No video

Azeb Dagnaw | bgeza enfeta አዜብ ዳኛው | በጊዜ እንፋታ- New Ethiopian Music 2023 Official Music

  Рет қаралды 18,096

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

7 ай бұрын

Azeb Dagnaw | bgeza enfeta አዜብ ዳኛው | በጊዜ እንፋታ- New Ethiopian Music 2023 Official Music
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From SAzeb Dagnaw
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 16
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 7 ай бұрын
very nice!
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤👌🙏🏼
@mamayaynshet4646
@mamayaynshet4646 7 ай бұрын
Dele le Fanoachen yeanchm chawta betam yemyemer sera new👍
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 7 ай бұрын
ስሙ እናተ ሰውቺ ባሁኑ ሰአት አብይን ማዉገዝና ለፋኖ እማይዘፍን አርቲስት ላማራ ህዝብ እማይጮህ አርቲስት አይባልም
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 7 ай бұрын
Beautiful song and a great massages!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@abz7127
@abz7127 7 ай бұрын
👌ድል ለፋኖዎቻችን👌 ★★★★★★★★ ኢትዮጵያዊ ፣ ዕንቁዎችን እዮያቸው ፣ ፋኖዎቹን የአንድነት ፣ መልክተኞችን ድንበር ፣ ጠባቂዎቹን የስብዕና ፣ ጥጎቹን የመኖር ፣ ትርጉሞችን የልዕልና ፣ እሴቶችን ለድምፅ አልባ፣ ድምፅችን ፍትህ ፣ አዋቂዎቹን ነፃነት ፣ አብሳሪዎችን የሐገር ፣ ኩራቶችን ኢትዮጵያዊ ፣ ህብሮችን እንደ ንብ ፣ ታታሪዎችን እንደ እርግብ፣ የዋሆችን ለምርክቸው ፣ እሩሩዎችን የትህትና ፣ ተምሳሌዎችን ክተት ሲባል ፣ ደራሶችን ዋስ ጠበቃ ፣ ደጀኖቹን የእናት ዕንባ ፣ አባሶችን ★ እኔን ተብየ ፣ ጠቅላይ??? ከአይዞን በርቱ፣ ተቆጥቤ ትውልድ፣ በማያሻግር እሳቤ በእራስ ዓለም፣ ተከብቤ በጎሳ ቋት ፣ ተሸብቤ በሸረባየ ፣ ተሸርቤ ለግል ዝና፣ ተጠብቤ ሁሉን ወርፌ ፣ ተሳድቤ በውይይት ላለመረታት፣ አሳት ጎርሸ ስጎነትላቸው ጥምን በማይቆርጥ ተባለ፣ ቁንስል እሳቤ ስሞግታቸው ከእርምጃቸው ፣ ስገታቸው ከሐገር ማዕረግ ወርጀ፣ በጎጥ በሰፈር ስማማል የዘወትር ምላሻቸው፣ እጅግ እፀብ ድንቅ ሚባል በይቅርታ የተሞላ፣ ሰላማዊ ቅላፄ አለው እራሳቸውን ይመለከታሉ፣ በሌላው ጫማ ስር ሁነው በስዕነ ምግባር ታንፅው ፣ ህይወትን ያለመልማሉ ትግስት ተስፋን ሰንቀው፣ ሰለ ኢትዮጵያ አንድነት ያዜማሉ መሰጠት ማለት እንዲህ፣ ነፃነት ለዜጋው መሻት፣ ወድቀው በአንድየ ፍቅር በእነርሱ እፀብ ድንቅ ልብ ውስጥ፣ ሌላን በሰላም ማኖር። ★ ባክህ አቦ ፣ ለቀቅ አርገን በሴራህ ፣ አታድክመን ጀዝበህ ፣ ጀዝባ አትበለን ጅል ጅላጅል ፣ ጅላንፎ አትሁን አትሞክር ፣ ልትገንዘን ★ ይልቅ ስማኝ ፣ ልመናየን ልጅ ለአባቱ ፣ ሚመክረውን ይቅር በአላህ ፣ ተባብለን ልብ ለልብ ፣ ተገናኝተን እንኖር ዘንድ ፣ ተደጋግፈን ባክህ ወዳጀ ፣ ተው ተለመን ሳንጠፋ ፣ እንደ ጉም ተነን ሐቅ ተናግርህ ፣ ሰው አድርገን ልመናችን ፣ ፍርሃት ይሁን ይቅር ብለናል ፣ ይቅር በለን አይን ያወጣ ፣ ጥላቻህን በየዋሁ ኦሮሞ ስም ፣ ቅፈላህን በጎጥ በጎሳ ፣ አሸንድየ አጀንዳህን የአንድ አንሁን ፣ መልክትህን የእረስ በርስ እልቂት ፣ ቅስቀሳህን ማራዘሚያ ፣ ስልጣንህን ማሞቂያ ፣ ወንበርህን ማስፈፀሚያ ፣ አኬልዳማህን አበልፃጊ ፣ ጥቂቶችን በአለቀ ስአት ፣ ቅሌትህን በጥልቀት ፣ መታደስክን አታውርሰን ፣ ጥበትህን ያልተኖረ ፣ ዘመንህን ለዚህ ትውልድ ፣ የማይመጥን እርካሽ ፣ አመልህን በንፁሃን ደም ፣ መፈንጨትክን ፋሽስተዊ ፣ አካሄድክን እባክህ እርሳው ፣ ስብከትህን ስብሃልና ፣ ጆከርህን ብሄር እምነት ፣ አታላዝን አትስረቀው ፣ ሙዳችንን ብልፅግናን ፣ በብልግናህ ተክተኽልን ዕዳሴ ውዳሴ፣ ግድብ ወደብ አትበለን በ11ኛው ስዓት ፣ ነቄ ነን አቦ በሰላም ፣ ለሽ በልልን አትሞክር ፣ ልትገንዘን በእኩይ ምክርህ ፣ አታላሽቀን ። 👌👌 ★ ፍትህ በእኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ ሰማዕታት ፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች ።
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 7 ай бұрын
So beautiful weather So beautiful landscape So beautiful rivers So beautiful traditional clothes So beautiful songs and dance So beautiful people But, where can we get peace and harmony?
@kyisfa
@kyisfa 7 ай бұрын
ሃሪፍ ዘፈን!!
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 7 ай бұрын
Azeb Dagnaw ur absolutely adorable and very cute vocalist more than any thing, I like ur freedom on the video ur are doing it freely, good job THANKS
@gadi6563
@gadi6563 7 ай бұрын
ትችያለሽ
@godislove5271
@godislove5271 7 ай бұрын
እንኳን ተዘፍኖበት ፍች ፋሽን ሆኑኣል😢
@fish618
@fish618 7 ай бұрын
ወቅቱን የሚመጥን የአማራን ህዝብ የሚመጥን አይደለም
@abz7127
@abz7127 7 ай бұрын
Beautifully, choreographed, the rhythmic sound of the Bagna, your milk and honey soothing voice which flourish soul, body and mind, sexy and dazzling dance move shining intensely on stage force music lovers down to memory lane imagining the pillow fight of darlings. Cleverly poetic, brilliantly played.well done to you and your crew. Lol
@user-vo5lc1hc2n
@user-vo5lc1hc2n 7 ай бұрын
😂😂😂 ቅኔው
@መታገስ
@መታገስ 7 ай бұрын
ቪዲዮው ጥራት የለውም😦😦😦
@belget2594
@belget2594 7 ай бұрын
Great song, but not ....Amhara people are under attack by PP and its allies!
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 3,9 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16