"ህይወታችን መዝናኛ ኑሯችን ዝቅተኛ" | ጦቢያ | ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | Ethiopia @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 982,667

Arts Tv World

7 ай бұрын

Subscribe: kzfaq.info/love/SnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q
Facebook : ArtsTvWorld
Website : artstv.tv
Instagram : ArtsTvWorld
Twitter : ArtsTvWorld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_4vkgrlw
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: kzfaq.info/love/SnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 300
@melkamudemissie9067
@melkamudemissie9067 7 ай бұрын
እኛ ፈርተን ዝም ያልነዉን እዉነት በመዝናኛ መልክ ልክ ልኩን የምትነግርልን የጥበብ ሰዉ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@jusesisalord7040
@jusesisalord7040 7 ай бұрын
Ena democracy yelem tiyalesh 🎉 ice cream lashibet 😂😂😂
@jusesisalord7040
@jusesisalord7040 7 ай бұрын
የኔ ፈሳም 😂😂😂
@Barok_1
@Barok_1 7 ай бұрын
​@@jusesisalord7040ያው ስለማይገባው እንጂ ነፃነት ኖሮ አይደለም
@wegf6808
@wegf6808 7 ай бұрын
​@@jusesisalord7040 ድሮ በህወሓት ስረወመንግስት ዘመን ጠ/ሚር መለስ ህግ እና ከህግ በላይ ናቸው አሁን በጋላ ስርወመንግስት ዘመን ግን ጋላ ሁሉ ከህግ በላይ ነው
@amelaworkkabtimer3662
@amelaworkkabtimer3662 7 ай бұрын
😅
@woseniayalew5488
@woseniayalew5488 7 ай бұрын
ኑሯችን መዝናኛ ሂወታችን ዝቅተኛ 😢 እውነት ብለሀል 😊 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተስፍሽ ☺️😍🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 7 ай бұрын
እረረረረረ....!! ኡህ አቤት ቅኔ የህዝብ ድምፅ🙏 💚💛❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 7 ай бұрын
ተሰብስባችሁ ይህን ውስጠ ወይራ አስተማሪ መልእክት በልብህ ያዝና ዜሮ ሊያደርግህ የተነሳውን እብሪተኛ ባለጊዜ ለማስወግድ. ታገል ፣ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Nazrawi11
@Nazrawi11 7 ай бұрын
የናዝሬቱ ፈርጥ እውነተኛ የጭቁኑ ኢትዮጵያዊ ድምፅ
@nadirpro4
@nadirpro4 7 ай бұрын
Ye adama fert
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 7 ай бұрын
​@@nadirpro4የናዝሬቱ ፈርጥ
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 7 ай бұрын
​@@nadirpro4no adama😂😂 nazret new mibalew
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 5 ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ፈርጥ አይሻልም ? ያው ያለብንን ብድር ከፍለን እስከምንለያይ ወይም አንድ እስከምንሆን !!!
@semretkebede320
@semretkebede320 7 ай бұрын
በእውነት እናት ኢትዮጵያ ካፍራቻቸው ጅግና እንድትንህ ለገባው ትልቅ ቅኔ እውንትነው የተናገርክው ፍጣሪ ይጠብቅህ ውንድሜ
@Josephsol55
@Josephsol55 7 ай бұрын
I can not describe how genius this man is!!
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 7 ай бұрын
ክፉ አይኖች ባንተ ላይ የተሣሩ ይሁኑ እግዚሐቤ እምላክ ይጠብቅህ
@bisratsisay-mt5yz
@bisratsisay-mt5yz 7 ай бұрын
ፍራሽ አዳሽ በጣም ጎበዝ የሚገርም ቅኔ ነው😂😂👏👏👏
@user-ni7ky4tn8w
@user-ni7ky4tn8w 7 ай бұрын
Tesfish ! Well informed intelligent comedian , one of the Top Ten in the world! Love you bro from the Red Sea of Eritrea 🇪🇷
@jeremiahgudure5920
@jeremiahgudure5920 6 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰😍 from 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wn6xu3hy1y
@user-wn6xu3hy1y 7 ай бұрын
ሀገሬ መታደሏ እንደዚህ ከብረዉ የሚያከብሯት ልጆች አሏት ተስፍሽ ትለያለህ ከአይን የዉጣህ የኔ ምርጥዬ
@HassenHassen-wf6tx
@HassenHassen-wf6tx 7 ай бұрын
Tesfishhhh, you are the voice of all of us.. thankw.
@emanda1366
@emanda1366 7 ай бұрын
ቢመከር ቢዘከር የሚያደምጥ ጆሮ እና የሚተገብር አዕምሮ ጠፋ ፣ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን፡፡ 🕊🙏🙏🙏🙏
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 7 ай бұрын
As usual a great performance 🎭 voice for the voiceless 😉 ከአይን ያውጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይሽፍንህ 👍🙏
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 7 ай бұрын
እኮ እግዚአብሔር ይመስገን እኮ ጦቢያ አምሮበታል በሰንደቃችን ባንዳ ተሰቃይ ተቃጠል ፍራሽ አዳሽ ሁሌም አንደኛ ነው
@henity2
@henity2 7 ай бұрын
To the point. This is the voice of those voicesless . Love this brother. He has a very special talent I have never seen before
@ablakat-mf3se
@ablakat-mf3se 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ👌
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ያው ትለምደዋለህ አለ ትልቅ ቅኔ ነው ምን የማይለመድ ነገር እለ ትችላለህ❤❤❤❤
@melkamudemissie9067
@melkamudemissie9067 7 ай бұрын
ለመድንዉ ከዚያም በላይ ለመድነዉ ቃላት አይገልጸዉም
@dmx3674
@dmx3674 7 ай бұрын
ኑ ፋኖን ተቀላቀሉን ። እነሱ እስርቤቱን እንዲለምዱት እናደርጋችዋለአን ። 1 + 1 = 2 ያደርገዋል ፋኖ !!
@debebetessema7649
@debebetessema7649 7 ай бұрын
በጣም ከባድ የቅኔ ሰው የማንቂያ ዘያቢ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@tesfayegetie3717
@tesfayegetie3717 7 ай бұрын
ተስፉ የጥበብ ሰው የእውነት አቅም ያለህ ሰው ነህ ❤
@solomonwubshet2293
@solomonwubshet2293 7 ай бұрын
ይሄኛዉ የተለየ ነው😮 እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ!
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 7 ай бұрын
የእውነት ....ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ, ካልተማረ ማይም ካድሬ💔💔💔 ''የኢትዮጵያዊያን ድምጽ''
@marthasimegn7096
@marthasimegn7096 7 ай бұрын
""የአልጋው ምቾቱ ፍራሹ ነበረ"👍👍👍
@NardosMezgebe-yy6df
@NardosMezgebe-yy6df 6 ай бұрын
ያገሬ ልጅ እኛ በስስት የምናይህ ተስፍዬ ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@kingsol-gy5ns
@kingsol-gy5ns 7 ай бұрын
ጥበብ ባንተ ላይ ራስዋን አብዝታ ገልጣለች ሁልግዜም ባንተ ደስ ይበላት ተባረክ።
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb 7 ай бұрын
Wow say no more the best expression of our current situation in our country ✍🏽👌🏽
@marthayesuf9195
@marthayesuf9195 7 ай бұрын
Wow amazing
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 7 ай бұрын
እፁብ ድንቅ የሆነ አርቲስት ፣ እጅግ ወቅታዊ አቅርቦት።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የሰውን ሰቆቃ እውንታውን የታፈነውን መከራውን ስቃዩን ድህነቱን መገደሉን መታሰሩን ሌብነቱን ውንጅለናውን አዋዝተህ የምናገር ስለሆንክ የኢትዮጵያ ህዝብ ድሀው ያመሰግንሀል
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 7 ай бұрын
የኔ ድምፅ ነህ እኮ ውድድድ❤
@genetkidane7137
@genetkidane7137 7 ай бұрын
ያማል ቅኔው በርታ ጎበዝ ጀግና
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 7 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት በቅኔ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ
@asya782
@asya782 7 ай бұрын
እዳያስሩህ ፈራሁ አላህ ይጠብቅህ our hero brother
@GutaMulatu
@GutaMulatu 2 ай бұрын
ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ!!!
