎ ኢትዮጵያዊ ነን ኩራቴ ክብሬ መከበርያዬ 💚💛❤🥰👍
@user-es2ju9yl8u
@user-es2ju9yl8u 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረስልን ላማራዉ ማህበረሰብ ያማል ያማል ያማል ኢትዮጰያን ማለት ይህ ነዉ ዉጤቱ ስደት ሞት
@abdure333
@abdure333 2 жыл бұрын
ጥንብ ዘረኛ!
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ኣዎ ኢትዮጵያ በል !
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 2 жыл бұрын
ስታምሬ ኤትዮጰያዊ ሴት ልብ ይነካል እዴት ደስ ይላል ethiopan ነት እመቤት ማርያም ትጠብቅሽ መቻም እኛ አገር ጥሩ የሚናገሩ አይኖርበትም የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ
@mikigirma8736
@mikigirma8736 Жыл бұрын
ጀግና ልጅ እየሰማሁሽ እንባዬ ወረደ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት
@selammoges3465
@selammoges3465 2 жыл бұрын
ቃላት አጣሁልሽ ሀገሬን በቅኔ በብርቱ ቃላት ስለገለፅሽልን ክበሪልን
@sseqota6300
@sseqota6300 2 жыл бұрын
What a talent this amazing young lady has! Priceless.
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
ዋውውው እዴት ጅግና ናት እውነት ፀጋውን ያብዛልሺ💗👏
@mimia7202
@mimia7202 2 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ውብ ድንቅ ልጅ ነሽ የሆነ በቃ የሚያስለቅስ ሆድ የሚያባባ ነገር አለሽ በጣም ደስ ትያለሽ ታድለሽ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እማ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️👏👏👏
@ragasabalcha9249
@ragasabalcha9249 2 жыл бұрын
አንች ምድር ኢትዮጵያ ኣይዞሽ!!! ቃል ያጋባልሽ አምላክ ያታማና ነው።ከና ልጆችሽ እንዳ ቃሉ ለዘላለም ትኖራሌሽ!!!... ቃሉ ይፋፅማል።
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
እንባዬ ፈሰሰ! እናት ሀገር💚💛❤️
@asagdachmahammda9283
@asagdachmahammda9283 Жыл бұрын
ዋህ ዋህ ኢትዮጵያዊ ነቴ እንዲህ ነው ጮህታችን ሀገርን ማተርፍ ሁሉም ወንጌል ውሰጥ አለ የኢትዮጵያ ተሰፋ የተሰቀለው እርኛው መልህቁ ለሰው ግድ የሚለው የማሪያም ልጅ የእየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው ዘር ቀለም ሀብታም ደሀ የማር ያልተማር የማይለየ ያለየ ሲጠሉት የወደደን አሱ መላ መፍትሄ አለው እንጮሀለን ልጄ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ጌታ ከአዳኞችሽ ይከልልሽ
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 2 жыл бұрын
Wow that's so strong and power full 🙏💚💛❤️🕊️
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
ሰምሽ ልዩ ትርጉም ያለው ነው 💕ታሪክ አስተርአየ ብርሃን💕 እሺ የኔ ቆነጆ ኢትዮጵያ ሀገሬ እናቴ እንላለን ድንቅ ተዋናኝ ነሽ ። 💚💛❤🙏
@Mary-ic3xj
@Mary-ic3xj 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነት ቃላት የለኘም ።እግዚአብሔር ይባርክሸ እህታችን 🙏🙏🙏
@abigiyaabreham7579
@abigiyaabreham7579 2 жыл бұрын
የኔ እናት ተባረኪ ጥበቡን ይጨምርልሽ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
በእውነት ስታለቅሽ አስለቅሰሽ ስትጀግኝም አጀግነሽ ብትሰሚ ብትታይ የማትጠገቢ ምርጥና ድንቅ ኢትዮጵያዊት የኔ ጀግና ብቻ ቃል ያጣሁልሽ ውብ ወጣት ክበሪልኝ። እንዳንች አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን።። ትልቅ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጣት የሚገባት ልጅ ስለሆነች በተለያዩ ተመልካች ባላቸው ሚዲያዎች ትቅረብልን።
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 жыл бұрын
ማማዬ. ፈጣሪ. ንግግር ሽፋን. ወደጸሎት. ፣ ጥሪሽን. ወደ አምላክ. ነዉና. ይስማሽ. ! ይቀበልሽ. መልስ ይስጠን. እንባችንን. ያብስልን. ! ፈጣሪ. አብዝቶ ይናርክምችሁ. !
@K-Arsema
@K-Arsema 2 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሰማሁሽ።የኔ ቆንጆ እህቴ በጣም ልብ የሚነካ መልእክት ነው። እግዚአብሔር የሚሰማ ልቦና ይስጠን።
@user-du1zk2um1m
@user-du1zk2um1m 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም💟🙏 የኢትዮጵያን ሠላም ይመልስልን
@mimisara9206
@mimisara9206 2 жыл бұрын
Wow btame gbaz barch Ethiopia lzlalme tunar tkabra manim saynkat hlam egbhar Ethiopia ytbkat amen amen 🙏🙏🇪🇹🙏🙏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Жыл бұрын
በእውነት ክበሪልን እመማችንን ስቃይ መከራችንን ነው በዚ ድቅ መድረክ ላይ የምታስተላልፊው ጆሮ ያለው ይስማ ያልሰማ ያሰማ አገር እና እናት ያድ ሳቲብ ሁለት ገፅታ ናቸው
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ በቃ በለን ድንቅ ትወና ታሪክየ እንደ ሥምሽ ታሪክ ለትውልዱ እያስቀመጥሽ ነው ሁሌም በእምባ ነው እማዳምጥሽ!!!
@mulumola6561
@mulumola6561 2 жыл бұрын
What A Talent , Love & Heartwarming ? Act ? Tareke You touched my ❤️ & you make me cry 😢 for real ! It’s all special . Each ward is reality on the ground ! Great to haven you ! I have a 👍💪🏾✊ for you 🙏🏾
@user-qh9uw1xx6e
@user-qh9uw1xx6e 2 жыл бұрын
በጌታ ቃላት የለኝም እውነት ነው ቃለህወትን ያሰማልን ጎበዚ ነሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን😓😓
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 2 жыл бұрын
አዎ.ሀገር.በል.ቢሄር.ስሉ.እትዮጽያ.በል.ጀግና.ነሽ.💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@tinamaragkoudaki4595
@tinamaragkoudaki4595 2 жыл бұрын
Yes Yes Mama Ethiopia!
@mesi3693
@mesi3693 2 жыл бұрын
😭😭😭😭አቤቱ ማረን ይቅር በለን በስውር አስከሬን ላይ ተለማምደን ስንቱን ቁጣ አመጣን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yosephyacob940
@yosephyacob940 2 жыл бұрын
As if I borne again! Uncontrollable tears 😭 something deep, the feeling is overwhelming like a volcano 🌋 trying to burst 💥 from each of my cells. What a sudden hidden discovery, every single of my cell is Ethiopia 🇪🇹 love ❤️ you all
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺን የወለዱ ያሳደጉ ይባረኩ ዘርሽ ይባረክ አረምና እንክርዳድ ትውልድ በበዛበት አንቺንና እንደ አንቺ ያለ ትውልድ ማየት በጣም ደስ ይላል ድንቅ ብቃትና ተሰጥዖ ፣ሀገሬ ተስፋ አላት እግዚያብሔር ይመስገን
@atalayshiferaw5322
@atalayshiferaw5322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም አድርግልን በቃችሁ በለን
@zewduayele624
@zewduayele624 2 жыл бұрын
I feel that I am reborn because in such agonizing time discovering Vibrant and talented girl on " Tobiya program" is the revelation of healing process to Ethiopia. Ethiopia prevails. Thanks all organizers of this program, you have been erecting your legacy in shaping the " humanly generations" a head. You are like saviors to the future and generations to come. Stay blessed and be safe
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
እውነት ጎበዝ ቃለ ሂወት ያሰማልን♥አስለቀስሽኝ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ በቃ በለን ለሀገራችን ሰላምን ስጥልን
@titimulatu5426
@titimulatu5426 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ችሎታሽ ወኔሽ ኢትዮጵያዊነትሽ ለኛ ለኢትዮጵያውያን አቤት ደስስስስ ማለቱ ይብላኝ ለዘረኞች እንዴት እንደሚሆኑ ይህንን ሲሰሙ እንደኮሶ ይመራቸዋል ዛራቸ ይነሳል ለኛ ግን ማር ነሽ እደጊ ክፉ አይንካሽ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Love & peace for Ethiopia people forever 💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻
@user-cf7xl6fd5x
@user-cf7xl6fd5x 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በል ሃገሬ በል ግሩም!!😭😍
@yalewboriso596
@yalewboriso596 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው !! ኢትዮጵያዊነትን ለማጽናት በብዙ ይጠቅማል !!
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
የእዉነት የሚገርም ችሎታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቃል የለኝም
@lalim2294
@lalim2294 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኢትዮጵያዊነታችንን በፍቅር ማየት እንዳለብንና ለእግዚአብሔር የቀረበ ልብን የሚያርድ መልእክት ነው። ለእህታችንም ስለሰጣት ክህሎት እግዚአብሔር ይመስገን። በዚህ መልእክት ነቀፋን ልናገር ሳይሆን የደረሰብን የምንለውን ነገር ልንመርጥ ጊዜ በይሰጠኔም ቢጣበብንም እግዚአብሔር የሚፀየፈውን የስድብ ቃል ባይጨመርበት መልእክት ታእምረኛ ነው።ይህንን ስል መልእኬቱን ለመቃወም አይደለም አሁንም አንዲህ ያሉ ሰዎች በቢበዙልን ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር ደስ የሚሰኘው እና ዘንበል የሚለው ቃሉን ስናከብርም ጭምር ስለሆነ ብዬ ነው።
@user-pd3wi3mr3l
@user-pd3wi3mr3l 2 жыл бұрын
ዘመነን ተዉልን 😥😥 ፍትህ ለጀግናዉ ለዘመነ ካሴ ጥላትን እየተዋጋ ባለበት አዋጅ አዉተዉ እጅ ስጥ ወይም ባለበት እርምጃ ይወሰዳል ማለት አማራ ነፃ እዳይወጣ የሚፈልጉ ባንዳወች እጃቸዉን ያንሱል ከጀግናዉ ዘመነ ካሴ ላይ ፍትህ ለጀግናዉ ዘመነ ካሴ ለአሳሜ ምትክ የፋኖ ግልገል 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የአማራ ልጆች ልንነቃ ይገባል ጀግናዉ አሳመነዉን ሳናስበዉ ነጠቁን 😥😥 አሁን ደግሞ ታናሽ ወንድሙን ሊነጥቁን እያቋመጡነዉ የማይወክለን ቻናል እንቆጠብ እሚወክለን ቻናል እየገባን ፍትህ እንጠይቅ በአማራ ቻናሎች እንሳተፈ ደሞቸ እወዳችሆነሁ የአማራ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ጀግናችንንም አላህ ይጠብቀዉ ፍሮፋይኔን በመጫን ይቀላቀሉ 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
ምን ቻናል ነው እንድቀላቀል??
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ewnet new bemayiweklen bota new wlochin
@semung2513
@semung2513 2 жыл бұрын
DIGITAL WOYANAY demo bezih metachehu. Lela melkena selt?..
@asmaruchekole2993
@asmaruchekole2993 2 жыл бұрын
እጀግ ያማረ የትውና ብቃት ዋው ዋው በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆን አሜን
@ruthyisakor7990
@ruthyisakor7990 2 жыл бұрын
Blessing ታሪክ አስተርአየ
@fikermata9872
@fikermata9872 2 жыл бұрын
የሚገርም ተስጦ ምንያረጋል የሚሸማሽ ታገኝ ይሆን አይዞሽ አንድ ቀን የሚሰማሽ ታገኛለሽ በርቺ እንዳትተይ ተስፋ እንዳትቆርጪ ከልብ ሲሆን እንዲህ ነው!!!
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት💚💛💝
@abelaman529
@abelaman529 2 жыл бұрын
ታሪካችን ታሪክ ትሰሪያለሽ ..... የሀገሬ ልጅ .... በርቺ ..... ኢትዮጵያን ከፍ አርጊልን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ግሩም ናው ፍጣሪ ሀገራችን ይጠብቅ ተባርኪ እህቴ
@radeatabera521
@radeatabera521 2 жыл бұрын
ልብ ላለው ሰው ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን በቃቹ ይበለን የእውነት በጣም ልብ የሚነካ ነው የእውነት ሀገሬን በንቺ ውስጥ በጣም አይቻታለው ተባረኪ እንባችንን ያብስልን🙏😪💚💛❤️👏👏👏
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 2 жыл бұрын
My God this is a really unbelievable wonderful this is really what happened today thank you so much very emotional to everybody listening to this 🙏💚💛❤️👍
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын
በትክክል እህቴ እማ አገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለሺ አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን
@esayas3823
@esayas3823 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 25 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 25 МЛН