No video

''የነ ሻምበል እንቁልልጭ ሂዩማን ሔር ሁሉ ያሸብታል🤣...'' | ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ | ጦቢያ @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 229,745

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#ተስፋሁን_ከበደ #ፍራሽ_አዳሽ #tobiyapoeticjazz #ጦቢያ #ethiopianentertainment
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 81
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
በዘመናት ከሚገኙ ድንቅ የኪነጥበብ ሰዎች አንዱና ዋነኛው ተስፋሁን ከበደ ነው የህዝብን የልብ ትርታ በጥበብና በቅኔ የሚገልጽ የኔ ዘመን አፈ ንጉሥ ተስፋሁን ከበደ ነው ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ፍቅር የሆንክ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን ።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆንክ ኢትዮጵያ ነህ"ጥያቄህን ሳይሆን አጠያየቅህን አስተካክል"💚💛❤💚💛❤🌷🌺🌹
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ 💚💛❤️
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ የናዙ ፈርጥ ትለያለህ እኮ😘
@mastimistir1356
@mastimistir1356 Жыл бұрын
እሚሰማ ጠፋ እንጅ ትናገረው የለ እንዴ ተባረክ
@user-kg7de7wv5p
@user-kg7de7wv5p Жыл бұрын
በረታ
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p Жыл бұрын
እራስህን ጠብቅ ወንድማለም እነሱ ከእንቅልፍ እሚያነቃቸውን አይፈልጉም 😢
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 Жыл бұрын
በርታልን
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ይመችህ ቅኔ👌
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ብርክ በልልን🙏❤ ድንቅ ችሎታ❤
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagnewgetasew7701
@dagnewgetasew7701 Жыл бұрын
ቅኔህ ክብደት ነው ኑርልን
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
kkkk balemekuatere. I love that.
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333 Жыл бұрын
Same as Ethiopian government the people question another the government answer is another
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
Humani heri 😂😂😂😂😂😂😂😂
@getmossie4783
@getmossie4783 Жыл бұрын
የዛሬውን ሻምበል በትክክል አወቅሁት።
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ድኅ መሆን ድህነትን መናፈቅ ብቻ ይበቃል!
@user-uu6gm8dn5g
@user-uu6gm8dn5g Жыл бұрын
ጠፍታሀል ካስሽ ፍራሽ ነበረችኝ❤
@getachewkassa7505
@getachewkassa7505 Жыл бұрын
Ay tesfish.ARTS TV Yileyal❤❤❤❤❤❤
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
SHAMBEL ABIY AHMED 😁
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 Жыл бұрын
Tesafshi Gobazi Beratalny fetari yerdaki ye Hager jegina❤
@abelpoet8793
@abelpoet8793 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@africabushen2008
@africabushen2008 Жыл бұрын
You are the best talented and funny 😁 ❤ I like your ideas ❤👏👏keep going my best also take care 🙏
@mussieyemane1081
@mussieyemane1081 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Жыл бұрын
Amazing if this show at this time !!!!!
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
💖👌👏👏
@paulosmarkospaulosmarkos8969
@paulosmarkospaulosmarkos8969 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ብሮ
@sisaygeletu4384
@sisaygeletu4384 Жыл бұрын
❤❤❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
@meskeremdelile
@meskeremdelile Жыл бұрын
አንደኛ ነህ
@sammyredu9460
@sammyredu9460 Жыл бұрын
betam arife nwe
@aemereaemere4694
@aemereaemere4694 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ያስነሳህ አዋጅ ነጋሪ ነህ እወድሃለሁ ።
@wendiwesengirma4609
@wendiwesengirma4609 Жыл бұрын
የዶንቆሮች፣ የቆሞ ቀሮች እና የሰካራሞች መድረክ። አይ አበሻ የሰዉ መጨረሻ አለ ያገሬ ሰዉ።
@tesmola8241
@tesmola8241 Жыл бұрын
I love his show
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Nurilighe wenedemeay anete teleyalehe 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😁😁😁😁
@kibertube3297
@kibertube3297 Жыл бұрын
Rich 👌🤩
@temeselewderjew8473
@temeselewderjew8473 Жыл бұрын
👍👍👍
@danieltadesse5940
@danieltadesse5940 Жыл бұрын
ታዲያ እነ ሻምበል አይሰሙም እንጅ ችግራቸዉን በደንብ ነግረሃቸዉ ነበር።።።።
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 Жыл бұрын
Your earlier works definitely were great. It is still great. But you need to be careful to maintain your own initial standard. Your audience expectation is higher because of your own initial set standard.