@user-pu4en6ss7l
@user-pu4en6ss7l 7 ай бұрын
ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ስላልገባቸው ነው እንጅ እስካሁን ታስረክ ነበር በርታልኝ አባቴ
@selam-lehegera
@selam-lehegera 7 ай бұрын
ችግራችን እኮ እሄ ነው በአብይ ዘመን በሀሳብ አልተሰረም
@didy898
@didy898 7 ай бұрын
እረ አታስታዉሣቸዉ😂😂
@HenokGrima
@HenokGrima 6 ай бұрын
all PP member understand this man but still Abiy Ahmed not understand this man brother ok Abiy Ahmed this man understand immediately control Fradashi and closed Tobiya ok
@aminataminatahmede1901
@aminataminatahmede1901 4 ай бұрын
ትክክልእውነትብለሀል
@ermiyasmuluneh
@ermiyasmuluneh 7 ай бұрын
ተስፍሽ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ከዚህ መንግስት ይጠብቅህ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 7 ай бұрын
ተባረክ !
@hewandemissie1138
@hewandemissie1138 7 ай бұрын
Egziabher yibarkih, tena yistih. Dinik sira!!!
@hielaagama
@hielaagama 7 ай бұрын
ከተማ መውጫ 500 ካሬ ባለ ጊዜ ይሸልም
@tarett3559
@tarett3559 7 ай бұрын
የኔ አባት ትለያለህ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 7 ай бұрын
I live Frash adash. 👌
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ተስፍሽዬ ጎበዝ በርታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቅኔው ለገባው ነገርልንማ ለነገሩ አይገባቸውም ስልጣን አይናቸውን አውሮት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በርታ ተስፍሽ አንበሳ ነህ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelgetu2783
@amanuelgetu2783 7 ай бұрын
ጦቢያ አማረባት 🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰 በርቱልን
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 7 ай бұрын
ወይኔ አንተ አኮ ልዬ ነህ ይመችህ አቦ ❤️
@fekadueshetu3555
@fekadueshetu3555 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም እና የሚደንቅ ትልቅ እዉነት መናገር አሁንላይ ይከብዳል ግን እስከመች አጨብጫቢ እንደ አንተ መናገርን ማን ከለከለዉ ለምን ለምን ኧረ ለምን ?
@ahmedmusa9821
@ahmedmusa9821 7 ай бұрын
In 22 minutes he described the daily life of the world. Talented person. I can see the audience puzzled from his words.
@ademabanebso9451
@ademabanebso9451 7 ай бұрын
Rally I love your educational entertainment. I appreciate your advice to Ethiopian people. You're are special one!
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
ድህነት ባርነት ነው! ድህነት የኑሮ አካል አይደለም! ድህነት ዘረፋ ነው! ድህነት የህይወት ስንቅ አይደለም! ድህነት እንድርስት መሬት የሚወረስ አይደለም!
@nuryahya4223
@nuryahya4223 7 ай бұрын
kkkkk , I like this man
@user-yx5et9ii7d
@user-yx5et9ii7d 5 ай бұрын
በርታልን እንደዚህ ልክልካቸውን ንገራቸው እነዚህን ከርሳሞች ==
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci 7 ай бұрын
የጥበብ መጨረሻ እድሜህ ይርዘም
@user-rg6wl1ok5t
@user-rg6wl1ok5t 7 ай бұрын
ያማል ቅኔው💚💛❤️
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 ай бұрын
Oh my God,oh,my God..
@girimatizita
@girimatizita 7 ай бұрын
❤❤ amazing boy
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 7 ай бұрын
እኛ ግን ምን ያህሎቹ ነን ከማጨብጨብ ያለፈ ልጁ የምለው ቅንያው ሀቅ የምግባን።??
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv 6 ай бұрын
አማራ ታድለው ቅሬታቸውን በተለያዩ መንገዶች ይገልፁታል ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ ናት። ሌላው ተመልካች ነው።
@Nebafun
@Nebafun Күн бұрын
ህልም አይከለከልም
@kifleman2734
@kifleman2734 7 ай бұрын
I’m troubling listening Amharic but I could understand this person deeply what he meant. He explained what’s happening and hints the solution. He needs every citizen to bring ultimate solution.
@raskidus1681
@raskidus1681 7 ай бұрын
Top comedy!!
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 7 ай бұрын
ትክክል የሚሰበሰቡት ስለኛ እማይስማሙት እርስ በርስ እንዳናገላግል ዝግ ስብሰባ ነዉ😂😂😂ሲጨርሱ ወተዉ ይበጠብጡናል
@dmx3674
@dmx3674 7 ай бұрын
ስብሰባው ግልጽነት ነው ! ግልጽነት ደሞ አደባባይ እንጂ ዝግን አይጠይቅም ። በስልጣን ላይ ያሉት በዝግ ስብሰባ ብዙ ጥፋት ይወጥናሉ ፣ደሀን ፣ዜጎችን ለማወክ ፕላን ያወጣሉ ፣ በውጭ ደሞ ለማስመሰል ብቅ ይላሉ ። ኣውነታው ይሄ ነው። አብይ አሀምድ ይዞት የሚጓዘውም ጉድፍ ይሄ ነው።
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 7 ай бұрын
@@dmx3674 ትክክል ታዴያ ምን አልኩ እኔ💚💛❤
@dmx3674
@dmx3674 7 ай бұрын
@@salwasalwa6826 በሀሳብሽ ላይ ሀሳም ለማከል እኒ ለተቋውሞ አልነበረም ቆንጆ
@AlebachewYifru
@AlebachewYifru 7 ай бұрын
😢❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 7 ай бұрын
ያ ወታደር ምን ሆንሺ ስሙኒ አለኝ አንድ ቀን ደብሮኝ በቃ ፎ ሳቅ እንድትይ ፖለቲካ ተውጃለሺ ፍራሺ አዳሺን እይ አለኝ ምንድነው አልኩት ስርቻ አድርገሽ እይ አለኝ ሁለት አመት ይሆነዊል ሳይ በጣም ደስ አለኝ ሁለቴም ያየውት ቪድዮ ይኖራል አመስገንኩት እሱ ግን እናሆ ከተኛ አመት አለፍው አፍሩን ገለባ ያድርግልህ እንዊር እና ሁሌ ተስፍሺን ሳይ እሱ ትዝ ይለኛል
@dandiduga7009
@dandiduga7009 5 ай бұрын
ትላትም ለፍትህ ዛሬም ለአኩልነት... ቢጮህ ተደጋግሞ፣ የጥንት ፍትህ-አልባ እይታችን... ባይፈታተን ዛሬም እዛው ቆሞ፣ ተመሳሳይ ችግር የኔ ሲሆን ቅድስ... ባንል መልካም ሥራ፣ የሌላ ሰው ሲሆን እርኩስ ጎጂ... ተግባር.ብለነው ባንጠራ፣ ጥሩን እንደ መልካም ክፉን እንደ ጎጂ.. ድርጊት በአድራጊ ፈርጀን በነበር፣ የግደል ተጋዳል ክፉ ደዌ ካንሰር... ገዝግዞ እየበላን ባልጨረሰን ነበር!?!?
@mekebebechikssafershamekeb1040
@mekebebechikssafershamekeb1040 7 ай бұрын
ጀግና ጀግና
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 7 ай бұрын
❤wawa it's amazing
@yohanneseshetu2116
@yohanneseshetu2116 7 ай бұрын
ትችላለህ አንደኛ!!!!!!!
@Eshet-gd3jj
@Eshet-gd3jj Ай бұрын
እግዝብሔር እድሜና ጤና ይስጠክ ልሳናችን
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 7 ай бұрын
“ ጥላቻና ዘረኝነት በልብህ ካለ ገና መኖር አልጀመርክም ” (አሊ ቢራ)
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 7 ай бұрын
ጦቢያ በጅዝ እንኮን ደና መጣችሁ የቅኔው አባት ተስፍሽ የልቡን ሲነግሩን የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል አውነታው ይህ ነው ተስፍሽ እናመሰግንሀለን ያማል ቅኔው !!
