#awol

  Рет қаралды 18,250

AWEL&SEADI

AWEL&SEADI

4 ай бұрын

Пікірлер: 225
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 4 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@YeEhr
@YeEhr 4 ай бұрын
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@TsTs-yl6mm
@TsTs-yl6mm 4 ай бұрын
ሰለላሁ አሊሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@mekaasefa7019
@mekaasefa7019 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Sariy177
@Sariy177 4 ай бұрын
ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 4 ай бұрын
አሚን አሚን
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 4 ай бұрын
አሚንንንን
@hffhgg4602
@hffhgg4602 4 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 4 ай бұрын
አሜን
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 4 ай бұрын
ጆሮሽን አታውጭ በጣም ነው የሚያስጠላው እሙ ዙዙ
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 4 ай бұрын
ፍትህ በስውድ አርብያ ወግኖቻችን አለቁ ፍትህ በስቤት ለሚስቃዩ😢😢😢😢😢
@kemsie
@kemsie 4 ай бұрын
ሙስሊም ስረዓት ያለው ነው አልሀምዱሊላህ ❤❤❤
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 4 ай бұрын
ትክክክል
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 4 ай бұрын
ኩሊዘቅ ስርአት ለሙስ ብሻ ማነው ያረገው ስት ባለጌ አላችሁ በልብስ ተሸፍናችሁ
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 4 ай бұрын
@@tig-dm8pb አውዙ ቢላ
@kemsie
@kemsie 4 ай бұрын
@@tig-dm8pb እየመረረሽም ቢሆን ዋጪው ገለቴ፡እናም፡ክርስቲያኖች፡እራቁታችሁናችሁ፡ልብስእኮንአለብሱ፡ቱ፡ምድርዲቃላቀፍቃፊ፡እጨትአምላኪ፡እየመረረሽዋጪው፡አቺካፊር
@kemsie
@kemsie 4 ай бұрын
@@tig-dm8pb አቺሰካራም የሰካራም ዘር
@weynua-tube
@weynua-tube 4 ай бұрын
ሱለይማን ማነው ጠፋ ደህና ነው???ሱለይማን የናፈቃችሁ ላይክ እኛን ስደተኛ እህቶቻችሁንም አበረታቱን ፕሮፋይሌን መመጫን ወደኔ ቻናል ተቀላቀሉ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
ስደት ሄድ አሉ
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 4 ай бұрын
ሀገራችን መሉ ሰላሟን ይመልስልን🇪🇹
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 4 ай бұрын
አሚን🤲
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኢትዮ ወንዶች እኮ ውይይይይ ደረቅ ናቸው😊
@user-fb9qy4sw1x
@user-fb9qy4sw1x 4 ай бұрын
የሰው ስሜት ይረዳል አወል ጎበዝ እኔ ተመችቶኛል ለምን ብትሉ ዙዙ እያለች ሳመኝ ትላለች 😂😂😂😂😂
@Hanif323
@Hanif323 4 ай бұрын
ደግ አረክ አሉ እንጅ በየሚድያው በሰው ፊት የሚጋጋጡ ቱ የሰው ልጅ ክብር ነው ባል እና ሚስት የራሱ ጓዳ አለው
@teba6031
@teba6031 4 ай бұрын
Welahi endet endasakachihugni allah fkrachihun yichemrlachihu😂😂😂😂😂😂
@user-ds4ry9vn8q
@user-ds4ry9vn8q 4 ай бұрын
ወላሂ በጣምነው እምታሰቁት ያገሪ ልጆች❤❤❤❤❤❤
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 4 ай бұрын
ኧረ የኢት/ዮ ወንዶች ነውር ነው ያውም ትንሽ ባረብ ሀገር አግብተው ያዩት ይሻላሉ አለዛ እወድሁለሁ ታለችኮ ምንትጃጃላለይ ነው እሚሉት😂😂😂
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk 4 ай бұрын
😁😁😁
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 4 ай бұрын
ክክክ ወነት
@user-zn2is3uw5i
@user-zn2is3uw5i 4 ай бұрын
ዱላውን ጠረሮ ቀበሌ ድረስ ነው የሚያባረረሺ😂😂😂😂
@user-lh3cw2ij1v
@user-lh3cw2ij1v 4 ай бұрын
​@@user-zn2is3uw5iክክክክክ ያሳቀኝ ኪሜት ወየይኔ
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
​@user-zn2is3uw5i😂😂😂😂
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አወልየ ደግ አደረካት
@UnicellDoughman-ue1tx
@UnicellDoughman-ue1tx 4 ай бұрын
አወል ቁርጥ የኔን ባል ከሰው ፊት እኮ ጭዋ ጭዋ ያደርገዋል ብቻችን ስንሆን ግን ፍቅሩን ይገልፃል አንድ አንዱችማ እኮ ከሰው ፊትም አይፈሩም ፈጣጣ ናቸው በናገራችን ለይ በጣም ነው ምወዳቹሁ ወጣ ያለ ነገር አሰሩም መሆንም ያለበት እደሱ ነው ሳአዲየ 😂😂ግን እኮ አፋራም ነሽ😂❤❤❤❤❤
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 4 ай бұрын
የኔም ልክ እምዳች ነው እጨቀጭቀዋለሁ በዚህ ነገር
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 4 ай бұрын
😂😂😂 አይይይ ምናለ ቢሥምሽ
@tyube3702
@tyube3702 4 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ
@kedigugam-bb5ug
@kedigugam-bb5ug 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሳዲን ጂዳ ኢባሲ አቻታለሁ በአካል ቆጆነች ወላሂ❤
@user-qc8go3fy9l
@user-qc8go3fy9l 4 ай бұрын
Sawdchihu mash allha
@TamimaMohamed-cn5jw
@TamimaMohamed-cn5jw Ай бұрын
ወንዲእያለ ሤት ይመርቃል አወሌ ይመችህ ማሻአላህ
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 4 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ደስ የሚል ቤተሰብ ተናፍቃችኋል ሰአድ/አወል ጎረቤታችሁም እደት አሳቀችኝ አሁለታ😂😂
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 4 ай бұрын
ደምሪኚውደ
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v 4 ай бұрын
Awel gen endefitu aydelem mn hono newu fitu tesefzfual
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 4 ай бұрын
አልጨረስኩትም ገፍትሮሺ ነው ሚሔደው ርግጠኛ ነኝ ክክ የኢትዪ ወድ አውቄ ነው😅 የሳቄ ምጮች ያገሬ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zehara53o
@zehara53o 4 ай бұрын
አወል ምነው በቤትህ እንግዳ መሰልክ 😂😂😂😂😂
@HahaBabba
@HahaBabba 4 ай бұрын
አይ ሠአዳየ😂😂😂 በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 4 ай бұрын
ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂
@mohmmed702
@mohmmed702 4 ай бұрын
😅😅😅እደው ዛሬ በሳቅ😂😂❤❤❤❤❤❤
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 4 ай бұрын
እረ ነው ግን ያሀረጋት እንሸቅልበት❤❤❤❤❤❤
@user-fc4vr3td5r
@user-fc4vr3td5r 4 ай бұрын
እኳንደህናመጣችሁ ያገሬልጆች በርቱ
@user-gu6jp5nj4s
@user-gu6jp5nj4s 4 ай бұрын
😂😂😂😂ሙትኩ
@alimet-ic2qp
@alimet-ic2qp 4 ай бұрын
እሙ ዙዙ እኮ የሴቶች በላይናት❤❤ግን የቱብ መስራት ተወች እደ❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
እየሰራችነው እይላትአቁማነበር
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 4 ай бұрын
ክክክክክክ እኔም አፈርኩለት
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 4 ай бұрын
አይ ሰአድ😂😂😂😂
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 4 ай бұрын
እኔ ያሳቀችኚ ጓዴኛሽ ክክክክክክክ ዋል አዴር ብየ ምናምን አላለችም
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 4 ай бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ ግን ምነው ዙዙን ሳታመጡልን
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 4 ай бұрын
አወል የዋህ ሳወዳችሁ ሳአዲ ዚዙ❤❤❤
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 4 ай бұрын
ወይኔበሳቅ😂😂😂 ደግ አደረክአወሌ😂😂😂😂 አይወዱም የኢ/ት ወዶች ይመቻችሁ አቦ
@toybanegashe7978
@toybanegashe7978 3 ай бұрын
ሱለይማን በሰላምነውጠፍ
@mesineguse7820
@mesineguse7820 4 ай бұрын
ያተስ ከፋ ምን ችግር አለዉ ብስማት
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 4 ай бұрын
እደጅል ብቻየን ስቄ ልሞት😂😂
@toyba911
@toyba911 4 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 4 ай бұрын
😅😂😂😂😂ወይኔ አወል
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 4 ай бұрын
ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@user-lw5ym3wu3q
@user-lw5ym3wu3q 4 ай бұрын
😂ስአድ 😂😂
@melektube
@melektube 4 ай бұрын
😂😂😂አይ ሰአዲ
@user-qc8go3fy9l
@user-qc8go3fy9l 4 ай бұрын
Basq mokunyi
@areazz1754
@areazz1754 4 ай бұрын
ክክክ የኔባልም እደዚነወ
@user-jy5ve1tv4u
@user-jy5ve1tv4u 4 ай бұрын
ወይኔ በሣቅ የለሁም😂😂😂
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 መገን አወል
@LoveLike-dp9jz
@LoveLike-dp9jz 2 ай бұрын
አሏሀክበር ❤❤😂😂😂😂😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 4 ай бұрын
ክክክክ
@ksaksa6313
@ksaksa6313 4 ай бұрын
ጉድድድድ😅😅😅😅😅😅
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h 4 ай бұрын
አይ አወል አሰካኝ አለሁ አክበ 😂😂😂😂😂አለለም
@sus2475
@sus2475 4 ай бұрын
እርግጠኛነኝ የኔም ባል እንዳወልነው ከሰውፊት አረ ነውርነው ብቻ ሊመታኝም ይችላል 😂😂😂😂😂
@user-kh9eb7jl1b
@user-kh9eb7jl1b 4 ай бұрын
Kkkkk አረ በሳቅ
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እረ ወዮ ምን ሁነሽ ነው ዛሬ አላልም
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 ай бұрын
ምን ችግር አለው ብትስማት አካባጅ ሀላልህ አይደለች ተነሽ ኡፋፋፋፋ መቸ ነው እምትሰለጥኑት የኛ ወንዶች በተለይ ወሎዎች😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 ай бұрын
ትክክል ፋራአይደሉደከኔውባልጀምሮ😂
@user-it5ux2yk9z
@user-it5ux2yk9z 3 ай бұрын
ክክክክክክ
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 4 ай бұрын
የኔባልቢጤ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 ай бұрын
ጎበዝ አወል ስውአክባሪነው ለስውክብርይሰጣል የዙዙእናትቁጭ ብላ ሊስም ነው😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 4 ай бұрын
❤❤❤😂😂
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 4 ай бұрын
Wuyi siad yenkonjo
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 4 ай бұрын
ዙዙ አምሮብሻል ኢትዮ
@AhmadAlamro-wx7op
@AhmadAlamro-wx7op 4 ай бұрын
@semirasemira5861
@semirasemira5861 4 ай бұрын
የኛ ወዶች መች ይገባቸዋል መፈር ነዉ አይ🤣🤣🤣🤣
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 4 ай бұрын
ውድ የስደት እህቶቸ ❤ከፍቶኛል እሲ አበረታቱኝ እኔንም አያስከፍልም❤❤❤
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 4 ай бұрын
አብሺሪሁሉምያልፋል
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 4 ай бұрын
,አየዞሸ.አህተ😊
@gdcggsvy7569
@gdcggsvy7569 4 ай бұрын
ቱ ክክክክ
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l 4 ай бұрын
በሳቅ 😂😂😂😂
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 4 ай бұрын
አረወየዉ ሞትኩ 😂😂😂
@theema4770
@theema4770 4 ай бұрын
ሰአዲ😂😂😂😂
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 4 ай бұрын
ኬኬኬ አሰፉርሺዉ ኬኬኬ😂
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ
@user-jo2ps5ix5n
@user-jo2ps5ix5n 4 ай бұрын
አደኛነኝ ዛሬ
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-nw6rc7jy9c
@user-nw6rc7jy9c 4 ай бұрын
ክክክክክክክክ አይ በሳቅ ከምር አሳቃችሁኝ
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🥰
@AminatUmor
@AminatUmor 4 ай бұрын
ምንችግርአለውብስማት😢😂😂😂😂
@user-cy6pj2yy4d
@user-cy6pj2yy4d 4 ай бұрын
ሰአዳ እኮን ደሰአለሸ በመወለሸ ደሰብሎኝል አብረነበረ የገባነዉ ከሳዉዲ
@fatmah1744
@fatmah1744 4 ай бұрын
እና አችም አልወድሽም እኔ በቅርብ አላህ ይወፍቀኝ 2ልጄን
@habibamohammad9764
@habibamohammad9764 4 ай бұрын
ክክክክክቅ 😂😂
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አረ አወል ገገምክ
@fufayoutube4170
@fufayoutube4170 4 ай бұрын
ወዪው ሞኩኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@keshintube6178
@keshintube6178 4 ай бұрын
ሃሃሃሃሃ ሚስኪን አሳቀኝ ወላሂ😂😂😂😂ራስሽን ችለሽ ተቀመጭ አለ😁
@hayatiiumari7413
@hayatiiumari7413 4 ай бұрын
የኔውዶች😅😅😅
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 ай бұрын
የኔባልእና አወል ሀረካታቸው አንድነው ባሌ ከእህቱ ፊት አውቄ ከጎኑቁጭ ስል ገፈ ያረገኛል😂 እያፈረ እኔእኮ አውቄነው ስንበላም አጉርሰኝ ስለው ባይኑጥቅስ ያረገኛል ከዛ እቤታችንስንሄድ እሰውፊት አታሳፍሪኝ አሁን እደፈለግሽ በቤታችን ይለኛል እኔግን ፀጥብየ አስጨንቀዋለሁ የተቆጣሁመስየ😂አውቄ ለማናደደእንጀ እኔም አልወድም እሰውፊት መተሻሸት ግንሲናደድ ደስይለኛል እኔእስቃለሁ
@user-gi6ze9xo3r
@user-gi6ze9xo3r 4 ай бұрын
😂😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
አወልፈገግያለውአሳቀኝ
@user-nv1vm7zm6i
@user-nv1vm7zm6i 4 ай бұрын
በሳቅ ልፈዳነውክክክክክክ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 4 ай бұрын
አወል ግን😂😂😂 ምችግር አለው ሚስህን ብስም ኪኪ 😂በሳቅ
@user-df2mm6cl3d
@user-df2mm6cl3d 4 ай бұрын
ሚሥት ናት ምናለ ብትሥማት አይ የ
@chfh4793
@chfh4793 4 ай бұрын
የትናትናውን ፖራክ መጨረሻ ሳታሳዩን ሳአዳ ተናዳ ነበር በጣም 😂😂😂
@AlAll-oy9zw
@AlAll-oy9zw 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 4 ай бұрын
😃😃😃
@imanhassan9617
@imanhassan9617 4 ай бұрын
አብሬ መሳቄ መጨረሻ ላይ ጉንጨን ተሰማኝ😂😂😂
@YeEhr
@YeEhr 4 ай бұрын
አችኛዋ እህቴ ጆሮሽን ሸፍኚአታቀርፊፊ ከይቅርታጋ
@Awollotube
@Awollotube 4 ай бұрын
እደዛሬ ፈታ አረጋችሁኝ አታቁም😂😂😂😂😂
@user-ju1ci4dw4o
@user-ju1ci4dw4o 4 ай бұрын
ግን ብትስማት ምን ቺግር አለዉ አይ የገጠር ሰዉ ደበር አትለፍእንጂ
@user-kw5vr7ot9h
@user-kw5vr7ot9h 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 4 ай бұрын
#ክክክክክክክክክክክእሽ🎉🎉🎉🎉ቀጥሉተዛመዱኝ
@mohammerajmed4173
@mohammerajmed4173 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@mrn3878
@mrn3878 4 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤
@user-hg9bv8ur6g
@user-hg9bv8ur6g 4 ай бұрын
እሙ ዙዙ ጆሮሽን አታውጭ አያምርብሽም ከለበሽ አይቀር ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ የእህትነት ምክሬ
@user-df2mm6cl3d
@user-df2mm6cl3d 4 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@AsSa-vd7wq
@AsSa-vd7wq 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b 4 ай бұрын
😒ምድነዉ የሳምካት ያቀፍካት እደሁ ሀይዋን ሂድያየ እደት ነሽ ማሜ ነዉ ለዚህ የሚሆነዉ😂 አወል ሸም ነዉ አደለም ጠይቃህ አጠገብህ ስትመጣ መሳም ማቀፍ አለብህ ቀዉላላ ምን ይላላል
ባሌን ሲጀናጀን ያዝኩት😳 #prank
12:13
AWEL&SEADI
Рет қаралды 60 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 62 МЛН
ገራሚ ጥያቄ ሰአድን ያስጮሀት video😱
12:44
በቃ ልሄድ ነው🙄
16:31
AWEL&SEADI
Рет қаралды 15 М.
የፀጉር ቀለም | Hair dye | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #habesha #medical
11:46
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
እናቴ እንደዛሬ አስቃኝ አታውቅም
8:12
Remla lemma
Рет қаралды 21 М.