@KINGDAWIT3
@KINGDAWIT3 Жыл бұрын
አዎ የጥበብ ሰዉ እንደዚህ ነዉ ግን እራስክን ጠብቅ እነዚህ የጅሎች ጥርቅም ሁሉም ነገር በሀይል ለመፍታት ይፈልጋሉ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 Жыл бұрын
ቆይ ግን እንደዚህ አይነት ድራማ አሁንም ይታያል እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ለማንኛውም አዝናንቶኛል ይቅርታ ቲያትር ስለማልወድ ነው
@fikiritegeitinet6466
@fikiritegeitinet6466 Жыл бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Teraraw
@Teraraw Жыл бұрын
ያ ሰውዬ ይሰማው ይሆን ግን
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
ምርጥሠውኮነህአቦ
@takeletadele6093
@takeletadele6093 Жыл бұрын
Shambali abiy
@user-qp5hp8xm1r
@user-qp5hp8xm1r Жыл бұрын
Alalekwm why ????
@user-rx8ql7jg9o
@user-rx8ql7jg9o Жыл бұрын
እንቁ አርቲስት ትመቸኝአለህ
@tsinat982
@tsinat982 Жыл бұрын
በአስራ ስድስተኛው ኖረው ያለፉ አሁን በሃያ አንደኛው ከመቃብር እየጮሁ አስራ ስድስትን እንደገና ልኑር የሚሉ ዞምቢዎች
@user-qp5hp8xm1r
@user-qp5hp8xm1r Жыл бұрын
አላለቀም መሰለኝ
@user-vk3zr5oy6q
@user-vk3zr5oy6q Жыл бұрын
ምንም ብታስተምር የሚገባው የለም ድራማ ይመስለዋል እንዴት ተባብረን ወደ ተግባር እንቀይር የሚል የለም ይህ ህዝብ የተማረ የለውም ማስተባበር መለወጥ አይችልም በአዳራሹ የሚታደመው እባካቹ ወገንን እናድን ድራማ አይደለም ከመጠቀ አእምሯ የሚፈስ የእውቀት ምንጭ ነው። አይ ሀገሬ
@EyobMuhe-tl2bd
@EyobMuhe-tl2bd Жыл бұрын
Swedk eko🥰
@user-jb2kh5ky7t
@user-jb2kh5ky7t Жыл бұрын
ወንፊትየየየየ 🤣🤣🤣
@yednekachewgermew2448
@yednekachewgermew2448 Жыл бұрын
😂😂😂 like those who pray and smoke on their being of ontogical commitment as spiritual but those who pray and eat fruit as .... 😂😂😂
@beletedamtie4129
@beletedamtie4129 Жыл бұрын
tesfahun yetibeb sew
@Mahihayle
@Mahihayle Жыл бұрын
😂ሻምበል አ እሚጠይቀዉ ሌላ መልስ የሰርግ ድግስ ሁኖ ቀረ እንጅ
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Жыл бұрын
አባቴ አንተ ትለያለህ !
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Жыл бұрын
Ere Bakih..Egrihin qitegn endeyazew sew ..qusil endalebet sew atawenakir...Egirihin gitemew..Newer new !!!!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ለምን ሳያልቅ ተቋረጠ??????
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Жыл бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 1255 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አይርሳህ! እኛ ምን አይነት ህዝቦች እደሆንን ይገርመኛል። መቼም የኛ ሀገር ወንጀለኛ ፖለቲከኞች የታደሉ ናቸው ልበል? 🤔 ለማንኛውም ስላስታወስካቸው እናመሰግናለን።
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አይርሳህ! እኛ ምን አይነት ህዝቦች እደሆንን ይገርመኛል። መቼም የኛ ሀገር ወንጀለኛ ፖለቲከኞች የታደሉ ናቸው ልበል? 🤔 ለማንኛውም ስላስታወስካቸው እናመሰግናለን።
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 Жыл бұрын
Hahaha sewede
@mohamedmuktar5752
@mohamedmuktar5752 Жыл бұрын
Aandi qan titeyeqaleh berta
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 Жыл бұрын
የዛሬው ሻምበል የአደባባይ ቅኔ ነው
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ እንደው አንተማ እየተናገርክ ይወጣልሀል እንዴት ይሻለናል ግን
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 Жыл бұрын
አንፑሏ ጉዷ ፈላ
@user-ib8od7qv6x
@user-ib8od7qv6x Жыл бұрын
Hule nurlgn
@tekahailu6360
@tekahailu6360 Жыл бұрын
*ትክክል👍ትግራይን🇪🇹ገፍተው ኣሁንም ክሩ እስክትበጠስ፤የሚታትሩ የኣማራ እሊት ከኦሮሞ ቁማር ሲበሉ: ይባስ ከሻዕብያ👹ሆነው በሕዝብ ስም ለግል ቂማቸው፧ሕዝብ በግራ ቀኝ ያንገላቱታል*
@user-rx8ql7jg9o
@user-rx8ql7jg9o Жыл бұрын
@rahael0
@rahael0 Жыл бұрын
ምነው ቆነጠራቹት ሳያልቅ አቋረጣችሁት
@alabbascell2718
@alabbascell2718 Жыл бұрын
ምንም አቻ የለህ
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 Жыл бұрын
እቺ ኢትዮጵያዊ የሚሏት የሻገተች መጠርያ ትገርማለች። ብሔሩን ላለመጥቀስ ኢትዮጵያዊ ብሎ መደበቅ ኣይነፋም፣ ሌላ ይሞከር።
@seydashume7796
@seydashume7796 Жыл бұрын
ብሄርክ ቤትህ እዳይጠፋህ ያዘው ሀገርህ ህይወትህ እዳይጠፋ ጠብቃት ምርጫው ያንተ ነው
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
አይ ጎይቶም 🤣 ዛሬም በአፍህ፣ ትፈሳለህ?? መጀመርያ የሰፈርህን ቅዘን ጥረግ። ብዙ አትንጠራራ። ያበከትካት ሀገር፣ እንደ ቆመች ናት፣ያንተ የሰፈር፣ ዋሻ፣ ፖለቲካ፣ እንኳን ለ ሌላው፣ ለአንተም አልጠቀም፣ ለሀጫም፣ እንደተዝረከረክ 50 አመት ሊምላ ነው። ኢትዮጵያ ከአንተ የቀጨጨ ጭንቅሌ በላይ ናት። Google it ውርጭላ፣ ወሮ በላ፣ ውርጋጥ።
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
Bro and neger tebaberegn
@philisolo7948
@philisolo7948 Жыл бұрын
Demo yehame kegha belacho letaserote new aye Ethiopia baltefa zer africa weste why ene entenane yezelalem nekersa eko nachew mecham yemayekeyero gena the next 2 century yalazenalo
@aemereaemere4694
@aemereaemere4694 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ያስነሳህ አዋጅ ነጋሪ ነህ እወድሃለሁ ።
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
ፍራሽ አዳሽ እያዝናና አስተማረኝ
14:57
Abybark
Рет қаралды 1,9 М.
#የግብር ውሃ ...  አይደለም የእግር ውሃ …!!#
15:16
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 68 М.