ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 7 Inspector Ermias S01E07 @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 242,013

Arts Tv World

2 күн бұрын

#ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : ArtsTvWorld
Instagram : artstvworld
TikTok : www.tiktok.com/@artstvworld
X / Twitter : ArtsTvWorld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 1 304
@user-K_9h7
@user-K_9h7 2 күн бұрын
አለቀ እንዳትሉኝ ቀጣይ መኖር አለበት 😢 የምትሉ 🙌 እስቲ እጃቹ የታል
@TabuTabuye
@TabuTabuye Күн бұрын
እንሻላ😂
@user-tu3it7mc7x
@user-tu3it7mc7x Күн бұрын
ቀጠይ ሰምንት ጠብቅ❤
@user-K_9h7
@user-K_9h7 Күн бұрын
እሺ 🙏​@@user-tu3it7mc7x
@user-K_9h7
@user-K_9h7 Күн бұрын
​@@TabuTabuye😅😂 ምን ላርግ ብለሽ ነው ታድያ አዳዲስ ፊልሞችን ሲኒማ ሄጄ መታደም አልችል ነገር እንግዲህ
@user-xr1be4nw9x
@user-xr1be4nw9x Күн бұрын
ማለቅ የለበትም❤❤😢😢😢😅😅😅😢😢
@dhbb8713
@dhbb8713 2 күн бұрын
ይህን የምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@YeshiBelay-g8g
@YeshiBelay-g8g 2 күн бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 2 күн бұрын
አሜን ፫ ውደ
@rahamarahama9670
@rahamarahama9670 2 күн бұрын
አሚን ያረቢ
@TramTelemos-eg1he
@TramTelemos-eg1he Күн бұрын
Amen
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-oh1gc2cd7w
@user-oh1gc2cd7w Күн бұрын
ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ እንደኤርምያስ ግን እዉነት የሚመስል ፊልም የለም ኤርምያስን የወለደች እናት ታድላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seyana21
@seyana21 Күн бұрын
👌👌👌👌😍
@solomonbogale8393
@solomonbogale8393 2 күн бұрын
ዋዋዋዋዋውውውው! ልብ አንጠልጣይና በትክክል በገሀዱ አለም ያለዉን እዉነታ ፍንትው አድርጎ ያሳየን ምርጥ ፍልም ነበር። ምን አለ እንደዚህ አጭር ባይሆንና ባያልቅ ብዬ ተመኜሁ።
@WisDom-hu1mo
@WisDom-hu1mo 2 күн бұрын
Enem
@haymanotzemere7915
@haymanotzemere7915 Күн бұрын
are ayalkim
@Sumyamehemd
@Sumyamehemd Күн бұрын
እ እና አለቀ እንዴ እኔ ሰልፍ ብዬ ለመታተል ተዘጋክቼ ነበር
@Nesie-ei3el
@Nesie-ei3el Күн бұрын
በቃ አለቀ😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ😊
@MartaAbdisa-vu5js
@MartaAbdisa-vu5js Күн бұрын
❤❤❤ enem
@AdamSays-cz2nr
@AdamSays-cz2nr 2 күн бұрын
የኤርሜ. አድናቂወች አለን በሉኝ ሚስቴ ትወድሀለች. ጓደኛህን ስለምወዳት እሷ ደሞ አተን አፈቀረች. ግንእኮ. ፊልሙ አይቀጥልም ከዚህ ቡሀላ እያሉ ነበር ኡነት ይሆን😢😢😢ደሞ. መጨረሻው ባያረካይ ሁለተኛ. ፊልም ድራማ አልከታተልም ልል ነበር ዋዉዉዉዉ ኤርሜ የሚስቴ ባል😂😂😁😁
@TamirathelpedJikore
@TamirathelpedJikore 2 күн бұрын
😅😅
@FddggGgghh
@FddggGgghh 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 2 күн бұрын
ጥሩ ነው ለውጥ መሳ ነው ይባላል ይህኔ ነው 😂😂😂😂😂
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 күн бұрын
እንደዚህም መግባባት አለ????
@FikirFasil-fe7og
@FikirFasil-fe7og 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-ns5lg8nz6i
@user-ns5lg8nz6i Күн бұрын
ምዕራፍ 2 ይቀጥል የምትሉ
@SamuelSollomon
@SamuelSollomon Күн бұрын
bexami yikexel
@MMm-dm6jn
@MMm-dm6jn 2 күн бұрын
ማነው እንዴኔ ሴቷን የሚወዳት ❤❤❤❤
@amenbeker9686
@amenbeker9686 13 сағат бұрын
ማርታን እኔም ውድድ ነዉ የማረጋት!
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Күн бұрын
ማነው እንደኔ እሁድ የራቀበት 👉👍👍አሳዩኝ የኤርሚ አድናቂዎች ❤❤❤
@user-ju2xh5wn7k
@user-ju2xh5wn7k Күн бұрын
እኔ👍👍👍
@bobnick-ob5xi
@bobnick-ob5xi Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawamohammed8515
@hawamohammed8515 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samriy461
@samriy461 2 күн бұрын
ቀልድ መሆን አለበት ተፈፀመ እኛ ቀጣይ ስንጠብቅ ለምን ፊልም አላደረጋችሁትም እንደዛ ከሆነ ተከታታይ ድራማ ብሎ ጀምሮ ሰባት ክፍሎች ብቻ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@NEIMA-cf3ds
@NEIMA-cf3ds Күн бұрын
አረ ቀልድ መሆንማ አለበት😢😢😢
@Gospel-lyrics-official12.
@Gospel-lyrics-official12. Күн бұрын
Meraf hulet ale yihe meraf and new ❤❤
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p Күн бұрын
ተፈፀመ???🙄ገና ላየዉ ነበረ ተዉኩት😂
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie Күн бұрын
​@@user-nl3mg6xz1p አረ እዩ እንዴት ደስ እንደሚል
@mesidese9713
@mesidese9713 57 минут бұрын
ተጀምሮ ተዛዝቶ ከሚረዝም ጥፍጥ ብሎ አጭር ይሻላል
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Күн бұрын
ይሄን ድራማ ብቻ ነው ማለት ይከብደኛል በጣም የሚገርም በእውነተኛ አለም ላይ የሚፈፀም እጅግ የሚያሳዝን ተግባር ነው አይ ሀብታም ያለበት ጉድ ተነግሮ አያልቅም ስራቸውን በዚህ መልክ ያጋለጠው የሲዳማ ክልል በጣም ሊመሰገን ይገባዋል ማንም በዚህ መልኩ ያሳየን የለም እሰከዛሬ ሰንት ድራማ አይቻለሁ ዋው ብያለሁ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 күн бұрын
ወይኔ እኔ በፍራቻ ነዉ እማየዉ ልቤ ድዉ ድዉ አለ ኢንስፔክተር ኤርሚ የእኔ አንደኛ ጀግና እኮ ነክ♥️🥺🥺🥺
@tigistgudisa3644
@tigistgudisa3644 2 күн бұрын
Egzabern enem betam new dingit yemilew😢❤
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l Күн бұрын
እኔ እራሱ እንዴት እንደምፈራ 🥺🥺
@Amene-ps3yr
@Amene-ps3yr Күн бұрын
እኔ እራሱ ግን😢
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d Күн бұрын
እኔራሱ😢😢😢😢
@BethlehemBelay-i8g
@BethlehemBelay-i8g Күн бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በሌላም እንጠብቅሀለን
@ycufyfuffuufgu149
@ycufyfuffuufgu149 2 күн бұрын
በሳምንት ሁለት ይሁንልን ምርጥ ድራማ ሰለሆነ🙏🙏
@hayatali369
@hayatali369 2 күн бұрын
አለቀኮ ዉዴ ተፈፀመ
@TimtuGebrehiwet
@TimtuGebrehiwet 2 күн бұрын
ተፈጸመ ብለውን እርፍ ኣላሉም ዶሞ በሳምንት ሁለቴ
@user-ri6bf6vn5l
@user-ri6bf6vn5l 2 күн бұрын
ምዕራፍ ሁለት ኣለኮ ​@@hayatali369
@hayatali369
@hayatali369 2 күн бұрын
@@TimtuGebrehiwet ደስየሚል ፊልም ነበር
@KezlTuslNDEWGEBREw
@KezlTuslNDEWGEBREw Күн бұрын
አለአይይይበጣምደስየሚልነበር🥰🥰
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 2 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ !!!😢😢😢ውስጤን እየነዘረኝ እየተንቀጠቀጥኹ ነው የጨረስኩት ፊልም እያየኹ አልመሰለኝም የእውነት ነው የመሰለኝ 😢ባያልቅ ብዬ ተመኘኹ አጨራረሱ ስላማረ እውነት ውሸትን ገልብጣ ስላሸነፈች በጣም ደስስስ ብሎኛል !!!
@TabuTabuye
@TabuTabuye Күн бұрын
እነም😢😢
@teshometes
@teshometes Күн бұрын
በእውነቱ ከማጠሯ በቀር እጅግ የወደድኩት ድንቅና አስተማሪ ድራማ ነው። እንደኤሪምያስ ዓይነቶችን ለሆዳቸው ሳይሆን ለእውነት የሚኖሩትን ያብዛልን።
@Madisha835
@Madisha835 2 күн бұрын
ይህንን ኮሜት የምታነቡ እህት ዉዲሞቺ ፈጣሪ ያሰባቺሁት ያሳካላቺሁ አሚን አትሉም🤲❤❤
@chalend5346
@chalend5346 Күн бұрын
Amen Amen
@user-kr9pi3fp1x
@user-kr9pi3fp1x Күн бұрын
አተንም❤❤😊
@user-ow5vz6li4o
@user-ow5vz6li4o Күн бұрын
Amen lehulachn
@LeilaShamil
@LeilaShamil Күн бұрын
አሚን
@user-bp6ei1yf3w
@user-bp6ei1yf3w Күн бұрын
አሜን ❤
@mekiyaebriham4950
@mekiyaebriham4950 Күн бұрын
ጀምራችሁ ከመተው እንዲ ባጭሩ መቋጨት ትልቅ ነገር ነው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው 👍👍
@user-ht9qx8pd2n
@user-ht9qx8pd2n 2 күн бұрын
እንደኔ ሌላም ይደገመን የምትሉ
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs Күн бұрын
ደምሪኝ❤
@TabuTabuye
@TabuTabuye Күн бұрын
me😂
@FghFhh-tm3so
@FghFhh-tm3so 22 сағат бұрын
❤❤
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 2 күн бұрын
ምናለበት የሀገራችንም ሰላም እደዚህ ፊልም በአጭር ቀን ቢመለስልን 😢😢😢😢
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x Күн бұрын
ኧረረረረረ በጣም
@user-bq2hm4qh8w
@user-bq2hm4qh8w Күн бұрын
ማን ያውቃል 🙏❤
@NdUs-xe3wx
@NdUs-xe3wx Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ ያድርግልን 😢😢😢😢😢😢😢
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Күн бұрын
በጣም ባደረገው ያሐገሬን ሰላም❤❤😢😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Күн бұрын
ልክ እንደዚህ እንደ ፊልም የሁሉም ሰው ፍትህ ቢሰፍን ምናለ😢አቤቱ ጌታ ሆን በቃ በለን ሀገራችንን አስባት😢
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 2 күн бұрын
የኢንስፔክተር ኤርምያስ ፍቅረኛ በምን ቃል ልግለጽሽ ❤❤❤ደረስሽላቸው እውነትንም ስለያዘ ኤርሚ እግዚአብሔር ደረሰለት አንቺን ምክንያት አድርጎ ✝️
@SmilingComputerChip-lz9hm
@SmilingComputerChip-lz9hm Күн бұрын
ኤሪሚያስ የኔ ፍቅር ባዲስ ስራ እስከምትመጣ ትናፍቀናለህ😢❤❤❤በጣም አሪፍ አስተማር ነበር❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Күн бұрын
አምላኬ የቱንም ያህል ጊዜ ቢፈጅም እና ስንት ህይወት እና ኢኮኖሚ ብናጣ በእውነተኛ ህይወታችን አሁን በዚህ ፊልም ላይ ያየነው ፍትህ በኢትዮጵያ ማየት እንፈልጋለን🙏🙏🙏 ፊልሙ በኢትዮጵያ ባለው እውነታ ላይ የተመሰረተ ጥሩ ፊልም ነው ለዚህም በፊልሙ ላይ ለምትገኙ ሁሉ አመሰግናለሁ👏👏
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 күн бұрын
እባካቹህ ጭካኔ አታሳዩን መረረን እኮ ኤርሚ አንተየመትረፍ እድሉ ኑሮህ በህይወት አለህ ይህእድል የለላቼው ስንት ቤተሰቦቻችን አተናል ለማንኘውም ፊልም መሆኑ ጥሩ
@BuzensheTadass-ii5sc
@BuzensheTadass-ii5sc 2 күн бұрын
❤❤❤❤እደዚ,ያላጀግኖችን,ያብዛልን,ሠላም,ለሀገራችን
@ZebeneLakew
@ZebeneLakew Күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ግን ትንሽ አሣጠራችሁት እኛ ያለንንበትን ሢቃይ እና ሠቆቃ በግልፅ ያንፀባርቃል ኤርሚ በጣም ነው የውንወድህ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgudisa3644
@tigistgudisa3644 Күн бұрын
ደስላል ኤርሚ ድንግል ማርያም ዛመነን ትባርክ ❤️❤️❤️❤️ይሄ ፊልም ዉነተኛ ታሪክ ነው ባታልይ ሀገራችን የአለቺበት ሁኔታ ይገልፃል ❤እኔ በሁለት ዓመት ልዩነት 2 ዋንድሞቼን ጋሎብኛል 😭😭😢😢ወዳ ሕግ ስንሄድ ለነሱ ነው ምፈርዱት የዋንድሞቼ ደም መዳላይ ፈሶ ቀራ😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ
@user-qf3ur8kl8f
@user-qf3ur8kl8f Күн бұрын
Ayezon wendema
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 15 сағат бұрын
*_oh አሁን መሬት ላይ ያለ እውነታ ምን አለበት እንደዚ አይነት ፍትሕ የሚገኝበት ግዜ ናፈቀኝ 😢 ደስ የሚል አፈፃፀም ኢንስፔክተር ኤርምያስ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ❤️_*
@user-ke9zz1wd7j
@user-ke9zz1wd7j Күн бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ሰው የዘራውን ያጭዳል ይዘገያል ብዙ መሰዋትነት ይከፈላል እንጅ ❤😢
@ritatube19
@ritatube19 Күн бұрын
አለን የኤርሚ አድናቂ በጣም የምወደው አክተር በዛላይ መፈሳዊይ በርታልን
@tube-nm3js
@tube-nm3js Күн бұрын
እጥር ምጥን ያለች ምርጥ ትምህርት ያላት ድራማ እናመሰግናለን ❤
@user-vr9jl2qi7j
@user-vr9jl2qi7j Күн бұрын
ኤርሚየ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@ayanaandualem
@ayanaandualem 2 күн бұрын
በሀገራችን በተለይም በከተሞቻችን ያሉ አንዳንድ ምርጥ ታማኝ ፖሊሶች እናያለን ነገር ግን እንደ ፎርጅዱ ኮማንደር ያሉ ስግብግብነት የተጠናወታቸው ሚሊተሪን ማስፈራሪያ ደረጉት ብዙ ሚሊተሪ ውስጥ ያሉ ብዙዎች ናቸው
@Kalyebrukeeht-dt8gn
@Kalyebrukeeht-dt8gn 2 күн бұрын
ዛሬ የመጨረሻ ነዉ የሚሉት እዉነት ነዉ እንዴ😢
@seyana21
@seyana21 Күн бұрын
አወ ተፈጠመ አሉ 😓
@user-kd8du4ml1t
@user-kd8du4ml1t Күн бұрын
​@@seyana21እ ግን ሴትዩይቱ ፍትህ አግታለችዴ
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f Күн бұрын
አወ አግንታለች የልጇን ገዳይ ገደለላት እኮ 😊​@@user-kd8du4ml1t
@meckatube669
@meckatube669 Күн бұрын
በጣም ወድጄዋለዉ መሰራት ያለበት ከባድ ሀሳብ ይዛቹ ነዉ የመጣቹት በጣም ከባባድ ወንጀሎች ሚፈፀሙበት ለሰማይ ለምድር የከበዱ በሀብታቸዉ እስከፌደራል ባለስልጣን ይዘዉ የፈለጊትን ሚያደርጉ ሆድ አደሮች አሉ ግን ትንሽ ህፃናት አስፈሪ ነገር ላይ ባይሳተፉ ባይ ነኝ❤
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 2 күн бұрын
ኤርሚያስ የፊልሙ አክተር ስለሆን ግድ ነው ጀግና መሆን አለበት 😊😊እኔግን ከሱ በላይ ማደቃት ሰብለን ነውውውው❤❤❤❤❤
@odehhome8730
@odehhome8730 2 күн бұрын
ኤርምያስ ና ማርታ አንደኛ
@muluazmeraw
@muluazmeraw Күн бұрын
ኧረ በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ ይሄን ፊልም ሳይ ሰላም ለሀገራችን
@user-mi3xe2bm7u
@user-mi3xe2bm7u 2 күн бұрын
ብርቱካን ከለር ትሸርት የለበሠውልጅ ኤርሚ ባለበት ፊልም ሁሉ አብሮት አለ ሐዛውም የሱጠላትሆኖ ይገርማል ለማንኛውም ኤርሚን የምቶዱ ገባገባበሉ በተረፈ እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@emushewatube
@emushewatube Күн бұрын
ከጅምር እስከ ፍፃሜ ነባራዊ ሁኔታን እያሳየ የተወኑበት ፊልም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደ ኤርሚያስ ያለ ነዉ ለሰዎች ሰብአዊ መብታቸዉን የሚያስከብር
@danieltesfaye7842
@danieltesfaye7842 2 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ 1ኛ
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s Күн бұрын
ኸረእዳይቋረጥምዕራፍሁለት ይቀጥልየምትሉበ👍አሳዩኝ
@user-sf1go6qm5p
@user-sf1go6qm5p Күн бұрын
የኔ አባት ጀግና ወንድሜ በሆንክ ብየ ተመኘዉ ሁለታቹ ግን ባልና ምስት መሆን አለባቹ የእዉነት ❤❤❤❤❤ ማለቅ የለበትም 😢😢😢😢
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 2 күн бұрын
አቦይመችሺ ሴቷ ኢኒስፔክተር❤❤❤
@user-sj4sh7kq1m
@user-sj4sh7kq1m 2 күн бұрын
እረ ባካቹሁ❤❤❤❤❤❤ ማለቅ የሌለበት ፊልም ነው
@smerahsun5086
@smerahsun5086 2 күн бұрын
እረ ልቀቁት ውይይይይይ ❤😢
@melkeman1982
@melkeman1982 14 сағат бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ነበረ ቤተሰብ ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ እንደኔ❤❤❤
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 2 күн бұрын
ቡም ቡም ኤርሚያስ መጣልን ቡም ቡም እንስቤክተር ❤❤❤❤❤ ማነው. በጉጉት አይኑን አፍጦ የሚጠብቀው. ምነው ድኔላይ እድህ ጉጉት ብል ያአላህ ልብ ስጠኝ
@Aragw
@Aragw Күн бұрын
ጥሩ ሰወ ማየትሺ ብቻ በቂ ነወ ኤረሚ❤❤
@DbbdhdFbndnx
@DbbdhdFbndnx 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ 😢😢😢😢😢💔😭💔🇨🇬
@helen81256
@helen81256 Күн бұрын
ማርያምን ቃል አጣሁለት ለኤርሚ😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-rg9pf4qf7b
@user-rg9pf4qf7b Күн бұрын
በጣም ነዉ ምወድሽ ስትላት ልቤ ስጥቅ አለ ኤርሚዬ ገልቢ እኔ ደሞ አተን በጣም ነው ምወድህ 😢❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤🥰🥰🥰ከሱ የምጠብቀው ነበር በስተመጨረሻ❤❤❤❤በፊልም ቢሆን ደስ ይላ😊
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Күн бұрын
ሀገራችንም ዛሬ በዉሸታሞች ነው ታንቃ ያለች ጌታ ሆይ የንጽሀኖች አምላክ ፍረድልን ኤርሚያስ እመሰግናለን በጣም ደሰሰ ይል ነበር
@user-gk4ek5wl9j
@user-gk4ek5wl9j Күн бұрын
ሴቷ ፖሊስ በጣም አድናቂሽ ነኝ እደናተ አይነት ይስጠን ኤርሚያስ የእውነት አተን አለመውደድ አይቻልም ወደድኩህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeDereje-po9ez
@DerejeDereje-po9ez Күн бұрын
season 2 በጣም ጥሩ እንደሚሆን እገምታለሁ እናመሰግናለን ኤርሚያስ ቡቡም ሻካላካላ...
@ejaraadugna574
@ejaraadugna574 Күн бұрын
በጣም አስተማሪና መራኪ የሆኔ ድራማ ነው። ከዚህ ድራማ ሌቦችና አጨበርባርዮች ፖልሶች መ ማር አለባቸው። እንደ አቶ ወጋዮ ሆዳም ፖልሶች ካላቹ ለህሊናቹ ኑሩ ለእውነት ሙቱ ኑሩም። እንስፔክተር ኤርሚያስ ❤❤❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Күн бұрын
በአሁን ስሀት ለሀገራችን የሚያስፈልጋት ልክ እንዳት ታማኝ ስው ነው ፋኖ መከታችን የስው ገንዘብ አይነካ ስው አይደፍር ልክ እንዳት ያብይ ስራዊት ነው እንጂ ስራዊት እሚባል እንደጥላሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@suzifkr-kg2wd
@suzifkr-kg2wd 2 күн бұрын
የሚገርም ፊልም ነበር ምናለ ፍትህ የሚሰጥ ፖሊስ ቢኖረን 😢😢😢 ፍትህ ልስጥ ብሎ ቢመጣም ወይ በገንዘብ ይመረዛል ወይ ይገደላል ❤❤❤
@AbdurhmaneLelamo
@AbdurhmaneLelamo 4 сағат бұрын
ወው መጨረሸውን አሰመርከው ምርጥ ተወነይ ከምርጥ ደርኪተር ያለበት ነው ገሀዱን አሰያሀን ፈጠሪ ረጅም እድሜ ለኤርሚ
@user-nh9pi2ed9s
@user-nh9pi2ed9s 2 сағат бұрын
ማርያምን ኤርሚ ይችላል አይገልፀዉም በጣም ሀሪፍ እና አስተማሪ ነዉ በርቱ
@SelamYouTube-pw1cx
@SelamYouTube-pw1cx 2 күн бұрын
ልቤ ተንጠልጥሎ ሞተ😢😢❤❤
@user-sq6rw6qw7s
@user-sq6rw6qw7s Күн бұрын
ጀግና ኤረም $ ሰቢልዬ ሁናት ማስሎኝ በፋረት ናባረ ዬጫራስኮሀት አሻነፍ ስላሆናቹ ደስ ቢሎኝል ምጋራም ነው👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q Күн бұрын
ኤሮሚየ የኔ ጀግና ሁሉ እንዳት ቢሆን እዉነተኛ እዉንት ነዉ ላገራችን ንም ፍቅሮንም ያዉርድላት😢😢😢❤❤መጨረሻዉ ያምራን ኤሪሚየ ❤❤
@sabachala60
@sabachala60 Күн бұрын
ትለየለክ የማርኛ ፈልም በጣም ነው የምከታታለው በእውነት ጥሩ ትምህት የሚሰጥ ምርጥ ፈልም ነው ኤረሚ ይመችክ❤❤❤❤
@user-um4si3qo7p
@user-um4si3qo7p 2 күн бұрын
ኤርሚያስ አንደኛ 🥇🥇🥇
@yeshifana
@yeshifana 2 күн бұрын
ገና 38 ደቂቃ 😢
@sujeenima5013
@sujeenima5013 2 күн бұрын
😊😅
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Күн бұрын
እግዚአብሔር አምኖ መጓዝ ውጤት አለው ሁሌም
@user-jq3xr5fb7e
@user-jq3xr5fb7e 6 сағат бұрын
የኔ ባለመተብ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ ጀግናየ ኤርሚ ❤❤❤✝️🥰🥰🥰🥰
@user-gj2ke3ce1p
@user-gj2ke3ce1p 2 күн бұрын
በአሸናፍነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል l love you bro.
@wbeyaseteng7718
@wbeyaseteng7718 2 күн бұрын
ዋው ነው ❤❤👌👌
@TilahunMezegbu
@TilahunMezegbu 17 сағат бұрын
ፖሊሶች አይተው ከዚህ እንኳን ቢማሩ ምን አለ wow የኢትዮጵያ ፊልም ናፍቆኝ ነበር
@zenash01tesfaye74
@zenash01tesfaye74 Күн бұрын
ኤርሚያሥ በጣም ጀግና እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንወድሃለን በርታ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 2 күн бұрын
የአላህ የዛሬውስ ያስፈራል ኤርሚዬ😢😢😢
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Күн бұрын
በጣም😢😢
@prime5689
@prime5689 2 күн бұрын
ወይ ልቤተሰቀለ😢😢😢
@Fakirta
@Fakirta Күн бұрын
ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tamasgn.getayi
@Tamasgn.getayi Күн бұрын
እውነት እኔ ሁሉቱም ባጣም ነው ምውድችው እስት ቃጣይ እንፋልጋለን ምትሉት ብእጅ አስአዉን 👌👌💕
@adisuyenealem7111
@adisuyenealem7111 2 күн бұрын
አለን
@birtukanembiyale1109
@birtukanembiyale1109 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ 💚💛❤😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u Күн бұрын
ዋው 😮😮😮በስስት እያየነው አለቀብን መጨረሻው ደስ ይላል ኤርምየ ❤❤❤❤ጀግና❤❤❤❤
@EmuyGebra
@EmuyGebra Күн бұрын
ዋውውውውው ስት ሂዜአችን እደዚክ ምርጥ ድራማ ካየን እናመሰግናለን ጀግናው ቀጥሉበት❤❤❤❤❤
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 2 күн бұрын
ሳምንቱ አመት የሆነበት እደኔ ማነው እጅ ወደላይ😂😂
@AdamSays-cz2nr
@AdamSays-cz2nr 2 күн бұрын
አች ሳምቱ ትያለሽ ምነው አሁን ባላጓጉን 38 ደቂቃ አለን ገና😅😅😅
@aald9796
@aald9796 2 күн бұрын
እኔ😂😂ወላሂ😊
@aald9796
@aald9796 2 күн бұрын
እኔ😂😂ወላሂ😊
@aald9796
@aald9796 2 күн бұрын
እኔ😂😂ወላሂ😊
@user-pt7rr5qk5h
@user-pt7rr5qk5h 2 күн бұрын
እስቲ ሁላችሁም የሀገራችንን ሰላም እንዲመለስ ዱአ አድርጉ 🤲
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Күн бұрын
ኧረ ይቀጥል በናታቹሁ ባለ ማህተቡ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ❤❤❤
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s Күн бұрын
ኤርማያስ እግዝብሔር እዳንተያሊ ትውልድያብዛልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 2 күн бұрын
ማነው እንደኔ ሆድ እዬባሠው እሚከታተለው😢😢
@Alsi84
@Alsi84 Күн бұрын
እኔ 😢💔💔🖤🖤🖤💔
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 Күн бұрын
@@Alsi84 አይዞሺልኝ የኔውድ
@SabilaWorik-hj2hx
@SabilaWorik-hj2hx 2 күн бұрын
Yilkak
@TesfayeTsehayu-ss8fd
@TesfayeTsehayu-ss8fd Күн бұрын
በጣም ጥሩ ህብረተሰቡን የሚያስተምር ነዉ ህይትን የሚዘራ ፊልሚ ነዉ❤❤❤❤❤❤ እንወዳችዋለን ስላም❤❤❤❤❤❤
@user-Ahmaa
@user-Ahmaa Күн бұрын
አይቸው ቀጣይ እስከሚለቀቅ ይናፍቀኝ ነበር ምነው ባያልቅ ብየ ተመኘሁ ግን በጣም ትችላላችሁ ኢንስፔክተር በሌላ በጉጉት እንጠብቅሃለን❤
@Afiyah.1
@Afiyah.1 2 күн бұрын
ዛሬ የህንድ ፊልም መስለ
@genitube3025
@genitube3025 Күн бұрын
❤❤❤❤ለመቼ በደረሥ እያልኩ በጉጉት ቀን እየቆጠርሁ ነበር እምጠብቀዉ ❤❤ኤርሚ ፊልሞችህን በጣም ነዉ የምወድልህ ግንይከይለያል
@andualemtesfaye532
@andualemtesfaye532 Күн бұрын
እጥር ምጥን ያለው የሀገራችን ምርጡ ተከታታይ ድራማ ለሁላችሁም በጣም እናመሰግናለን 🙏
@user-qd5wh5di8c
@user-qd5wh5di8c Күн бұрын
ባለ ማህተቡ ኤርሚዬ እመብርሀን ዘመንህን ትባርክልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dehabsolomon3617
@dehabsolomon3617 Күн бұрын
ጀግናው እንደዚህ ነው የሚያስፈልገው ለወገን ደራሽ ኤርሚያስ ❤❤
@dgmesay4050
@dgmesay4050 Күн бұрын
በእውነት ይሔ በጣም የምርጦች ምርጥ ድራማ ነው ሁሉም ነገሩ እውነት የሚመስል ነው ገና ብዙ ክፍሎችን በጉጉት እየጠበቅን እናንተ ግን ድራማውን ቶሎ ጨርሶ ለማቋረጥ ለምን ቸኮላችሁ?? መቆም የለበትም ... ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል
@merlu1997
@merlu1997 Күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏በእውነተኛው አለም እንዲ እንዲ ሀቅ እንድትነግስ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g Күн бұрын
አሪፍ አጨራረስ ነው በርቱ ግን ያንን ደፍሪውን ወሸላውን ቆርጠህ ብታሰቃየው ኤርምዬ እዴት ደስ ይለኝ ነበር እናቶችን የሚያስለቅ በመጦርያቸው ጊዜ ጠዋሪ የሚያሳጣቸው ሰው ሰው ነው አልልም አሁንም በአጭር ስራ እንጠብቅሀለን
@sisayassefa2516
@sisayassefa2516 Күн бұрын
ምርጥ ነው አጨራረሱም ተመችቶኛል ኤርሚ እንዳንተ አይነቱን በእውነት ያብዛልን የነፃነት ታጋይ👍💪 ሴቷም ምርጥ ነች👍 ኤርሚያስን ባታገቢው ኑሮ ግን ፍቅር ሚይዘኝ ነበር(ሳቁ)
@user-wp6ne4ky4t
@user-wp6ne4ky4t Күн бұрын
ዋው ኤርሚየ እዳችተ አይነቱ ያብዛልን የኔ ልበሙሉ ❤❤❤❤❤
@YoniYoni-i2y
@YoniYoni-i2y Күн бұрын
ዋ ከልቤ ነው የወዲህ እዳዝህ ከቀጣላ ምረጢ ነው❤
@astuesrael897
@astuesrael897 Күн бұрын
ተበዳይ ለሆኑ ሰዎች ፍትህ ስሰጥ እንዴት ደስ ይላል 🥺 ጌታ ሆይ ፍትህ ለኢትዮጵያ 🙏🙏
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 6 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,5 МЛН