ኮሎኔል መንግስቱ ኀ/ማርያም የኮበለሉ እለት | በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ |

  Рет қаралды 55,880

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

2 ай бұрын

አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
KZfaq. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
#Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
#asham_news #አሻም_ዜና
#የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
#አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
#ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
#እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
#ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
#ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
#ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
#ከጀርባ

Пікірлер: 159
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 2 ай бұрын
መንጌ ጀግና አንበሳ ሀገሩን ከማንም በላይ የሚወድ መሪ ነው።በሕቡና በሐገሩ ጉዳይ የማይልመጨመጭ ቆፍጣና ባለበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው በልጅም ተባርኳል የሞትፍርድ ፈራጆቹንም መጨረሻ አሳየው ከዚህ በዃላ ምን ይፈልጋል ከሀብታሞች ነጥቆ ለድሀ ሠጠእንጅ ለራሱ የተጠቀመው ነገር የለም በሱጊዜ እኮ የረባ ጉቦ የሚበላ እንኳ የለም በልቶ የት ሊገባ አሁ ጉቦን ስሙን እንኳ አሞካሽተን ሙስና ብለነዋል ብንተወው ይሻላል አለምዬ።
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 ай бұрын
ምንህ ተነካ እና አታመሰግነው የስንቱን ቤት ያፈረሰ አውሬ መሪ ነበር።
@meseretejigu2989
@meseretejigu2989 2 ай бұрын
ድሮ ዬት ነበራችሁ ? አሁን በመንጌ ላይ ዶክመንተሪ ለመስራት የምት ሞክሩት ? ሰውን ሰው ያደረገው እኮ መንጌ ነው :: የደሀን ጉልበት ለመበዝበዝና ሰውን በሲስተም በባርነት ለመግዛት የሚመኙ ሁሉ ይጠሉታል :: መንጌ ግፍ ባለመስራቱ የእድሜ ባለፀጋ ሆነው ፊውዳሎች ሲበዘብዙን እያየ ነው
@ABCD62358
@ABCD62358 Ай бұрын
እረ ግልብ አትሁን የተፃፉ ብዙ ማረጋገጫ አለ ስለመዝረፉ አገር ስለመክዳቱ
@ABCD62358
@ABCD62358 Ай бұрын
እረ ግልብ አትሁን የተፃፉ ብዙ ማረጋገጫ አለ ስለመዝረፉ አገር ስለመክዳቱ
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu Ай бұрын
ግልብ ነህ አሽቃባጭ ውሻ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 ай бұрын
ሁሉ ዘመን አለው።
@yohanesasmare2806
@yohanesasmare2806 Ай бұрын
👂👂👂በአማርኛ ማዳመጥ የምንፈልገው ስለወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ እንጅ የፍልስጤም፣ የአሜሪካ፣የራሻ፣ ቻይና፣ ዩክሬን፣ ታይዋን፣ ኢራን፣ ሰሜን ኮርያ ጉዳይ አይደለም። እባክዎትን ንፁህን ህዝቦች ትክክለኛ ፍትህ እንዲያገኙ ሙያዊ ግዴታዎን ይወጡ። 🙏🙏🙏
@destadesalegnsintayehu1560
@destadesalegnsintayehu1560 Ай бұрын
I can take this history more than any one.
@user-zl7fm1wy4u
@user-zl7fm1wy4u 2 ай бұрын
Wow so intersting to listen history from Alemye. Long live my brother.
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 2 ай бұрын
ያኔ ሶሻሊዝም ድህነትን ያከፋፈል ነበር (በላ ባባህር ዛፉን ምሳሌ ካደረግን) አሁን ደግሞ የዘረኝነት ፖሊሲ ህጋዊ ደሃ አደረገን፡፡
@zerihunkero3523
@zerihunkero3523 2 ай бұрын
አለምነህ በጣም ታሣፍራለህ
@abykijana9803
@abykijana9803 Ай бұрын
Ende demo min aderege
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r Ай бұрын
አለምነህ ዋሴና ዝንጆሮ አንድላይ ፎቶ ማንሳት ነበር ክክክክ
@apostolotube6675
@apostolotube6675 2 ай бұрын
Long live President Mengistu
@AshenafiAbera-ou2ve
@AshenafiAbera-ou2ve 2 ай бұрын
ታሪክ እንደዚህ ነው ። ደንቆሮ ቢነገረውም አይገባውም ስለማያነብ ነው ፦ የመንግከስቱ ከሀገር መወጣት ሀገራችንን ምን ያህል እንደጎዳው እያወቅን አሁንም የመቃወም በሽታ አይለቀንም ።
@goodnews2392
@goodnews2392 2 ай бұрын
በትክክል
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 2 ай бұрын
አንተ ከአማራው መሬት እና ሀብት ተዘረፎ ከተሰጣቸው ሰዎች መሀል አንዱ ስለሆንክ ነው ለዛ ነው ዶንቆሮ የሆንከው
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw Ай бұрын
ተበዳ
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 Ай бұрын
@@FikruBurg-yh1vw እኔ እራቅ ስለምል አጠገብክ አባትክ ካሉ እሳቸውን እየበዳክ ጠብቀኝ ከቆየው እህትክን እየበደሀት ጠበቀኝ
@alextemesgen723
@alextemesgen723 2 ай бұрын
የፕሬዚዳንቱ ልዩ የበረራ ካፒቴን (አብራሪ)ኰሎኔል መኰንን ይባላሉ።
@peelthebannana3672
@peelthebannana3672 2 ай бұрын
Ye Teddy Mac abat
@yiyirealzog
@yiyirealzog Ай бұрын
ኣጎቴ ናቸው
@alextemesgen723
@alextemesgen723 Ай бұрын
​@@yiyirealzogየገርማል ፖፖላሬ እያለን ጎረቤታችን ነበሩ።አንድ ወንድ ልጅ እና አንድ ሴት ልጅ ነበሩዋቸው።👊
@gslassiedemlew3735
@gslassiedemlew3735 Ай бұрын
እኛ ስለ አገራችን አዲስ ነገር እጂ የጎርጎራ ባሪያ ተነስቶ የሚከሳውን መስማት አንፈልግም
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት የነበሩት መንግሥቱ ሐይለማሪያም በዚያ የቅኖች ዘመን ብቻውን እውነተኛ ሐገር ወዳድ ብርቱ መሪ ነበር። እኔ እርሱን የምንቅፍበት አንድ ነገር ቢኖር እግዚአብሔርን አለማወቁ ብቻ ነበር ።
@Alemayehuaya
@Alemayehuaya 2 ай бұрын
የፎቶው የካራቴ ምት ወቅታዊና አሪፍ ብቀላ ነው! ዛሬም!!!
@user-nz7qw1lg8e
@user-nz7qw1lg8e 2 ай бұрын
መንጌ መፈርጠጣቸው ዛሬ ለደረስንበት ምስቅልል ዳርጎናል ወያኔንም ሻቢያንም ተደራድረው በ1981 የገደሏቸውን ምረጥ ጄኔራሎች ምረው ቢቆዩ ወይም ስልጣን በስርዓቱ ቢለቁ ኖሮ የሀገሪቱ አንድነት በዚህ ደረጃ አይገነጣጠልም ነበር
@alefmedia1537
@alefmedia1537 2 ай бұрын
አለምነሕ እረጅም እድሜ ይስጥሕ ምን አይነት ወይን ነሕ
@yoyokaf5678
@yoyokaf5678 Ай бұрын
Asmesayayi
@user-cn6oq3dt6r
@user-cn6oq3dt6r 2 ай бұрын
አሻም ኡነትም አሻም
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 Ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@wine488
@wine488 2 ай бұрын
መንግስቱ ሀይለማሪያምን የሱ መሄድ ሀገሪቱን እነደ ጎዳት የሚቆጥር የደርግ ልጅናልጆች ናቸዉ ማን ይናገር የነበረ አሁን ያለዉማ የተነገረ ወደ ጥላቻ ይዞ የሚጋልብ መንጋ ነዉ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
I completely agree with wasse explanation about Colonel Mangistu left Ethiopia in 1983 E.C The process is finished by Western to leave Colonel Mangistu to Zembabewe because Wayne is almost arrived to Addis Ababa. So if he was stayed in Addis Ababa, we would see the horrific events at that time because of fighting in the City! The western knew this very very well and this made this Agreement for him to leave Ethiopia!! Colonel Mangistu knew this very well but he refused still now that he did not know this issue and it was happened on him by some Top government officials like by Top Army officials after he left Addis Ababa. Colonel Mangistu defended this because to avoid the Negatives images from his life History. Because he was promised to Ethiopia people and Ethiopian army that he would fighting with shabia and Wayne till he died However, he changed his mind because of forgin counties involving in the issue Moreover, the fighting for 17 years with Shabia and Wayne almost done by them OR they almost defeated Ethiopian army!
@TechGPTet
@TechGPTet Ай бұрын
Teferi Anlay is my cousin. He’s one of the son of Dejazmach Anlay Haile of Bahirdar. .
@yohanesmekonan2315
@yohanesmekonan2315 Ай бұрын
In that time Belate military training camp.Almost All Ethiopia universities. Sad mengedi scape argwle
@dawitafework3442
@dawitafework3442 Ай бұрын
Mengistu was protecting his power authority. Ethiopia and its people was a pretext.
@jhonidee2065
@jhonidee2065 2 ай бұрын
ከፎቶግራፉ ጋር የወደቀው ሰው አሁን በህይወት ካለ ባየውና የሚለውን ብሰማ ጥሩ ነበር። እርግጠኛ ነኝ ሞቷል
@gdr668
@gdr668 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ|ማርያምን እና ዶ|ር ኮሎኔል አብይ አህመድ አይነት ምርጥ መሪ አግኝታ አታዉቅም ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ ።
@antyworrk3051
@antyworrk3051 Ай бұрын
Tenbe gala
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 2 ай бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሞትና ውርደት ለባንዳ ተላላኪዎች!!!
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 2 ай бұрын
leyetegnaw meklakeya lekedemow new leahunu chefchafi. hhaaa
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 ай бұрын
Part two is coming soon
@GudaAsefa-ki3md
@GudaAsefa-ki3md 2 ай бұрын
አለም ትለያለህ❤❤❤
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 ай бұрын
How many days left for the current government to be the brakes breaking???
@Mesh798
@Mesh798 2 ай бұрын
100 years
@user-si7wy1hc9l
@user-si7wy1hc9l 2 ай бұрын
Wow is that what you are fighting for?
@user-ou1vw7gu2c
@user-ou1vw7gu2c 2 ай бұрын
አሁን ያለውስ ሁኔታስ
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 2 ай бұрын
አሜሪካ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 ай бұрын
መንጌ ጀግና። ያሁን ይብስ.
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 2 ай бұрын
Yes he is .
@fkreayele3056
@fkreayele3056 Ай бұрын
ናዝሬት ተያዘ ደብረዘይት ትያዘ እየተባለ... ያላሰብነው ማለት ምንይሆናል ብሎነበር የምያስበው ታአንቆ ይሞታ...?
@zolazola5725
@zolazola5725 2 ай бұрын
ሊቀመንበሩ፡ አንድ ሠው እስኪቀረኝ እዋጋለሁ ያሉትን ቃል ኪዳናቸውን ምን አስቀየራቸው??? አለምነህ እባክህ ከተቻለህ ጠይቅልን።
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
መጀመሪያ ህውሀት ተራራ ያንቀጠቀጠ ብሎን መቀሌ ተንቀጥቅጦ ፈረጠጠ?
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Ай бұрын
እባክህ እያወቀ አልሄደም መንጌ
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 2 ай бұрын
Alemene gegna nehe
@eliastheb4332
@eliastheb4332 Ай бұрын
መንግስቱ አውሬ ነው!
@sintayehusamungus9912
@sintayehusamungus9912 2 ай бұрын
50 ቢሊዮን ነው አሁን
@fitsumMana
@fitsumMana 2 ай бұрын
እድሜ ለመለስ/ህወሐት::
@alemugezachew8685
@alemugezachew8685 2 ай бұрын
አለምነህ ሰለ ኘረዘንዳት መንግሰቱ ሰታወራ በማሰብ ቢሆን ለሚዲያ ፍጆታ መሆን የለበትም
@03muler
@03muler 2 ай бұрын
አንተ በትረካ ስታነባቸው ደስ ይላል አለምነህ እባክህ
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 2 ай бұрын
Tekkl Tekkl Tekkl
@hailuhordofa5127
@hailuhordofa5127 2 ай бұрын
በመንጌ
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ እና መስዝፍን ጉቱ ወንድማማቾች ናቸው እንደ?😊
@jibomamo3596
@jibomamo3596 Ай бұрын
😅😊
@Yonasgermay-wj1ey
@Yonasgermay-wj1ey 2 ай бұрын
ድብ
@Mule0411
@Mule0411 2 ай бұрын
አሌክስ ትችላለህ
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Ай бұрын
At least Mengistu believed in one nation. Not like those that came after him tribalists
@tezeragetahuntiruneh1615
@tezeragetahuntiruneh1615 2 ай бұрын
ተው ጓድ ኣለምነህ ዋሴ፣ የጓድ ሊቀመንበርን ስናከብር ነው በተከታታይ የመጡትን ሆነ የፊቸኞቹን የምናከብረው!!
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 2 ай бұрын
የአማራ ስቃይ የጀመረው ከዛ አዋጅ ጀምሮ ነው
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 2 ай бұрын
@@yiyirealzog አዳምጥ የሚናገረውን ለወሬ አቸኩል
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
በትክክል ዓለምነህ በመሰለኝ ነው የሚያወራው አማክረውታል የተሰራውን ሴራ ያቃል ከትቢያ ላይ አንስተው እንዲፈምስ ያረጉትንይተቻል አስመሳይ ነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
chigru fewdalochu ers bers yefategu neber..janhayin alreduwachewm..Ke Telatochachew gar honew janhoyin yetagelu neber. Ena mechereshaw alamarem.
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 2 ай бұрын
@@yiyirealzog እኔን ከምጠይቅ አታዳምጥም ከብት ቱለማ
@Mesh798
@Mesh798 2 ай бұрын
ጥፉ ከዚህ አማራ ምናምን እላችሁ አታላዝኑ
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 2 ай бұрын
Keso yetengarit negros Tekkl ayedelm
@yosephhabte565
@yosephhabte565 Ай бұрын
አለምነዋሲ ተሳስተሀል ወንዝ ተከትሉ አይደለም የሄደው።ከሌላ አብራሪ በሬድዮ ተገናኝቶ እየተነጋገረ ነው ያረፈው።
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 Ай бұрын
ወንድሜ ሁሉ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እስቲ የእኔን ታሪክ ደግሞ ልንገርህና ምላሽ ስጠኝ። ልክ እንደ አንተነህ ፣ፍሰሃ እኔ በ1982 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር ኃይል በፍላጎት ገባሁ ወታደራዊ ትምህርት ተምሬ ማኔጅመንት የ1 ሰሚስተር እየተማርኩ ህውሃት ኢህሃዲግ ሀገር ተቆጣጠረች እኔን ና ጓደኞቼን አባረረች ሀገር ስለማትፈልግ እኛን ተማሪዎች አባረረች ለምን? ለዚህም ነው ህውሃት ኢህሃዲግን መታገልና መጣል የነበረብን እነ ፕ/ር አስራትን ወልደየስን ስትገድል ምን ያህል የኢትዮጵያ ጠላት መሆኗን ማወቅ ነበረን ? ይህው የእሷ ጦስ መከራ እስከአሁን ቀጥሎሃል እስቲ በዚህ በኩልም ተመልከተው ? እኛስ ህውሃት /ኢህሃዲግ ሲወድቅ ልክ አንተ እንደገለጽካቸው አነተነህ፣ ፍሰሃ መደሰት ነበረብን እስቲ በእኛ ጫማ ሆነህ ተመልከተው? እኔ ይቅርታ ከመንግስቱ ጋር ሆኜ የምወደውን አየር ኃይል ሆኜ ኮሎኔል ጄኔራል ብሆን እመርጥ ነበር ዛሬ ካለሁበት ህይወት ይልቅ ? አክባሪ
