AZEB HAILU VOL. 2

  Рет қаралды 653,764

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Жыл бұрын

አዜብ ኃይሉ ቁጥር 2 ሙሉ አልበም
እኔ እያለሁ ወንጌል እንጂ ከህደት አይሰበክም
00፡00 እንደ ጀግና (እኔ እያለሁ)
05፡56 የቱ ተነግሮ
11፡35 እልፍ
17፡05 ይሄ ነው ልማዴ (ሙሉ መሰዋዕት)
21፡38 ይቅርብህ
26፡02 ማለዳ አግኝቼው
31፡17 ዛሬም ይወደኛል
37፡38 ምስጢርን የሚገልጥ
42፡10 ኢየሱስ የሚለው ስም
46፡37 ካህኔ
51፡51 ምስጋናዬ
57፡39 ማራናታ
1፡02፡14 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና
1፡08፡00 ክብር እልሃለሁ

Пікірлер: 317
@bineluda7558
@bineluda7558 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አቤት እነዚህ መዝሞሩች በሂወቴ ውስጥ ስሰማቸው ስላደኩ ከብዙ አመት በሆላ ስሰማቸው እንዴት ነፍሴ እንደረካች የኘሮቴስታን መዝሙር ያላቸዉ ሀይል ይደንቀኛል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ያንቺ መዝሙሮች ለስቶቹ ፈውስ ሆነዋል እግዚአብሔርን ከፍ አርገን አመስግነንበታል ነፍስን ዘልቀው አጥንትን በሚያለመልሙ ቃላቶች የተዋቡ ናቸው እግዚአብሔር እንዲ ሲከብር ከማየት የበለጠ ምን ደስ የሚል ነገር አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haimanotworku1769
@haimanotworku1769 Жыл бұрын
wow
@samueladdise
@samueladdise Жыл бұрын
Denki
@tube-im6wm
@tube-im6wm 10 ай бұрын
ተባረኪ
@glove2961
@glove2961 10 ай бұрын
Yaeh, you're right
@kidist56
@kidist56 6 ай бұрын
Me too
@meselutadesse4925
@meselutadesse4925 Жыл бұрын
ፍልስኤማውያን ያገኙኝ መስሏቸው በመንደሩ ሞላ ዕልልታቸው... ወረደብኝ መንፈሱ የጌታ ዕሥራቴም ላላ ተፈታታ እጄ ገቡ ጠፉ ጠላቶቼ ቀመርኳቸው መትቼ መትቼ… አሸናፊ ነኝ የጌታ ሆኜ አፍሬ አላውቅም እሱን ታምኜ አሸናፊ ነኝ የኢየሱስ ሆኜ አፍሬ አላውቅም በሱ ታምኜ… ዕህታችን አዜብ ኃይሉ ዘመን አገልግሎት ቤተሰቦችሽ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረኩ ይሁኑ ልዩ የዝማሬ ቅባት በዝቶ ተትረፍርፎ ይብዛ ይጨመርልሽ ‘’አብርሃም ባያውቀን እስራኤልም ባይገነዘበን አቤቱ አንተ አባታችን ነህ’’ ተብሎ እንደተፃፈ፤ ላይነሳ በማይቋቋመው ኃያል ፈጣሪ ክንድ ተሰብሮ ለዘለዓለም የወደቀው ጠላት ዲያቢሎስ፤ ለፈቃዱ ሃሳብ አንገዛም እምቢ የሚል ምላሽ ሰጥቶ ከሰማይ ከአላኩ እየሰማ ለሚዘምትበት የእግዚአብሔር ቁርጠኛ ሠራዊት፤ ወገን በሆነው ሳይቀር ሠልፍ ቢያስነሳ፣ ሊያዝል ሊያደክመን ከመንገዳችን ሸርተት ብለን ተስፋ በመቁረጥ እንድንመቸው ቢመኘን፤ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ እኛ እያለን አዳኝና ታዳጊ የሆነው የነገስታቶች ንጉስ የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ እንጂ ክብሩን ታላቅነቱንና አምላክ አዳኝነቱን የሚጋርድ ክህደት አይሰበክም፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ-ለዘለዓለምም ያው ነውና ታላቅና ልዑል በሆነው፣ መለወጥና መናወጥ በማያውቀው፣ የዘመኑ፣ ቁጥር በማይታወቀው፣ ሁል ጊዜ ማለዳ ማለዳ አዲስ በሆነው በአምላካችን ልባችንን አፅንተን ጉልበታችን ሁልጊዜ እየበረታ እንደ ንስር በጠላት ኃይላት አለቆችና ጭፍሮቹ ሃሳብና ፀያፍ ተግባር ላይ ከፍ ብለን ከአምላካችን ጋር በከፍታ ሥፍራ በመገኘት የማንና ማን እንደሆንን ለአፍታም ሳንዘነጋ፤ መልካሙን ገድል በአምላካችን ምሪት ኃይልና ጉልበት እንጋደላለን፡፡
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@luchiaembaye7566
@luchiaembaye7566 Жыл бұрын
ዘማሪት አዜቢና በብዙ ተባረኪ አሁን ትልቅ ልጅ ሁኗል ልጄ ምናልባት ያኔ ሁለት ወይም ሶስት አመት ይሆነዋል ፈጥኖ አፍ ፈቷል ፈጥኖም ነው የተራመደው እናም ቤት ውስጥ አዘውትሮ የዘማሪት አዜብ:ምህረት ኢተፋ;ቤቲ ተዘራ ሰናይትና የብዙ ዘማሪ ወንዶች መዝሙር ይሰማ ነበር እናም የቤት ውስጥ ስራ የምትሰራ ሁለተኛ እናቱ በሌሊት ኩሽና እንጀራ ስትጋግር ከሷ አይለይምና በሩ ላይ ሁኖ ይጠብቃል በድንገት አንድ ጥቁር ውሻ እየሮጠ በተከፈተው የግቢ በር ሲመጣ ህፃኑ አየሮጠ ወደ ማዕድ ቤቱ ገብቶ በሩን ጥርቅም አረገና አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት አለ በዜማ እኛንም በሳቅ አደከመን ያን ያህል ነው የሚደመጠው
@habtamualemayehu3531
@habtamualemayehu3531 9 ай бұрын
ዘማሪት አዜቢና በብዙ ተባረኪ አሁን ትልቅ ልጅ ሁኗል ልጄ ምናልባት ያኔ ሁለት ወይም ሶስት አመት ይሆነዋል ፈጥኖ አፍ ፈቷል ፈጥኖም ነው የተራመደው እናም ቤት ውስጥ አዘውትሮ የዘማሪት አዜብ:ምህረት ኢተፋ;ቤቲ ተዘራ ሰናይትና የብዙ ዘማሪ ወንዶች መዝሙር ይሰማ ነበር እናም የቤት ውስጥ ስራ የምትሰራ ሁለተኛ እናቱ በሌሊት ኩሽና እንጀራ ስትጋግር ከሷ አይለይምና በሩ ላይ ሁኖ ይጠብቃል በድንገት አንድ ጥቁር ውሻ እየሮጠ በተከፈተው የግቢ በር ሲመጣ ህፃኑ አየሮጠ ወደ ማዕድ ቤቱ ገብቶ በሩን ጥርቅም አረገና አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት አለ በዜማ
@user-md7jg7uk3v
@user-md7jg7uk3v Ай бұрын
❤❤❤​@@habtamualemayehu3531
@yemaneabebe9842
@yemaneabebe9842 7 ай бұрын
,መዝሙሮችሸ የሚያከብሩት ሕያው እግዚአብሔርን ነው ለእኞም በሙዚቃው መደሰት ብቻ ሳይሆን መልዕክቱን ሰምትን ለጌታ ለመኖር ያብቃን ሰለተጠቀመብሸ ክብር ለጌታ አብዝቶ ይባርክሸ
@CLEthiopia
@CLEthiopia Жыл бұрын
From እምቢ to አሸናፊ ነኝ to ይችላል to እንታረቅ to በመጀመሪያ እግዚአብሔር.....every single song in your 5 albums got me through one of the toughest moments of my life. All 65+ of them. They take me to a spiritual world that I can't possibly put into words. I still listen to every song you've ever made. From ምላስ ሁሉ to እቅፍ ድግፍ to ሚስጥርን የሚገልፅ to ጸሎቴን ይሰማል to በየቀኑ በየዕለቱ to ካህኔ to መድህኔ .... I can not possibly get enough of you. For that I'd like to thank you from the bottom of my loving heart. Thank you for spicing up my life. Thank you for the way your songs make me feel. And thank God for gifting us you. Love and eternal gratitude ❤️🥰.
@tigistseyoume3594
@tigistseyoume3594 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤️
@evan.birhanetemesgen5416
@evan.birhanetemesgen5416 Жыл бұрын
ቨ፣
@rev.destayecrawford5837
@rev.destayecrawford5837 Жыл бұрын
You specifically and powerfully spelled out what is in my heart about her songs. She is a precious gift to us from God!!!
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
And አመለጥኩት VCD as well
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
And Azeb Hailu original audio songs From Collections as well
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 ай бұрын
PLEASE THANKS GOD FOR ME FOR RETURNED MY SPIRITUAL LIFE NOW !!! HE IS A GREAT LORD FOREVER IN MY LIFE FOREVER, AMEN !!!
@desalegn1234
@desalegn1234 3 ай бұрын
Praise the Lord. God's love and mercy is limitless. He will renew your life wonderfully❤🎉😊😮😅❤🎉
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 27 күн бұрын
*MAY THE PEACEFUL OF THE LORD WILL BE ALL OF MY FAMILIES AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND PEACE TO THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@zeleketadesse8479
@zeleketadesse8479 9 ай бұрын
ህይወቴ በጌታ የለመለመችዉ ያንቺን መዝሙሮች በማዳመጥ ነዉ ። ብቻ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኪ ዘመኖችሽ የቸባረኩ የለመለሙ ይሁኑ ።
@tsegaagago8093
@tsegaagago8093 Жыл бұрын
በሞት ያልተሻረ : በሞት ያልተገታ: በሰማይ ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ: ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል: ከነ አሮን ክህነት የ ኢየሱስ ይበልጣል::🙌🙌🙌🙌 እንወድሻለን የኔ ቆንጆ😍 ዘመንሽ ይለምልም!!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 17 күн бұрын
* MAY THE GREATEST OF THE TRUE GLORY OF THE LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSING, PROTECTING SUROUDEDING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-tc1wo7io3c
@user-tc1wo7io3c 3 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ፍጥረት የሚያመሰግንህ ይሄ ሁሉ ክብር ላንተ የተገባህ ስለሆንክ ገዥ ብርቱና ገናና
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I AM VERY THANK TO LORD FOREVER FOR THIS DAY ! THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY GOD GIVES BLESSING AND PROTECTING FOREVER FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@gemechusadesa6460
@gemechusadesa6460 Жыл бұрын
አዜብቲ ጌታ የወለደልን እህታችን በጣም እንወድሻለን በዝማሬዎችሽ እጅግ ተባርከናል ኑሪልን
@natnaelmelesse7531
@natnaelmelesse7531 Жыл бұрын
ምህረቱን ያበዛልሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።እንዲህ ያሉ ዝማሬዎች በጌታ ምህረት ብቻ ነው ሚፈልቁት። ጌታ ፀጋ፣ምህረትና ሰላሙን ያብዛልሽ!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 4 ай бұрын
MAY THE MIGHTY OF THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL MY FAMILIES ,FRIENDS AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
YOUR PRAYERS ARE WONDERFUL AND GOD IS GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! JESUS CHRIST IS A LORD OF LORD FOREVER, AMEN !!! * I AM VERY PRAYING NOW, THANK TO BE THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 күн бұрын
* AN EXCELLENTLY I AM VERY WELL AND I AM VERY THANKFUL FOR MY ABLE TO THINKING ABOUT ANYTHING THAT IS BLESSING AND A GIFT OF JESUS CHRIST BY HIS GRACE AND MERCY FOREVER, AMEN !!! * I AM SO THANKFUL TO ALL OF THE YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND I THANK YOU TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Күн бұрын
* GOD BLESS THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 6 күн бұрын
* MAY THE GREATEST LORD IS GIVES PEACE FOR MY FAMILIES, FRIENDS AND MERCY FOR ALL OF THEM AND THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM SO THANKFUL TO LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE SUROUDED TO ME FOREVER, AMEN !!! * TRULY APPRECIATE FOR ALL OF THE YOU AND FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOR EVERYTHINGS FOREVER, AMEN !!! *MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER WITH ALL THE WORLD 🌎 AND GIVES PEACE FOREVER !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! * TODAY UNUSUALLY VERY EXCELLENT WELL !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 14 күн бұрын
* GOD OF THE MIGHTY MERCYUL LORD IS LIFTED UP ON ME AND HERE I WILL GIVE GRATEFUL TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST MERCY FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@elielmekre1034
@elielmekre1034 2 ай бұрын
21:40 - 42:13 - 46:40 ❤❤❤❤❤❤ those 3 songs are my favorite from Azeb Hailu!!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 10 күн бұрын
* I CAN SAY, THE TRUE OF THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ME AND I AM NOT ALONE ALL THE TIME JESUS CHRIST WITH ME BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!! * MAY THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️FOREVER AND PEACE IN ALL THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! THANKS GOD FOREVER !!!
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Жыл бұрын
እህት አዜብ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ የዝማሬ ፀጋ እግዚአብሔርን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እድሜሽ ሁሉ በበረከት ይለቅ!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM SO HAPPY ABOUT THE OPPORTUNITY OF TO HEAR ABOUT THE ETHIOPIANS 🇪🇹 IN THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! * MAY THE LORD OF JESUS CHRIST GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * THANK TO THE TRUE LORD IS RETURNED ME AND GIVES ME HIS PEACEFUL TO MY HEART AND SOUL AND GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
AMAZINGLY FOUND ME THE GREATEST JESUS CHRIST ! REVELATION 1: 17" WHEN I SAW HIM, I FELL AT HIM FEET LIKE A DEAD MAN. AND HE PLACED HIS RIGHT HAND ON ME, SAYING, " DO NOT BE AFRAID; I AM THE FIRST AND THE LAST, " I SHOWED HIM HE WAS THE JESUS CHRIST WITH HIS MERCY BY MY SIDE ! I NEW I WAS NOT DEAD AND I WAS FREE ! I WAS SOW THIS ONE, BUT I WAS NOT ABLE TO THOUGHT OR SPOKE IT . TODAY I ABLE TO LISTENING ! GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 4 ай бұрын
GOD BLESS YOU FOREVER !!! GOD BLESS FOREVER FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE IS MY LORD FOREVER, AMEN !!! * I AM VERY THANK TO THE TRUE GOD FOR THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! * PEACE FOREVER TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
@ser4525
@ser4525 Жыл бұрын
00:00 እንደ ጀግና (እኔ እያለሁ) 05:56 የቱ ተነግሮ 11:35 እልፍ 17:05 ይሄ ነው ልማዴ (ሙሉ መሰዋዕት) 21:38 ይቅርብህ 26:02 ማለዳ አግኝቼው 31:17 ዛሬም ይወደኛል 37:38 ምስጢርን የሚገልጥ 42:10 ኢየሱስ የሚለው ስም 46:37 ካህኔ 51:51 ምስጋናዬ 57:39 ማራናታ 1:02:14 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና 1:08:00 ክብር እልሃለሁ
@genetmerkebe9011
@genetmerkebe9011 Жыл бұрын
የለህም ምሳይ የለህም መሳይ በምድር በሰማይ የለህም እኩያ ሀሌሉያ
@zerituzed8531
@zerituzed8531 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፀጋው ይብዛልሸ❤❤የኔ ወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን❤❤
@user-be4xi4ev3w
@user-be4xi4ev3w 5 ай бұрын
አሜን ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ እድሜ እና ጻጋ ያብዛልሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ታባርኬ አላዉ ባ ማዚሙርሺ 🙏🙏🙏🙏
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 күн бұрын
* PSALMS 138:1" I WILL GIVE YOU THANKS WITH ALL MY HEARTS; I WILL SING PRAISES TO YOU BEFORE THE GODS ." * MAY THE GREATEST TRUE GOD IS BLESSING, PROTECTING AND GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * AGAIN, HAPPY 4TH OF JULY DAY TO ALL OF YOU, USA 🇺🇸 ! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@farisvlog8520
@farisvlog8520 Жыл бұрын
Azebiyeee geta abseto yebarkish we love you more 💛💛💛💛♥️🙏
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አንቺንና እህት ቃልኪዳን /ሊሊ/ ዜማዎች እጅግ ይባርኩኛልና በዘመናችሁ ሁሉ ተባርካችሁ ቂሩ!
@user-lq1zs3uo8h
@user-lq1zs3uo8h 9 ай бұрын
Qalih qurs erate yediro mulu albem vcd ene wede geta endimata mikgnat yahoneng mezmur new bemba neber mesamawu😢😢geta yibarek ehewu zare 8 amet honegn bageta semu biruk yehun zemarit azeb hielu geta yebarkish zemen tiwulidish yrbarek batam new mewadish makebrish tebareki🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@mintesnotalemu4559
@mintesnotalemu4559 Жыл бұрын
Azeb hayilu ,betam emewedeshi ena yemakbreshi , geta abzeto yibarkishi , anchi bereketachin neshi !!
@genetsade6865
@genetsade6865 5 ай бұрын
አዘብዬ ቤሬከታችን ነሽ ዘመንሽ ይባሬክ በጣም እንዉድሻለን❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 7 күн бұрын
* MAY THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST BLESS YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER, AMEN !!! * I AM SURE SATISFIED AND YOU ALL PRAYING SOW WITH THE LORD AND LORD IS GIVES MERCY AND GRACE TO BE COME STAND UP ON MY FEET AND GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON ! * JESUS IS LIFTED ME UP FROM FLOOR !
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Жыл бұрын
Uuffeee Yemayiselech Mezmur Hulum Alxegbm Simchew Yeteleye Mefes Yalebet Mezmurichish Egzabher Amlak Baleshibet Yibarksh Tebarekilign Hiwetsh zelalemsh Ybarek Tebareki frema hugni Alfesh hiji ye Abate Equ qalat Yelegnim Yembarkbet Bexam mwedsh Anchin Yesexen Egzabher Yimesgen Hulem Eyezemersh Nurilet
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA Ай бұрын
እኔ ቤተ እስራ ኤላዊ ነኝ ሲቀጥል የእስራኤል ወታደር ነኝ ከእየሩሳሌም አፋፍ ወታች ወ ደ ፍልስጤም ሰፈር ስመለከት ሶምሶም ዳዊትን መዝሙሩ ያስታውሰኛል፡
@senamelaku3832
@senamelaku3832 Жыл бұрын
Ene eyalew track revitalizes my mortal body.
@Estifanosd
@Estifanosd Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንቺ መዝሙር መስማት በጣም በጣም ነው የሚያስደስተኝ አንድ ቀን በ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ እንደ ምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ የ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ የ አለም ሁሉ አምላክ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ አሜን
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 Жыл бұрын
hiwot enji bet ayasfelgm... wedemibeltew metalech... I wish you come to him then you will know what it means... God bless
@user-gx9fi7ut1d
@user-gx9fi7ut1d 9 ай бұрын
I am sorry What? ስለኢየሱስ የተዘመረ መዝሙር ለእናንተ አይሆንም?
@YelamMesela
@YelamMesela 5 ай бұрын
yigarimali saw wodet iyehede new zimar la geta bicha new kibir la geta😢❤
@TamiratAyele-li9zf
@TamiratAyele-li9zf 4 ай бұрын
ይልቁንስ ከሃይማኖት ይልቅ ቶሎ ኢየሱስን የልብህ ንጉስ አድርገህ ተቀበል ።
@MilkiasSamuel
@MilkiasSamuel 20 күн бұрын
አንድ ጌታ ብቻ ነዉ ያለዉ፤ እርሱም ኢየሱስ፤ መዝሙርም ለኢየሱስ ብቻ ነዉ።
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 күн бұрын
* I SAY, AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR ALL YOUR SONGS !!!
@jesussaves1474
@jesussaves1474 Жыл бұрын
እህቴ ዘማሪት አዜብ ፣ መኪናዬ ውስጥ ሁልጊዜ ፣ የምባረክበት እና የማይጠፉ ፣ የአንቺ መዝሙሮች ናቸው ፣ ወንጌል ለመስራት ስሄድ የመንፈስ ቅዱስን አቅም የምካፈልባቸው የአንቺ መዝሙሮች ናቸው። ጌታ ይባርክሽ። ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልሽ። ትዳርሽ ዘመንሽ ፣ልጆችሽ እና ዘር ማንዘርሽ የተባረከ ይሁን። ለምልሚ።
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 Жыл бұрын
Wow
@themodernfamily995
@themodernfamily995 Жыл бұрын
@@egzabherfkrnew3426
@elizabethdessie4548
@elizabethdessie4548 Жыл бұрын
0ppppp0
@jimtuley8736
@jimtuley8736 9 ай бұрын
Thank you God bless you too 🙏✝️❤️🌹❗️
@fisoneden7750
@fisoneden7750 8 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤
@Jay.b10
@Jay.b10 Жыл бұрын
Yemwedsh gena getan salak gemro yemsemash ahun demo begeta mhre wede hbretu asgebtog bedem esemashalew tebareki wedshalew hazebye ❤❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
MAY THE LORD IS BLESSING AND PROTECTING YOU FOREVER !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR HIS MERCY, GRACE AND PEACE TO GIVE ME AND RETURNED ME FOREVER GLORY TO HIM FOREVER , AMEN !!! * MAY THE GLORY OF THE LORD FOR THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 GIVING THEM THE GREATEST PEACEFUL FOREVER EVER AND AROUND ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I ABLE TO BACK UP BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND MAY GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!! *MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING AND PROTECTING YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@ethioyoutube6098
@ethioyoutube6098 Жыл бұрын
Endet endemwedsh emaye❤ slanchi Egziabher kibrun ywused
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
MATTHEW 21:9 " THE CROWDS GOING AHEAD OF HIM, AND THOSE WHO FOLLOWED, WERE SHOUTING, " HOSANNA TO THE SON OF DAVID; BLESSED IS HE WHO COMES IN THE NAME OF THE LORD; HOSANNA IN THE HIGHEST !". PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! I AM VERY APPRECIATE OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@aynohsen8973
@aynohsen8973 Жыл бұрын
ተባርክልን ዘማሪት አዜብ ዘማኒሽ ይባርክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM GIVING A GREAT OF LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE REBUILDING AND REPLACING BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY THANKFUL THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE REPLACING MY HEARTS AND SHOWS ME MERCY FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY APPRECIATE HIM FOR ALL OF HIM SERVICE FOR PASTER DANIEL MEKONEN FOREVER, AMEN !!! * THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST MAY GIVES PEACE OF JESUS CHRIST FOREVER FOR ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 ай бұрын
I AM SO THANK YOU FOREVER TO EVERYTHINGS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE SAVED ME AND FOR WITH ME EVERYTHINGS , AMEN !!!
@mulugetaasfaw8347
@mulugetaasfaw8347 Жыл бұрын
ከድሮ ጀምሮ በዝማሬዎችሽ እጅግ ተባርኬአለሁ፣እየተባረኩኝ ነው፣ዘመንሽ ይባረክ አዝዬ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
አሜን እኔ እያለሁ ክህደት አይሰበክ እኔ ወንጌል እሰብካለሁ
@user-dr5cs2ho8t
@user-dr5cs2ho8t Ай бұрын
እልፍ ወዳ ማዶ ተባረኪ ምን ይባላል ሌላ ሁሉም አልበምሽ እንዴት እንደምባረክበት አዚዬ ለምለሚ
@etalemtamrat
@etalemtamrat Жыл бұрын
እየሱስ ጎፍታ ዳ አሜን። ተባረኪልን አዚቾ።
@abrahamberhane6007
@abrahamberhane6007 Жыл бұрын
ተባረኪ እሕታችን ጌታን አጥብቀሽ የምትወጂ እሕት መሆንሽም ይታያል። እኛንም ይሕ ፍቅር እንዲጋባብን ደግፈሽናል።
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 9 ай бұрын
አዚዚዚ , ኡኡኡኡኡ! ጌታ እየሱስ ዘርሽን ይባርክ: ወደ ጌታ የሚመልስ መዝሙር: ከልብ ለሚያደምጠው። በብዙ ተባረኪ ስጦታችን።
@solomonbeyene1644
@solomonbeyene1644 Жыл бұрын
አዝት ጦዋት ከእንቅፌ ስነሰ የንችን መዝሙሪኖ ሚሰሞ ዘመነሽ የተበረከ ይሁን❤❤
@elsasolomon9655
@elsasolomon9655 Жыл бұрын
አንቺ የትዉልድ በረከት ነሽ አዚዬ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ። ❤️❤️🥰🥰
@FikeZed
@FikeZed Ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን አለን አንተ ከማመስገ አዜብዬ ተባረኪ
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 5 ай бұрын
Tebareki sister be eysuse sem Amen Tebareki hallelujah ♥️🙏
@danielmamo8924
@danielmamo8924 7 ай бұрын
God bless sister azeb I'm blessing with.your song ever time were ever I'm
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR THESE WORLD OF THE TRUE GOD GAVE TO ME FOREVER ! 2 JOHN 1: 3 " GRACE, MERCY AND PEACE WILL BE WITH US,FROM GOD THE FATHER AND FROM JESUS CHRIST, THE SON OF THE FATHER, IN TRUTH AND LOVE. "
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 ай бұрын
I AM VERY APPRECIATE FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE IS GIVING PEACE, FOR RETURNED ME TO LISTENING TO ALL OF THESE GOD'S WORDS OF SONGS AND GOD IS GOD OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!! I THANK YOU TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOR LORD IS GREAT PEACE GIVING THEM, I AMEN FOREVER !!! PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@mafimafi8461
@mafimafi8461 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ አዚቲ መዝሙሮችሽ ስሰማ ልዩ ደስታ ነው የሚሰማኝ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 Жыл бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አዜብ በረከታችን ነሽ፤መዝሙሮችሽ ጌታን እንድወድ፣እንድታመን፣እንዳገለግለው አድርገውኛል!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM SO EXCITED ABOUT ALL OF YOU FOR PRAYING FOR ME AND I AM VERY HAPPINESS BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! * 2 CORINTHIANS 13:14" THE GRACE OF THE LORD JESUS CHRIST, AND THE LOVE OF GOD, AND THE FELLOWSHIP OF THE HOLY SPIRIT, BE WITH YOU ALL " AND ALL THE WORLD 🌎 FOREVER !!! * I THANK YOU THE LORD OF JESUS CHRIST FOR WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER FOR EVERYTHINGS !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@amyjordan508
@amyjordan508 Жыл бұрын
Zemare azabe geta yebrksh ena besdate eyalhu bebzu tebrkihu mezmursh amazing fetina sebza yanchin mezmure eysmahu alfalhu zemensh yebrki
@Anonymous-xk8sw
@Anonymous-xk8sw 23 күн бұрын
Thank you my dear heavenly sister in Christ. May God bless you abundantly
@alazarnegashgulich7003
@alazarnegashgulich7003 7 ай бұрын
Aziye yene lijenet yamarew banchi mezmuroch nw geta zemeneshen yebarek geta bifekd degmo one day be akal agegnesh yehonal
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I AM VERY THANK TO THE TRUE LORD THE FOLLOWING ARE THE GREATEST OF WORDS' OF THE GREATEST LORD ! 2 PETER 3: 9" THE LORD IS NOT SLOW ABOUT HIS PROMISE, AS SOME COUNT SLOWNESS, BUT IS PATIENT TO WARD YOU , NOT WISHING FOR ANY TO PARISH BUT FOR ALL TO REPENTANCE." AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@user-we4dm5lw6g
@user-we4dm5lw6g 6 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 ай бұрын
THANKS FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@bamlakfikadu6281
@bamlakfikadu6281 9 ай бұрын
አዜብዬ ልቤ🥺❤️ እንዴት እንደምወድሽ የሚያውቁኝ ያውቁታል። መዘመር የጅመርኩትም ባንቺ ዝማሬዎች ነበር። ከዚህም በላይ ተባረኪልኝ,እልፍ ሁኚልኝ!🥰🥰🥰🥰
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 6 ай бұрын
ትክክለኛ የክርስቲያን ቃላት❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
I AM SO EXCITED AND THANKFUL TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER FOR THEIR WONDERFUL PEACEFUL ✌️ !!! * I AM VERY GRATEFUL IN MY HEALTH AND MAY THE GREATEST GOD BLESSED FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY APPRECIATE YOU !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! * TRULY THE LORD IS WITH ME IN HIS PEACE, MERCY AND GRACE FOREVER !!!
@alemtsheaywoudneh7294
@alemtsheaywoudneh7294 7 ай бұрын
በጌታ ፀጋ ታግዘሽ ዘምሪ ዘምሪ ዘምሪ ጌታ እስኪመጣ ወይም እኛ እስከምንሄድ ጌታ አብዝቶ ይባርካሽ
@user-we4dm5lw6g
@user-we4dm5lw6g 5 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ አወዶሻለሁ መዝሙርሽ በጣም ያንፀኛል ተባረኪ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
AMEN TO JESUS CHRIST FOREVER !!!
@overrolbeta2689
@overrolbeta2689 8 ай бұрын
በተሰምጦ የሚደመጡ መዝሙሮች ናቸዉና ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I HAVE SEEN THE GREATEST LORD IS SAVED ME AND RETURNED ME, AMEN !!! *PEACE TO THE WORLD 🌎 FOREVER !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@getayawekal
@getayawekal Ай бұрын
ይሄ አልበም ሁሉንም ዝማሬ የወጣ ጊዜ ጀምሮ የተባረክንበት ነው። ዛሬ ደግሞ እንደ አዲስ ሙሉውን ዝማሬ ስንባረክበት ዋለን እግዚ ይባርካችሁ “እልፍ ወደ መሃል እልፍ ወደ ማዶ”
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 2 ай бұрын
I AM VERY THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE RETURNED ME TO SHOWS ME ABOUT HIS AN EXCELLENT OF HIS MERCY AND GRACE OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND I AM SO THANK TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!! GOD BLESS THE ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@royalt5148
@royalt5148 2 ай бұрын
fetari tsegawn yabzalesh ehite
@ephremdeseaofficial163
@ephremdeseaofficial163 Жыл бұрын
Ameen ameen you are blessed
@hana.6956
@hana.6956 Ай бұрын
አዜብ ታድለሽ እግዚአብሔር ባርኮሻል እኔም ጌታ ድምጽ ቢሰጠኝ ብዘምርለት እንዴት ደስ ባለኝ ነበር። መዝሙሮችሽ የማይጠግቡት እውነት ለጌታ የሚገቡ ናቸው።
@abiw728
@abiw728 Жыл бұрын
በጣም እሚባርኩ ናቸው መዝሙሮችሽ ሁሉ ተባረኪልን እህታችን
@sarabefekadu7297
@sarabefekadu7297 Жыл бұрын
እህቴ ተባረክ!
@PrenchMirkoes-tl5te
@PrenchMirkoes-tl5te 5 ай бұрын
ውውውውው ውውውውውው ❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️💞✊✊😭😭🌹🌹🌹ታባራክዕዕ እግዚአብሔር ይብርክሽ ፀጋ ሞገስ የጭማርልሽ ጌታ እየሱስ ሆይ አምሰግናለሁ ❤️
@abebedelesa3229
@abebedelesa3229 Жыл бұрын
Dear sister Azeb, I have been listening your songs several years. All are sweeter than honey. Abundant blessings!
@aklilugh5740
@aklilugh5740 8 ай бұрын
Hh
@MegaHaftom
@MegaHaftom Жыл бұрын
I'm nota protestant, but I really love you aziti, your voice is amazing especially ~kahne~😘😘😘
@user-dv1so6dk6l
@user-dv1so6dk6l 9 ай бұрын
😛😛😛🤣🤣🤣🙂😂😂😂😂😅😅😅😁😁😄😄😃😃😀😀
@legessekussa8063
@legessekussa8063 9 ай бұрын
Love🎉🎉😢🎉ujkoi
@alishewit5248
@alishewit5248 Жыл бұрын
በጌታ የተሰጠሽን ውድ ስጦታችን ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋን ይጨምርልሽ ሁሉ ለጌታችን ክብር ይሁን።
@semeyungneggaseme
@semeyungneggaseme 4 ай бұрын
ግን በምን አይነት መንፈስ ብትነክ ነው እግ/ርን ሁልጊዜ በሰማው አልጠግብ መዝሙሮችሽን እግ/ር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@ribkafantaye701
@ribkafantaye701 Жыл бұрын
O my God a beautiful mezmur I am relaxing listening and joy peaceful and comfortable
@misikirmeseret8194
@misikirmeseret8194 Жыл бұрын
zemawochish gitmochu kelibe yemayitefu ena telek ashara yalesh yetbakbrish dink set nesh Aztiyee yene wed enkuanim zemari honish enkuanim geta tsegawin setesh sile anchi egziyaberin hule Amesginalhu
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 ай бұрын
MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST BLESS YOU FOREVER , ALL THE WORLD 🌎 FOREVER AND TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 5 ай бұрын
THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! THE TRUE LORD IS GIVING ME MERCY AND HIS GRACE AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! PEACE ✌️ TO ALL OF THE WORLD 🌎 AND THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@zelalemeshetu1677
@zelalemeshetu1677 Жыл бұрын
You did amazing songs. Thx my sister in Christ . We all are too blessed because of Your songs. I love you Aziti❤
AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi
1:04:19
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 406 М.
ቤተልሔም ወልዴ : Bethelhem Wolde VOL 3
1:10:41
Adinew AB
Рет қаралды 136 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
AZEB HAILU VOL 3  ይችላል Yechelal
1:09:34
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 224 М.
Songs that bring Glory to God
57:23
Sharing Life
Рет қаралды 245
AZEB HAILU 4 እንታረቅ / ENETAREQE /ENETAREK
1:01:04
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 145 М.
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 983 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 200 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,4 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 39 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 144 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 643 М.