በ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ የቀረበ ወታደራዊ ትርዒት

  Рет қаралды 117,134

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 522
@behakalgedilu5852
@behakalgedilu5852 4 ай бұрын
ወንድሙን እና ወገኑኑን ሚጨፈጭፍ መከላከያ ያለት ብቸኛዋ ሃገር ድል ለፋኖ ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 🎉
@emubilal3143
@emubilal3143 4 ай бұрын
ድል ለሚኒሊክ ልጆች 💚💛❤️✊
@teshome7693
@teshome7693 4 ай бұрын
ሰላምና ፍቅር ለምንወዳት አገራችን ❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 4 ай бұрын
ሰላም የሚመጣው ሰላምን በነሳን ደም ጠጪው ዲያብሎሱ ፋሸሰቱ አብይ መቃብር ላይ ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 4 ай бұрын
ኢትዮጵያን ሰላምና ፍቅርን የነሳን ፋሸሸቱ ዲያብሎሱ ደም ጠጪው ውሸታሙ የመሪነት ክብር የሌለው ነጠላውን አብይ አህመድ ነው በሱ መቃብር ላይ ሰላምና ፍቅርና ይመጣል ሞት ለፋሸሸቱ አብይ አህመድ
@King-27
@King-27 4 ай бұрын
ክብር ለአድዋ ጀግኖች 💪🤚✊🙏🇪🇹
@yadasalove7646
@yadasalove7646 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 4 ай бұрын
ቢያንስ ዛሬ ክፉ ቃል አትናገሩ በዓሉ የሁላችንም ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@messymeesy4350
@messymeesy4350 4 ай бұрын
ድል በድሮን ለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ይሁን 💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 ай бұрын
ጀዊሳ😂
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 4 ай бұрын
ጁላ ቁልጭልጭ ትላለች አሁን እኮ ልቡ እየመታ ነዉ
@user-vo6bd9rh9c
@user-vo6bd9rh9c 4 ай бұрын
አዎ እኛ አማራዎች ጃዊሳዎች ነን ብዳታም​@@user-yc5pz7cx3b
@yonastaye8803
@yonastaye8803 4 ай бұрын
በአማራ ህዝብ አትነግድ የሚቀጠቀጠው ፅንፈኛውና ዘረኛው ወንበዴ ጃዊሳው ነው።
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 4 ай бұрын
@@yonastaye8803 አልሽ መጠረቤየ ከናተ በላይ ፀፋኛ አች የአብይ ዳይፐራም
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ልጆቾ እግዚአብሔር በጠላት ፊት ሞገስ ይሁናችሁ ።
@overcomer5608
@overcomer5608 4 ай бұрын
Amazing country! Having millions peoples ready to defend from any enemies. May God bless Ethiopia.
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 ай бұрын
💚💛❤ እንኳን ለ፩፻፳፰ (128)ተኛው ዓመት የዓድዋ ድል የመታሰቢያ ክብረ-በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን ፤ አደረሳችሁ ! 💪🥰💪
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ለአገልግሎታችው🙏🏽❤️የአባቶቻችን አደራ ተቀብላችው ኢትዮጵያ ጠብቁ
@thunderfano
@thunderfano 4 ай бұрын
ትክክለኛው የኢትዮጵያ ኩራት ፋኖ 💚💛❤💪💪💪 ትክክለኛው የኢትዮጵያ ኩራት ፋኖ 💚💛❤💪💪💪 ትክክለኛው የኢትዮጵያ ኩራት ፋኖ 💚💛❤💪💪💪 ትክክለኛው የኢትዮጵያ ኩራት ፋኖ 💚💛❤💪💪💪
@KasssahunLemmaLemma
@KasssahunLemmaLemma 4 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለጀግኖች አባቶቻችንና ለመንግስታችን ይሁን
@mar-ph8bb
@mar-ph8bb 4 ай бұрын
ፈጣሪ የኢትዮጵያን መሪ እና ህዝቦቹዋን ይባርክ::
@eliasyimer
@eliasyimer 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ!!!!!!!!!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ስላሟ በነሳት በፋሸሸቱ አብይ መቃብር ላይ ያብባል
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 4 ай бұрын
አማራ እየመጣ ነዉ❤❤❤
@yonastaye8803
@yonastaye8803 4 ай бұрын
ወዴት ?😂
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 4 ай бұрын
ከየት ነው የሚመጣው ቦታው በጠቀስ የውጪ ሀል ነው? Think before you speak የት
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 4 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@Blds866
@Blds866 4 ай бұрын
Ethiopiaye mamaye long live 🇪🇹
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 4 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድልልልልል ለአማራ ፋኖ በቅርብ ቀን
@ace.500
@ace.500 4 ай бұрын
አይ አለማወቅ ላንተ ፋንድያ የአማራ ሚኒሻ ይበቃዋል ይህ የምታየው ለአፍርካ ጥበቃ የተዘጋጀ ነው 😂😂😂
@askme7620
@askme7620 4 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ይሁን !
@yeshitadesse8790
@yeshitadesse8790 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰን!!!
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 4 ай бұрын
ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ምኒሊክ ያላችሁ እስኪየትናችሁ
@kidist2779
@kidist2779 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ አንበሳ
@bonita799063
@bonita799063 4 ай бұрын
What is Fano ?
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 4 ай бұрын
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነዉ። ጣይቱ ዛሬም ንግስት ነች❤❤❤❤
@abduljelilali568
@abduljelilali568 4 ай бұрын
Motew besebesu eco.
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 4 ай бұрын
Le Ethiopha ye kefelutn waga huliem anresam enakebraln neger gen Mnilkm Taytum srachewun sertewu alfewal .
@Emiye20
@Emiye20 4 ай бұрын
@@abduljelilali568 ቂቂቂቂቂ እና ከሞቱ ምን አስጨነቀህ?
@abduljelilali568
@abduljelilali568 4 ай бұрын
@@Emiye20, moto yebesebese endet yinegsal biye newa enji lemin shi gize aymotim le ene sil.
@Emiye20
@Emiye20 4 ай бұрын
@@abduljelilali568 እኮ እና ምን አቃጠለህ? ደግሞ እንደ አንተ አይነት ቆሞ የበሰበሰ ስንት አለ አይደል
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉እየመርርቸውም እያከበሩት እየመሰከሩለት ነው ጀግናው የኛ ሚኒልክ እደዝህ ነው አያማርው ንጉስ ሚኒልክ
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 4 ай бұрын
Who made it only yours? Get a *** life
@user-pm4hy3bw2s
@user-pm4hy3bw2s 4 ай бұрын
ድልል ለፋኖ❤❤
@user-mo3tn6jn1y
@user-mo3tn6jn1y 4 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሽንፋል❤❤
@AbdulMajeed-pe3ey
@AbdulMajeed-pe3ey 4 ай бұрын
ህፃን
@kasulemma9681
@kasulemma9681 4 ай бұрын
Borko
@user-mo3tn6jn1y
@user-mo3tn6jn1y 4 ай бұрын
ፉኖ ፉኖ ፋኖ ፋኖ
@befakadutamrat3817
@befakadutamrat3817 4 ай бұрын
ዘርኛ ጥንብ ነው
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 4 ай бұрын
ኢትዮዽያ ታሸንፉለች አሸባሪዎች ይጠፉሉ💪
@tigameryamtesfaya58
@tigameryamtesfaya58 4 ай бұрын
ምኒልክ ጥ ቁ ር ስው
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 4 ай бұрын
እስኪ እፈሩ ያኔ ኮከብ ያለው ባንዲራ ሳይሆን ልሙጥ ባንዲራ ነው ያውለበለቡት ስታከብሩ ሙሉ ማንነቱን አክብሩ ልሙጡን መልሱት
@user-en9vk5xk6l
@user-en9vk5xk6l 4 ай бұрын
Happy Adwa victory day children of King menelik king haile selasie big up Ethiopia long live spirit of our for father's... Down imperialists U.S and the west.. Africa unite Africa for Africans
@thunderfano
@thunderfano 4 ай бұрын
አንበሳው ጀግና መብረቁ ፋኖ አነደዳቸው ክንዱ እሳት ሆኖ....ይህ ሁሉ ገለባ ነው በፋኖ ፊት 💚💛❤💪💪💪
@user-tb7bh2pe7n
@user-tb7bh2pe7n 4 ай бұрын
ሙትና ቁስለኞቹ ምርኮኞቹ ድል ለተገፋው ህዝብና ለፋኖ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 4 ай бұрын
Victory and honor to Ethiopian defense forces
@ChalewDegu
@ChalewDegu 4 ай бұрын
መከላክያችን የሀገር መከታችን ነው. ክብር እና ምስጋና ለናንተ ይሁን
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 4 ай бұрын
የፋሸሸቱ አብይ ዙፋን ጠባቂ አራዊት ሠራዊትን ፋኖ እምሽክ ነዋ ገና ፋሸሸቱ አብይ አስከሬኑ ይጎተታል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 4 ай бұрын
ውርደትና ሽንፈትን ለምርኮኛው ለጫታሙ ብራኑ ጁላ አራዊት ሠራዊት
@FanoGeresuDuki
@FanoGeresuDuki 4 ай бұрын
ፋኖ፣ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል🎉🎉🎉
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 4 ай бұрын
የሀገሬ ጀግኖች💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 4 ай бұрын
ክብር ለአድዋ ክብር ለመከላከያ 💯🙏👍👌💪🇪🇹
@robelmelke3418
@robelmelke3418 4 ай бұрын
Fanoooo❤❤❤❤❤ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው!! ❤️❤️Viva Menilik ❤️❤️
@dagiassomedia6685
@dagiassomedia6685 4 ай бұрын
Great Ethiopia!
@giovannicrocetti9837
@giovannicrocetti9837 4 ай бұрын
Vivaaaa Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@askme7620
@askme7620 4 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ዓድዋ 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-pq5uy4cr4z
@user-pq5uy4cr4z 4 ай бұрын
ድል ለፋፋፋፋፋፋኖ
@aymana1552
@aymana1552 4 ай бұрын
ክክ መሰረ በሚትገዙበት ሰፈረቹን አልሙ መገደደለቹ ጥቅም የለዉም።
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 4 ай бұрын
አድዋ !! አድዋ !! መልካም ልደት
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 4 ай бұрын
ደቆሮ የድል ቀን እጅ መች የተወለደብትና
@soresa5238
@soresa5238 4 ай бұрын
ክብር እና ምስጋና ለአድዋ ጀግኖች እናም ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን !!
@NigusAlemneh
@NigusAlemneh 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@osmandulla7944
@osmandulla7944 4 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@user-eg8wh6cz8x
@user-eg8wh6cz8x 4 ай бұрын
❤ይኑሩልን ❤❤
@amanmari34
@amanmari34 4 ай бұрын
እንኳን ለአድዋ የድል በዓል አደረሳቹ አደረሰን🙏🙏🙏💚💛❤️👈እናቶች አባቶቻችን ውድ ህይወታቸውን ከፍለው !!!💚💛❤️💪የውጭ ወራሪ ጠላትን አሳፍረው ቅጥሯ ሳያስደፍሩ በጀግንነት በክብር እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰለሰጡን ሁሌም ክብርና ምስጋና ይገባቸዋ!!! 🙏🙏🙏💚💛❤️ይድረስ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና በተለይ ለኢትዮጵያ ሰራዊት 👈 አባቶቻችን የአደዋን ድል ያሸነፍት በመላው. የኢትዮጵያ ልጆች ክንድ ጥምር ነበር 💚💛❤️💪👈👉ደማቸው የፍሰው አጥንቻቸው የተከሰከሰው የሁሉ ብሔር የጀግኖች አባቶቻችን የድል ውጤትነው:: 👈👉ታድያ በእኛ ዘመን ከውጭ ጠለት ይልቅ የእርስ በእርስ ጦርነት👉 ከአንድ መቶ ሚሊዮን በላይ የሚኖርባትን ሀገር👈👉 መሪዎችና ፖለቲከኞች. የራሳቸውን ቤት እንደሚመሩባት ሁሉ አንዱን ህዝብ ዝቅ አንዱን ህዝብ ከፍ እያረጉ ህዝብን ከህዝብ ያጫርሳሉ 👈የኢትዮጵያ ህዝብም ወንድም ከወንድሙ ጋር ይጫረሳል :: በዝምታ የወንድሞቻችሁን የሀገራችሁን ችግር አያገባኝም👈 ብላቹ ለምን ዝምታን መረጣቹ?? 👈ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ጭፍጨፋና በሀገር ውስጥ ያለውን ችግር ጦርነት በዝምታ መመልከት ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠበቃል??? ተው ትክክል አይደለም የሚሉ በጣም ጥቂቶች ብቻ ናቸው👈👉 ያሉትም እስር ቤት ይገኛሉ👈 ይህ በሀገራችን ውስጥ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ላይ በአማራና በአንዳንድ አካባቢ ላይ የሚደርሰው ግድያና ግፍ መከራ የአማራ ህዝብ ላይ የሚደሮርሰውን መገፍት, መገለልና መገደል ዝም ብዮ አላይም ብሎ የተነሳው ፋኖና የመከላከያ ጦርነት👈👉 የምንመለከተው ?የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህን ለመቃወም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ መሆን አይጠበቅም!!!👈👉 ወይም አማራ መሆን አይጠበቅም!!!👈👉 እንደ ሰው!!! የአገራችንና የህዝባችን. ጉዳትና ችግር ሊስማን ይገባል!!!👈 ብዙ መገፋት መገደል በቃኝ ብሎ መሳሪያ ያስነሳል👈 ይህ የዛሬ ጦርነትና ችግር ለነገው ትውልድ አብሮ ለመኖር ችግር አያመጣም???!!👈 ከትውልድ ትውል ጦርነቱ ይቀጥል ???👉 አባቶቻችን ሳይለያዩ ሳያስደፍሩ ያስረከብንን ሀገር እኛስ ለልጆቻችን እንዴት ነው የምናስረክበው??? ህንፄ መገንባት ህዝብን ከህዝብ ይስተሳስራል!!!👈ለሚመጣው ትውልድ የምናስረክባቸው በዚህ ዘመን የሚደርሰው ግፍንና መከራን ነው ??? ንፁሃንን መግደል , የሃይማኖት አባቶችን መግደልና የሃይማኖት ቤቶችን ማቃጠል, እርስ በራሳችን መገዳደላችንን የቱን ታሪክ ነው??? የተበላሸውን የኢትዮጵያ ህዝብ ተከባብሮ በአንድነት መኖርን ??? ለስም ብቻ የአድዋ የድል በዓልን ማክበርን ታሪክን እና ጀግኖችን ሳናከብር??👈 ይህን ነው ??👉ለልጀ ልጆቻችን የምናስረክበው ??? የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እውነቱን ካልተነጋገርን 👈👉ዛሬ እኛ ተሽንፈን ታሪካችንን ካላስተካከልን ለነገ ትውልድ እዳ ትተን እናልፍለን !!!👈 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️
@AmanuelKidu
@AmanuelKidu 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@nie_ma
@nie_ma 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪
@yaredamare2082
@yaredamare2082 4 ай бұрын
Good ዓድዋ በትልቅ ምናስበው በዓል ነዉ ደጉዓሊ፣ሰሓጢ እና ሌሎች ደግሞ ኣሉ ❤❤❤tigrai is Africa
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገር ከማንም ከምንም በላይ ነው በእገር አይቀለድም ለማልቀስም ለመሳቅም ልጅ ወልዶ ለመሳምም አገር ኩራት ነው ክብር ለጀግኖቻችን በደም በአጥንታቸው የአገርን ዳርድንበር ህይወታቸውን ከፉለው ላቆዪልን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልን ደመቂ በልጆችሽ
@onesecond4186
@onesecond4186 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!
@user-fc5iv5kv3r
@user-fc5iv5kv3r 4 ай бұрын
I very proud for ethiopian deffence
@raddanitube
@raddanitube 4 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@haimanot2452
@haimanot2452 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪
@Thewahido
@Thewahido 4 ай бұрын
Egzyaber amlak ye Etyophiyan selam yitbikilin kibir le abtochachin❤❤
@user-ll6sx3js6w
@user-ll6sx3js6w 4 ай бұрын
ድልልል ለፋኖኖኖ
@Johnshewa-nr1iu
@Johnshewa-nr1iu 4 ай бұрын
ነገ እንማርካቸዋለን
@selamtubeEht
@selamtubeEht 4 ай бұрын
ድልለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለአማራዬ❤❤❤❤
@User76148
@User76148 4 ай бұрын
😅😅😅😅 ይህ ሁሉ እኮ በፋኖ ፊት የ 20 ደቂቃ ቀይ ሽንኩርት ከተፋ ነው። #FANOO
@09622894
@09622894 4 ай бұрын
Thanks, my dear!
@ismaelabdi3469
@ismaelabdi3469 4 ай бұрын
ቅዠታም
@messymeesy4350
@messymeesy4350 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@munaaa7319
@munaaa7319 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 ай бұрын
ምቀኛ ሁሉ ማቼም ፋራ ፋራ ነው ሽፋታና የኢትዮጵያ ን መከላከያ ታወዳድራለችሁ😂
@toyba3234
@toyba3234 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@AzmiRaya-ne3tv
@AzmiRaya-ne3tv 4 ай бұрын
የዛሬ አመት በ4ኪሎ ፋኖ ያከብረዋል ድል ለፋኖ
@46Bono
@46Bono 4 ай бұрын
በጠጅ ቤት ያከብራል ተብሎ ይስተካከል
@user-vc1pr9lp4r
@user-vc1pr9lp4r 4 ай бұрын
ሲያምርህ ይቅር
@ace.500
@ace.500 4 ай бұрын
😅😅😅 ህልም አይከለከል
@askme7620
@askme7620 4 ай бұрын
መጀመሪያ እርስ በእርስ መገዳደልን አቁሙ ። ፋኖን ጠልፎ የሚጠለው እራሱ በራሱ ነውና ።
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 4 ай бұрын
ምኞት አይከለከ lim
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።❤❤❤
@user-jy2tz8bz1k
@user-jy2tz8bz1k 4 ай бұрын
ይህን ቀን ድድነቅ ነው
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 4 ай бұрын
Dagne walle
@belstieyirsaw8975
@belstieyirsaw8975 4 ай бұрын
ሙያ በልብ ነው የመሳሪያ እና የወታደር ጋጋታ አይደለም።
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@xFlavoriax
@xFlavoriax 4 ай бұрын
አሪፍ አሪፍ መሣሪያ የያዙትን ውድ ፋኖ ላኩዋቸው። ከበቂ ተተኩዋሽ ጋር ፣😅
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 4 ай бұрын
ክክክክክክ
@tenagnebirhan8083
@tenagnebirhan8083 4 ай бұрын
right
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ትክክል
@asratcheru4798
@asratcheru4798 4 ай бұрын
🙏👍💯
@zx9713
@zx9713 4 ай бұрын
ድልል ለአማራዉ ፋኖኖኖ ፋኖ ያሸንፋል
@user-ic3pn6sx6y
@user-ic3pn6sx6y 4 ай бұрын
ያልብስ ለብሶ የዓድዋ ህዝብ በመሃል ከተማ የረሸኑ ኣራማኖች መቸም ኣንረሳውም የዓድዋ ልጆች ኣንረሳውም እግዝኣብሔር ደም ውሻ ያድርጋቹህ ኣራሜኖች did like
@addisunegeya808
@addisunegeya808 4 ай бұрын
Fano is a hero ❤❤❤
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 4 ай бұрын
I don’t think so
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 ай бұрын
እንዲህ ክብራችንን ይመልሰው?! ❤ thank you PM Abiy ❤
@user-py2vt3hb5g
@user-py2vt3hb5g 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተመስገን
@user-gi2kg4yb3i
@user-gi2kg4yb3i 4 ай бұрын
በቂ አደለም የኢትዮጵያ መንግስት ብዙ መከላከያ ብቁ መድረግ ይጠበቅበታል የውጭ ወረሪን ለመግታት ብቻ ሰይሆን ጽንፈኛን ስርዐት ለመሳዝም ጭምር ።
@bikisgetie
@bikisgetie 4 ай бұрын
chersewal bikila
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 4 ай бұрын
አባቶቻች የተዋደቁት እኛ ልጆቻቸው በነፃነት እንድንኖረባት ነበር ዛሬ በማንነታችን ምከኛያት እየተገደል ነው ድል ለአማራ ህዝብ
@YaredAwoke-dv3dg
@YaredAwoke-dv3dg 4 ай бұрын
FANOOOOOOO IS COMING💪💪💪
@mutarbadeta4122
@mutarbadeta4122 4 ай бұрын
Dele le fano❤❤❤❤
@user-fm6md6od1o
@user-fm6md6od1o 4 ай бұрын
ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-os5bf8wp9r
@user-os5bf8wp9r 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰን❤❤❤
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 4 ай бұрын
ስንቱን ድንበር አስረክቦ መሃል ከተማ ያቅራራል።
@Yaredesh
@Yaredesh 4 ай бұрын
አድዋን የሚገባውን ክብር ሰጥታቹታል👏👏 አሁን ደሞ በትግራይ እና በአማራ ክልል ከጦርነት እና ድርቅ ጋር በተያያዘ የሚሰቃየውን ህዝብ ከስቃዩ ገላግሉት።
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 4 ай бұрын
ተከብረሽ የቆምሽ ባባቶቻችን ደም እምዬ ኢትዮጵያ ዛሪም ኩሪ በጀግኖች ልጆችሽ አድዋ ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@afeworkamelo2645
@afeworkamelo2645 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 4 ай бұрын
🇪🇹💪 ዘላለማዊ ክብር ለውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች ሞት በጎጥ ተደራጅተው ኢትዮጵያን በየተራ ለሚወጉ ፅንፈኞች 🇪🇹💪
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 4 ай бұрын
FANO prevail
@user-ud8dx3sg2n
@user-ud8dx3sg2n 4 ай бұрын
የጁላ ጦር አድስ አበባ ላይ ትሪቱን ያሳየል ግንባር የተላከው ግን አበሳውን ያያያል ኢትዪጵያ ውስጥ ጀግና ፋኖ ብቻ ነው የበላይ ዘር የዘመነ ግርፍ
@p.rwarqumez3053
@p.rwarqumez3053 4 ай бұрын
Gig love and big respect 💪💪💪
@genetwachter9823
@genetwachter9823 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@user-pm3lb1zb9d
@user-pm3lb1zb9d 4 ай бұрын
❤❤❤
@ahmaduhfyui2521
@ahmaduhfyui2521 4 ай бұрын
ብርሃኑ ጀላ ምርከኛ
@user-vo6bd9rh9c
@user-vo6bd9rh9c 4 ай бұрын
መከላከያ ወገን ህዝብን ገዳይ ነው ድል ለአማራ ድል ለአማራ ፍኖ ይችላል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 4 ай бұрын
adwa kber le abatocacine❤❤❤🐅🐅🐅🐅👈💪💪💪
@HappyDachshund-xy3el
@HappyDachshund-xy3el 4 ай бұрын
ድልልልልልጀግናውፋኖኖወጥርፋኖ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@berihunaregga86
@berihunaregga86 4 ай бұрын
ህዝቡ የት አለ?
@thestar2137
@thestar2137 4 ай бұрын
ፋኖ መጣብህ ወንድ መሳይ የአብይ ቅዘናም ወታደር
@ace.500
@ace.500 4 ай бұрын
ተዝናኑ ፋንድዬች 😂
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 4 ай бұрын
የት ነው የሚመጣው በዩትብ ነው መጣ ስትሉ በመጠበቅ አሰለቻችሁን 😅 አንተ ድነጋይ ረስ ወታደሩ የአብይ አይደለም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነው ወታደሯን ጠበቂዋን ባንዲራዋን መለያዋን ጠልተክ ኢትዮጵያን ልትወዳት አትችልም ሰራዊቷን ስትሰደብ ኢትዮጵያን እየሰደብክ ነው ማንም ስልጣን ፈላጊ በህዝብ ስም የሚነግድን እያወደስክ ለሀገሩ በየበረሃው የሚንከራተቸው ሂይወቱን ከማጣት ወጪ የሚያገኘው ነገር የሌለን ሰራዊት መሳደብ ነውር ነው እሱ በይኖር ምን ይርስብህ እንደነበር አትርሳ
@user-jl9jj6dk3l
@user-jl9jj6dk3l 4 ай бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ መጨፍጨፊያ
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 4 ай бұрын
ድሮ. ክብር. ነበረኛ. ለመከላከይ. አሁን. ግን. ላላ
@michalgebre1289
@michalgebre1289 4 ай бұрын
ቃቂቂቁቂቁ ሀሀሀሆ
@user-mj7xf4uv7k
@user-mj7xf4uv7k 4 ай бұрын
ክብር ልንጉሱ ለአፄሕኒልክ ክብሩን እሱ ይውሰድ ያኔ በስአቱ ለነበሩ ጀግኖች ይሁን ይህን ግን😂😂😂
@muradahmed6490
@muradahmed6490 4 ай бұрын
No No No , ወገን የሚጨፈጭፍ ስራዊትና ትጥቅ ስሜት ሊስጠን አይችልም ( ስርዓቱ ተበልሽቷል ( sorry ) “FANO IS LOADING”
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 4 ай бұрын
ክብር ለመከላከያቺን❤❤❤❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 4 ай бұрын
የፋሸሸቱ አብይ አራዊት ሠራዊት ፋኖ እምሽክነዋ
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Ronaldinho Gaucho Goals That SHOCKED The World
7:01
iLance7i
Рет қаралды 8 МЛН
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 9 М.
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 29 М.
Ip Man 3 | Rescue Scene
9:46
Cinewatch
Рет қаралды 2,2 МЛН
Donald Trump speaks for the 1st time on the assassination attempt
14:17
FOX 9 Minneapolis-St. Paul
Рет қаралды 10 МЛН
The Day Ronaldinho Showed Zidane Who Is The Boss.
14:05
RDHDComps
Рет қаралды 42 МЛН