Aster Aweke - Sebebu (Full Album)

  Рет қаралды 2,531,832

Aster Aweke

Aster Aweke

Күн бұрын

Artist: Aster Aweke
Album: Sebebu
Tracklist:
0:00:00 - Libe Teshagere
0:07:33 - Anteye
0:15:15 - Ante Sebebegna
0:22:57 - Yeserge Tistaw
0:28:42 - Anteye (Instrumental) [Reprise]
0:30:23 - Liben Alew Des-Des
0:37:17 - Akal Shemonmoana
0:45:38 - Yayine Menkeratet
0:54:30 - Kehulu Asbeliche
Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Пікірлер: 810
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 10 ай бұрын
ፋርማሲ ውስጥ ነው መሸጥ ያለበትኮ የአስቱካ ዘፈኖች😍😍🙏🙏🙏ሁሌም ብሰማቸው ማልጠግባቸው የበረሃውን ሙቀት ቃጠሎ መርሻዎቼ😍😍💚💚💛💛❤❤
@yafetepicness6589
@yafetepicness6589 4 ай бұрын
L
@yoditdesalegn7136
@yoditdesalegn7136 2 ай бұрын
True true
@sisco5590
@sisco5590 Ай бұрын
ብራዘር ከአፌ ላይ ነጠከኝ ❤
@mayema3846
@mayema3846 3 жыл бұрын
እንደ ትዝታ ምን አለ ወደ ወጣትነት ዘመን የሚመልስ የአስቱ ዘፈን አደግኩበት ጎረመስኩበት ትዳር ያዝኩበት ወለድኩበት አረጀሁበት አሁንም በደሰታ የምተክዝበት የአስቱ ዘፈን 😘😘
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም
@menbermariamwoldeyesus3831
@menbermariamwoldeyesus3831 2 жыл бұрын
ሐሳቤን በሐሳብህ አገኘሁት ። ትክክል ብልሐል።
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ትክክል 💔🥺
@teferieshete3422
@teferieshete3422 2 жыл бұрын
@@menbermariamwoldeyesus3831 àaSS
@naniniguse8363
@naniniguse8363 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👌
@torbonatora6824
@torbonatora6824 Жыл бұрын
አስቴር ሙወዚቃ ስሰማ ብዙ ነጎድጎድ ብዙ ዝናብ ብዙ ቀናት ብዙ ወራት ብዙ አመታት በትዝታ ካለምንም ከልካይ መንጎድ በነፃነት ወደ ሆላ ያስነጉዳል
@mikado5545
@mikado5545 Жыл бұрын
እውውውውይይይይ አስቴርየ የፍቅር ንግስት የፍቅር አስተማሪ በጣም ነው ውድድድድ የሚያርግሽ ❤ from Eritrea 🇪🇷
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 4 ай бұрын
ሄውላችሁ እኔ ድሮ አንድ ኤርትራዊት አብሮ አደጌ የገዛ ያጎትዋን ልጅ አጣብሳኝ ይሄንን የአስቱን ዘፈን እየኮመኮምን ነበር ልጅን የምናጥበው ሚስጥር ነው ለማንም እንዳታወሩ ❤️
@user-ux8sy1jd9b
@user-ux8sy1jd9b 3 ай бұрын
ከኔ አይበልጥም
@peledosantos
@peledosantos 2 ай бұрын
​@@yeaddisabebelij7832😂😂😂
@marioajak6964
@marioajak6964 2 жыл бұрын
Event hough I don't understand the language but I like it By the way I'm from South Sudan I'm so proud to listening to Ethiopian music
@negusofminjar8290
@negusofminjar8290 9 ай бұрын
South Sudan 🇸🇩 my ppl
@user-ks3qm8oe8g
@user-ks3qm8oe8g 7 ай бұрын
صوت خيالي صحيح فنانه عظيمه. .. انا لا أفهم حبشي لكن اعشق الاغاني الإثيوبية القديمه خصوصا كاسا تسما وآمال مل تحياتي لشعب الاثيوبي العظيم
@efuyegela7442
@efuyegela7442 5 ай бұрын
القديم خييييييال❤
@selamawitnegn5612
@selamawitnegn5612 3 жыл бұрын
አስቱ ፍቅር እድሜ ላቺ የፍቅር ስብከት ገና 14 አመቴ ነው ጠይም ዘገግ ያለ ያፈቀርኩት ነብሴ እኮ ነሽ
@genidawet960
@genidawet960 3 жыл бұрын
