Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q106

  Рет қаралды 5,565

MindseTube

MindseTube

11 күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehabcenter.com
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 34
@mimicherinet948
@mimicherinet948 9 күн бұрын
ይህ በአንቺ/በአንተ የደረሰዉ በብዙዎቻችን ደርሰዋል ። ይህ የአስተዳደግ ሁኔታ እንደማህበረሰብ አለማወቃችንን ያሳያል ።የ እግዚአብሄር ቃል እፁብ ድንቅ ሆኜ ተፈጥርያለሁ ይላል እናም እዉነት ነዉ!!! አንቺም/አንተም እፁብ ድንቅ ሆነሽ ተፈጥረሻል ። የፈጠረሽ የሚያኮራነዉ ኮራ በይ/ል
@Anumma572
@Anumma572 9 күн бұрын
ተባረክ አንተ የሕዝብ መድሐኒት ነህ የሚከታተሉህ ታድልዋል
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 9 күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 9 күн бұрын
ፈጣሪ ፍጥረቱን ሁሉ በተለይ ሰውን ሲፈጥረው በመልኩ እንደምሣሌው አድርጎ ነው የፈጠረው። ጠያቂው እግዚአብሔር መልካም ነው ሰዎች እንደሚሉት መልከ ጥፉ አልፈጠረም። ስለዚህ አንተ/አንቺ *ግሩምና ድንቅ ሆኔ የተፈአርኩኝ ውብ ነኝ ማለት ይገባችኋል። ዶክተር ምህረት የሰጠው ምክር የእግዚአብሔር ምክር ነው። ዕድሜ ይስጥህ።
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 күн бұрын
ምሥጋናዬ የላቀ ነው። ❤🙏❤ ተረቱ "የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ" መሰለኝ።
@maremare234
@maremare234 9 күн бұрын
tabarkuuu
@tenadambekele204
@tenadambekele204 8 күн бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ የማይሽረው ነውና ፤ አሁን ለአንተ/ቺ የሚያበረታታ ፣ የሚያቆም ነውና ደጋግመህ/ሽ ለነፍስህ/ሽ ንገሪው/ያት። መዝሙር 139 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም። ² አንተ መቀመጤንና መነሣቴን አወቅህ፤ አሳቤን ሁሉ ከሩቅ አስተዋልህ። ³ ፍለጋዬንና ዕረፍቴን አንተ መረመርህ፤ መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ፥ … ⁵ አቤቱ፥ አንተ እነሆ የቀድሞውንና የኋላውን አወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ። ⁶ እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች፤ በረታች፥ ወደ እርስዋም ለመድረስ አልችልም። ⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። ⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ ¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። ¹¹ በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤ ¹² ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው። ¹³ አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል። ¹⁴ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። ¹⁵ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ፥ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም። ¹⁶ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ። ¹⁷ አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ! ¹⁸ ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ። … ²³ አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤ ²⁴ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ።
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 9 күн бұрын
God bless you more❤
@tdw9029
@tdw9029 9 күн бұрын
የዛሬው መልስ ለእኛ ማህበረሰብ እጅግ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ሳለ የስኬትን ጥግ በተለያየ ሙያዊ ትምህርት ደረጃ እና በገቢያቸው በመመዘን እንዲሁም የግለሰባዊ ጫናዎቻቸው መደበቂያ ላደረጉ፣ ምክርን መሻት ከወጡበት ከፍታ እንደመፈጥፈጥ ለሚያዪ ሁሉ እንዴት ሊደርስ ይችል ይሆን አስብሎኛል።
@maremare234
@maremare234 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር ምህረት። ምርጥ የአእምሮ ምግብ ነው።
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 9 күн бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ
@fikermekonnen4738
@fikermekonnen4738 9 күн бұрын
Doctor, God bless you!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 күн бұрын
እንዴት ድንቅ ምክር ነዉ? በዚህ ቆንጆ ምክር ላይ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ ቢጨመርበት የሚፈለገዉ ዉጤት ሊመጣ ይችላል ብዬ አምናለሁ
@alem8640
@alem8640 9 күн бұрын
Dr Mehret betam enameseginalen
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 9 күн бұрын
ተባረክ ዶክተር
@hababiy9747
@hababiy9747 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@GsjTsb
@GsjTsb 9 күн бұрын
Dr God bless you and your family ❤
@siforamamo7724
@siforamamo7724 9 күн бұрын
😍😍😍
@temesgengirma6093
@temesgengirma6093 9 күн бұрын
Selam doctor betam nw eyetetqemkubet yalehut. Berta ameseginalew.
@TrhasTadesse
@TrhasTadesse 6 күн бұрын
Thank you 🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 9 күн бұрын
Thank you so much for your time ❤❤❤
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 9 күн бұрын
Be bkessrd!!!❤❤❤
@rabbitstationery1589
@rabbitstationery1589 9 күн бұрын
Thank you
@user-cc3qf6uv9e
@user-cc3qf6uv9e 7 күн бұрын
Q10
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 8 күн бұрын
🙏🙏
@user-cc3qf6uv9e
@user-cc3qf6uv9e 7 күн бұрын
Qs
@feziielias4009
@feziielias4009 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 күн бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 9 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 9 күн бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@goitomhaila4435
@goitomhaila4435 9 күн бұрын
ስራ ሌትና ቀን ስሪ ሌላ ምንም ምክር የለውም።
@goitomhaila4435
@goitomhaila4435 9 күн бұрын
dr ፕሮግራሞችህ በደንብ እከታተላለሁ አንድ አንድ ጥያቄዎች ግን ---------
Ask Dr Mehret -   ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q13
17:06
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 107 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,6 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q105
14:13
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 50 М.
Immersive outdoor dining Chinese rural dog Little puppy Rural dog
0:30
Country Puppy
Рет қаралды 17 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDAMENTE !!! #shorts
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 31 МЛН
I chose the biggest glass 😂👻
0:19
Ben Meryem
Рет қаралды 23 МЛН
Всегда снимай кольцо на речке
0:34
RICARDO
Рет қаралды 1,4 МЛН
Fortnite mini Aquarium
0:40
RAWWFishing
Рет қаралды 26 МЛН