Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q33

  Рет қаралды 20,344

MindseTube

MindseTube

3 ай бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 68
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 3 ай бұрын
ውስብስብ ቋጠሮን መፍታት ከፈጣሪ ካልተሰጠ አይቻልም። ዶክተር ለዚህ ስለታደልህ ተባርከሃል። ሥራህን መውደድህን ደግሞ በግልጽ ይታያል። ባለቤትህ ከጎንህ ስለሆኑ ደስ ይላል።
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq 3 ай бұрын
በአንድ ሰው መልስ የብዙ ስዎች ጥያቄ ይመለሳል ተባረክ Doctor
@AsratAwoke
@AsratAwoke 2 ай бұрын
ዶ/ር የምተስታምረቸው ት/ቶች በተም ተከሚ ነው ፈተሪ እረጅም እድሜህ ይስትህ። ከዚ በመከታል ትየቄ መታየክ የምፈልጋወ፡ ከትየቄ በፊት አማረኛን ብዙም ስለመልችል ፅሁፌን ትረድኛለህ ብዬ አምነለሁ። የኔ ትየቄ አንድ በል እና ሚስት አብሮ ሲኖሩ ከአንድለታቸው ቢደርቡ ተቡ ይፈጠረል ይህ ግልፅ ነው። በኢትዬጵያ በሀል ወንድ ቢደረብ ሽመግሌ በውዴታም በግዴታም በአማራኛ የስተርቀል ነገር ግን ሴት ብትደረብ ግን ቤት ሲፈርስ አስታረኪ የሚበሉ ሽመግሌዎች ችላ ይለሉ። ለምንድነው ብታብረራልኝ?
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 3 ай бұрын
ዶክተር ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም ምክርህ ያረጋጋኛል ደግሞም ያነቃቃኛል ማለት ትክክለኛ የሆነ መነቃቃት ማለትም ወደራሴ ተመልክቼ የተሰጠኝን የውስጥ እምቅ ብቃት እንዳውቅና ራሴን እንድመለከትና ራሴን እንዳከብር ያደርገኛል በቃ በጣም ነው የምወድህ ከነቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ብርክ ያርግህ🙏🙏🙏 የዛሬዋ ጠያቄ እንኳንም እስካሁን አላገባሽ ደግ አረግሽ አሁን ዶክተር እንዳለው ትክከለኛ የማግቢያ ሰአትሽ ነውና ፀሎት አድርጊና ወደ ትዳር አለም ጎራ ብይ ትዳርኮ ገነት ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ትዳር ከሆነ። መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥሽ።
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 3 ай бұрын
ዶክተር: ጥያቄ አመላለስህ ራሱ ውጥረት ላይ የነበረን ጠያቂ የሚያረጋጋ ነው: ተባረክ!
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 3 ай бұрын
Relatable! እዚህ ጉዳይ ላይ የአንተን experience ብታጋራን መልካም ነበር፡፡
@Alemye777
@Alemye777 21 күн бұрын
እርስዎ ካለዎት ግዜ አንፃር በሳምንት አንዴ በነፃ ይህን የመሰለ ትምህርት/ትሪትመንት ማግኘታችን እጅግ በቂ ነው:🙏🏽
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
ጠያቂዋ ያነሳሽው የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው በተለይ ሙያተኛ (professional) የሆኑ ሰዎችን። ዶር ምህረት ስለምላሽህ እናመሰግናለን ቀለል ባለ ቋንቋ እና በሁሉም የትምህርት ደረጃ ላይ ላለ ሰው በሚገባ መንገድ ነው ያቀረብከው
@Negestatttt
@Negestatttt 3 ай бұрын
ባለ ጥያቄዋ የምታነቢው ከሆነ ግደለሽም ዶክተር እንዳለሽ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው አግቢ አምላክ ካንች ጋ ይሁን ዶክተር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት እናመሰግናለን ስለ ምክረወ
@meronobola3142
@meronobola3142 3 ай бұрын
Thank you Doc. for your time and dedication, it means a lot. Can you please also consider a podcast with Tirsit and other invited intellectuals. To discuss on the most frequently asked questions. Or other topics all we need is to take wisdom from you all Waiting for a podcast playlist too May the lord give you courage to keep guiding the generation
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ። 🙏❤
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 3 ай бұрын
የኔን በዚህ ወቅት ያለብኝን ጥያቄ ነው የጠየቀችው። መልሱም ብዙ ነገሮችን እንዳገናዝብ የሚረዳ ነው። አመሰግናለው ጠያቂውንም መላሹንም! ❤❤❤
@ariyamdesalegn6773
@ariyamdesalegn6773 3 ай бұрын
I really enjoyed this video as a young woman my self this is every once question but the answer not only lies on what is the right thing to do or on what is not . But it's more of like what is the right thing to do for you, it depends on you. not on the clock that we have been put on for ages . What worked for other might not work for you. So do what gives you a pice of mide because even after you did the right thing you might not find the fulfilment your looking for
@AsratAwoke
@AsratAwoke 2 ай бұрын
Thank you dr
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 3 ай бұрын
🥰🥰🥰tanks
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
Thank you, Doctor, it is a very interesting explanation ❤❤❤
@user-wf7ui6sx1r
@user-wf7ui6sx1r 3 ай бұрын
Betam tiru neber❤❤❤❤
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 3 ай бұрын
Thank you dr ❤❤❤
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Betam enameseginalen Doctor
@user-jw6uf9un7h
@user-jw6uf9un7h 3 ай бұрын
Tebareku ❤❤
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 3 ай бұрын
Blessing
@elsaa6482
@elsaa6482 3 ай бұрын
Thank you!
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
@ethio_family6342
@ethio_family6342 3 ай бұрын
❤❤❤
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 3 ай бұрын
Thanks Dr.
@Hop930
@Hop930 3 ай бұрын
Thank you Meheret
@mulatuwaabite5415
@mulatuwaabite5415 3 ай бұрын
Thanks ❤
@tigistadisu9725
@tigistadisu9725 3 ай бұрын
@blenbelay163
@blenbelay163 3 ай бұрын
I wish you long live Dr we love you so much ❤❤
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 3 ай бұрын
God bless you and your great family
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 3 ай бұрын
Our blessing brother 🙏 may God bless you more 🙏
@oness159
@oness159 3 ай бұрын
Thank you
@thanksthe6613
@thanksthe6613 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@MekdesLemma-vq5en
@MekdesLemma-vq5en 3 ай бұрын
Exceptional and excellent response .
@kesislesanu7046
@kesislesanu7046 3 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው በርቱ
@bezawitatnafu7179
@bezawitatnafu7179 3 ай бұрын
That's my question too....really thanks for ur advice dr 🙏🙏🙏
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@tewodrosyohannes3254
@tewodrosyohannes3254 3 ай бұрын
Selam doctor Tiyakea nbrgn docter
@meksudmohamed6578
@meksudmohamed6578 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Yarmela
@Yarmela 3 ай бұрын
እህቱ ልጅ በልጅነት ነው። ልጅ ስራ ይፈልጋል። but never give up your dream career.
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
ልጅ በልጅነት ያልከው ያለቦታው ነው የተጠቀምከው እሱ የሚያገለግለው በተለያየ ምክንያት ከቁጥጥራቸው ውጪ በሆነ መንገድ በለጋ እድሜያቸው የልጅ እናት የሆኑ እህቶቻችንን ሞራላቸውን ለመጠበቅ የምንጠቀምበት ነው። ጠያቂዋ ልጅ አይደለችም
@Yarmela
@Yarmela 3 ай бұрын
@@wegf6808 I understand your stance; however, for me 29 years old is still young. I chased after career and education, and achived them all but by delaying starting family. I finally started family at 39. Fast forward, kids came. I am in early 50s, and now it is hard to connect with the young one at mental and physical level. I wish I started in 20s. TMI, but hope you get my perspective.
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
@@Yarmela I understand your perspective. Marriage in 20's and marriage in 30's noth have theit own different advantages & disadvantages being matured, patient, emotionally & economically stable to handle family issues.
@Dr.KebedeYilma
@Dr.KebedeYilma 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 ай бұрын
Ya Dr batasaboch ኮሜንት ፃፉ ዝም አትበሉ። ከናንተም እንማር ይሄ ሁሉ ትምህርት የሚገኝበት ቻናል አስተያየት ሠጪ የለም። እንማማር ምታቁትን አካፍሉ 💐
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, the idea of sharing comments seems nice, but it will be challenging to the regular people professionally since he is a psychiatrist doctor!! The profession is a hard job by itself! In the meantime, I love to watch his program. So far, I never missed it. Also, I watched the "👍" closely & it's almost there to be 85k!! Haha, Followers, if you want to say nice things about his professional advice, show him or thank him by your 👍's I think he doesn't mind! 😉 God bless y'all.
@tgyemariyam2120
@tgyemariyam2120 3 ай бұрын
Selam D/r mekerochih betaaam tekami nachew lesum Enamsgenalen!! ena zare 35 ametan eyakeberkugn nw gn alagbahum Tedar yfetari endehon bebezu menged ayechalew bezu guadegnocha agebetewal weldewal gn hulun ymiyaderg fetari nw manim set agebeta meweld tefeligalech gn date siladergn yesakal malt aydelm yaw yfetari fikad sihon 20,21 agebetew enkuan ymayweldu alu!! Yikirta ynan hasab nw yasferkut katefaw yikirta. Enam ltananashocha simekir Bgiza biyagebu biya asbalew!!!
@taituadem8465
@taituadem8465 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@sifandeti9107
@sifandeti9107 3 ай бұрын
Long life🫡
@natnaelmikru8334
@natnaelmikru8334 3 ай бұрын
How can i find a personal advise do you have un office?
@hlina141
@hlina141 3 ай бұрын
enamsgnale D R lestken meker
@asmakemale4701
@asmakemale4701 3 ай бұрын
Thank you Dr !! እባክህ እኔም በቴሌግራም ልኬአለው መልስ እየጠበኩ ነው::
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 3 ай бұрын
ሰብስክራይቭ እያደረጋችሁ እንጅ ሰዎች 🤨🥰🙌🫶🏻🫶🏻
@abrhamabushe
@abrhamabushe 3 ай бұрын
Ferstly tank you እኔ 25አመት ውጤት ነኝ ግን በዚህ እድሜ ስለትዳር ማሰብ አለብኝ? ባስብም በውስጤፍርሀት አለ ፍራቴም መጀመርያ እራሴ በአንድእግር መቆምአለብኝ ብዬ አስባለም ምንትለኛለ ?ሀሳብ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው
@wushutube108
@wushutube108 3 ай бұрын
መጀመሪያ እራስህን ቻል!! ሰው ማፈናጠጡን ትደርስበታለህ...
@quicknetprinting1020
@quicknetprinting1020 3 ай бұрын
Why you said antuuu
@tigistworku6959
@tigistworku6959 3 ай бұрын
Respect!
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 3 ай бұрын
እኔ አለሁ አይደል 32 በስደት😢
@tigistworku6959
@tigistworku6959 3 ай бұрын
Ayzone egthiabehare Ale ena be 33 agebechalehu.
@wushutube108
@wushutube108 3 ай бұрын
አይዞን🎉
@awaduasgedom4452
@awaduasgedom4452 3 ай бұрын
ዶክተር አንቺ በልዋት በጣም አካበዱ
@KidistAlemayehu-ic6wr
@KidistAlemayehu-ic6wr 3 ай бұрын
ተዋት ዶ/ር። በፀባይዋ ምክኒያት ባል አጥታ ነው። ትንሽ ቆይታ ፌሚንሥት ትሆናለች። እራስሸን ፈትሽ ፀባይሸን አስተካክይ ማለት ነበረበዎት ዶ/ር ።
@beza7754
@beza7754 3 ай бұрын
በምን አወቅሽ?
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 3 ай бұрын
ለምን ስለሰው እንዲህ ጭፍን ግምት ትሰጫለሽ? አስተያየትሽ ልክ አይደለም። ፈራጅ መሆን ቀላል ነው።
@fantishtube7741
@fantishtube7741 3 ай бұрын
እብዳችሁን አብይን ወይ ምከሩልን ወይም አሳክሙልን ወይም ሳይኮሎጂ ትራፒ ስጡልን ወይም አጋንንቱ ፀልያችሁ አስወጡልን እንዴ እኔ ቤንጤ ነኝ እግዚአብሔር ቃል አውቃለሁሀ በሚል ባለስልጣኖች ሀገር እንዲህ ስትሆን ማየት ያማል
@tadioshaile5874
@tadioshaile5874 3 ай бұрын
😂😂ደ/ር እርሶ ለምን ይሏታል 29 ዓመታ ነው ይኼ የበለጠ ይጎዳታል አንቺ ብትላት ጥሩ ነው 🤬
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 3 ай бұрын
@mindsetube የኔን ስልክ ቁጥር ስጣት🎉
@Tamu-go4kq
@Tamu-go4kq 3 ай бұрын
❤❤❤
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 486 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 17 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6
19:45
MindseTube
Рет қаралды 17 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 11 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q39
12:13
ГЕНИАЛЬНОЕ РЕШЕНИЕ (@fusterdeltiktok - TikTok)
0:18
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
Epic Beach Day! Digging a Massive Hole!
0:12
MELIAH & DAD (THE PONTES FAMILY)
Рет қаралды 4,2 МЛН
Draw your favorite | Inside Out Graffitis
0:30
AmogusMan
Рет қаралды 14 МЛН
Самый ДОБРЫЙ мальчик!😎
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 7 МЛН
Someone hit my RV with mud. #rv
0:30
campingWorld
Рет қаралды 3,1 МЛН
Сделала Сюрприз Брату После 3 лет Разлуки ❤️
0:26
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,2 МЛН