@mulatmekuria9748
@mulatmekuria9748 2 ай бұрын
The king went abroad and made historic Speech at the nations assembly in Geneva to gather support that forced the fascist army to be kicked out from our country. But Mengist killed thousands of Ethiopians betrayed the people of Ethiopia hijacked Plane run away to save his life. He must be brought to justice to get punishment for all his actions when he was the “president “ Of Ethiopia. The
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
He was just a mafia
@user-ub2qr3qv9s
@user-ub2qr3qv9s Ай бұрын
Btttm yemterssa sew ba sadm torint gize bately
@wzdluv5318
@wzdluv5318 2 ай бұрын
ዓለምነህ በእርግጥ ታላቅ ጋዜጠኛ ነህ። ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ፈረጠጡ ብለህ ግን በጥልቀት የማታውቀውን አትቀባጥር።
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
መንግስቱ ፈርጥጧል እንጂ ለሽርሸር ነው የሄደው ጨፍጫፊን አታሞግስ
@teshaleabera3136
@teshaleabera3136 2 ай бұрын
በእለቱ መንግስቱ እንዲወጡ ተደርጓል ተብሎ በዜና ተነገረ
@eliastheb4332
@eliastheb4332 Ай бұрын
አለምነው ዋሴ የዐማራን ሕዝብ ጭፍጨፋ አልዘገበም! ለምን?!
@jibomamo3596
@jibomamo3596 Ай бұрын
M B b. N . V
@tafesseayalew6560
@tafesseayalew6560 2 ай бұрын
መንግስቱን ስለምትወደው ነው እንጂ ታሪኩ ትክክል አይደለም
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 ай бұрын
አለምነህ ተሳስተሀል። የኬንያው ፕሬዚደንት ኮለኔሉ ከሥልጣን ሴለመነሳታቸው በምን ያቃሉ? ደብዳቤው የነተስፋዬ ውሳኔ ነው በአውሮፕላን ውስጥ የተሰጣቸው ነው።
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 2 ай бұрын
Feudal people never like Mengistu
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
ጦሩ ፈርሶ እያለ በደቡብ ሂደው ሊዋጉነው ማለት ምን ማለት ነው ተው አለምነው አይነፍም
@sablearagaw9338
@sablearagaw9338 Ай бұрын
Manwe yafrswe ? Edemy l America 🇺🇸 yeblu yagne ymotu qechamame qemalame ydrege wotadrene ashnefo edayemselhe
@dawitboru9027
@dawitboru9027 2 ай бұрын
በኔ ዘመን ግን ሐገሬን አሳልፌ ለሆዳም አልሰጥም ብሎ ግንባር የዘመተ መሪዬ ዶክተር አብይ ምርጥ መሪነው ሆዳም አደለም ባንዳ አይደለም ሐሜተኛ አይደለም ቃሉን ይጠብቃል
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
በዛ ጊዜ ጦሩ ተበትኗል ጦሩ ከዳቸው መንጌ ማንን ይዘው ነበር ሚዋጋው game was over ይሄ ፋሽስት ተሸንፎ ነው የፈረጠጠው
@guzaracollege7932
@guzaracollege7932 2 ай бұрын
እናት ባርቲ በውስጥ ሽኩቻና በርስበርስ ሴራ እየፈራሰች ነው የሚባል ወሬ እውነት ነው? ባካቹ ዝርዝሩን ዘግቡልን ወይም አቅርቡልን
@gdr668
@gdr668 Ай бұрын
ተፈሪ አንለይም ሆነ ፍስሃ ያልካቸዉ ሰዎች በደም መጣጩ የቡርዣ ስርአት የመዝባሪ ልጆች ናቸዉ ። ለኔ ብቻ የሚል አባዜ የተጠናወታቸዉ
@BezuayehuMengistu
@BezuayehuMengistu Ай бұрын
Try to correlate wz z context
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
አንተ የኬኛ ፖሎቲካ አቀኝቃኝ ነህ መሰለኝ ግለሰብ ያፈራው ንብረት እኮ መብቱ ነው
@dawithaddis6069
@dawithaddis6069 Ай бұрын
የመንግስቱን ከንጉሡ ማወዳደርህ ብልግና ነው በመሸሹ የኢትዮጵያ ህዝብና መከላከያ አንገቱን ደፋ 30 ዓመርም መከራውን ገፋ አስታውሳለሁ ግንቦት ሃያ ወያኔን እንደተቀበልክ
@GetahunHaile-ix7kr
@GetahunHaile-ix7kr 2 ай бұрын
Mengistu hailemariam nebse geday leba kifu sew new
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 ай бұрын
ካንተ የበለጠ ጨፍጫፊ ማን አለ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
ክፉ አንተ ነህ
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 ай бұрын
@@FissehaMulugeta-wr4kk ብዳታም ቆማጣ ለማኝ
@goodnews2392
@goodnews2392 2 ай бұрын
መንጌን የመሰለ ሀገር ወዳድ መሪ አይሰደብም።
@GetahunHaile-ix7kr
@GetahunHaile-ix7kr 2 ай бұрын
@@yosephchenkew4780 ene tera civil manin chefechefku enante gin yaze be key sibr demedochen endechefechefachu tenegrognal ye derg sewoch tesebsbachu mesekel neber yeneberebachu minim slaltederegachu new ahunim yemtisadebut
@Mule0411
@Mule0411 2 ай бұрын
አስገራሚ ቄስ ናቸው። videoውን ማመን አቅቶኝ ደጋግሜ አየሁት ግን በድፍረት ተናግረዋል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
Yeyane kesoch endezih ewnetegnoch neberu..abune tewoflosim yetegedelut bedifret seletenageru neber.
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 ай бұрын
Who cares !? አንተ ደሞ ይልቅ ስለ ኢራን ሄሊኮፕተር እንዴት እንደምናረግ ንገረን!! መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤቴ ነውና ! ጁላ፣አብዱሳ ፣ አህ መድ አሊ፣አቤቤ፣ ጥሩነህ ለግድብ ምረቃ ፓርቲ ሲሄዱ!?!?
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 2 ай бұрын
Why then you become one of the blind supporter of Abiy? He will remove any way by any means but I assure you the day will not be the same!
@FairPlay-oq9ml
@FairPlay-oq9ml Ай бұрын
በላስታው ቄስ አስመስለህ ያሁኖቹን እየነገርካቸው ነው አደለ አለምነህ?
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
አንተን ማን ገምጋሚ አረገህ 1979 አደል የተቀጠርከው ሲኒየሮችህ አልቀባጠሩም
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
ከመንግስቱ ከአሜሪኬና ከወያኔ ሴራ በኋላ በአማራ እና በመላ ኢትዮጵያ ህዝብና በሀገሪቷ ላይ የተፈፀመው ግፍ በታሪክ ተሰንዶ ለትውልድ ተቀምጦአል።
@edentaddesse25
@edentaddesse25 Ай бұрын
መኮብለል የሚለዉ ቃል ለቀዉ ሲሄዱ በሚለዉ ብታሰተካክለዉ መልካም ነው ።
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
ፈረጠጠ ብዙ ሀብት ዘርፎ
@semirobl
@semirobl Ай бұрын
Asma Yewate new mimeslew....min honaw naw..yehe yaklaw...emma alneh 😂😂
@destadesalegnsintayehu1560
@destadesalegnsintayehu1560 Ай бұрын
Please don't sale us a folse theory.
@destadesalegnsintayehu1560
@destadesalegnsintayehu1560 Ай бұрын
No one knows this history more than me.Don't jus feed us lies
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 ай бұрын
Ante asama banda!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 ай бұрын
አሁን ወሬ ጠፍቶ ነው ባሪያው ሀገር ከድቶ ስለጠፋበት ቀን የሚወራው!!
@yiyirealzog
@yiyirealzog 2 ай бұрын
ግንቦት 20 ስለማይከበር ያለው አማራጭ ይሄ ነው
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
ከግንቦት 20ጋር ገደል ግቡ መንጌ ስታልቁ እያየ ነው
@FairPlay-oq9ml
@FairPlay-oq9ml Ай бұрын
አለምነህ "ኮንፌቲ" ትላለህ? ብልጥጌዎቹ እንዳይሰሙህ።
@OumerBadul-eb6qy
@OumerBadul-eb6qy Ай бұрын
ኮለኔል መንግሰቱ ሥልጠኑን ጥለው ከሀገር ወጡ ብለህ የዘገብቀው አንተ ነህ
@gebmeb1193
@gebmeb1193 2 ай бұрын
💊:ወያኔ 🤣ወያኔ🤣ወያኔ❤️ወያነ 💪💪ልዘልኣለም ትንበር💛❤️:ኣህያ መቸ ክብረት ያቃል መርገጥ እንጂ ኣሁን ዝምብለህ ተረገጥ😂
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 ай бұрын
Think of a better time,think of Tigrians as Ethiopians,don’t be rude.
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 ай бұрын
I don’t consider people like you as real Tigrians.
@goodnews2392
@goodnews2392 2 ай бұрын
ወያኔ ሀገር አፍራሽ ነው
@gebmeb1193
@gebmeb1193 2 ай бұрын
@@goodnews2392 የሰው ጅብ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 ай бұрын
😂😂😂 ነበር አብይ ጨፈጨፋችሁ እንጂ!!
@nobody-yp7cn
@nobody-yp7cn Ай бұрын
Voice only. Empty knowledge. Bado afe
@DesalegnGeldimo-oh9cp
@DesalegnGeldimo-oh9cp 2 ай бұрын
ሆዳም ይኼ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ስጨፈጨፍ ዝም ብለህ ስለማታውቀው ኳስና ዩክሬን ትዘግባለህ ለማንኛውም ጊዜ ለኩሉ ።
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 ай бұрын
Mengistu is liar
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
its normal men
@destadesalegnsintayehu1560
@destadesalegnsintayehu1560 Ай бұрын
Please you are now lieing to all of us.
@MeseretMamo-dm4zn
@MeseretMamo-dm4zn Ай бұрын
በጣም ወሬኝነት ነው፤ እንዴት ሰው እድሜ ልክ አንድ ነገር ላይ ሲቀደድ ይኖራል! አሳፋሪ ሁላ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 ай бұрын
ከመንግስቱ ኃይለማሪያም መለስ ዜናዊ 100% የተሻለ ሰብአዊነት ነበረው።
@destadesalegnsintayehu1560
@destadesalegnsintayehu1560 Ай бұрын
You are making a very big mistake in your profession Alem new wossie.
@Yonasgermay-wj1ey
@Yonasgermay-wj1ey 2 ай бұрын
ቡሽቲ ነህ አንተ ጥምብ አሰማ
@wellomedia2371
@wellomedia2371 Ай бұрын
ቀርበታ የሆነ ጋዜጠኛ
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 2 ай бұрын
This is not Time to talk about Mengestu Hailmariam unless you have another agenda
@123ertr
@123ertr 2 ай бұрын
HE WAS A COWARD
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 ай бұрын
Ante asama banda!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 ай бұрын
Ante asama banda!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 ай бұрын
Ante asama banda!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 ай бұрын
Ante asama banda!
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28
ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ #Asham_tv
1:08:05
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 176 М.
ጀነራሉ ጉዞ ከሁርሶ እስከ ጋፋት #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
1:18:14
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 3,4 М.
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 26 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 27 МЛН