Рет қаралды 14,326
ቁበተል ኸድራ
ይህ የታላቁ ማዲሀ ረሱል የሸይኽ ሰዒድ አርባ መድህ ለኚህ ክቡር የነብዩ ወዳጅ መታሰቢያ እንዲሆን ተደርጎ ተሰርቷል ዓሩሳ ቁበተል ኸድራ (የአረንጓዴው ቁባ ሙሽራ) የተሰኘውን ይህን ጣፋጭ የሸይኽ ሰዒድ አርባ መድህ በዘመኑ መድህ ካፈራቻቸው ታዳጊው ወጣቱ ዛኪር ሙዓዝ ሀቢብ የመደኸው ብእረኛው ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ደግሞ ግጥሙን አሰናድተው ለነብዩ ወዳጆች እንካችሁ ሊሉ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል
መድሁን በተወዳጁ እና በአንጋፋው በቀደምቱ ሚዲያ በአል-ፋሩቅ እና በሙዓዝ ሀቢብ ዩቱብ ቻናሎች ይለቀል መልካም ረመዷን