እኔ ይሄ ሰአት በዛ ስሰማው እወደዋለው ግን ምንም ስለፍቅር አላቅም ነበር ግን አሁን ሁኘ በጨንቅ ግዜ ስሰማው በታም የባሰ ስለነሱ አስባለው እነሱ በምን መንገድ እንዳለፉ መገመት አስችሎኛል እኔ የምለው እኔደኔ አይነት ቦታ ያለ ሰው ብቻ ነው የሚያቀው 😥
@helenlemma4514
@helenlemma4514 Жыл бұрын
የድሮ ዘፈኖች በሀኪም ትእዛዝ መሰጠት አለባችዉ ፍቅር ኢትዮጵያ ሀገርን ስብካችሁናል እርጅም እድሜ ጤና ለሞቱት ነፍስ ይማር 💚💛♥️
@fetehamelake
@fetehamelake 11 ай бұрын
Tdrose
@DemisewDad
@DemisewDad 2 күн бұрын
Wow Astu merte getame merte zefang nesh ❤
@ewentabeiy2772
@ewentabeiy2772 4 жыл бұрын
ማን እንደ ወንዜ ልጅ እነደ ሀገሬ ልጅ የጥበቧ ንግስት አስቱካ
@user-mi1ou5if7v
@user-mi1ou5if7v 4 жыл бұрын
🙄
@awolmohamed1950
@awolmohamed1950 2 жыл бұрын
ከዚህ አልበም ውስጥ የሰርጌ ትዝታ ያልተሰረገልኝን ሰርግ ያስታውሰኛል
@nardosendale9494
@nardosendale9494 2 жыл бұрын
Same here😁❤
@Miemali1621
@Miemali1621 2 жыл бұрын
Same here,I still remember my childhood time.
@mekdesnigus7466
@mekdesnigus7466 2 жыл бұрын
እኔም የላየሁትን ሙሽርነት እያለምኩ እያለቀስኩ አዳመጥኩት። ዘፈኑን በ1980ዎቹ በራድዮ እንዲሁም እነዋሪ ለፋሲካ አያቴ ጋ ስሄድ አጎቶቼ ሲያዳምጡት በልጅነት እምሮዬ ተመስጬ አዳምጠው ነበር እንደ አለመታደል ሆኖ በማዘጋጃ ፊርማ አገባሁ ሰርግ ግን አልነበረኝም ያለምኩትን ሙሽራ መሆን አልታደልኩም አዝናለሁ
@hanaabinet1751
@hanaabinet1751 Жыл бұрын
😄😄😄😄 I feel the same way
@mikyaskefyalew942
@mikyaskefyalew942 Жыл бұрын
@@mekdesnigus7466 wanaw fikru new
@samuelnani1
@samuelnani1 4 жыл бұрын
Uhhhh .... I heard this music for the first time on my way from Menz to A.A. to join AAU (መስከረም 1976 ዓ.ም.). What an old golden days we left behind!
@nigistelenineba9691
@nigistelenineba9691 4 жыл бұрын
Des mel tezeta new
@nigistelenineba9691
@nigistelenineba9691 4 жыл бұрын
I was one year old 1976
@user-zq6sb3xd3e
@user-zq6sb3xd3e 4 жыл бұрын
1 ኛ ክፍል ቤተልሆምት/ ቤት♥♥♥✔✔✔
@user-ov4fb9pq3z
@user-ov4fb9pq3z 4 жыл бұрын
T.Michael F.Mariam we must have joined AAU the same year
@aronmilton8657
@aronmilton8657 4 жыл бұрын
Our Queen
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
አስቴርዬ የልጅነቴ የወጣትነቴ ትዝታ አለብኘ በዚ ሙዚቃ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤👈👈
@robelasfaw975
@robelasfaw975 2 жыл бұрын
ጥሩ ጊዜ የሰው የቤተሰብ ፍቅር ያለበት ጊዜ ነው እናመስግናለን ወደ ኋላ መመለስ ደስ ይላል
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 4 ай бұрын
በጣም
@kwanna100
@kwanna100 4 жыл бұрын
Batam Batam Kongo. Big Big Love from SUDAN. We Love You And ETHIOPIA so much. One Love One Destiny One ABBAY. WE are one People.
@richie--431
@richie--431 3 жыл бұрын
there is all love and no hate
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 жыл бұрын
Absolutlly
@desalegkassa2405
@desalegkassa2405 2 жыл бұрын
why your country is collaborating with tplf to destroy ethiopia now
@Nahom1245
@Nahom1245 Жыл бұрын
We all Ethiopians love Sudanese people.
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 10 ай бұрын
We love Sudan people ❤
@user-ro7ji7bl9d
@user-ro7ji7bl9d 3 жыл бұрын
ከዘረኝነት የፀዳ ግዜ ፍቅር ብቻ
@raheltekle4037
@raheltekle4037 2 жыл бұрын
Exactly
@sarahbay3607
@sarahbay3607 8 ай бұрын
ሰኔ 30 የወላጆች በኣል የዘንፍንኩት ግጥሙ እንኳን ኣልተፋኝም ኣስቱካ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@abdurahmanali-kv6ks
@abdurahmanali-kv6ks 8 ай бұрын
45,years ago we had Radio in Khartoum , when I first here’d Aster ( I did not understand Amharic But it pushed Me to I when I listen to Aster . In my car , at home , everyday And forever By the way it made me like Great Ethiopian peaple It pushed me to live in Addis Ababa now I live in Addis 10 Years ago & for the rest of life listening also to Many other Artists but Admired all Ms Aster Albums
@AlehegnSolomon
@AlehegnSolomon 3 ай бұрын
amazing
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
Yes ! Aster is high standard musician and exceptional Vocalist !really .
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 15 күн бұрын
I dare to say every couple in her generation listened her music when they are in love and have a lot of memory.
@dawiteshetu1615
@dawiteshetu1615 3 жыл бұрын
አስቱዬ ስሰማሽ ሳዳምጥሽ የማላውቀው አዲስ ስሜት ይሰማኛል
@nani6736
@nani6736 2 жыл бұрын
እኔም በጣም የማላቀው ስሜት ይሰማሻል በዛላይ አዲስ አበባ በጣም ትናፍቀኛለች ሁሌ ባዳመጥኩት ቁጥር😭
@teddytechilo
@teddytechilo 2 жыл бұрын
Well said!
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ፀጥ ብሎ በስመመን መጓዝ በእንተ ዘመን የሞያ ድስፕሊን ቀረ የአዎኑቹማ ፍቅራችው ቁስ ኑሮ አቸው አርቲፊሻል
@dawittesfaye6261
@dawittesfaye6261 2 жыл бұрын
I try to swallow my tears...it was my mom's foverate music RIP
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
You'r maman All over in you'r body & Heven Holly Angle God 😇🙏🏾👍🏾😘🤗👈🏾
@abasicnumberwaveforms2297
@abasicnumberwaveforms2297 2 жыл бұрын
P
@helenbghebremehari2023
@helenbghebremehari2023 2 жыл бұрын
@Zuus338
@Zuus338 Жыл бұрын
RIP
@joyaddis6726
@joyaddis6726 Жыл бұрын
It is my mother's favorite too, may your mom RIP
@davidodav
@davidodav 2 жыл бұрын
I am listening this album multiple times as it reminds me my mom...good memories!!!! I remember my childhood time sitting next to my mom and my mom was listening this album multiple times....It is the best Album for me...always tears in my eyes listening to all the songs included in this Album (especially the wedding song)!!!! long live Aster Aweke! you are legend!
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Me 2 🤔🥰😘😘💕💕💕
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 2 жыл бұрын
አስቴርዬ የልጅነቴ ትዝታዬ 😍❤️❤️
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
😭❤👈
@user-mj5bh6zj3e
@user-mj5bh6zj3e 2 жыл бұрын
በትዝታ ወደ ኋላ አይ ግዜ ያለፈ ግዜና የሞተ ሰው አንድ ናቸው ሁለቱንም መልሰን አናገኛውም ድሮ ግን እንዲ ይናፍቃል ሰዎችይ ሁፍፍፍፍፍ
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 3 жыл бұрын
አስቱዬ ዝም ነው ስላንቺ ቃል የለኝም ዝም ነው
@eyobkidane2812
@eyobkidane2812 4 жыл бұрын
እንደው ለጨዋታ ሰው አይጠፋም እንጂ ማን እንደ ወንዜ ልጅ እንደ ሀገሬ ልጅ ቅኔ ነዉ ፣ በተለይ ለሴቶች
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Kkkkklkk
@sharjah2729
@sharjah2729 3 жыл бұрын
ንገሪልኝ ለሀበሻ ሴቶች
@zenebechayalew9769
@zenebechayalew9769 3 жыл бұрын
አምሳ በጭራቃ ጆሮአችንን አደነቆሩት አንቺን የሚወዳደር የለም ድሮም አንደኛ አሁንም አንደኛ
@Abusa61
@Abusa61 2 жыл бұрын
i heard this song album in 1985 in Jeddah KSA in my first time far away from my home and family i 😥😢😪😪 From that time i love Aster Iam Sudanese and iam not understand the language, but I loved all songs of ASTER
@kas8330
@kas8330 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tanguttewabe3004
@tanguttewabe3004 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 2 күн бұрын
22:57 ገና ሳቅዋን ስሰማ እርብሽሽሽ እላለው።the flow of the intro music of the classic arrangment, then ገራሚው የአስቴር ድምፅ እንዲያ ተሞሽሬ...ብላ ስትገባ! አንድ ልቤን የሚሰልበው፣ የሚያባባኝ፣ የማላውቀው ዘመን ላይ ሆኜ ራሴን በትዝታ የምወስደው ሀይል አለው። Aster is the power! the power of Musical feeling herself.
@samriii16_i45
@samriii16_i45 2 жыл бұрын
ከዘመን ዘመን ከዓመት ዓመት ከትውልድ ትውልድ የምትናፈቂ የማትጠገቢ ሁሌም እየጣፈጠ የሚሔድ ድንቅ ሙዚቃ አንጎራጓሪ የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር አወቀ መተኪያ የሌለሽ ውዳችን ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ♥
@lemenorcheyalew2009
@lemenorcheyalew2009 2 жыл бұрын
Wow
@wondwossengashu8054
@wondwossengashu8054 9 ай бұрын
High School... Deep study.. Piassa.. British Library.. Many more nostalgias... 👍👍👍
@dawitberhanu9368
@dawitberhanu9368 8 ай бұрын
See u in piasa
@user-wc2rw3qg8t
@user-wc2rw3qg8t Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ፈንድቼም አግብቼም ወልጄም ጎልምሼም ይኸው የአስቱካን ዘፈን ስሰማ ልክ ፍቅር ሲይዝ ያለው ስሜት የሚሰማኝ። ዘፈንሽልብ ጥልጥል ያደርጋል አስቱካ ኡፍፍፍ ...... የሆነ ያላለቀ ነገርማ አለ ውስጤ! እኔ ብቻ ነኝ ግን?
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
No you’re not alone in this, we all feel the same way Astuka is a timeless phenomenon ❤❤❤
@mikado5545
@mikado5545 Жыл бұрын
Indeed you are not the only one, many music lovers. It’s the power of ትዝታ as well Aster voice songs inters deep in the heart.
@totopomi2267
@totopomi2267 Жыл бұрын
Ewnet nw yalalek neger ale😂😂
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
Me to 😢
@aerialmarkos3303
@aerialmarkos3303 6 ай бұрын
ገለፃህን ወደደኩት ዛሬ ውስጤን ገለፀልኝ
@henokabush7593
@henokabush7593 2 жыл бұрын
ANTEYE ymlewn mecha yhon ymiselecheg ❤️❤️❤️❤️ ሰው በልብ ይፈርዳል አይን ነው ደመኛ… የሚለውን ስሰማው ደሞ😢😢😢
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 3 жыл бұрын
ልቤ ተሻገረን ብሰማው፣ ብሰማው፣ ብሰማው መቼም የማልጠግበው ድንቅ ሙዚቃ። አስቱየ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ!
@mightyg8545
@mightyg8545 3 күн бұрын
Who is listening this in 2024 G.C ? The magical touch of the exceptional keyboard player and Arranger, the late Dereje Mekonnen. 👌 ነፍስህ በሰላም ትረፍ Aster awoke, you are marvelous 🤌 Long live the queen, Aster 🙏🏾
@zekarias_wolde
@zekarias_wolde 2 күн бұрын
The one and the only one, Dereje M.ያልተዘመረለት መላክ
@yemaneyohannes6744
@yemaneyohannes6744 3 жыл бұрын
ዘመን እማይሽርሽ ንግስተ ነሽ
@DemisewDad
@DemisewDad 2 күн бұрын
Aster Awake zefena yerekeke ❤
@user-uz1bz2yv1w
@user-uz1bz2yv1w 2 жыл бұрын
שנים לא שומעת שירים....ה' יעזור איזה נוסטלגיה, העיפה אותי לנעוריי.... פשוט מדהים. זמרת מהממת.
@kaleabtatek816
@kaleabtatek816 2 жыл бұрын
who is still in to this album....2022
@sophiegmichael5598
@sophiegmichael5598 8 ай бұрын
I just found it and am so happy. I grew up listening to this album. So happy to have found it
@wondwossenshiferaw2636
@wondwossenshiferaw2636 2 жыл бұрын
ትውልድ ሁሉ እኩል እየወደደ የሚያደምጥሽ የምርጦች ምርጥ ፡አስቱ
@user-kc6bd9nz3x
@user-kc6bd9nz3x 3 жыл бұрын
የኣስቴር ሙዚቃ እንደ መድሃኒት ፋርማሲ ውስጥ ነው ሚገዛ ።
@MariamMariam-ig2tr
@MariamMariam-ig2tr 2 жыл бұрын
የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር በፊትም አሁንም ወደፊትም ተመስጬ እማዳምጥሽ በጣም ስለምወድሽ እና ስለምወድሽ ነው
@FatoumaNoura-rl8lt
@FatoumaNoura-rl8lt Ай бұрын
አስቱካ የነፍስ ምግብ ጉልኮስ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@danielalemu3029
@danielalemu3029 3 жыл бұрын
Number #1 Ethiopian female artist of all time nobody comes close to Astuka.
@genetasefa5303
@genetasefa5303 3 жыл бұрын
I couldn't agree more
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 3 жыл бұрын
No one she is the only one
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 11 күн бұрын
Unforgettable ever Aster Awake ! This song was hot early 1976 E C . Even still now it is amazing but those new generation do not know her very well.
@solomontamriu5049
@solomontamriu5049 Ай бұрын
ሁሌም የማትሰለች ዉድድ ኑሪልኝ ❤❤😂❤❤
@abdinurmohamud9107
@abdinurmohamud9107 3 күн бұрын
Thank u for unique voices!
@togetherasone6448
@togetherasone6448 3 жыл бұрын
አስቱዬ ሁሌም ተወዳጅ ያገራችን የሙዚቃው ፈርጥ አንቺና አንቺን መሰሎቹ ትላንት ባትዘፍኑልን ኖሮ ዛሬ በየትኛው ሙዚቃ እንዝናና ነበር? ሁሌም ከልብ አሰግናለሁ!!
@muhammednurseid-by9uh
@muhammednurseid-by9uh Жыл бұрын
አሥቴር ሁሉም ነገርሽ ይጣፍጥልሽ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ 1000 ኑሪልን
@SeidenHussen
@SeidenHussen 9 күн бұрын
Yen konjo astu rejem edime tena lanche ❤❤❤❤
@raskeisar4049
@raskeisar4049 3 жыл бұрын
ይህ የአልበም ስዕልና ዘፈኖች እስካሁን ቁልጭ ብሎ በ HD ይታዩኛል። ይመስለኛል ከዚያ በኋላ ትምህርት የሚሉትን ጉድ ስጀምር ሁሉም ተዘበራረቀብኝ።
@birukfierew3681
@birukfierew3681 3 жыл бұрын
እውነት ነው ብሮ
@teddytechilo
@teddytechilo 2 жыл бұрын
😂👍🏾
@mulukenetefa4955
@mulukenetefa4955 2 жыл бұрын
ተው በፈጠረህ አታስለቅሰኝ😭😭🤔
@sassefak
@sassefak 4 жыл бұрын
It feels like yesterday! This music is a part of the colour of my childhood life. Wiring the lyrics and playing along with you, rewinding several times running the scarce battery. Thanks for sharing.
@jadbowen4652
@jadbowen4652 2 жыл бұрын
you all probably dont give a shit but does someone know a trick to log back into an instagram account..? I was dumb forgot my password. I would love any help you can give me!
@timothyira5270
@timothyira5270 2 жыл бұрын
@Jad Bowen Instablaster :)
@jadbowen4652
@jadbowen4652 2 жыл бұрын
@Timothy Ira Thanks for your reply. I got to the site thru google and im trying it out now. Seems to take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@jadbowen4652
@jadbowen4652 2 жыл бұрын
@Timothy Ira it did the trick and I now got access to my account again. Im so happy:D Thank you so much you really help me out :D
@timothyira5270
@timothyira5270 2 жыл бұрын
@Jad Bowen happy to help =)
@DemisewDad
@DemisewDad 2 күн бұрын
Astu zemen yemaysherw merte merte zefenochesh betam yemaytegebu nachew ❤
@YH-su7os
@YH-su7os 3 жыл бұрын
ላይክና ዲስላይክ ልዩነቱን ካላወቃችሁ እባካችሁ ጠይቁ! አሁን ይህ ዘፈን ምን ይወጣለታል? ወይስ ገልብጣችሁ ነው የምታነቡት?
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ የኔ ጎበዝ እነዚህ ቄሮዎች ናቸው እኮ ቅንዝራሞች dislike የሚያደርጉ
@sharjah2729
@sharjah2729 3 жыл бұрын
ይገልብጣቸው ምቀኝነት ነው
@weynitewel458
@weynitewel458 Жыл бұрын
የወጣትነት ጊዜ ፍቅር በፍቅር የሞላበት ጊዜ ነበር አሁንስ ትዝታው ገደለኝ አስትየ እድመ እና ጠና ፈጣሪ ይስሽ
@DemisewDad
@DemisewDad 2 күн бұрын
Astu merte yehegerachn zefange betam ewdeshalew ❤
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 10 ай бұрын
By far this album is the best of aster awakes works
@EliasAmare-on8zl
@EliasAmare-on8zl 4 ай бұрын
Living legend Aster Aweke I grew up listening to her in Addis back 1985 …..
@abrahamtesfamariam5897
@abrahamtesfamariam5897 6 ай бұрын
I love your music, Aster you are a blessing for us all Eritrea, Ethiopia, Sudan and Somalia. God Bless
@f.u.r.a6332
@f.u.r.a6332 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ይሉታል ትዝታን አብሳሪ ❤
@esayasmalifu8663
@esayasmalifu8663 4 ай бұрын
Wow it was my mom's foverate music!!!! RIP❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alulaeyover8096
@alulaeyover8096 10 ай бұрын
Astern kemewudea kemadeneka belay Photwon btely huneta bemegerm Feream eyserhu nw yeh hulu lesuwa Yalgen FIKER nw ASTWUKA Edemshen Kef yadergeln Hayalu E/R.
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
አ ስ ቱ ካ!!! ሰላምሽ ያብዛው።
@almazghilamicael5934
@almazghilamicael5934 3 жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤❤❤ I'm from 🇪🇷 love u Astuka shekorrr 💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@rahelatube3781
@rahelatube3781 3 жыл бұрын
Gal adey me too .... she is my Queen of music I keep her #1🥰💞🇪🇷🇪🇹💞🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞💞💞💞💞💞
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘😘😘
@legeseregessa7762
@legeseregessa7762 6 ай бұрын
Astereye, you always bring the best of my time into my memory. I always love you.
@DemisewDad
@DemisewDad 2 күн бұрын
Wow Astu I wish a good day for you ❤
@abdulwasseabduyenus8038
@abdulwasseabduyenus8038 2 жыл бұрын
ጥርት እንደ ሰማይ ልቅም እንደ ስንዴ የሚለው ዘፈን በጣም እወደዋለሁ
@mulukenetefa4955
@mulukenetefa4955 2 жыл бұрын
❤❤🤔🤔
@user-or6bv7hm2f
@user-or6bv7hm2f 5 ай бұрын
እኔም
@hdhduhdudu6983
@hdhduhdudu6983 Жыл бұрын
Yene wudi selamishi yibiza baleshibet ❤❤❤❤ ye wondimoche mastawosha ❤❤❤❤
@menachepudamerace
@menachepudamerace Ай бұрын
My master singer
@tesfastat5133
@tesfastat5133 6 ай бұрын
Astu ❤ all your songs remind me all my childhood memories with my lovely dad(Rest in Peace my lovely abatee)😢😢❤ he loves your album his favorite astu sewedish eko..... it fells like yesterday 😢😢😢😢 still my eyes full of tears when i heard all thise album...i wish you long live astuye my golden memery😊😊😊
@fekeshworku5293
@fekeshworku5293 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ። ዘመን ተሻጋሪ ስራሽ ይባረክ
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 9 ай бұрын
ወጣትነት ደስታ መተሳሰብ ቅንነት ዋው አስቴር ልዩ ነሽ።በተለይ የን ዘመን ማሰብ ደግሞ ይከብዳል። አቤት ንፁህ ልብ በየመንገዱ እያዜሙ መሔድ
@Tesfay-ig5jr
@Tesfay-ig5jr 8 ай бұрын
Neber
@mesfinadinew5604
@mesfinadinew5604 14 күн бұрын
Astuye you are super stat forever
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 9 ай бұрын
አሁን ላይ ለሙዚቃ እምብዛም ነኝ።እድሜዬም ሒዷል አስቱ ግን ልጅነት ወጣትነት ባህል ፍቅር ዘመን በተለይ መለያዬት ያልነበረበትን ዘመን ማሰብ ይከብዳል።
@sophiegmichael5598
@sophiegmichael5598 8 ай бұрын
I absolutely love this album. I grew up to this album. Brings back so many memories & tears of nostalgia ❤
@user-id5en3wf5n
@user-id5en3wf5n 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ዘፋኝ እንስት ኢትዮጵዊት ። ክበሪ !!!!!!!!!!
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 6 ай бұрын
Astu u are z best female singer for me in Ethiopia!I've many memories related to ur songs since my childhood.Love u so much!!
@faithdikgale8003
@faithdikgale8003 2 жыл бұрын
I adore Aster Aweke's music. The words may be incomprehensible to me, but the melody reaches into the very depths of my soul. With love from South Africa
@abrahamnigussie5383
@abrahamnigussie5383 2 жыл бұрын
qz
@hailumekonnen332
@hailumekonnen332 2 жыл бұрын
Yes! That’s why they say music is the universal language. Even though I understand the words I too focus on the music. She is so gifted.
@abrahamlincoln4079
@abrahamlincoln4079 Жыл бұрын
Olive. you astreya
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 7 ай бұрын
በጣም ጠሩ ትዝታ አለብኝ በዚህ ዘፊን
@RCKMSCKM
@RCKMSCKM 4 жыл бұрын
Love Aster! This reminds me of my friends from 🇪🇹 and how much I miss them. ❤😢
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 3 жыл бұрын
Me too
@user-vo6ne7bd3z
@user-vo6ne7bd3z Жыл бұрын
My beautiful childhood memories all my friends writing the lyrics and practice . After about 25 years sing the full lyrics and brig back the time I will never forget . Wish you long life you are the only one ❤❤❤
@abdulwasseabduyenus8038
@abdulwasseabduyenus8038 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ማለት ይህ ነው ምንም ብትሰማው የማይጠገብ የማይሰለች
@Becka_251
@Becka_251 Жыл бұрын
What an album, every time I listen to this album it reminds me all my childhood memories, 😭 all my Neighbors and our National radio tape😆,thanks for sharing
@samikdhskrslkemer9466
@samikdhskrslkemer9466 Жыл бұрын
I’m
@jakejhons5138
@jakejhons5138 3 жыл бұрын
This is her best album in my opinion.
@nardosendale9494
@nardosendale9494 2 жыл бұрын
yes it is!!!❤
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 2 жыл бұрын
Aster is Amazing talent Sebebu & Chewa Album very similar & The best Albums .
@Newmenged
@Newmenged Жыл бұрын
አይ ዜማ! አይ ግጥም! አይ ቅንብር! አይ ሙዚቃ! እንደው ልስልስ ብሎ ሠላም የሚሰጥ ድንቅ አልበም ነው:: በሙዚቃው ሥራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 👏👏👏 wow!
@djgemesa62
@djgemesa62 2 жыл бұрын
We have the greatest memories of 1980 when we were at high school but the golden time gone !!! W
@raheltekle4037
@raheltekle4037 2 жыл бұрын
Exactly 👍
@mulukenetefa4955
@mulukenetefa4955 2 жыл бұрын
ሆዴን አታባባው🤔🤔😭😭
@meriamanuel4665
@meriamanuel4665 4 жыл бұрын
asterey endie lbie betam ywedsh alew from Eritrea nice song
@TatekAytenfusu
@TatekAytenfusu 6 ай бұрын
Tatek tatekatfse ❤
@passenger8683
@passenger8683 Ай бұрын
አስቱ በማንም ልተካሽ የማልችል ሙዚቀኛ ነሽ። ሁሌም በከፍታ ማማሽ ላይ ኑሪልን! ሙዚቃን አንሰማም ለሚሉ በጣም አዘንኩላቸው፦ አንቺን የመሰለ ድምጸ መረዋ ነፍስን የሚያድስ ጥበብ አመለጣቸው።
@ytip
@ytip 3 жыл бұрын
A master piece album!!! A lot of tizita and soooo soulful songs! Aster's beautiful voice and singing... specially the tizita ones are indescribable. Beautiful lyrics, melodys plus great musicians! Simple superb! My favorit Aster album. In my opinion this is the best Aster album and one of the best Ethiopian albums of all time! :-) I was 10-11 years old when it was released. I still remember it...it was played everywhere in Addis Abeba, on the radio, in the music shops, in cafes ....sweet childhood memory... Geja sefer, John F kennedy no 2 school, Chefe meda :-) Brings so much feelings, bumps all of my body. Astuka, thank you very much for sharing this masterpiece! Thank you very much for creating this masterpiece and so many great albums and songs! May god bless you with as much as you have blessed us with so much beautiful music all these years!!! Thank you very much for your great contribution to Ethiopian music and being the queen of Ethiopian music!
@medlotnew
@medlotnew 3 жыл бұрын
አስቴር እጅግ ድንቅ ዘፋኝ ምትክ የለሽ የሀግር ቅርስ ከሆኑት ጥቄት የኢትዮጵያ እንቁ አርቲስቶች በቀዳሚነት እማደንቅሽ ነሽ መልካሙን እመኝልሻለሁ በቀሪው ዘመንሽ አምላክ እድሜን ከሙሉጤንነት ጋር ያድልሽ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Wow i don't have Anny word ! You sais all love & happy Life !🥰😘💕
@henokkebede2402
@henokkebede2402 Жыл бұрын
John F. Keneddy Near Arogew Selassie gebeya...?!!!
@user-ve9py5cj1o
@user-ve9py5cj1o Жыл бұрын
?
@antenehaklilu6312
@antenehaklilu6312 Жыл бұрын
Oh lots of memories of those places you mentioned here. Chef meda, Geja... I grew up exactly in front of 5th police station. Now no those places.... Demolished for condo construction
@draby8655
@draby8655 Ай бұрын
Mirt yefikir sew.
@selamdanel6504
@selamdanel6504 2 жыл бұрын
so smooth and flows like a river in your ears and soul
@dilnesawwoldetsadik4857
@dilnesawwoldetsadik4857 Жыл бұрын
ሁሌም ለጆሮዬ የሚጣፍጠኝና የማይሰለቸኝ...ስሰማት ሁሌም ማታ ማታ ፀጉሬን እያሻሸች የምታስተኛኝ ይመስለን ነበር
@hailuliyew4651
@hailuliyew4651 5 ай бұрын
ይገርማል ይሄ ካሴት የወጣ ሰሞን ግዬን ሆቴል ዋና እለማመድ ነበር በሳምት 3ቅን አሁን ሰሰማው ይውሀው ክሎሪን ሽታ ሁሉ መጣብኝ ይሄ ነው የዘፈን ሀይል ማለት ❤
@PDNalor
@PDNalor Жыл бұрын
The best, simply the best. Big hugs.
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
አሰቴር አወቀ ልዩና ተወዳዳሪ የማይገኝላት ውድ የኢ/ያ ድምፃዊት 👍❤👍❤👍❤👍❤👍
@user-tc2xj5se6q
@user-tc2xj5se6q 9 ай бұрын
ይህን ሙዚቃ የሰማ በአይምሮ እስፔሻሊስት እንደታከመ ያህል ነው የሚሰማኝ ,,❤❤💔
@solomontamriu5049
@solomontamriu5049 Ай бұрын
አስቴር ውሌም አስቴር ምን የለም ኑሪልኝ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤
@alelignalemu471
@alelignalemu471 3 жыл бұрын
all ur melodies are showering happiness and love. very long live for u an Ethiopian music star, Aster Awoke
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
I am agree with U 💕💕💕
@eliasjada9431
@eliasjada9431 3 жыл бұрын
ማን እዳስቱካ መቼም ተተኪ የሌላት ብርቅዬ አገሯን የምቶወድ የኛ ልእልት ሺ አመት ተመኘሁላት።
@abegazdememe3805
@abegazdememe3805 2 жыл бұрын
I love her but she don't like what you told.
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 1,9 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
兔子警官
Рет қаралды 7 МЛН
Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)
56:15
Aster Aweke
Рет қаралды 1,6 МЛН
Aster Aweke - Ebo (Full Album)
55:44
Aster Aweke
Рет қаралды 684 М.
Ethiopian Oldies Mix 2020 - DJ TEDDY
36:31
DJ Teddy
Рет қаралды 914 М.
Aster Aweke - Fikir (Full Album)
1:19:07
Aster Aweke
Рет қаралды 998 М.
Eminem - Houdini [Official Music Video]
4:57
EminemVEVO
Рет қаралды 71 МЛН
Bidash - Dorama
3:25
BIDASH
Рет қаралды 145 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg music) remix
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 60 М.
Ернар Айдар - Шүкір [official MV]
5:00
Ernar Aidar
Рет қаралды 75 М.