ሸሽጊኝ/Sheshgin : New Ethiopian Amharic Full Movie 2021

  Рет қаралды 164,645

Roha Movies

Roha Movies

2 жыл бұрын

ሸሽጊኝ/Sheshgin: New Ethiopian Amharic Full Movie 2021 : • ሸሽጊኝ/Sheshgin : New Et...
Lieba Ayserkim / New Ethiopian Amharic Full Movie 2021 : • ሌባ ኣይሰርቅም/ Lieba Ayser...
#ሌባኣይሰርቅም #EthiopianMovies #EritreanMovies
Lieba Ayserkim / New Ethiopian Amharic Full Movie 2021
#ሌባኣይሰርቅም #EthiopianMovies #EritreanMovies
Roha Media presents Ethiopian Movie 2021 | Amharic Movies 2021 | Ethiopian Music 2020 | Eritrean and Ethiopian Music.
© All rights reserved to Askuala Media. No part of this publication may be reproduced, distributed, or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.
Connect with Roha Media Online :
Subscribe to: kzfaq.info/love/Iu7...
Find Roha Media on / hazhazino
#RohaMusic#RohaMovies #RohaEthiopia
RohaMovie # RohaaMedia # RohaMusic
© Copyright: AskualaMedia 2021.
Ethiopia News - Askuala News | Isayas Aforki | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/Tsadkan Gebretensae/ Ethiopia News/Movies/documentary | Tsadkan Gebretensae | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/ Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /Ethiopia News - Zehabesha News | Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /eri tv/ digital weyane/ Eritrean news Ethiopian film

Пікірлер: 137
@adanegirma4843
@adanegirma4843 2 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ገራሚ አስተማሪ ምርጥ ፍልም ነው። እናመሰግናለን ደራሲው!!
@nohmuller2248
@nohmuller2248 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አርቲስት ማለት የአለሁን ወቅታዊ ሁኔታ ነው መሥራት ያለበት።👍😍👍😍👍😍👍😍
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
ህመማችንን ነካችሁት እኛ ያለንበት ይሄ ነው በሥደት በናፍቆት እንደተቃጠልን ነገ ከነገ ወዳ እንሄዳለን እያለን በናፍቆት ቤተሠብን ያጡት ሥንቶች ናቸው የማይርሳ ጠበሳ እህህህህ
@metabalcha5446
@metabalcha5446 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት አዘል የሆነ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት ሁላችን አገራችንን የማዳን ሀላፊነት አለብን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አመሰግንሃለሁ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 🙏🙏🙏 ለሀብትና ለስልጣን ሲባል የኢትዮጵያ ድሃው ህዝብ አለቀ እግዚአብሔር በቃቹ በለን 🙏
@yrgg1047
@yrgg1047 2 жыл бұрын
Awo egzbiher yebaka yebalana yekara baye new balelawa tefa netawacha alka tasakaya tagada beyaza beyaza negra hona lewashata karsa tatalta kamarana le ewnta nora le ewnta mamata lersama le hagarma tekama alewa egzbiher yetabakacha weda weganochachina selam hana
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ወቅታዊ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱 እንዲህ አይነት ስለ እውነት የቆሙ ኢትዬጵያን ጋዜጠኞች እና ፓሊሶች ያብዛልን🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የእናት ጡት ነካሽ ሆዳም ባንዳ ፓሊሶች እናለሀብት ብለው ክብሩን የሰው ልጅ ለሚገድሉ ለሚያስገድሉ እናት ሀገራቸውን ለሚክዱ ልቦና ይስጣቸው አይ ብለው ሆዳቸውን ካመለኩ ግን ከኢትዬጵያ ምድረ ገፅ ያጥፋልን
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ምወዳቸው ተዋንያኖች ናቸው ባያምርም አየዋለሁ 😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወቅታዊ ፊልም ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም yadrigilin🙏🇪🇹
@mangalg783
@mangalg783 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እዉነት ሁለን አሸናፊናት👍❤❤🇧🇴
@amentube6074
@amentube6074 7 ай бұрын
የብርሃኑ ወርቁ ፊልም በሞላ ስለሃገር ነው ሳላመሰግን አላልፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-gz3th5ld4p
@user-gz3th5ld4p 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@user-yl2cf7oj1v
@user-yl2cf7oj1v 2 жыл бұрын
አምየ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ሰላምሺይመለስልን ፍትህ ለወሎ ተፈናቃዩቺና ለኔቶረክ ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
@tzutube273
@tzutube273 2 жыл бұрын
እውነት ና ጊዜውን የሚመሥል አሥተማረ ና ቁምነገረ የተሞላበት ያለብንን ችግረ እድናይ የሚያደረግ ፊልም ነው ያረብ ሃገራችንን ሠላሞን :ደሥታዋን ይመልሥልን🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@misteralemeseged1944
@misteralemeseged1944 2 жыл бұрын
b Jb ZZzZzzzzzzzzzwspb
@sintayehuderessekassa9923
@sintayehuderessekassa9923 2 жыл бұрын
E
@everydaypursuits3478
@everydaypursuits3478 2 жыл бұрын
@@misteralemeseged1944 week I will have
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z 6 ай бұрын
በጣም ጥሩና አስተማ ድራማ ነው ወቅቱን ያማካለ
@ababaratou2484
@ababaratou2484 2 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ✅👍👍👍
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም❣️❣️❣️
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ጌዜውን የዋጅ ነው
@zufankassahun7323
@zufankassahun7323 2 жыл бұрын
እኔ እስከሚገባኝ ፊልም ማለት ፊልሙ ላይ የሚታየውን ነገር በሙሉ ማየትም መስማትም ነው ታሪኩ ያጠነጠነበት አሳብ ትልቅ ሆኖ ሳለ የተጠቀማችሁበት ጉልበት ወይም አገላለጽ ትንሽ ነው ። ሌላው እንግዳ ሆነው የመጡት እሽ ባለቤቶቹ በተለይ የሴቷ አለባብስ በአንድ ታይት ፊልም መጨረስ አይከብድም! !
@kokitube8178
@kokitube8178 2 жыл бұрын
በትክክል 🤣🤣🤣
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው👍
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
💔 BETAME DESE YMILE ❤ ASETEMARI NEWE 😭🙏💚💛💖BERTWE🙏EWNTE TAHENEFALHE🙏💚💛💖👏🕊☝🕊🕊
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
የጭንቅ ዘመን ፊልም።።። እንዴት አሪፍ ነው።።።
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አሪፍነዉበርቲ❤️❤️❤️❤️
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ዕሲቲ ለወሎ ተፈናቀዮች ለማሮች ዕስርቤት🇸🇦🥺🇪🇹 ለሚሰቃዮ ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ድምፅሁኑልን
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Weshet kewenet Medima bitwotam mingizem ewnet tashenifalechi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ቁሥላችንን ነካችሁት በሥደት ያለነውም እነደዚህነው ሢቃያችን በጣም ጥሩትምህርትነው በርቱልን
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Emye Ethiopia selameshen yabzalen gizewen yemiyasay ewnetegna film
@mahlietworkneh8134
@mahlietworkneh8134 2 жыл бұрын
Ye hagerachenen woktawi huneta yemiglts Arif film enam astemari new good job 💚💛♥️
@henokalex227
@henokalex227 2 жыл бұрын
Good movie
@kbromeiseyes1676
@kbromeiseyes1676 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያሪግልን ፈጣሪ💚💛❤
@ahmed-uo9zy
@ahmed-uo9zy 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 🥰❤️👌👍🥰🥰🥰
@sofieslamicpost7513
@sofieslamicpost7513 2 жыл бұрын
Waw👌👌
@amenuasefa937
@amenuasefa937 2 жыл бұрын
betam eyekeledachwu new yastelal
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል
@muhabayimer3785
@muhabayimer3785 2 жыл бұрын
ሀሪፍነው. ሀገራችንን. ሰላምያርግልን
@redwanjemal3338
@redwanjemal3338 2 жыл бұрын
Idea betam tiru nw gin betam yedekeme tiwena woreketun alyazutim inji ke wereket yemiyanebu nw yemimeslu specially adadisochu ke tiwena yilik kalatochu indayitefabachew yemicheneku yimeslal
@mesertitariku8372
@mesertitariku8372 2 жыл бұрын
Yamirale
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ልጅቷ ተመቸቺኝ የኔ ልዕልት😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
@ggfgg3733
@ggfgg3733 2 жыл бұрын
wowow🌹🌹🌹🌹🌹
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😍😍❤❤👍
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው ።ለየት ያለ ስለሆነ አሪፍ ነው እናመሰግናለን።
@user-hg2sm8kn5v
@user-hg2sm8kn5v 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል በተረፈ ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
መጨረሻው ሲያምር
@getahundinberu5614
@getahundinberu5614 2 жыл бұрын
hagerachinn selam yagrgln
@zainumohamed6117
@zainumohamed6117 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮጵያ አንድ ማርግ አሪፍ ነዉ
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
ልጅቷ ስታምር ወቅታዊ ነው. በርቱ
@elsanana8198
@elsanana8198 2 жыл бұрын
WOw👏🇪🇹👏👏🙏🇪🇹🛐
@alysaaga6128
@alysaaga6128 2 жыл бұрын
Ejig tilikina mirti filim new hahun kalew wekit gar yimesaselali agerachinim edi new wisibisib yalebat
@user-ii6gb8qp4d
@user-ii6gb8qp4d 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺❤❤❤👌👌👌
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 жыл бұрын
እውነትና እውነት ሁሌም ያብባሉ የሰው ነፍስ አጥፍተው ከሚያገኙት ገንዘብ ድህነት ይሻላል በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@workaketema3482
@workaketema3482 2 жыл бұрын
Wow wow wow
@hassenmussa8401
@hassenmussa8401 2 жыл бұрын
Lijtwa arif dale new yalet loll
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 2 жыл бұрын
ወይኔ😢😢በጣም ሃሪፍ ድራማ ነው ኢትዬጲያን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ሚገልፅ
@geremewdesta4973
@geremewdesta4973 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ የሰውነት ቅርፅ ይዘሽ ፊልሙን በአንድ ጨርቅ መጨረስሽ ያሳዝናል
@user-rv7ek3ir9f
@user-rv7ek3ir9f 2 жыл бұрын
የፊልሙ ካሳብ ላይ ማተኮር አይሻልም? ልብስ እየቀያየሩ ትርጉም የሌለው ባዶ ወሬ ከሚያወሩ እጥፍ ይህኛው ይሻላል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ያሣዝናል ፈጣሪሆይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💔💔💔ሠላምአድርግልን😢😢😢😢😢
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ምን ልብስ ልብስ ትላላቹ ዋናው ታሪኩ ነው ዝምብላቹ እዩ በአሁን ስአት እምየ ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳያል ሰላም ለኢትዮጵያ 😥😥😥😥😥
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ወይ ወገኔ😥😥😥😥
@tarikuyoutube6958
@tarikuyoutube6958 2 жыл бұрын
Dese yilali
@ift22khfr66
@ift22khfr66 2 жыл бұрын
👍👍♥️♥️👌👌
@user-cz9yi7wy2k
@user-cz9yi7wy2k 2 жыл бұрын
ሰሰ
@newaytilahun2079
@newaytilahun2079 2 жыл бұрын
አዲስ አስተሳሰብ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የሚለው እኮ እንደዚህ ምስቅልቅልህን አውጥቶ በዘረኝነት በታትኖ ህገ መንግስት አውጥቶ በቋንቋ እና በክልል ከፋፍሎ እያፋጀህ ጀኖሳይድ እያዳረገህ ኢትዮጵያን እያፈረሰ ያለው ተግባባን ስለዚህ ነባሯ ከነ ጥንታዊ ታሪኳ ኢትዮጵያ አዲስ አስተሳሰብ የሚለው ያስኬዳል እንጅ ሌላውን ለ 30 አመት ሙሉ አየኸው እየተፋጀህ 11 ክልል (ሀገር) እና ማንዲራ አድርገህ በዚህ ከቀጠልክም ገና ትተላለቃለህ እውነቱ ይኸው ነው ዋጡት፡፡
@mayaevents7
@mayaevents7 5 ай бұрын
አይዲያው ሳወንዱ ዳሬክቲንጉ ተመችቶኛል ኤዲተሩ ወይም ካሜራ ማኑ ጋር ትንሽ ጥሩ ያልሆነ እይታ አለ ደሞ ሜካቱ ይለያል
@tsegredaymryamlijitsegreda7134
@tsegredaymryamlijitsegreda7134 2 жыл бұрын
Ethiopia weste eko ashbare aymtem ntsua becha naw emmtaw😥😥😥😥
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 жыл бұрын
ቀጮ ይመቺኛል😂♥♥♥
@abrham4521
@abrham4521 2 жыл бұрын
ምነው ሀገራችን እዳፋችሁ ሆኖ ሰላም በሆነችልን ሁሉም ቂም በቀሉን ሀሚቱን እረስቶ ።ፌልሙ አሥተማሬ እና ቁምነገር አዘል ነው ከዜህ በላይ እጠብቃለን ካሚራ ማኑ ለሌላ ጌዜ ስቀርጽ ሙሉ ፍሬሙን ለመቅረጽ ሞክ ያው ከባድ ቤሆንም ስራው ግን ሙሉ ፍሬም ሴኖር ደሥ ይላል እና በርቱ ከዜህ በላይ እጠብቃለን ይመቻችሁ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 жыл бұрын
lejetewa gin tight suriwen becha sayehon, Pantewanm yekeyerech ayemeselegnm.. set ayedelech nde.. sitedeber... yemishet film
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
ልጇ ማማሯ… በሸዋ ሰሞኑን ያለው ረብሻ ሰርታቹታል በጥቂቱ😢
@berbere4478
@berbere4478 2 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው ግን የስክሪን ቅርበት zoom በዛ ራሳቸው እየተቆራረጠ ነው
@jaanjam540
@jaanjam540 2 жыл бұрын
Brun sbalut endamitafetachu mnale tafach film bseru
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 2 жыл бұрын
የልጅቱ ዳሌ ግን👌
@user-mc3od8eq9i
@user-mc3od8eq9i 2 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 жыл бұрын
ስያምር ሹፉት✔✔
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
የአቢወቱን የተማሪወች ንቅናቄ የሚያስተውስ አለ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሰዉየዉግያስፈራል😥😥🤣🤣🤣
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
አሁን ያለንበት ሁኔታ ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን ግን በአንድ ልብስ ጨረሳችሁት
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውዶቸ ቀጥሉበት😘😍❤🇪🇹🇪🇹👈🙏
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
ytornt mechrshaw endi ainet aseqaqi hunyta neaw yemiyagatmn slzih smytgnanet ,bhyrtegnnet thten selamn enfter!!!!
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 2 жыл бұрын
እንደዉ በፈጣሪ ባንድ ቱታ ሱሪ ሙሉ ፊልም ይሰራል ?
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ሌሽ ማፊ ኮመት ቅመሞች የትናችሁ🙄
@mekdi7602
@mekdi7602 2 жыл бұрын
ገና መች ታየና
@abebademie4350
@abebademie4350 2 жыл бұрын
Alayenewum eko
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
አለን
@kalekubaw5596
@kalekubaw5596 2 жыл бұрын
Alax enatna abatkin 200bir Police 1000 New yegezajhut
@user-zx7ip5ij6u
@user-zx7ip5ij6u 2 жыл бұрын
ከሰዉ ቤት ነዉ የሰሩት ሀሀሀ ልብሳችሁን አትቀይሩም 😂😂😀😂😍
@hanaman3201
@hanaman3201 2 жыл бұрын
ምንም የሚያቀው ሰው ሲሞት በጣም ያሳዝናል ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 жыл бұрын
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አባትየው ሴት የመሰለው እንደኔ 😳
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ አያቱ መስለውኝ ነበር ጭራሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@user-fc8vw7vn5y እኮ ገራሚ ካራክተር 😒
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ
@hananhanan2392
@hananhanan2392 2 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ነው
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው ግን የልጅቷ ሱሪ ታቱ ነው እንዴ 🤔🤔 ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ አንድ አይነት ልብስ 😳😳 እሷ ብቻ ሳትሆን ሌሎቹም 🤔😳🤔😳🤔
@hayatomar1046
@hayatomar1046 2 жыл бұрын
ዋይ ፊልሙ ገብቶሻል
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
አይ ትወና ለአባት ያለው ፍቅር ጀዝባ ሁላ
@samuelgossaye3969
@samuelgossaye3969 5 ай бұрын
ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ ad
@adinogalata592
@adinogalata592 2 жыл бұрын
tedebiko hager makem ale ende, tegafxo new enji
@ggjj3933
@ggjj3933 2 жыл бұрын
ፊልሙ ምርጥ ነው ግን ልብስ ልጅቱ ብቀይር መልካም ነበር በአንድ ሡሪ ልጅቱ አቋም አንደኛ ናት
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 2 жыл бұрын
እይ የኢትዮጵያ ፊልም በእሩ ሲሄድ ኣይተነው መኪናይን ሰባብርውብኝ ነው ሹፌር ነኝ አለ ኣይ ደራሲ
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 жыл бұрын
ውሸቱን፡እንደሆነ፡ተናገረ፡እኮ።ፊልሙን፡በደንብ፡ተከታትለህ፡እስከመጨረሻው፡ተከታተለው።
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
እነዚህ ሶሰት ወዶች ሰወዳቸዉ ዳሌዋ ለወሶ ነዉ የሜጥልህ
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
የሤቷ ቂጥ የጣድቁ ያለህ😂😂😂
@mm6227
@mm6227 2 жыл бұрын
ምንም ካለማየት ይሻላል
@istme4224
@istme4224 2 жыл бұрын
የአሁኑ,የአብይ,ስርአት💔💔💔
@hailemichaelnegesse6770
@hailemichaelnegesse6770 2 жыл бұрын
ቄሮ እና ጁንታው በደንብ እዩት ፊልሙን ለእናንተ ነው የተሰራው።
@ashubisrat2944
@ashubisrat2944 2 жыл бұрын
Mert new 1gna
@biliseetube2622
@biliseetube2622 2 жыл бұрын
Mati naafi tayyii please adhu koo
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 2 жыл бұрын
ልጅት ፊልሙን በአንድ ሱሪ ጨረሰችው
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 2 жыл бұрын
ኮመት የለውም በስላም ነው
@dejengerezgiher1947
@dejengerezgiher1947 2 жыл бұрын
እችን ፊልም ሳቱሆን ቅንየ ትባላለች ግን የኢትዮጵያ ፊልም ሰርዉች መቸነው የምትማርት ደነዞዎች
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 2 жыл бұрын
ልጅትዋ ልብሥ እንዳትቀይሪ የተባለች ትመሥላለች
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
አይ አማራ ሴትና ወንዱ እማይለይበት ፍናፍንት
🛑LIVE #ዛሬ_እኮ_በዓታ_ማርያም_እናታችን_ናት‼️👉ሐምሌ 3/2016
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 19
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 50 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 54 МЛН
ጠይም ፍቅር - Ethiopian Movie Teyem Fikir 2020 Full Length Ethiopian Film Teyem Feker 2020
1:28:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 168 М.
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 510 М.
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,6 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 32 МЛН