@abslotige8107
@abslotige8107 7 ай бұрын
ያማል ቅኔው አለች አዝማሪዋ❤❤
@ameley4768
@ameley4768 4 ай бұрын
ልክ ነህ የጽንፈኞች ከአገርም ወጥተው ማጓራተቸውን አያቆሙም
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 7 ай бұрын
I wish i could meet this guy nd hv picture 😊
@user-yi4ln3kf5t
@user-yi4ln3kf5t 7 ай бұрын
በርታልን❤❤❤
@abateabebe3882
@abateabebe3882 7 ай бұрын
comadyain,faney thanks
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 7 ай бұрын
Ye sew menyeshalwal 💙💙💙💙🇪🇹💙💙💙💙
@benibekele9021
@benibekele9021 7 ай бұрын
ወይ ቅኔ ለተማረ እማ ተፍታታለት ለእኔ ትንሽ የተገለጠኝ
@emmyy6992
@emmyy6992 7 ай бұрын
ንገርልኝማ። ! ከአንድ ወንዝ ተቀድቶ አንድ አይነት ቋንቋ እየተናገረ “አንድ አይነት አላማ “ አለኝ እያለ እዚህ ያልተስማማ እንዴት ተደርጎ እሰዉ አገር ታንዛኒያ !!!
@HirutHayilu-mm9dl
@HirutHayilu-mm9dl 6 ай бұрын
እድሜ ይስጥክ
@user-ci5mj8re8g
@user-ci5mj8re8g 7 ай бұрын
ተስፍሽ❤❤❤
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 7 ай бұрын
እንዲያው ስወድህ ❤
@MinilikTesfaye-mx3yf
@MinilikTesfaye-mx3yf 2 ай бұрын
አንተእኮ ትለያለህሁሌም የምትናገረው ነገር በሙሉ የሆነውን ነገር ስለምትነግረንና ስለምታስተምረን ሰላምህ ይብዛልን
@user-kp4zz3ug3w
@user-kp4zz3ug3w 7 ай бұрын
ሚስጥራችን አልማዝ ነው!!!!
@sulimanendris803
@sulimanendris803 7 ай бұрын
Thanks
@ewakzekariyas2334
@ewakzekariyas2334 7 ай бұрын
❤❤❤
@samigola
@samigola 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ይናገረው የለ እንዴ ከ40 አመት ቡኋላስ ትለምደዋለህ 🤣🤣🤣🤣🤣 አቦ ይመችህ ተስፋሁ አድናቂህ ነኝ😎😎
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 7 ай бұрын
የሴቶች ተጠቃሚነት፣ሃገራዊ የምክክር መድረክ?
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 7 ай бұрын
ሠላም
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 7 ай бұрын
ጦቢያ መለያችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችንን ስለአስመለሳችሁልን እናመሰግናለን
@kukutilove
@kukutilove 7 ай бұрын
ኢትየጵያ የተዋረደ ህዝብ ወሬ ብቻ
@yohanesa7728
@yohanesa7728 7 ай бұрын
This guy is amazing!
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 6 ай бұрын
ስሙና የሚስራው የመድረክ ብቃቱና ስራው አንድ ላይ የሚሄድ እውነተ ተስፋየ
@Mella341
@Mella341 7 ай бұрын
@kirubelberhanu2684
@kirubelberhanu2684 7 ай бұрын
ያማል ቅኔው bro
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 7 ай бұрын
ኑርልን
@user-mj4pi3fz4p
@user-mj4pi3fz4p 6 ай бұрын
😢ጽች🎉
@danharamaya
@danharamaya 3 ай бұрын
....wonderful...
@mohammedseid5861
@mohammedseid5861 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 7 ай бұрын
አይ አንተ ጀግና የሕዝቡን ችግር አውጥተህ ታፈርጠዋለህ የፖለቲካውንም ውድቀት አንድ ላይ እንቁ ፈርጣችን ነህ በደንብ አንቅተኸዋል አዲስ አበቤን እናመሰግናለን ፋኖኖኖ ሲነሳ ይለይለታል 💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤
@Elsahiwot2121
@Elsahiwot2121 7 ай бұрын
@gadi6563
@gadi6563 7 ай бұрын
ትችላለህ ቶሎ ቶሎ ናልን
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 113 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 13 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 6 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 19 МЛН
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
0:18
МАКАРОН
Рет қаралды 1,3 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН