No video

በ 14 ቀን ቦርጭን እልም አድርጎ የሚያጠፍ ውህድ

  Рет қаралды 7,352

Habiba Habiba

Habiba Habiba

Күн бұрын

ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ እባካችሁ :: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የእኛ የሴቶች መወያያ መድረካችን ነው :: እንወያያለን, ሀሳብ እንለዋወጣለን, እንመካከራለን, እንጫወታለን, እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 አከብራቹሃለው always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
Facebook 👉🏼 Family first phsa
Instagram 👉🏼 Family first phsa
Tiktok 👉🏼 Family first phsa

Пікірлер: 175
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሰላም 👋🏼 ውድ ተመልካቾቼ ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ ነባር የሆናቹ ቪዲዮዌን ከወደዳቹት ላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበር አመሰግናለው 🙏🏽🥰
@konjitkonjit6040
@konjitkonjit6040 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ እሞክረዋለው ግን ሻይውን የትነው የሚገኘው እኔ ያለሁት ዱባይነኝ እዚ አይገኝም
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
@@konjitkonjit6040 ማንኛውም ሱፐር ማርኬት ውስጥ ታገኚዋለሽ
@rahelu7812
@rahelu7812 3 жыл бұрын
Ananase kyelyelnesi amarache negrgni?
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
@@rahelu7812 አናናስ ከሌለሽ ችግር የለውም ሎሚው በቂ ነው 🥰
@rahelu7812
@rahelu7812 3 жыл бұрын
@@Habibahabiba1990. eshi 🙏🙏🙏🥰
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏❤🙏👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጥሩ ለብዙ ሰው የሚያስቸግረውን መፍትሄ ነው ይዘሽ የመጣሽው እናመሰግናለን 👌👌ሼር❤🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እናመሰግናለን ይሞከራል ሼር😍
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ነገር ነው የሳየሽን እናመሰግናለን 😍😍 ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን በርቺ ውዴ😍👌👍ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ ይህንንስ በጣም አስፈላጊ ነዉ እኔና ልጄ እንሞክረዋለን በርቺልኝ ዉድድድድድድድድድ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የጁስ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Ohh this is my favorite drink 🍸 😋 you did great work 👏 👍share ❤
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ😍👌😋👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank You 🙏🏽
@SaritSearet
@SaritSearet 3 жыл бұрын
Yenie konjo, betam konjo yehone aserar new tinish borch alechibign emokrewalew betam Thank you wude tebareki 👍😍👌♥️💕
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዉህድ ነዉ ዉዴ እናመሰግናለን 👍🏾ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና ጤና የሆነ ጁስ ነው ያሳየሽን የኔውድ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
በጣም ወሳኝና ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠሽ እናመሰግናለን በርቺ እህቴ @Share
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ውህድ ነው እናመስግናለን ላይክ ሼር👌🏽👌🏽❤️❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን በርቺ። ላይክ❤️🙏😍
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ ሁሌም ታስገርሚኛለሽ መልካም ሀሳብ ነው። ስለምታካፍይኝ ሁሉ አመሠግናለሁ ❤
@enattube1397
@enattube1397 3 жыл бұрын
Wow yena balmoya gobez berchilegn enam emokrewalhu share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቦርጭ የታባቱ እጅሽ ብርክ ይበል ሼር💯👌🥰
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነገር ነው ውዴ እኔ ቦርጭ አስቸግሮኝ ነበር አሁን እልም ሊል ነው ደስ ሲል ሽንቅጥ ልልነው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ውህድ ነው ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 👍👍👍🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ትንሽ እስቲ ሞክጋለው
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ቀጥይበት እህት በርቺ ሼር ❤️🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ጭማቂ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ እሞክረዋለሁ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 жыл бұрын
ፋምሊየ በርቺልኝ መጥቻለሁ በተሰብ ሁኛለሁ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዋዉ! በጣም ጤናማ ነው። እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ላይክ👍👍 በርቺልኝ!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰራ ነው ውዴ። በ አናናስ እሞክረዋለሁ ላይክ ሼር 😍🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ጁስ በርቺልኝ😍👌
@yeseferalijjeginanewamanuy3668
@yeseferalijjeginanewamanuy3668 3 жыл бұрын
Gobez habibiye😘
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ኢትዮ የምታሳይን ቆንጆ ነው እጅሸ ይትባረክ ውዴ ላይክ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Wow ሲያምር ከለሩ ደስ ሲል ቦርጭጉዱ ፈላበት like like
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔም መክሬዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር😍👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ይሞከራል ይሄማ በጣም ቀላል መንገድ ነው ስላካፈልሺን እናመሰግናለን ውዴ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ምርጥ አድገሽ ነው የሠራሽው ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@JuharaMos
@JuharaMos 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነገር ያሳይሽን እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ 👌👌👌👌❤❤❤❤👏👏👏👏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በርችልኝ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@birtukankassa2281
@birtukankassa2281 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ለምታጠባ እናት ይሆናል እህቴ እቤክሽ
@enatleenat7764
@enatleenat7764 3 жыл бұрын
ዋውአመሰግናለሁ የኔ ውድ 👌🏽 ሞክረዋለሁ ❤️ ሼር 💕💕
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ እሞክረዋለሁ❤️🙏🏼
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@dembidecor6128
@dembidecor6128 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🥰👍አንችም ብቅ በይ እሽ😁
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆጠቃሚ ነገር ነው እጀሽ ይባርክ ሼር🙏💞👍👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Betam tekami ena tefelagi new yehe borechechenen lematefat emkerewalehu thank you for sharing berechi wede 🙏❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@cutezumbi9442
@cutezumbi9442 3 жыл бұрын
Yena mar thank you
@ermiaseskindir381
@ermiaseskindir381 2 жыл бұрын
ኩከንበርና ዝኩኒ ይለያያል እኔም ተሸውጄ ዝኩኒውን ስጠጣ ከረምኩ ስሕተቱ የጋራ ነው ለማነኛውም አመሰግናለው
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
yene woude sew selamish bizit yebelilige betame merte sew neshi ema
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@Esrom-and-Amen
@Esrom-and-Amen 3 жыл бұрын
Eski emokrewalehu wtet agegneshibet ezih be birch tekebenal❤
@lubaba29
@lubaba29 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን በርችልኝ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛልን ልዩ ነዉ እሞክርዉ አለሁ ሸር ላይክ👍🥰
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@BezTube1627
@BezTube1627 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትንሽ አለችኝ 😁እሷን ለማጥፋት ሰሞኑን ሞክሬ ከ 14 ቀን በሃላ እነግርሻለው እናመሰግናለን😘🥰👍
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በጣም
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 жыл бұрын
ሰላካፍልሺን እናመስግናለን
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
Thank you for this useful information I’m going to try it dear ❤️share 👌🏾
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ በርቺ የኔ ቆንጆ 👍👍🥰🥰
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank You 🙏🏽
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Wawa konjo hule edza aergweu sit meriy
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Zkniy ena coumber is diffrnt
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ዬእኔ ማሬ በርች እጅሽህ ይበረክህ እየየዉ ነዉ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ ሀያቴ ፡ሹክረን እጀርበዋለሁ፡👍👍👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 жыл бұрын
Arif juice new. thanks for sharing
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@linaadem9391
@linaadem9391 3 жыл бұрын
Wey 14 afer kedema eyebelahu new 🤌🏽🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ሲያዩት እራሱ ያስታውቃል 🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
Wow it looks delicus thank you for sharing, I will try😍like 👍🏾 @share 😍🙏🏾
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
Watching 😍
@bebyalex4235
@bebyalex4235 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ግን ኮከበሩን ባልጠቀምስ ስለማልወድ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ትችያለሽ ማሬ 🥰
@bebyalex4235
@bebyalex4235 3 жыл бұрын
@@Habibahabiba1990. 😍😍 ክበሪልኝ
@muluabate4276
@muluabate4276 3 жыл бұрын
I think it is a great idea. But to make the work easy. If you have use juice maker you can use it.
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Ok thank you 🙏🏽
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Btam asflagy nagar now yasayshen enamsgnaln sher
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@senatadesse7732
@senatadesse7732 3 жыл бұрын
Betam arif ina important new …thank you for sharing us 👏🏽👏🏽
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@befre6714
@befre6714 3 жыл бұрын
ኩከምበር እና ዝኩኒ በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ይቅርታ ኪያር ማለቴ ነው አመሰግናለው 🙏🏽
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
👍👍
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
እያየሁ ነው
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው
@taodratube6324
@taodratube6324 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው የእውነት።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@user-ro7kj2qi6e
@user-ro7kj2qi6e 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@hannamiller7395
@hannamiller7395 3 жыл бұрын
Thank you for sharing that's healthy 😊
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@muluyoutube3663
@muluyoutube3663 3 жыл бұрын
ሰላምቤተሰብእንሁን
@wubristmekonnen3453
@wubristmekonnen3453 3 жыл бұрын
ሞክሪ ለውጡን እነግርሻለው ቆንጆ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Ok thank you 🙏🏽
@youirdewolde6090
@youirdewolde6090 2 жыл бұрын
አናናሰ ካላገኝንስ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
Thanks for sharing 👌❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@maealmn374
@maealmn374 3 жыл бұрын
Ananase baynorse
@fkr834
@fkr834 3 жыл бұрын
ማሬ የሻዩን ቅጠል የት. ነው የገዛሽው እኔም ኳታር ነኝ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
watching❤
@hanahana5550
@hanahana5550 3 жыл бұрын
እህቴ ግን ሌላውንም ሰውነትሽን ነው የሚቀንሰው ወይስ ቦርች ብቻ ነው እባክሽ መልሺልኝ 😘😘😘
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
@@hanahana5550 ቦርጭ ብቻ ነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 🤠😊
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@AjubaWademanel
@AjubaWademanel 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelmelaku8936
@rahelmelaku8936 3 жыл бұрын
ይቅርታ ኩከምበርና ዙኩኒ አንድ አይደለም ማስተክካከያ ኩከምበር ኪያር ነው ስለዚህ የትኛው ነው አስተካክይ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ይቅርታ ኪያር ማለቴ ነው አመሰግናለው 🙏🏽
@rsasalhat4613
@rsasalhat4613 2 жыл бұрын
Tiktok lays bitawerjiwu bizu sewu gar yidersal enemy lijemr newu
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 2 жыл бұрын
እሺ
@locksforlife5353
@locksforlife5353 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Dear 🥰🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 жыл бұрын
👍👍👍👍😘💕
@senijimawaa286
@senijimawaa286 3 жыл бұрын
አናናስ ከሌለን ምን መጠቀም እንችላለን መልሽልኝ በናትሽ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
አናናስ ከሌለ ሎሚው በቂ ነው
@senijimawaa286
@senijimawaa286 3 жыл бұрын
@@Habibahabiba1990. በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እህል 🥰
@millionmamomillionmamo1028
@millionmamomillionmamo1028 3 жыл бұрын
እነ አናናስ አላገኝም ባክሽ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ያለ አናናስም ይሆናል
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
እ ረጅሙ ኮሳ ነውደ እህት እስኪ አለ ሞኮረዋለሁ ቦርጫም ነኚ አመሰግናለሁ 👏👏👍ሸር ውደ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ኪያር ነው
@andargetesfaye8671
@andargetesfaye8671 3 жыл бұрын
ዝኩኒ ማለት ኪያር ነው
@rahelmelaku8936
@rahelmelaku8936 3 жыл бұрын
አይደለም ኩከምበር ማለት ኪያር ነው
@bami6997
@bami6997 3 жыл бұрын
ግን የውነት ይሰራል እርግጠኛነሽ አይደል
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
አዎ ለእኔ አጥፍቶልኛል
@zedabctube
@zedabctube 3 жыл бұрын
❤👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰
@surrayajuttcharity
@surrayajuttcharity 3 жыл бұрын
Nice 👍 big like stay connected please cm
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
😍👀
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 3 жыл бұрын
ከአንች እኔ አላዉቅም እንጅ ትንሽ ዉሀ ብትጨምሪበት ለማጥለል ይቀላል
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
እሺ ማሬ አመሰግናለው
@romadiaraya6431
@romadiaraya6431 3 жыл бұрын
Lemiyateba yehonal
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
አዎ ይሆናል
ሩዝ በዶሮ (መችቡስ) ‏‏‏مكبوس ‏دجاج
8:40
Habiba Habiba
Рет қаралды 164 М.
My son’s birthday 🥳
3:01
Habiba Habiba
Рет қаралды 5 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
#short
1:01
Habiba Habiba
Рет қаралды 923
የከብሳ አሰራር kabsa ‏كبسة
9:16
Habiba Habiba
Рет қаралды 27 М.
Japanese Secret To Whitening 10 Shades That Removes Wrinkles And Pigmentation For Snow White Skin
8:06
أسرار الجمال الطبيعي
Рет қаралды 39 МЛН
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
#short
0:32
Habiba Habiba
Рет қаралды 2,5 М.
የሮማን ጁስ አሰራር
5:23
medu tube
Рет қаралды 193
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН