አናርጅ እናውጋ | ‹የደጅአዝማች ገረሱ ዱኬን መትረየስ ለኢሕአፓ ሰጥቻለሁ› | ክፍል 3 | S02 E02.3 |

  Рет қаралды 26,783

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ከኤመረተስ ፕ/ር ሽብሩ ተደላ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 3

Пікірлер: 52
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
ዋዉዉ እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ለለፉትም እና ሉትም ያለፈውን ወደ ኃላ ማስታወስ ጥሩ ጅማሮ ነው እኛም አልፈንበታል ሲያልፍ ሲያወሩት ትዝታ ነው ። ለመምህር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ከነቤተድብዎ እንመኛለን። በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም ጋዜጠኛ ።
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
ዶክተር ሽብሩ ተድላ የፃፉትን መፅሀፍ አንብቤዋለሁ፣ የብዙ ዘመን ታሪክ እና ድንቅ ትውስታ ሥብስብ ነው ጥሩ ዘመን ላይ የኖሩ እድለኛ ሠው ኖት፣ አሁን ካለው ዘመን በተሻለ የጥሩ ትውስታ ዘመን ሠው ኖት፣ ከተወለዱበት ከጉሬዛ ማርያም ተነስተው እረጅም ጉዞ ተጉዘዋል፣ ብዙ ለወጣት ትውልድ ምሳሌ ይሆናሉ መፅሀፎን ያላነበቡ ቢያነቡት መልካም ይመስለኛል፣
@brhanudamtie4772
@brhanudamtie4772 3 жыл бұрын
የመጽሐፍ ስም ማወቅ እችላለሁ?
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
በቀለም ኅበዝ መሆንና ብልህነት የተለያዩ ናቸው። መለስ በትምህርት ጎበዝ ቢሆን የበታችነት ስነልቦናው ግን የማያባራ የደም ቦይ ከፍቷል ። ስለታሪክ አተላ አታውሩልን‼
@chessverse6279
@chessverse6279 3 жыл бұрын
መለስ ጎበዝ ሰው፣ ብልህ መሪ
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 4 ай бұрын
The same with this guest. His Gojam inferiority complex is no less than that of the Tigre and oromo intellectuals.
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 ай бұрын
Ye tenquai zer what history ur tenquai father had 😊😊
@zolaclothing8559
@zolaclothing8559 3 жыл бұрын
ማን ያውራ የነበረ; ማን ያርዳ የቀበረ።thanks _Professor
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
ዋዋዋዋዉ እንዴት ደስ የሚል ኢንተርቨው እንደነበር መናገር ያቅተኛል እንደ እራሴ አዘጋጆች አመሰግናለሁ ሌላው ከተሰጡት ኮመንቶች ባዝንም ሰው የተሰማውን መግለጽ መብቱ ነው እኔ ስለ ጎበዝ ተማሪዬ መናገር እኔን መጥፎ ሊያስብለኝ አይግባም መስሎ ከታያችሁም የግንዛቤ እጥረት አለባችሁና መልሳችሁ መላልሳችሁ አዳምጡት ለመለስ ክፍት ድሮ ያስተማሩት የሳይንስ ቲቸር ክፉ ሊያስብል ከቻለ የናንት ቤተሰቦች እንደእናንተ አይነት ለመረዳት የቸገረው ልጅ መውለዳቸው ሊያስወቅሳቸው ነው ማለት ነው :: ሌላው እኔ በግሌ እንድ በውድ ገንዘብ ተገዝቶ እንደአገኝሁት መጵሐፍ ነው ያዳመጥኩት ያነበብኩት እራሱ ቃላቶቻቸው እንኮን እንዴት እንደሚመስጡ ዋዉ ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት የተደበቁ ምሁራንን እንዳሉሽ እንደዛሬው ፍልስፍናው በዘር በአይማኖት በጥላቻ በተንኮል በትችት ብቻ የተተረማመስ ትውልድ የሚያስተላልፈው ታሪክ የሌለው ይዛሬው ትውልድ ዋዉ ስንቱን እንበል ወጣም ወረደም አዘጋጆቹን ሳላደንቅ አላልፍም መምህሮቹም እንድ መዝገብ ቤት በጥንቃቄ መያዝ ያስፈልጋቸዋል እድሜና ጤና ተመኝሁ አይ ካንኖት ዌት
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 Жыл бұрын
የፕሮፎሴሩ ጉዞና ለእውቀት የሄዱበት መንገድ አስተማርና ደስ የሚል:ነው:ነገር ግን ኢትዮጵያን ገድሎ:ሰይጣናዊ አስተሳሰቡን መርዙን የረጨብን መለስ ዜናው ማንሳት በፍፁም አስተማሪ አይሆንም
@antenehbekele687
@antenehbekele687 3 жыл бұрын
Musica abezachu betam yastelal . Endebebiftu betsetita sihon endet des yilal . Ahun ema anarj enawuga yemilew musica endet endastelagn .
@azebgemechu3199
@azebgemechu3199 3 жыл бұрын
Ye Melese zenawi gubzena wutetu eyetaye nw. Tenekolegna yesefer dureye neber
@asfawalula8643
@asfawalula8643 3 жыл бұрын
መለስ ዘረኛ መሆኑን ደግመህ ስለጠቀስከው አውቀነዋል።
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
Gondre ytewlde gonderen ede miwede esum yetwldebten tigrayn yewdal yhe zerejent kemselhachu be anatachu tetekelu semjoche sem mestet tewdalchu yetregemachu
@2010bolte
@2010bolte 3 жыл бұрын
የመለስ ዜናዊን ጉብዝና በአሁኑ ሰዓት አርዕስት ማድረጋችሁ ትንሽ ያማል::
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 3 жыл бұрын
የሕይወት ጉዞ ትውስታቸውን ያወሱት ያሉት ደግሞም ስዎች በክፉም በበጎም ይነሳሉ እንኳን መለስ ሒትለርና ዱቼ ይነሳሉ
@2010bolte
@2010bolte 3 жыл бұрын
@@chalaalemu6710 ውድ ወንድሜ, እኔ ስሙ አይነሳ አላልኩም:: ነገር ግን አርዕስት መሆኑን ነው ያልተመቸኝ:: ውስጥ ዘልቀህ አድምጠህ ከሆነ, የመለስ ተንኮል በድንብ ሰምተኃል ብዬ አስባለሁ:: አርዕሥቱም ያንኑ ቢያንፀባርቅ ደስ ባለን... ሂትለር ላልከው ደግሞ, ነገሮችን እንደበቀቀን ሌላ ሰው ያለውን መደጋገሙን ትተን:- የሂትለር አቋም ግልፅ ነበር ለዚህም ነው ቶሎ የሄደው:: መለስ ግን እስካሁን ላለው ችግር እና ለወደፊቱም ይወቀሳል:: በሌላ በኩል ደግሞ የሂትለር ተፅህኖ አውሮፓን አዳክሞታል; በመሆኑም አፍሪካዊያን ነፃነታቸውን በቀላሉ እንዲጎናፀፉ ረድቷቸዋል:: ጭካኔው እንዳለ ሆኖ....
@tameratabebe3310
@tameratabebe3310 3 жыл бұрын
Why we need to hear about Melese? We do'nt need he is gone with his crim so what?
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Жыл бұрын
Exemplary personality, God bless you.
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 4 ай бұрын
No where I see regrets for his role throwing ethiopian down the drain. 😮
@nahomguebre2880
@nahomguebre2880 3 жыл бұрын
yeteqemachehut promotion arif new, temelkach endinorew
@AmA-ul7rs
@AmA-ul7rs Жыл бұрын
የነፍሰ ገዳዮቹ ኢህአፓ እነደጀግና በተገኘው አጋጣሚ ሊያወሩለት ሲያስቡ ይገርማል። እየቀነጠሱ የጣሏቸው ኢትዮጵያውያን በባዶ ሜዳ ያስፈጁት ወጣት እንዴት ይረሳላ።
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
መለሰ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የዋለው ውለታ ቢኖር መሞቱ ብቻ ነው አራት ነጥብ
@ESk146
@ESk146 3 жыл бұрын
This is a he guy for the distraction during Meles zenawi
@azebgemechu3199
@azebgemechu3199 3 жыл бұрын
Meles Tenekolegna ena meseri temari bemil yestekakel
@g.yohannes1848
@g.yohannes1848 2 ай бұрын
dedeb
@yismahendalkachew6241
@yismahendalkachew6241 18 күн бұрын
bushti Hateraw yewsha Lje
@dawityohannes7033
@dawityohannes7033 3 жыл бұрын
ስለዚ እርሶ ሰነፍ አስተማሪ ነበሩ ማለት ነዉ:: መለስ ተንኮለኛና መልከ ጥፉ ሰዉ ነዉ የሴጣን ታላቅ ወንድም!!
@sebrimudecir5190
@sebrimudecir5190 3 жыл бұрын
Let's be honest you might hate him for his actions but he's one of the Brilliant politician in Ethiopian History !!!
@temesgentsegaye2048
@temesgentsegaye2048 3 жыл бұрын
@@sebrimudecir5190 he didn't mention his political activity,he just say about his acadamical.why do you take on wrongway?
@sebrimudecir5190
@sebrimudecir5190 3 жыл бұрын
@@temesgentsegaye2048 I know he didn't mention about poletics but he said Sheberu Tedla was a lazy lecturer just b/c of Meles zenawi and that's totally wrong.
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
@@sebrimudecir5190 መለስ ባንዳ አገር ሻጭ በማንነቱ የሚሸማቅ ሌባ ቆሻሻ ግብረሶዶም ነበር thanks GOD he dead like dog
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
@@sebrimudecir5190 መለሰ ዜናዊት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የዋለው ውለታ ቢኖር መሞቱ ብቻ ነው አራት ነጥብ
@asefaali
@asefaali 3 жыл бұрын
መለስ ጎበዝ ተማሪ ብቻም ሳይሆን ጎበዝ ሰይጣንም ነበር ። ያዉም ደም መጣጩ።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
What is your muserment shebero Tidila,Mr miles is good student?to me crates a new things and a good idea which brings new development. Not feeding double idea.
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
Amarique one one erasu bezu new One two yet lemdrese new be amareja Bher anshager geze matfat Englishe lay bettenkeru yhe hulu hezb Me came you go aylem neber
@joehatu7130
@joehatu7130 3 жыл бұрын
Dr.Shibru you were always the best professional instructor I have ever seen.. DONT even worry about the idiot comments kkkkkk they will alway say negative whatever good you did for the country and your family.. you are the legend, PERIOD!!!! GBU🌹🌹💃
@yonasbeyene6201
@yonasbeyene6201 3 жыл бұрын
Ato Dawit Yohannes! the Pro/ never said Meles was a nice person, weather u like it or not, Meles was very smart student, he graduated top from wingate high school with honar certificate, including his Gold watch from the Emperor, as far as his character, there is no doubt he was shrude, evil and ruthless , that includes him and his dynasty....did u finish high school yet??
@tesfut2863
@tesfut2863 3 жыл бұрын
ይሄንን መርዝ እባብ መለስን ያስለጠኑት አንዱም እርሶ ኖት ይሄው የሱ መርዝ ዋጋ እያስከፈለ ነው
@samdang9033
@samdang9033 3 жыл бұрын
Tesfu Asibeh Saf sew Aykemesim ay ante wedefit kifu thonalek alastemirhim yibalal? Endet nw gin astesasebachin bado ye honew
@addisethio494
@addisethio494 Жыл бұрын
አሽቃባጭ ሽማግሌ
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
ሴጣኑ መለስ ዜናዊት ነፍስህ በሲኦል አሳት ትቃጠል
@kassahunbayekedagn1140
@kassahunbayekedagn1140 3 жыл бұрын
አንተነሀ እንደዚ መርዘህ ያስደከው???
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 3 жыл бұрын
የመንፈሳዊ ኮሌጂ አስተማሪ አይደሉ ለምን ትዘልፋቸዋለህ በሱ ባህሪ እሳቸው አይወቀሱም በትምህርቱ ጎበዝ መሆኑ እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ አብረው የተማሩት የሚሉለት ነው በዚሁ በሚዲያው እንደምንሰማው ከልጂነቱ ጡት እያጠቡ ሲያጠፋ እየቀጦ እየመከሩ ያሳደጉት አደረካቸው ስለአባባልህ ቁም ብለህ አስብ እኔ ብለህ እራስክን ጠይቅ ይህን ሊያስብልህ ያስቻለህን ማንነትህን ፈትሸው እኔ ማነኚ ብለህ እራስክን ጠይቅ ሁሉም የየራሱ ብርታት እንዳለው ሁሉ ድክመት አለን ተባረክ።
@hunetyoutube4732
@hunetyoutube4732 3 жыл бұрын
The most evil person I have seen ever.
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 3 жыл бұрын
Really more than Mingstu Hilmaryam ?
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1 ከጌትሽ ማሞ ጋር
48:16
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 112 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН